SOA COMMUNITY POLICE 2 CAMPUS
606 subscribers
784 photos
39 videos
81 files
34 links
ይህ ድህረ ገፅ የተለያዩ የትምህርት አይነቶች አጠቃሎ የያዘ ሲሆን የሚለቀቁት ጥያቄዎችም ሆኑ ማስታወሻዎች በቀላሉ ታገኛላችሁ። በ👉👉👉SOAPO2
Download Telegram
Photo of the day😃😃😃
እንኳን ደስ አላችሁ!!👫🙏👍
ውድ የተማሪ ወላጆች (አሳዳጊዎች)
እንደተለመደው ት/ቤታችን (SOA)
በ2015 ዓ.ም የት/ት ዘመን በወረዳ ካሉ የግልና የመንግስት ት/ቤቶች መካከል በቀን 15/03/2015 ዓ.ም በተደረገ የጥያቄና መልስ ውድድር በተከታታይ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ በመውጣት አሸናፊ ሆነናል።
1. ተማሪ ሳሙኤል ካሳዬ
2. ተማሪ ሩት ይገረም
የዛሬው የ8ኛ ክፍል ጥያቄና መልስ ውድድር በደረጃ
1. SOA 1ኛ
2. SOA 2ኛ
3. ተስፋ ኮከብ 3ኛ
4. ብሪሊያንስ 4ኛ
5. መሰረተ ህይወት 5ኛ
6. ልደታ ልማት 6ኛ
"የምስራች" ለወላጆች/አሳዳጊዎች/
በድጋሚ በቀን 15/03/2015 ዓ.ም
ት/ቤታችን በ2014 ዓ.ም የት/ት ዘመን ከመማር ማስተማር ጎን ለጎን ተማሪዎች እና መምህራን በፈጠራ ስራ እንደዚሁም ት/ቤቱ በፅዳት እና ውበት ሞዴል ሆኖ በመመረጡ የዋንጫ እና ሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆነናል።