ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
11.1K subscribers
8.08K photos
393 videos
13 files
400 links
በ1928 የተመሠረተ

፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
@SAINTGEORGEFC

የመወያያ ግሩፑኑን ለመቀላቀል
@talksanjaw

ለአስተያየት እና ለጥያቄ ⬇️

@SAINTGEORGEFCV_bot
Download Telegram
Forwarded from Åňįťí ማማ ኡሚ እማ
Forwarded from Josi Sangaw(vïvă)✌
Forwarded from 𝑦𝑜𝑛𝑖𝑡𝑎𝑎✌️
🚍#ጉዞ_ወደ_አዳማ🚖 #ከፈረንሳይ_ወደ_አዳማ

#ፈረንሳይ #ቤላ #ጃንሜዳ #6ኪሎ #4ኪሎ አካባቢ ለምትገኙ ቤተሰቦች ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ በአዳማ ለሚያደርገው ጨዋታ  ክለባችንን ለማበረታታት  ወደ አዳማ ለምትጓዙ ቤተሰቦች የመጓጓዣ መኪናዎች ስለተዘጋጁ ከአሁኑ ጀምሮ እየደወላችሁ ቦታ አስይዙ ይደውሉ
         #contact_us👇👇
         
        0989995640
        0920194935
        0944106395
ዜና እረፍት 😢

👉 የቀድሞው የክለባችን ፕሬዚዳንት አቶ ህሩይ ተክለማርያም ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።

በቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር የውጣውረድ ጉዞ ውስጥ በአለኝታነት የሚጠቀሱት፣ ከክለባችን ጋር ብዙ ፈተናዎችን ያለፉትና ክለባችንን በከባድ የፈተና ወቅቶች ከመምራት ባሻገር የተጫዋቾች መመላለሻ ሰርቪስን ጨምሮ በታላላቅ አስተዋፅኦዎች የሚታወቁት አቶ ህሩይ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል።

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በቀድሞው ፕሬዝዳንታችን ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቻቸው ወዳጅ ዘመድ እና መላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን ይመኛል።

ተከታታይ መረጃዎችን በርሳቸው ዙሪያ እናደርሳችኋለን

Via Saint George S.A

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
ጉዞ ወደ አዳማ

መነሻ👉ስታድዬም(ከቀይ መስቀል ወይም ከትንሿ ስታድዬም ፊትለፊት)
መመለሻ👉ስታድዬም
መነሻ ሰዓት🕒 ከ3:30–4:00
መመለሻ ሰዓት🕚 ጨዋታው እንደተጠናቀቀ
የደርሶ መልስ ዋጋው💰 250 ብር ብቻ!
አሁኑኑ ይደውሉ–ይመዝገቡ–ይክፈሉ

አዘጋጅ እያዩ
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

         🎷አብዱ ኪያር 🎷

🔸እንደዥዋዥዌ ሆኗል ነገሯ …
🔸ወይ ሸገር ወይ ሸገር....
🔸ብቸኝነት ሰው ቢገልማ...
🔸አዲስ ከተማ ነው የተማርንበት...
🔸መርካቶ ሰፈሬ...

እንዲሁም የተለያዩ ተወዳጅ ሰራዎቹን ያቀርባል ጊዮርጊሳዊያን ዝግጁ ??

🏆 የአሸናፊዎቹ ኮንሰርት! 🏆

የካቲት 04/2015 በሚሊኒየም አዳራሽ!
ትኬቱን ቆርጠዋል ?

መደበኛ :- 300
VIP :- 1500
VVIP:- 50,000- አንድ ጠረጴዛ ስምንት ሰው መስተንግዶን ጨምሮ!

👉 የፕላቲኒየም ደረጃ ስፖንሰሮቻችን

❤️ 💛 ቢጂአይ ኢትዮጵያ
📞  ኢትዮ ቴሌኮም 💚💛❤️
🎤 አባይ ቴሌቪዥን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
Forwarded from Dagi___🔥✌🏼
Forwarded from 𝗔𝗯𝗲𝗹𝗮 𝘀𝗮𝗻𝗷𝗮𝘄 𝘃𝗶𝘃𝗮
Forwarded from NAHOM viva
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🏆 የአሸናፊዎቹ ኮንሰርት

ተጫዋቾቻችን የካቲት 4 በሚሊኒየም አዳራሽ እንገናኝ ብለዋል

ዝግጁ ? ✌️❤️🏆

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

ሸገር ደርቢ

ገርጂ መብራት ሃይል የረር እና ጎሮ አካባቢ ላላቹ ትራንስፖርት አለ ተዘጋጅቷል

ደዉሉ   0980382622
           0938222235

በየሰፈራችሁ ትራንስፖርት ያዘጋቻችሁ በዚህ BOT ላኩልን

@SAINTGEORGEFCV_bot

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
ዜና እረፍት 😢 👉 የቀድሞው የክለባችን ፕሬዚዳንት አቶ ህሩይ ተክለማርያም ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። በቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር የውጣውረድ ጉዞ ውስጥ በአለኝታነት የሚጠቀሱት፣ ከክለባችን ጋር ብዙ ፈተናዎችን ያለፉትና ክለባችንን በከባድ የፈተና ወቅቶች ከመምራት ባሻገር የተጫዋቾች መመላለሻ ሰርቪስን ጨምሮ በታላላቅ አስተዋፅኦዎች የሚታወቁት አቶ ህሩይ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ…
የአቶ ህሩይ ተክለማርያም የቀብር ስነ ስርዓት ዛሬ በ9:00 እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ይፈፀማል።

መላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች በስፍራው በመገኘት የክለባችንን ፕሬዝዳንት በክብር እንድንሸኛቸው እንጠይቃለን።

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በአቶ ህሩይ ተ/ማርያም ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን በድጋሚ ይገልጻል ።

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
Forwarded from £¥u ¥£ Ⓜesay
Forwarded from @Aman....®¥ Vቫ jr
Forwarded from ምናሴ
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️ 🔴 🟡 ስደተኛዉ ደርቢ በአዳማ! ♦️ይሄ ቪዲዮ አምና አዳማ ላይ ሸገር ደርቢ ለመታደም የሄደዉ ደጋፊ ነዉ ። ♦️አዳማ ላይ የተካሄደዉ የደርቢ ጨዋታ ትኬት ለመግዛት በነበረዉ ፍትጊያ ዉስጥ ሴት ወንድ ህፃን ሳይባል በርካታ ደጋፊዎች በፀጥታ አካላት ተደብድበዋል በግርግሩ ንብረቶቻቸዉን የጣሉ እና የተወሰደባቸዉ ደጋፊዎችም ነበሩ ሌሎች ብዙ ደጋፊዎችም በጥቁር ገበያ ትኬቱ…
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🔴 🟡 ስደተኛዉ ደርቢ በአዳማ!

♦️ይሄ ቪዲዮ አምና አዳማ ትኬት ለመግዛት የነበረዉ ሁኔታ ነዉ።

♦️ትኬት ለመግዛት በነበረዉ ፍትጊያ ዉስጥ በእለቱ በቦታው በነበሩት የፀጥታ አካላት ሴት ወንድ ህፃን ሳይሉ በርካታ ደጋፊዎች ተደብድበዋል በግርግሩ ንብረቶቻቸዉን የጣሉ እና የተወሰደባቸዉ ደጋፊዎች ነበሩ በፀጥታ አካሎች ሀይል በተቀላቀለው እርምጃ በተፈጠረ ግርግር ምክንያት።

♦️ በርካታ ደጋፊዎች ደሞ ለጥቁር ገበያ ተጋልጠው ነበር አብዛኛው ደጋፊ ትኬቱ ከሚሸጥበት ዋጋ በ 4 እና በ 5 እጥፍ እየገዙ ነበር ወደ ስታዲየም የገቡት።

♦️ለዚህ ሁሉ መነሻ የነበረዉ ምክንያት ደሞ የሁሉም የስታዲየም መግቢያ በሮች ትኬት በአንድ መስኮት ብቻ በመሸጡ ነዉ።

♦️ ለቀጣዩ የደርቢ ጨዋታ የትኬት ሽያጩ በባንክ በአሞሌ ቢደረግ መልካም ነው አወዳዳሪዉ አካል እንዲሁም የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ቡና አመራሮች ከወዲሁ ብትነጋገሩ ጥቅሙ ለሁለቱም ደጋፊዎች ነው ።

‼️ አደራችሁን የስታዲየም መግቢያ ትኬቶች በአንድ መስኮት ብቻ የተሸጠበትን ታሪክ እንዳደግሙት

🔸የአዳማ ከተማ አስተዳደሮች እና የፀጥታ አካላት ይህ ደርቢ በከተማችሁ በመካሄዱ እንደ ትልቅ እድል መቁጠር አለባችሁ ምክንያቱም የሁለቱ ደጋፊዎች ለከተማችሁ ገፅታ እንዲሁም በእለቱ በተለያዩ የመዝናኛ ቦታዎች በሚኖራቸው ቆይታ በእለቱ ለከተማዋ ትልቅ የገቢ ምንጭ ይፈጥራል

🔸የሁለቱም ደጋፊዎች ከ 90 ደቂቃ የሜዳ ላይ ትንቅንቅ ውጪ አላስፈላጊ ነገሮች በመኋላችን እንዳይፈጠሩ ከሸገር የሚሄደው ሁሉም ደጋፊ በሰላም ደርሶ እንዲመለስ የድርሻችንን መወጣት መቻል አለብን የሁለታችንም ደጋፊዎች እርስበራሳችን በመጠባበቅ በሰላም ሄደን በሰላም መመለስ አለብን 

ሼር በማድረግ መረጃዉን ለሌሎች ያድርሱ 🙏

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

መረጃ ከሳሪስ እና አካባቢ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች

ሳሪስ እና አካባቢው ለምትገኙ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች በሙሉ የአሸናፊዎች ኮንሰርት ቲኬት እጅ በእጅ ሽያጭ ተጀምሯል
.
ሳሪስና አከባቢው ያላችሁ ጊዮርጊሳዊያን ከነገ ጀምሮ ሳሪስ አዲስ ሰፈር የቀድሞ የክለባችን ግብ ጠባቂ #ፀጋዬ_ዜና ቡቲክ በመምጣት መግዛት ትችላላችሁ
.
በእየሰፈሩም የምትገኙ የሳንጅዬ ደጋፊዎች ትኬቶችን በቶሎ ለደጋፊው እንዲደርስ በማድረግ የበኩላችንን እንወጣ 🙏✌️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር አባላት
ለደጋፊዎቻችን የተዘጋጀው ደረጃውን የጠበቀ አዲስ አይነት ማሊያ አርብ ጥር 26 ቀን 2015ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በመዝናኛ ማዕከላችን ይሸጣል ፡፡

ዋጋው - ብር 1000 ( አንድ ሺህ ብር )
ብዛት - አንድ ሺህ

Via Saint George S.A

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️