ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
11.3K subscribers
8.05K photos
392 videos
13 files
398 links
በ1928 የተመሠረተ

፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
@SAINTGEORGEFC

የመወያያ ግሩፑኑን ለመቀላቀል
@talksanjaw

ለአስተያየት እና ለጥያቄ ⬇️

@SAINTGEORGEFCV_bot
Download Telegram
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

የመጀመሪያ አጋማሽ ተጠናቋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ፋሲል ከነማ

እናሸንፋለን በሳንጃው ሙሉ እምነት አለን

ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️❤️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

ፎቶ Soccer Ethiopia

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

71' ደቂቃ

ጎልልልል አጎሮ አስቆጥሯል

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ፋሲል ከነማ
አጎሮ⚽️

እናሸንፋለን በሳንጃው ሙሉ እምነት አለን

ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️❤️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

ፎቶ Soccer Ethiopia

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

አሸንፈናል 💪

ወሳኝ ሶስት ነጥብ ልጆቻችን አስገኝተዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ፋሲል ከነማ
አጎሮ⚽️

ደጋፊው ልጆቻችን ዛሬ በአጠቃላይ ልዩ ነበርን በሰላም ወደ እየቤታችሁ ተመለሱልን❤️🙏❤️

እንኳን ደስ ያለን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

ፎቶ Soccer Ethiopia

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

አዴ እና አዲስ ፈገግታቸው ለደስታ የተፈጠርን 😊✌️❤️

🔸ቅዱስ ጊዮርጊስ አበቃለት ከዚህ በኋላ ዋንጫ ይናፍቀዋል ምናንም እያሉ በእየ ዓመቱ ያወራሉ እኛ ግን የኢትዮጵያ እግር ኳስ የመጀመሪያው ክለብ የሆነን ከምስረታችን ጀምሮ በዘመናት መካከል ያልተቀየረ የአሸናፊነት ስነልቦና የያዝን ለማሸነፍ የተፈጠርን ነን በወሬ ሳይሆን በስራ

እኛ ውስጣችንን እያየን ችግሮቻችንን እያስተካከልን አዳዲስ ታሪካችን በመፃፍ የአባቶቻችንን ክለብ ከእነ ሙሉ ክብሩ ወደፊት እናስቀጥላለን 💪

ቅዱስ ጊዮርጊስ ታላቁ ክለባችን አክብሩን ❤️🙏❤️

ድሉ ይቀጥላል

እንኳን ደስ ያለን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

ፎቶ ሀትሪክ

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

አጎሮ 💪

ፎቶ Tikvah

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

የደረጃ ሠንጠረዥ

ንጉሱ መሪነቱን አጠናክሯል

ድሉ ይቀጥላል ❤️✌️❤️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

ፎቶ Soccer Ethiopia

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች

ጀግናችን እስማኤል ኦሮ አጎሮ በ 19 ጎል የኮከብ ግብ አግቢዎች ደረጃን እየመራ ይገኛል

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

ፎቶ Soccer Ethiopia

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት  ጨዋታ

ቅዱስ ጊዮርጊስ 🆚 አርባምንጭ ከተማ

📆 ነገ ረብዕ ሚያዝያ 18/2015
🕗 በ 9:00 ሰዓት
🏟 በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ስታዲየም

እናሸንፋለን በሳንጃው ሙሉ እምነት አለን

ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️❤️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

ፎቶ Tikvah

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ24ኛ ሳምንት ጨዋታ ዉጤት

ቅዱስ ጊዮርጊስ 2 - 0 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ
ሶፋኒት ተራፋ 64'
ትግስት ወርቁ 83

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🟡 ዛሬ የጨዋታ ቀን ነው 🔴
🔴 ዛሬ የድል ቀን ነው 🟡

🔸Match Day✌️
🔸Victory Day🏆
🔸St George Day❤️

ቅዱስ ጊዮርጊስ 🆚 አርባምንጭ

🕗 በ 9:00 ሰዓት
🏟 በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ስታዲየም

እናሸንፋለን በሳንጃው ሙሉ እምነት አለን

ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️❤️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

15 ደቂቃ ተቆጥሯል

አርባምንጭ አጋጣሚዎች አግኘተዉ አልተጠቀሙበትም

በመስመር በኩል ጫና እየፈጠሩ ይገኛሉ

ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 አርባምንጭ

እናሸንፋለን በሳንጃው ሙሉ እምነት አለን

ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️❤️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

20' ደቂቃ

ለዉጥ የለም

አርባምንጭ በተሻለ ጫና ለመፍጠር እየሞከሩ ነዉ

ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 አርባምንጭ

እናሸንፋለን በሳንጃው ሙሉ እምነት አለን

ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️❤️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

25' ደቂቃ

ጊዮርጊስ ጥሩ አይደለም ዕድሎች መፍጠር አልቻልንም

አርባምንጭ አሁንም አደገኛ የጎል ዕድል ፈጥረዉ ነበር

ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 አርባምንጭ

እናሸንፋለን በሳንጃው ሙሉ እምነት አለን

ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️❤️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

30' ደቂቃ

ኦኦ አጎሮ ጎል ሚሆን ኳስ ሞክሮ ነበር ወጣበት

ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 አርባምንጭ

እናሸንፋለን በሳንጃው ሙሉ እምነት አለን

ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️❤️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

35' ደቂቃ

አሁን በመስመር በኩል የጎል እድል ለመፍጠር እየሞከርን ነዉ

አርባምንጭም በቀላሉ ወደኛ ግብ ክልል እየደረሱ ነዉ

ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 አርባምንጭ

እናሸንፋለን በሳንጃው ሙሉ እምነት አለን

ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️❤️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

40' ደቂቃ

አርባምንጭ የሚፈጥሩትን ክፍተት በአግባቡ እየተጠቀምን አይደለም

ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 አርባምንጭ

እናሸንፋለን በሳንጃው ሙሉ እምነት አለን

ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️❤️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️