SOA COMMUNITY POLICE 2 CAMPUS
606 subscribers
784 photos
39 videos
81 files
34 links
ይህ ድህረ ገፅ የተለያዩ የትምህርት አይነቶች አጠቃሎ የያዘ ሲሆን የሚለቀቁት ጥያቄዎችም ሆኑ ማስታወሻዎች በቀላሉ ታገኛላችሁ። በ👉👉👉SOAPO2
Download Telegram
SOA
በ6ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል በተደረገው የፍፃሜ የእግር ኳስ ውድድር የ6ኛ ለ ክፍል ተማሪዎች አሸናፊ ሆነዋል።
ውድ ወላጆች፦

የፊታችን ሀሙስ ማለትም ሰኔ 15/2015 ዓም ከፈተና በሆላ የአመቱ ትምህርት መጠናቀቅን አስመልክቶ ተማሪዎች በየክፍላቸው መዝጊያ ዝግጅት የሚኖር ሲሆን በእለቱም ብስኩት / ከረሜላ/ ለስላሳ/ ኬኮች/ ቺፕስ ይዘው ይመጣሉ።

በቀኑ የመውጪያ ሰአት 7:00 ሰአት ነው።

ለበለጠ መረጃ፤

ሪሀና 0911532699
ውቢት 0913562132
ፍሬ 0912847245
ጣና 0945436445
አዳነ 0926397951
ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ሞዴል ጥያቄ
ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ:-
ነገ ማለትም በቀን 20/10/2015 ዓ.ም በምትማሩበት ት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ስለ መፈተኛ ቦታ እና ሌሎችም ጉዳዮች ላይ ገለፃ (Orientation) ስለሚደረግ ጠዋት 2:00 ሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን።
በድጋሚ ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ለተማሪ ወላጆች በሙሉ:-
ዓርብ ማለትም በቀን 23/10/2015 ዓ.ም በሚፈተኑበት ማለትም በልደታ ልማት ት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ስለ ፈተና አሰጣጥ እና አጠቃላይ ጉዳዮች ላይ ገለፃ (Orientation) ስለሚሰጥ በተቀመጠው ሰዓት እንዲገኙ እናሳስባለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ለ8ኛ ክፍል ከ2:30 እስከ 5:00 ሰዓት
ለ6ኛ ክፍል ከ7:30 እስከ 10:00 ሰዓት
🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠
👉ለሁለቱም የመፈተኛ ጣቢያ :- ልደታ ልማት ትምህርት ቤት
👉የሚገኝበት ቦታ :- አብደላ ህንፃ ጀርባ (ከልደታ መናፈሻ አጠገብ)
👉ፈተና የሚሰጥበት ቀን:-
ለ8ኛ ክፍል በ26 እና በ27 (ሰኞ እና ማክሰኞ)
👉ለ6ኛ ክፍል በ28 እና በ29 (ዕሮብ እና ሐሙስ)
👉 የፈተና ቀን መግቢያ እና መውጫ ሰዓት:-
ለ8ኛ ክፍል በ26 መግቢያ 1:30 መውጫ 10:00 ሰዓት
በ27 መግቢያ 1:30 መውጫ 6:30
ለ6ኛ ክፍል ሁለቱም ቀን በተመሳሳይ
መግቢያ 1:30 መውጫ 9:00 ሰዓት

ይህንን በመረዳት ወላጆች አስፈላጊውን እገዛ እንድታደርጉላቸው ከአደራ ጭምር ለማሳሰብ እንወዳለን።