👉የመጀመሪያ ሴሚስተር ለ6ኛ ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል ሞዴል ማዘጋጀ ቢጋር ተዘጋጅቷል
👉የ6ኛ ክፍል የሚሸፍነው ከ5ኛ የመጀመሪያ ሴሚስተር እና ከ6ኛ የመጀመሪያ ሴሚስተር ነው
👉የ8ኛ የሚሸፍነው 7ኛክፍል የመጀመሪያ ሴሚስተር እና ከ8ኛ የመጀመሪያ ሴሚስተር ነው
👉ሁሉም ጥያቄዎች በምርጫ የፈተና ጥያቄ አይነት የሚዘጋጁ ናቸው
👉ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል በየትምህርት አይነቱ የጥያቄ ብዛት ከተማ አቀፍ ፈተና በሚወጣው ልክ ነው
👉የ12ኛ ክፍል ጥያቄ ብዛት ሀገር አቀፍ በሚወጣው ልክ ነው

መስጠት በልጆች ሲሆን እጅግ ደስ ያሰኛል ተማሪዎቻችን ዛሬ 24/04/2017 ዓ.ም ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋርተዋል።