SOA COMMUNITY POLICE 2 CAMPUS
606 subscribers
784 photos
39 videos
81 files
34 links
ይህ ድህረ ገፅ የተለያዩ የትምህርት አይነቶች አጠቃሎ የያዘ ሲሆን የሚለቀቁት ጥያቄዎችም ሆኑ ማስታወሻዎች በቀላሉ ታገኛላችሁ። በ👉👉👉SOAPO2
Download Telegram
Forwarded from Kiki Assefa
ማሳሰቢያ ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ:-
👉 ሰኞ ወደ ትምህርት ቤት ስትመጡ የእናት ሙሉ ስም ፅፋችሁ እንድትመጡ እያሳሰብን ምንም አይነት የፊደል ግድፈት እንዳይኖር አረጋግጣችሁ መምጣት ይጠበቅባቸዋል።
👉 ለ6ኛ ክፍል በአማርኛ ሲሆን
👉 ለ8ኛ ክፍል ደግሞ በእንግሊዝኛ ይሆናል።
Forwarded from SOA
Forwarded from SOA COMMUNITY KG (Sycamore)
ማሳሰቢያ:- ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
ከዚህ በታች በተቀመጠው ድህረ ገፅ መሰረት እየገባችሁ የተሞላው መረጃ ትክክል መሆኑን እንድታረጋግጡ እናሳስባለን።
aa6.ministry.et.......ለ6ኛ ክፍል
aa8.ministry.et.......ለ8ኛ ክፍል
Forwarded from Girum Tesfa
Temhrt Bete App v 1.0.apk
9.6 MB
ለወላጅ/አሳዳጊዎች
ትምህርት ቤታችን SOA ወላጆች/አሳዳጊዎች የልጆቻችሁን ውጤት ማለትም የሙከራ ፈተናዎች፣ የክፍል አክቲቪቲዎች፣ የሚድ እና የፋይናል ፈተናዎችን በቅርበት ለመከታተል ይረዳቸው ዘንድ ትምህርት ቤታችን መተግበሪያ(Application) አበልፅጎ ለወላጆች አቅርቧል፡፡ በመሆኑም ክቡራን ወላጆች/አሳዳጊዎች መተግበሪያውን የቴሌግራም ገፃችን ላይ ያስቀመጥንላችሁ ሲሆን መተግበሪያውን በማውረድ ለእያንዳንዱ ወላጅ በምንሰጠው ልዩ የሆነ መለያ (username) እና የይለፍ ቃል (passoword) በመግባት የልጆቻችሁን ሙሉ ውጤት መከታተል እንደምትችሉ ስንገልፅ በታላቅ አክብሮት ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡ 0900472374
ቀመሪያ
20/07/2016

⭐️⭐️⭐️⭐️እንኳን ደስ አለን!!⭐️⭐️⭐️⭐️

በ2016 አ.ም 1ኛ መንፈቅ አመት በልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ትምህርት ጽ/ቤት ዉስጥ በሚገኙ የግል 1ኛ ደረጃ የትምህርት ተቋማት ከ1ኛ ክፍል እስከ 6ኛ ክፍል ካሉ ተማሪዎች መካከል ከፍተኛውን አማካኝ ውጤት የSOA ፖሊስ 2 ተማሪዎች በማስመዝገብ
ከ1ኛ እስከ 3ኛ በመውጣት ዛሬም እንደትናንቱ ተማሪዎቻችን አኩርተውናል!!!

1ኛ ይዲዲያ ተስፋዬ 99.92%
2ኛ ቃልአብ ዘላለም 99.27%
3ኛ ኤዶምያስ ኢሳያስ 99.25%

⭐️⭐️⭐️SOA የስኬት ት/ቤት ⭐️⭐️⭐️
1ኛ ይዲዲያ ተስፋየዬ 99.92%