ስለ Arsenal
82.6K subscribers
24.2K photos
131 videos
196 links
ይህ ስለ አርሰናል በኢትዮጲያ ቴሌግራም ቻናል ነው ስለ አርሰናል አዳዲስ እና ትኩስ መረጃዎች

🔈 ስለ አርሰናል ከእሁድ እስከ እሁድ 

✔️ ስለ አርሰናል ዝውውሮች
✔️ ትንታኔዎች
✔️ ዜናዎች
ሀይላይቶች እና ፈጣን መረጃዎችን ያገኛሉ

📭 𝙁𝙤𝙧 𝙖𝙙𝙫𝙚𝙧𝙩 : @AbduArsenal
Download Telegram
ተጨማሪ ምስሎች
👍5
ቀጣይ 5 ጨዋታችን ።
ስንት ነጥብ እንጠብቅ ?

@SELEARSNAL
👍7
ብዙዎቻችን አሁን ባለው አርሰናል አፋችን ሞልተን ዋንጫ እናነሳለን አንልም ነገር ግን ትንሽ የተስፋ ጭላጭል ያቃጨልነው በእርግጠኝነት የሁለቱ ጥምረት እያሰብን ነው መረሳት የሌለበት ነገር በዚህ አመት በሊግ ጨዋታ የተሸነፍነው በሁለት ጨዋታ ብቻ ነው ለምን ይመስላችሗል??? የቻይና ትልቁ ግንቦቻችን ከክፉ ይጠብቃችሁ!!!!

ሰናይ ምሽት ነገ የጨዋታ ቀን ነው💄💄🔥

@SELEARSNAL
👍7
79% ፐርሰንት ወደ ቀጣዩ ዙር የማለፍ እድል ተሰጥቶታል ክለባችን 😻

በscore 90

@SELEARSNAL
9👍2
ወሳኙ የጨዋታ ቀን🙏🙏🙏

COYG💪💪💪💪


@SELEARSNAL
5👍3
#COYG🔴
3
አርሰናል vs ዌስትሃም

የዛሬ ተጋጣሚያችን ቀላል ነው ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው ያውም የለንደን ደርቢ በፍፁም ቀላል ጨዋታ ሊሆን አይችልም በተለይ በጉዳት የሳሳ ክለባችን የማጥቃት ዘዴው በየትኛውም ክለብ ቀድሞ ይገመታል ያ ማለት ለአርቴታ አስቸጋሪ ነው የሚሆንበት ዌስትሀም ብዙ ግዜ የዋንጫ ተስፋችንን አጨልመዋል ዛሬ ያንን እንዳይደገም በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል።በተለይ የዌስትሀም የፊት መስመሮች ሶለር ኩዱስ ፈርጉሰን ያገኙት እድል በአግባቡ የሚጠቀሙ ተጫዋቾች ስለሆኑ ተከላካዮቻችን በደንብ መጠንቀቅ አለባቸው በተረፈ የፓኴታ አለመኖር ትልቅ እድል ነው ለኛ....

🕸 ግምታዊ አሰላለፍ

- አርሰናል

• ራያ  ቲምበር  ሳሊባ  ጋቢ ማጋልሄሽ  ሌዊስ ስኬሊ  ኦዴጋርድ   ፓርቴይ  ራይስ  ዋኔሪ  ትሮሳርድ  ስተርሊንግ

- ዌስትሃም

• አሪዮላ  ዋንቢሳካ ማርቫኖፖስ  ኪልማን  ኤመርሰን  አልቫሬዝ  ሱሼክ  ቦወን  ሶለር  ኩዱስ  ፈርጉሰን

ተቸግረንም ቢሆን እናሸንፋለን 💪💪💪COYG

  የእኔ ግምት አርሰናል 3:0ዌስትሀም   

- እናንተም ግምታችሁን አስቀምጡ
🏆21👍1
የ 90mins  ከዛሬ ጀምሮ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ 26ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች የውጤት ግምት በዚህ መልኩ አስቀምጠዋል!

ክለባችን አርሰናል 2-0 ያሸንፋል ብላል እንዲሁም የዋንጫ ተቀናቃኛችንንም Liverpool በአቻ ውጤት የጠናቀቃል ብለዋል !

የርሶን ግምት ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን


Share share @SELEARSNAL
5
የ22-አመቱ- አጥቂ Nathan Butler-Oyedeji

ከዋናው ቡድንጋ በትሬኒንግ ። ዝግጁ ነው!!

@SELEARSNAL
👍6
የዛሬውን ጨዋታ ማን ያሸንፋል እስኪ ሁላችሁም ከስር ግምታቹን አስቀምጡልኝ 🙏

እኔ ARSE 3 - 1 WHESTHAM ይቅናን ቤተሰብ 🙏
👍3
ሞቅ ሞቅ አርጉት እንጂ ዛሬ እኮ ሳምንት ሙሉ የናፈቀን ውዱ ክለባችን ጨዋታ አለው🔥🔥🔥🔥

COYG💪💪💪

@SELEARSNAL
😁8👍5
Marli salmon

ሌላ ሄል ኢንድ አካዳሚ ያፈራው ኮኮብ ተከላካይ ።

ይሄ ልጅ ሌላኛው እየተወራለት የሚገኝ ነው

ዘንድሮ አካዳሚያችን አልተቻለም Hale inde 😎

@SELEARSNAL
👍95
የአርሰናል ደጋፊዎች ዛሬ ከዌስትሃም ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ የትኛውን የፊት መስመር ይመርጣሉ?

A❤️
B👍


@SELEARSNAL
@SELEARSNAL
👍19😁2
አሠላለፋችን

@SELEARSNAL
🏆5
ሜሪኖ ቋሚ ነው 😎

@SELEARSNAL
😁6🏆4👍21
እንደኔ ካላ ቋሚ መሆኑ አሪፍ ነው ባይ ነኝ!!

SHARE || |@SELEARSNAL
👍12
ትናንት boss ሜሪኖ 9 ቁጥር ይሆናል ወይ ሲባል በፍጹም ብሎ ነበር 😂

BOSS 🧠🧠

SHARE || |@SELEARSNAL
👍82👀2🤗2
ይሄ ተጨዋች በሳካ ተደብቆ እንጂ ለክለባችን ሚመጥን ተጨዋች አደለም ።

@SELEARSNAL
👎13😢3🤬21😁1
የሊቨርፑልን የ90 ደቂቃ ወረራ ስታይ

ቀልደኛ እንደሆንን ይገባሀል ዋንጫ ማሠባችን 😁

የለምኮ ቡድኑ አጥቂ የለው ፕረስ አያደርግ መቺ የለው አንግሏ ድረስ ተቀባብለው መግባት ይፈልጋሉ 🤔
ለምንድነው ያስገባው ?

@SELEARSNAL