(ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን)
ዋ! ..... ያቺ ዓድዋ
ዋ! ...
ዓድዋ ሩቋ፣
የአለት ምሰሶ አድማስ ጥግዋቋ፣
ሰማይ ጠቀስ ጭጋግ ዳስዋቋ።
ዓድዋ.....
ባንቺ ብቻ ሕልውና፣
በትዝታሽ ብፅዕና፣
በመስዋዕት ክንድሽ ዜና፣
አበው ታደሙ እንደገና።
ዋ!
ዓድዋ የዘር ዐፅመ ርስቷ፣
የደም ትቢያ መቀነቷ።
በሞት ከባርነት ሥርየት፣
በደም በነፃነት ስለት፣
አበው የተሰውብሽ ለት።
ዓድዋ!
የኩሩ ትውልድ ቅርስዋ፣
የኢትዮጵያነት ምስክርዋ።
ዓድዋ
የኩሩ ደም ባንቺ ጽዋ፣
ታድማ በመዘንበልዋ።
ዐፅምሽ በትንሳኤ ንፋስ፣
ደምሽ በነፃነት ሕዋስ።
ሲቀሰቀስ ትንሳኤዋ፣
ተግ ሲል ሲንር ትቢያዋ፣
ብር ትር ሲል ጥሪዋ፣
ድው እልም ሲል ጋሻዋ፣
ሲያስተጋባ ከበሮዋ፣
ሲያስገመግም ዳኘው መድፍዋ።
ያባ መቻል ያባ ዳኘው፣
ያባ ነፍሶ ያባ ቃኘው፣
ያባ በለው በለው ሲለው፣
በለው በለው በለው በለው።
ዋ! ...... ዓድዋ .....
ያንቺን ፅዋ ያንቺን አይጣል፣
ማስቻል ያለው አባ መቻል።
በዳኘው ልብ በአባ መላው፣
በገበየሁ በአባ ጎራው፣
በአባ ነፍሶ በአባ ቃኘው፣
በለው ብሎ በለው በለው።
ዋ! ...... ዓድዋ .....
ዓድዋ የትናንትናዋ፣
ይኸው ባንቺ ሕልውና፣
በትዝታሽ ብፅዕና፣
በመስዋዕት ክንድሽ ዝና፣
በነፃነት ቅርስሽ ዜና፣
አበው ተነሱ እንደገና።
....... ዋ! ........ ያቺ ዓድዋ፣
ዓድዋ ሩቅዋ ፣
የአለት ምሰሶ አድማስ ጥግዋ፣
ሰማይ ጠቀስ ጭጋግ ዳስዋ።
ዓድዋ .......
የካቲት - (፲፱፻፷፬ -ዓድዋ)
ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን/
¶ ዓድዋ ¶
ዋ! ..... ያቺ ዓድዋ
ዋ! ...
ዓድዋ ሩቋ፣
የአለት ምሰሶ አድማስ ጥግዋቋ፣
ሰማይ ጠቀስ ጭጋግ ዳስዋቋ።
ዓድዋ.....
ባንቺ ብቻ ሕልውና፣
በትዝታሽ ብፅዕና፣
በመስዋዕት ክንድሽ ዜና፣
አበው ታደሙ እንደገና።
ዋ!
ዓድዋ የዘር ዐፅመ ርስቷ፣
የደም ትቢያ መቀነቷ።
በሞት ከባርነት ሥርየት፣
በደም በነፃነት ስለት፣
አበው የተሰውብሽ ለት።
ዓድዋ!
የኩሩ ትውልድ ቅርስዋ፣
የኢትዮጵያነት ምስክርዋ።
ዓድዋ
የኩሩ ደም ባንቺ ጽዋ፣
ታድማ በመዘንበልዋ።
ዐፅምሽ በትንሳኤ ንፋስ፣
ደምሽ በነፃነት ሕዋስ።
ሲቀሰቀስ ትንሳኤዋ፣
ተግ ሲል ሲንር ትቢያዋ፣
ብር ትር ሲል ጥሪዋ፣
ድው እልም ሲል ጋሻዋ፣
ሲያስተጋባ ከበሮዋ፣
ሲያስገመግም ዳኘው መድፍዋ።
ያባ መቻል ያባ ዳኘው፣
ያባ ነፍሶ ያባ ቃኘው፣
ያባ በለው በለው ሲለው፣
በለው በለው በለው በለው።
ዋ! ...... ዓድዋ .....
ያንቺን ፅዋ ያንቺን አይጣል፣
ማስቻል ያለው አባ መቻል።
በዳኘው ልብ በአባ መላው፣
በገበየሁ በአባ ጎራው፣
በአባ ነፍሶ በአባ ቃኘው፣
በለው ብሎ በለው በለው።
ዋ! ...... ዓድዋ .....
ዓድዋ የትናንትናዋ፣
ይኸው ባንቺ ሕልውና፣
በትዝታሽ ብፅዕና፣
በመስዋዕት ክንድሽ ዝና፣
በነፃነት ቅርስሽ ዜና፣
አበው ተነሱ እንደገና።
....... ዋ! ........ ያቺ ዓድዋ፣
ዓድዋ ሩቅዋ ፣
የአለት ምሰሶ አድማስ ጥግዋ፣
ሰማይ ጠቀስ ጭጋግ ዳስዋ።
ዓድዋ .......
የካቲት - (፲፱፻፷፬ -ዓድዋ)
ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን/
¶ ዓድዋ ¶
ቀን 1/7/2015 ዓ.ም
ማስታወቂያ!
በ2015 የትምህርት ዘመን 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ እና ሀገራቀፍ ፈተና ተፈታኝ ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ
ቀደም ሲል በቀጥታ / ኦላይን መመዝገባችሁ ይታወቃል፡፡ ከዚህ ጋርም በተያያዘ የተመዘገባችሁበትን መረጃ ትክክለኛነት ለማረጋገጥ እንዲቻል
ለ6ኛ ክፍል https://aa6.ministry.et እና
ለ8ኛ ክፍል https://aa.ministry.et ሊንኮችን በመጫን View Result የሚለውን በመጫን የመለያ ቁጥራችሁን እና ስም / Registration Number and First Name በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ስህተት ካለበት ለትምህርት ቤታችሁ በስቸኳይ እንድታሳውቁ እናሳስባለን፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
Blog: - https://aacaebc.blogspot.com
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ...
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/

