21/08/2016
ተማሪዎቻችን በ አዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የሚገኘውን የ ቀዳማዊ ሀይለ ስላሴን ቤተ መንግስት እንዲሁም በውስጡ የሚገኙትን የኢትዮጵያን ብዙ ታሪኮች የያዘውን ሙዚየም በመጎብኘት ላይ ናቸው ጉብኝቱ ለተማሪዎቻችን
የሀገራቸውን ታሪክ፣ለሀገራችን በተለያዩ ዘርፎች አስተዋጽኦ ያበረከቱ ፀሀፍት፣ጋዜጠኞች፣የጦር መኮንኖችን ለሀገራቸው ያበረከቱትን ታሪክና ስራ
እንዲያዩና እንዲያውቁ ለማድረግ አስችሏል ።
በዋነኝነት ጉብኝቱ ተማሪዎች በከፍተኛ የትምህርት ተቋም (በዩኒቨርስቲ) ውስጥ ገብቶ ለመማር ያላቸውን ፍላጎት እና ጉጉት በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል ።