ስለ Arsenal
82.8K subscribers
24.2K photos
131 videos
197 links
ይህ ስለ አርሰናል በኢትዮጲያ ቴሌግራም ቻናል ነው ስለ አርሰናል አዳዲስ እና ትኩስ መረጃዎች

🔈 ስለ አርሰናል ከእሁድ እስከ እሁድ 

✔️ ስለ አርሰናል ዝውውሮች
✔️ ትንታኔዎች
✔️ ዜናዎች
ሀይላይቶች እና ፈጣን መረጃዎችን ያገኛሉ

📭 𝙁𝙤𝙧 𝙖𝙙𝙫𝙚𝙧𝙩 : @AbduArsenal
Download Telegram
ተጠናቀቀ
ወደ ግማሽ ፍፃሜ ተቀላቅለናል 👏👏👏👏👏
ያገኘናቸው እድሎች በጣም ብዙ ነበሩ ዋናው ነግር ማለፋቸው
ቼልሲ 1-0 አርሰናል
(2-3) AGGAT
👍4
በቀጣይ የ ሊዩን እና ዎልፍስበርግ አሸናፊ
በግማሽ ፍፃሜ የሚገጥሙ ይሆናል ።

@SELEARSENALL
👍6
ደናደሩ ቤተሰብ የነገ ሰው ይበለን ነገ በአዳዲስ መረጃዎች እንመለሳለን ቻው።

@SELEARSENALL
6
እንደት አደራችሁ መድፈኞች መልካም ዉሎ
🙏115👏1
ቅዳሜ ላለብን FA CUP ጨዋታ አርቴታ በነገው እለት መግለጫ ይሰጣል።በተጫዋቾች ላይ ስላሉት ጉዳቶች እና ስለ ጨዋታው ያለውን ነገር መግለጫው እንደሚያካትት ይጠበቃል።

መግለጫው ነገ ከሰአት 10:00 ሲል ይጀምራል

@SELEARSENALL
👍71👏1🙏1
ሮኒ 🗣 ሳካ በተከላካዮች ተጠንቷል እሱን በሁለትና ሶስት ተጫዋቾች ይከቡታል አርሰናል እና እንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን አቅሙን እስኪጨርስ ያለ እረፍት አጫዉተዉታል በዚ ምክንያት አሁን ላይ የአቋም መዉረድ ታይቶበታል።

@SELEARSENALL
💯202👏1
ባንድ ወቅት የነበሩን ግብጠባቂዎች

1. ቼክ
2.ቼዝኒ
3.ማርቲኔዝ

ለናተ ማን ነበር አሪፍ ግብ ጠባቂ ሀሳብ Comment 👇👇👇
12
ማርቲን ኦዴጋርድ ከ Nike ጋር የነበረውን የፓርትነርሺፕ ውል በማቋረጥ Adidas ን ተቀላቅሏል።

@SELEARSENALL
👍12👏1
ቪክተር ዮኬሪሽ ወደ ክለቡ በሰላም ተመልሷል

@SELEARSENALL
22👏4
ጀጋፊዎች እመኑ ተስፋ እንዳትቆርጡ መጨረሻ ላይ የልፋታችሁን ዋጋ እንደምንከፍላችሁ ላረጋግጥላችሁ እፈልጋለሁ።
🗣 ሚካኤል አርቴታ
12🙏8
አርሰናል በሁልያን አልቫሬዝ ላይ ፍላጎት እንዳላቸው እና እድሉ የሚገኝ ከሆነ ተጫዋቹን  ለማስፈረም ጥሩ አቋም ላይ እንደሚገኙ መረዳት ተችሏል። ነገር ግን ማንኛውም ሊሆን የሚችለው ዝውውር ከፍተኛ የሆነ ክፍያ ያስፈልገዋል።

- ፉትቦል ለንደን

@SELEARSENALL
7🙏3
ሁሉም ቀርቶብን

አርሰናል እና ቤርታ ይሄን ልጅ ብቻ ካመጡልን
መጪው አመታት የአርሴ መሆኑ ይረጋገጣል!

@SELEARSENALL
@SELEARSENALL
🙏114🏆2
“ ሊጉን 🏆 እንደምናነሳ እርግጠኛ ነኝ “ - ሚኬል አርቴታ

“ የቆመ ኳስ ለእኛ ወሳኝ ነው “


አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በዚህ የውድድር አመት “ አላማችንን እናሳካለን “ ሲሉ ለደጋፊው ቃል ገቡ።

ለደጋፊው መልዕክት ያስተላለፉት አርቴታ “ ደጋፊዎች ብሩህ ተስፋ እንዲኖራቸው ጥሩ እንዲያስቡ እና ቡድኑን በጋለ ስሜት እንዲደግፉ መንገር እፈልጋለሁ “ ብለዋል።

አክለውም “ በዚህ አመት አላማችንን እንደምናሳካ እርግጠኛ መሆኔን ለደጋፊዎች ማረጋገጥ እፈልጋለሁ “ ሲሉ ቃል ገብተዋል።

አርቴታ ስለ ቆመ ኳስ ምን አሉ ?

“ የቆመ ኳስ ለቡድኔ ወሳኝ ነገር ነው በቆመ ኳስ አጨዋወት ብዙ ልምምድ እናደርጋለን “ ሲሉ ሚኬል አርቴታ ተናግረዋል።

“ በአሁኑ ሰዓት የቆመ ኳስ ጨዋታዎችን ለማሸነፍ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው " ያሉት አርቴታ አሁን ላይ 33% ጎሎች የተቆጠሩት በእሱ ነው ብለዋል።

“ ለእያንዳንዱ ዋንጫ መፎካከር የምትፈልግ ከሆነ የቆመ ኳስ ላይ ምርጥ ( ' ማስተር ' ) መሆን አለብህ “ ሚኬል አርቴታ

@SELEARSENALL
@SELEARSENALL
6💯3👏2
የአለን ሺረር የፕሪሚየር ሊጉ የአመቱ ምርጥ 11 ሲያወጣ

ከክለባችን:-

1.ዴቪድ ራያ
2.ዊሊያም ሳሊባ
3.ጋብሪኤል ማጋሌስ እና
4.ዴክላን ራይስ

ተካተዋል

@SELEARSENALL @SELEARSENALL
👍13
18🙏1
🚨🗣️ ሚኬል አርቴታ: "ከዚህ ኢንተርናሽናል እረፍት በኋላ እያንዳንዱ ጨዋታ የፍፃሜ ጨዋታ ይሆናሉ።"

"በጣም ጓጉተናል መወዳደር ልንጀምር ነው ስለዚህ DO OR DIE (  ማድረግ ወይም መሞት )ከሁለቱ አንዱን ትመርጣለ፡፡
👍6
እንደምን አደራቹ ቤተሰብ ቀናቹ ያማረና የተዋበ ይሁንላቹ

@SELEARSENALL
🙏5
አርሰናል በቀጣይ አመት ከሜዳው ውጪ ያደርገዋል ተብሎ የሚጠበቀው ማልያ ይህንን ይመስላል!

@SELEARSENALL
6