ክብሩን እንደያዘ ሞቱን ያስቀደመው ቦረና....
የሞያሌ ከተማ ምክትል ከንቲባ ከሆነው ጉዮ ጋር እያወጋን ባለበት እንድ የሚከነክነኝን ጥያቄ ጣል አደረኩለት
"ቦረና ይህን ያህል ለምን ጉዳት ሊደርስበት ቻለ? ለምን በግዜ ጉዳቱን ለማወቅ ተሳናቹህ"
ወጣቱ ምክትል ከንቲባ ተናገረ " በቦረና ዘንድ ማጣት እጅግ ነውር ነው። ያ... ትናንት ውሀ ሲጠይቁት ወተት የሚያጠጣው ህዝባችን በቤቱ የሚቀምሰውን ሲያጣ ወደ አደባባይ አልወጣም ። ማጣቱን ጭምር ማንም እንዲያውቅበት አይፈቅድም። ማጣት ለቦረና ከሞት ባልተናነሰ መልኩ የሚታይ በመሆኑ ቦረና ረሀቡን ወደ ውጭ ማውጣት አልደፈረም።
እኛም ይህን ባህሉን ስለምናውቅ ቤት ለቤት እየዞርን የምግብ እጥረት ያለባቸውን ለመለየት የሄድንበት መንገድ አዋጭ አልሆነልንም። ረሀብ እንደጸናባቸው ለእኛም ጭምር ሊነግሩን ስላልፈቀዱ ረሀቡ በጸናባቸው መንደሮች ላይ አንድ ውሳኔያችንን ለህዝቡ አሳወቅነው...
"ከየትኛውም ነዋሪዎች ቤት ውስጥ ጪስ ሲጨስ ካልተመለከቱ ጎረቤቶቻቸው ለእኛ ሪፖርት እንዲያደርጉ የሚያስገድድ ህግን ጣልንባቸው።(ጪስ ካልጨሰ ምግብ እንደሌላቸው የሚታወቅበት ዘዴ ) እናም ብዙዎች ከተፈራው ጉዳት ለማገገም ቻሉ"
ከጉማ

Students in their school from the ETV entertainment program.
1. Creative work
2. Literature
3. Painting
4. Dance
1. Creative work
2. Literature
3. Painting
4. Dance
የምስራች ለተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች:-
👏👏👏👏☝✌👌
በ2015 ዓ.ም 1ኛ መንፈቅ ዓመት የትምህርት ዘመን በወረዳ ደረጃ ከሚገኙ የመንግስት እና የግል ት/ቤቶች መካከል ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የ7ኛ እና 8ኛ እንደዚሁም የ1ኛ እና 3ኛ ክፍል ተማሪዎች ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
ከ7 እና 8 ክፍል
1. እስራኤል በእውቀቱ 99.5 1ኛ
2. ሳሙኤል ካሳዬ 99.35 2ኛ
3. አሀዱ መስፍን 99.2 3ኛ
ከ1ኛ-4ኛ ክፍል
1. ቃለአብ ዘላለም 99.25 1ኛ
2. ናሆም ክፍሉ 99.08 2ኛ በመውጣት አሸናፊዎች ሆነዋል።

ውድ የተማሪ ወላጆች እና ተማሪዎች:-
በቀን 11/07/15 ዓ.ም ተማሪዎቻችን ከETV የቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ት/ት አዘል እና ሌሎች የመዝናኛ ፕሮግራሞች እንዳከናወኑ ይታወቃል። ፕርግራሙ በየሳምንቱ ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:30- 6:00 ሰዓት በድጋሚ ከሰኞ እስከ ዓርብ ባሉት ቀናቶች ይተላለፋል ስለሆነም ከፊታችን ያለው ቅዳሜ ጀምሮ ለተከታታይ ሳምንታት የሚተላለፍ ስለሚሆን ፕሮግራሙ እንድትከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን።
👉👉 ETV መዝናኛ የልጆች አለም
Freq_11105
pol_Horizontal
symbol rate_45000