SOA COMMUNITY POLICE 2 CAMPUS
606 subscribers
784 photos
39 videos
81 files
34 links
ይህ ድህረ ገፅ የተለያዩ የትምህርት አይነቶች አጠቃሎ የያዘ ሲሆን የሚለቀቁት ጥያቄዎችም ሆኑ ማስታወሻዎች በቀላሉ ታገኛላችሁ። በ👉👉👉SOAPO2
Download Telegram
Science fair in the Lideta Sub city
18/08/2016 E.C
ተማሪ ሮቤል ዮሐንስ ከ8ኛ ክፍል ኪነጥበብ ዘርፍ ከተማ አቀፍ የአሸናፊዎች አሸናፊ👏👏
21/08/2016
ተማሪዎቻችን በ አዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የሚገኘውን የ ቀዳማዊ ሀይለ ስላሴን ቤተ መንግስት እንዲሁም በውስጡ የሚገኙትን የኢትዮጵያን ብዙ ታሪኮች የያዘውን ሙዚየም በመጎብኘት ላይ ናቸው ጉብኝቱ ለተማሪዎቻችን
የሀገራቸውን ታሪክ፣ለሀገራችን በተለያዩ ዘርፎች አስተዋጽኦ ያበረከቱ ፀሀፍት፣ጋዜጠኞች፣የጦር መኮንኖችን ለሀገራቸው ያበረከቱትን ታሪክና ስራ
እንዲያዩና እንዲያውቁ ለማድረግ አስችሏል ።
በዋነኝነት ጉብኝቱ ተማሪዎች በከፍተኛ የትምህርት ተቋም (በዩኒቨርስቲ) ውስጥ ገብቶ ለመማር ያላቸውን ፍላጎት እና ጉጉት  በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል ።