ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
11.1K subscribers
8.08K photos
393 videos
13 files
400 links
በ1928 የተመሠረተ

፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
@SAINTGEORGEFC

የመወያያ ግሩፑኑን ለመቀላቀል
@talksanjaw

ለአስተያየት እና ለጥያቄ ⬇️

@SAINTGEORGEFCV_bot
Download Telegram
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🔸ከዛሬው ጨዋታ ላይ የተገኙ የምስል ማሳያዎች

ታሪክ የሰራችሁ የባለታሪኩ ክለብ ታዳጊዎቻችን ኮርተንባችኋል በርቱልን

ፎቶ - Soccer Ethiopia 🙏

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🔺ይሄ ደጋፊ እኮ በሰዉ ጨዋታ ገብቶ የማይልከሰከስ ስለ ሌላ ክለብ ሳይሆን ስለራሱ ክለብ ስኬት ብቻ የሚጨነቅ ታማኝ ኳስ የገባዉ ድንቅ ትዉልድ ነዉ።

🔺እኛ ድንቅ ነን
🔺ሳንጅዬ ድንቅ ነዉ

ፈጣሪ ምስክራችን የጊዮርጊስ ደጋፊዎች በሙሉ ሁላችሁንም ከልባችን ነው የምንወዳችሁ ይሄ ቻናል የእናንተ ነው ከእናንተ ውጪ ማንንም አንሰማም ❤️🏆

ዛሬም ነገም ጊዮርጊስን ብቻ ወደፊት❤️💪

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

ፎቶ - ቲክቫህ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🕯️ አሁን ደሞ የአንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት እናረጋለን በዛሬዉ እለት ዘጠና ደቂቃ ሙሉ የክለባቸዉን ቲሸርት ለብሰዉ ለመቻል ሲወይሉ ለነበሩ ወያሎች።

በሼባዉ ድግስ
** ልክስክስ😂

የኛማ ሳንጅዬ እዚህ የደረሰው
በወሬ እንዳይመስልሽ በስራ ብቻ ነው 🏆

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🔺ባህሩ ጀግና 👏 💪

🔺ወጣቱ በረኛ ባህሩ ነጋሽ መስከረም ወር 2011 ላይ ነበር ወደ ዋናዉ ቡድን ያደገዉ✌️

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🔺ታዳጊ ናቸው ብለው ናቋቸው በሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ሁሉንም አንበረከኩ ትላንት የኗቋቸው የቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ የሲቲ ካፑን ዋንጫ አነሳ ብለው መዘገብ ፈሩ ጊዮርጊስ ሻንፒዮን ሆነ ይሉሃል ባጭሩ 😊

እመኑ የቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊዎች በውድድሩ ላይ የተሳተፉትን ክለቦች ዋና ቲማቸውን አሸንፈው ዋንጫ በልተዋል

♦️ሌላው የጥበብ ጠራቺኝ ሞዛይክ አባላት በሙሉ እናንተ የእግር ኳስ ሜዳ ድምቀቶች በሀገራችን ኢትዮጵያ የሞዛይክን ጥበብ በስታዲየም በማሳየት ቀዳሚ ያደረጋችሁን ሁሉ ለእናንተ ትልቅ ክብር አለን ሌላኛዋቹ ድምቀቶች ናችሁ

♦️የክለባችን የስቴዋርድ አባላት በሙሉ ዛሬ ስታዲየሙ ሞልቷል ተብሎ ውጪ የነበረውን ቀሪ ህዝብ በቻላችሁት መጠን ወደ ሜዳ እንዲገባ ለማድረግ ከፀጥታ አካላት ጋር ስታደርጉት የነበረውን ጥረት ተመልክተናል የእናንተ ስራ አስቸጋሪ እንደሆነ እንረዳለን ቢሆንም ለክለብ ከዚህ በላይ ይከፈላል ለበጎፍቃደኝነት ግልጋሎቶቻችሁ ከልብ እናመሰግናለን በቀጣይ መላው ደጋፊውን የሚያስደስት ስራ እንደምትሰሩ እናምናለን በርቱ

♦️ሌላው በድጋሚ የምንናገር የዚህ ቻናል አድሚኖች ካልተመቻቹ የመረጃ አሰጣጥ ከብዙ ችግሮቻችን ጋር ሆነንም ቢሆን መላው የቻናላችን አባላት እና የሳንጅዬ ደጋፊዎች

ፈጣሪ ምስክራችን የጊዮርጊስ ደጋፊዎች በሙሉ ሁላችሁንም ከልባችን ነው የምንወዳችሁ ይሄ ቻናል የእናንተ ነው ከእናንተ ውጪ ማንንም አንሰማም ❤️🏆

ዛሬም ነገም ጊዮርጊስን ብቻ  ወደፊት❤️💪

ለሁሉም ሰው በማድረግ ፍቅራችሁን ግለፁልን መልካም ምሽት ✌️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

ፎቶ - ኤፍ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

ሳሚ ልስልሱ 👏✌️

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

በጨለማ ተከቦ ብርሃን የሆነ

📍 ለስልካቹ የሚሆን ጥሩ Wallpaper ወይም Screen lock የሚሆን ፎቶ

@SAINTGEORGEFC👈
@SAINTGEORGEFC👈
@SAINTGEORGEFC👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

✌️😍#ሞዛይክ #ታዳጊ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ 😍✌️

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🔺ዘንድሮ በተካሄደዉ የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ ላይ ጥሩ ብቃት ሲያሳዩ የነበሩ ልጆች ወደ ዋናዉ ቡድን እንዲያድጉ እየተወሰነ ነዉ።

🔺ሀብቶም
🔺አቢሰሎም
🔺ሚራጅ
🔺 ፉኣድ
🔺ብሩክ በደብረዘይት አካዳሚ የሚገኘዉን ዋናዉን ቡድንን እንደሚቀላቀሉ ይገመታል።

🔺እና ሌሎች ወጣቶችም ወደ ዋናዉ ቡድን ያድጋሉ ተብሎ ይጠበቃል በቅርቡ ከዋናው ቡድን በታዳጊዎቹ ዙሪያ በይፋ የሚሰማ ዜና ይኖረናል ✌️

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

♦️ደጋፊው በጣም የሚገርም ደጋፊ ነው እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እንደዚህ ደስ የሚል ጀግና ደጋፊ ያለበት ቲም ላይ ስጫወት የመጀመሪያዬ ጊዜ ነው እና እኔ ማለት የምፈልገው እወዳቹኋለው ከምንም በላይ እወዳችኋለሁ አጠገባችን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን "ሀብቶም"✌️

ሀብቶም ገ/እግዚአብሔር ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ያደረገው ቃለ መጠየቅ

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

♦️የደጋፊው የቅብብሎሽ መዝሙር በስታዲየሙ እየታየ ባለበት ጊዜ ላይ ሀብቶም ገ/እግዚአብሔር ጎሏን አስቆጠረ የሚገርም ድባብ

እኛ ድንቅ ነን❤️✌️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

ቪዲዮ Wase

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

♦️የክርስትና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ ለክለባችን ተጫዋቾች አመራሮች ውድ ደጋፊዎች እንዲሁም ለቻናላችን ተከታታዮች እና ለመላው ኢትዮጵያዊያን በሙሉ

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን 🙏

#ቅዱስ_ጊዮርጊስ_የኢትዮጵያ_አርማ የቴሌግራም ቻናል

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

የፊታችን ዓርብ የሚጀምረው የመጀመሪያ ዙር የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ-ግብር ላይ ማሻሻያ ተደርጎበታል

በዚህም ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዳሜ መስከረም 21 ከኢትዮጵያ መድን ጋር ከቀኑ 7:00 ላይ ጨዋታውን ያደርጋል

በቀጣይ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ሐሙስ መስከረም 26 ላይ እንጫወታለን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🔰 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ መድን

🗓 ቅዳሜ መስከረም 21

7:00 ሰዓት

🏟 በባህርዳር ስታዲየም

📺 Live on DSTV ✌️

#ድል_ለሳንጃዉ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🔸አንዳንድ አዋቂ ነን የሚሉ ሰዎች የሚሰጡት አስተያየት አሰገርሞናል

♦️ምንድነው አድናቆቱ መስመር አለፈ ይሄ እኮ የወዳጅነት ጨዋታ ነው ትላላችሁ አዎ ልክ ናችሁ ለሊጉ መዘጋጃ ቅድመ ውድድር ነው ግን በዚህ ውድድር የተሳተፈው የታዳጊ ቡድናችን ነው 4 ነጥብ ለምንድነው ይሄን እውነት መቀበል የተሳናችሁ ?

