SOA COMMUNITY POLICE 2 CAMPUS
606 subscribers
784 photos
39 videos
81 files
34 links
ይህ ድህረ ገፅ የተለያዩ የትምህርት አይነቶች አጠቃሎ የያዘ ሲሆን የሚለቀቁት ጥያቄዎችም ሆኑ ማስታወሻዎች በቀላሉ ታገኛላችሁ። በ👉👉👉SOAPO2
Download Telegram
Forwarded from SOA
Memo to Parents

Subject: Certificate Collection Day –
Tomorrow

Dear Parents/Guardians,

We would like to kindly inform you that tomorrow will be Certificate Collection Day at the school.

📍 Date: Monday, July 7, 2025 
🕘 Time: 9:00 AM – 12:00 PM

Please parents ensure that all school dues are fully settled before coming to collect the certificate.
We thank you for your cooperation and continued support.

Sincerely, 
School Administration 
📞 
Wubit 0913562132
Rihana0911532699
Adane 0926397951
Demelash 0940236201
Assged 0922105847

Ora et Labora
Forwarded from SOA COMMUNITY KG (SOA)
Forwarded from SOA
Forwarded from SOA
Forwarded from Addis Ababa Education Bureau (Abebe Chernet)
ማስታወቂያ!/ Beeksisa!

8/11/2017 ዓ.ም

መንግስት ለትምህርት ዘርፍ በሰጠው ትኩረት መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁለት አዳሪ ትምህርት ቤቶች ተቋቁመው የልህቀት ማዕከል በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡

ስለሆነም በ2018 የትምህርት ዘመን የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በእቴጌ መነን የሴትና በገላን የወንድ ተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በኮተቤ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ላይ ተቀብለን ለማስተማር የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ያጠናቀቅን በመሆኑ፡-

በትምህርት ቤቶቹ ለመማር ፍላጎት ያላችሁ እና በ2017 የትምህርት ዘመን በ6ኛ እና 8ኛ ከፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች አማካኝ/Average/ 80 እና በላይ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ከሐምሌ 14 እስከ 18/2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ በትምህርት ቢሮ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ላይ በተገለጸው የOnline መመዝገቢያ አድራሻ http://bs.ministry.et
ላይ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የመግቢያ ፈተና ለ9ኛ ክፍል ሐምሌ 23 እና ለ7ኛ ክፍል ሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን ቦታዉን በቀጣይ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ
Forwarded from SOA COMMUNITY KG (SOA)
Register for
AWASH WINNERY KG CAMPUS
ይመዝገቡ ለ
አዋሽ ወይን ጠጅ አፀደህፃናት ቅርንጫፍ
Forwarded from Deleted Account