Forwarded from SOA COMMUNITY GEjA 2 CAMPUS
ውድ የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች/
ከዚህ በላይ የተለቀቀው App በቀላሉ የልጆቻችሁ ውጤት የምትከታተሉበት እና የምታዩበት ተሻሽሎ የቀረበ ስለሆነ ከዚህ በፊት በስልካችሁ የተጫነው uninstall በማድረግ አዲሱን install አድርጋችሁ እንድትጠቀሙ ስንል እናሳስባለን።