♦️በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ እንዲሁም በቅዱስ ጊዮርጊስ በክለቡ ታሪክ ውስጥ ለዘመናት የሚነገር ድንቅ ስራ የሰሩትን ታዳጊዎቻችንን በዚህ ሁሉ ዓመት ውስጥ በዚህ ውድድር ላይ ከደጋፊው አድናቆት ቢበዛላቸው የተናደዱ በዝተዋል ለምን ? ጭብጨባ አታብዙ እንዳታጠፏቸው ይሉሃል ለምን እንደዚህ እያሉ እንደሆነ ግልፅ ነው እነዚህ ልጆች የጠላቶቻችን ቅስም የሚሰብር ስራዎችን ነው የሰሩት

♦️ካሳዩን እንቅስቃሴ እና የመንገዳቸው መጨረሻ ይሄ ብቻ የሚመስላቸው ተጫዋቾች ካሉ የሚጎዱት እነርሱ መሆናቸውን በደንብ ያውቃሉ የተሰጣቸው እና ከዚህ በኋላ የሚሰጣቸው የሚገባቸውን ክብር ብቻ ነው ትላንት ከጨዋታው በኋላ ታዳጊዎቹም ገና ትልቅ ደረጃ የመድረስ ዓላማ ነው ያለን እያሉ ሲናገሩ ነበረ ሳሚ ስራውን መስራቱ ይቀጥላል በአስተማማኝ እጅ ላይ ነው ያሉት እነዚህን ልጆች መልምሎ ያሳየው የኛ ብድን ነው ልጆቹ የኛ ናቸው ለራሳችን ልጆች ስለምንሰጠው አድናቆት እና ሙገሳ የሚመለከተው የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊን ብቻ ነው

♦️ደጋፊው ሊጉ ሲጀምር ወደ ዋናው ቡድን ትኩረት ማድረጉ አይቀርም በዚህ አጋጣሚ ለእነርሱ ትኩረት መሰጠቱ አስደስቶናል

🔸ድንቅ የሆናችሁ ታዳጊዎቻችን የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ የሰጣችሁ ክብር ስለሰራችሁት ክለባችሁን እና እኛን ደጋፊዎች ስላኮራው ታሪካዊ ስራ ነው የሌሎች ክለቦችን ዋና ቡድናቸውን አንቀጥቅጣቹኋል መድረሻችን የት እንደሆነ ታውቃላችሁ በቀጣይ ያለው ስራዎች ግልጽ ናቸው አሁን ግን በጊዜው ተደሰቱ በድጋሚ እናመሰግናለን 🙏✌️

🟡🔴

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

#ቅዱስ_ጊዮርጊስ_የኢትዮጵያ_አርማ የቴሌግራም ቻናል ✌️

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

📍እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

#ቅዱስ_ጊዮርጊስ_የኢትዮጵያ_አርማ የቴሌግራም ቻናል ✌️

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

ዋንጫውን ስንቀበል የነበረው ድባብ✌️❤️

🔸እኛ ነን ሻንፒዮን ❤️🏆
🔸ሼባው ሁሌ ሻንፒዮን ❤️✌️

የአዲስ ሚዲያ ኔቶርክ ጋዜጠኞች እና ካሜራማኖች ጨዋታውን ስታዲየም መገኘት ላልቻሉ ተመልካቾች በቀጥታ ከማስተላለፍ ጀምሮ በውድድሩ ላይ ላሳያችሁት ስራ ከልብ እናመሰግናለን በርቱ 🙏

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

ይናጋ ይናጋ ዘንባባዉ ይናጋ

ከቲክቶክ የተገኘ ቪዲዮ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️