SOA COMMUNITY POLICE 2 CAMPUS
605 subscribers
784 photos
39 videos
81 files
34 links
ይህ ድህረ ገፅ የተለያዩ የትምህርት አይነቶች አጠቃሎ የያዘ ሲሆን የሚለቀቁት ጥያቄዎችም ሆኑ ማስታወሻዎች በቀላሉ ታገኛላችሁ። በ👉👉👉SOAPO2
Download Telegram
Forwarded from Asegid
የ SOA ተማሪዎች መስቀል ፤ ቅርሶችን መጠበቅ ብሔራዊ መግባባትን ማጠናከር !!
በሚል መሪ ቃል በ ባህል አና ኪነጥበብ ቢሮ አዘጋጅነት እየተካሔደ በሚገኘው ዝግጅት ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ::
Forwarded from SOA
ዛሬ በሰንጋተራ የተገነባውን Addis Cinema Complex በክቡር ከንቲባችን ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ሲመረቅ ተማሪዎቻችን ተገኝተዋል።