SOA COMMUNITY POLICE 2 CAMPUS
606 subscribers
784 photos
39 videos
81 files
34 links
ይህ ድህረ ገፅ የተለያዩ የትምህርት አይነቶች አጠቃሎ የያዘ ሲሆን የሚለቀቁት ጥያቄዎችም ሆኑ ማስታወሻዎች በቀላሉ ታገኛላችሁ። በ👉👉👉SOAPO2
Download Telegram
For parents/Guardians
Re፦No school on
Monday &Tuesday
Due to staff meeting,there will be no school on
Monday 25th April
& Tuesday 26th April
The school reopens on Wednesday,April 27th 2022
The school board
📞 0912-84-72-45
📞 0922-10-58-47
ተማሪዎች በክፍለ ከተማ ደረጃ የተዘጋጀው የፈጠራ ስራ ውድድር በጥሩ ሁኔታ አከናውነዋል።
እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ!!
በወረዳ 03 በተደረገው የ4ኛ ክፍል የጥያቄና መልስ ውድድር ት/ት ቤታችን ከ10 ት/ት ቤቶች መካከል አንደኛ በመውጣት አሸናፊ ሆኗል።
በልደታ ክ/ከ ወረዳ 09 ት/ት ፅ/ቤት አዘጋጅነት በተካሄደው የት/ት ፌስቲቫል ፕሮግራም በተደረገው የጥያቄና መልስ ውድድር ከ10 ት/ቤቶች መካከል የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የሆኑት ተማሪ እፁብ ካሳዬ 1ኛ እንደዚሁም ተማሪ ናሆም ቴዎድሮስ 2ኛ በመሆን አሸናፊ ሆነዋል። በሌላ በኩል በፈጠራ ስራና በስነፅሁፍ እንዲሁም በስዕል ውድድር አሸናፊ ሆነናል።

👍SOA የስኬት ትምህርት ቤት👍