ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
11.1K subscribers
8.08K photos
393 videos
13 files
400 links
በ1928 የተመሠረተ

፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
@SAINTGEORGEFC

የመወያያ ግሩፑኑን ለመቀላቀል
@talksanjaw

ለአስተያየት እና ለጥያቄ ⬇️

@SAINTGEORGEFCV_bot
Download Telegram
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

90 ደቂቃ

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1- 0 መቻል

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
+5 ደቂቃ ጭማሪ
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

በዛሬው እለት መረጃዎችን ወደ እናንተ ቶሎ ቶሎ ባለማድረሳችን ይቅርታ እንጠይቃለን 🙏

ታዳጊዎቻችን እና የአሰልጣኞች ስታፍ ላሳያችሁ ታሪካዊ ተጋድሎ ከልብ እናመሰግናለን ክበሩልን

የዛሬ የደጋፊ ድባብ ከረጅም ጊዚያት በኋላ የታየ አስደናቂ ድባብ ነበረ መላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ክብር ይገባችኋል ❤️✌️

ፎቶ Tikvah

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

ስፖርት ጋዜጠኞች የት ናቹህ

ይሄኔ ሌላ ክለብ ቢሆን ይሄን የሰራዉ ዓመት ታወራላችሁ 💪

በርቱ ታዳጊዎቻችን🙏

ፎቶ - ቲክቫህ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

ትልቅ የታሪክ አሻራ ፅፋቹሀል 🙏

በርቱ ታዳጊዎቻችን🙏

ፎቶ - ቲክቫህ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

Staff 😍

ፎቶ - ቲክቫህ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

ሼባዉ ለዋንጫ
አስካለ ለሩጫ 😂

በርቱ ታዳጊዎቻችን🙏

ፎቶ - ቲክቫህ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

ሀብቶም የ2015 ሲቲ ካፕ ኮከብ ጎል አስቆጣሪ

በርቱ ታዳጊዎቻችን🙏

ፎቶ - አኩ ስፖርት

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

♦️ኢትዮጵያ ውስጥ ቅዱስ ጊዮርጊስ ታላቅ ክለብ ነው ።

ይሄ እንደሌላው ለወሬ ድምቀት ብለን የምንናገረው አይደለም ታሪካችን ብቻ አፍ አውጥቶ በብዙ መልኩ ይናገራል በየትኛውም የገንዘብ መጠን ላታገኘው የምትችለው ነገር ቢኖር የቅዱስ ጊዮርጊስን የአሸናፊነት መንፈስ ነው ከዚህ በኋላ ለዋናው ቡድን ተጫዋቾች ተጎዱ አልተጎዱ እያልን አንጨነቅም አንድ ሰው ቢጎዳ ወዲያ ቦታውን የሚሸፍኑ ድንቅ ልጆች አሉን

ሀብቶም ገ/እግዚአብሔር ከቡድን አጋሮቹ ጋር በጥሩ በመንቀሳቀስ ያስቆጠራት ድንቅ ጎል

በርቱ ታዳጊዎቻችን🙏

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ ❤️✌️

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🔸ከዛሬው ጨዋታ ላይ የተገኙ የምስል ማሳያዎች

ታሪክ የሰራችሁ የባለታሪኩ ክለብ ታዳጊዎቻችን ኮርተንባችኋል በርቱልን

ፎቶ - Soccer Ethiopia 🙏

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🔺ይሄ ደጋፊ እኮ በሰዉ ጨዋታ ገብቶ የማይልከሰከስ ስለ ሌላ ክለብ ሳይሆን ስለራሱ ክለብ ስኬት ብቻ የሚጨነቅ ታማኝ ኳስ የገባዉ ድንቅ ትዉልድ ነዉ።

🔺እኛ ድንቅ ነን
🔺ሳንጅዬ ድንቅ ነዉ

ፈጣሪ ምስክራችን የጊዮርጊስ ደጋፊዎች በሙሉ ሁላችሁንም ከልባችን ነው የምንወዳችሁ ይሄ ቻናል የእናንተ ነው ከእናንተ ውጪ ማንንም አንሰማም ❤️🏆

ዛሬም ነገም ጊዮርጊስን ብቻ ወደፊት❤️💪

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

ፎቶ - ቲክቫህ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🕯️ አሁን ደሞ የአንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት እናረጋለን በዛሬዉ እለት ዘጠና ደቂቃ ሙሉ የክለባቸዉን ቲሸርት ለብሰዉ ለመቻል ሲወይሉ ለነበሩ ወያሎች።

በሼባዉ ድግስ
** ልክስክስ😂

የኛማ ሳንጅዬ እዚህ የደረሰው
በወሬ እንዳይመስልሽ በስራ ብቻ ነው 🏆

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🔺ባህሩ ጀግና 👏 💪

🔺ወጣቱ በረኛ ባህሩ ነጋሽ መስከረም ወር 2011 ላይ ነበር ወደ ዋናዉ ቡድን ያደገዉ✌️

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🔺ታዳጊ ናቸው ብለው ናቋቸው በሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ሁሉንም አንበረከኩ ትላንት የኗቋቸው የቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ የሲቲ ካፑን ዋንጫ አነሳ ብለው መዘገብ ፈሩ ጊዮርጊስ ሻንፒዮን ሆነ ይሉሃል ባጭሩ 😊

እመኑ የቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊዎች በውድድሩ ላይ የተሳተፉትን ክለቦች ዋና ቲማቸውን አሸንፈው ዋንጫ በልተዋል

♦️ሌላው የጥበብ ጠራቺኝ ሞዛይክ አባላት በሙሉ እናንተ የእግር ኳስ ሜዳ ድምቀቶች በሀገራችን ኢትዮጵያ የሞዛይክን ጥበብ በስታዲየም በማሳየት ቀዳሚ ያደረጋችሁን ሁሉ ለእናንተ ትልቅ ክብር አለን ሌላኛዋቹ ድምቀቶች ናችሁ

♦️የክለባችን የስቴዋርድ አባላት በሙሉ ዛሬ ስታዲየሙ ሞልቷል ተብሎ ውጪ የነበረውን ቀሪ ህዝብ በቻላችሁት መጠን ወደ ሜዳ እንዲገባ ለማድረግ ከፀጥታ አካላት ጋር ስታደርጉት የነበረውን ጥረት ተመልክተናል የእናንተ ስራ አስቸጋሪ እንደሆነ እንረዳለን ቢሆንም ለክለብ ከዚህ በላይ ይከፈላል ለበጎፍቃደኝነት ግልጋሎቶቻችሁ ከልብ እናመሰግናለን በቀጣይ መላው ደጋፊውን የሚያስደስት ስራ እንደምትሰሩ እናምናለን በርቱ

♦️ሌላው በድጋሚ የምንናገር የዚህ ቻናል አድሚኖች ካልተመቻቹ የመረጃ አሰጣጥ ከብዙ ችግሮቻችን ጋር ሆነንም ቢሆን መላው የቻናላችን አባላት እና የሳንጅዬ ደጋፊዎች

ፈጣሪ ምስክራችን የጊዮርጊስ ደጋፊዎች በሙሉ ሁላችሁንም ከልባችን ነው የምንወዳችሁ ይሄ ቻናል የእናንተ ነው ከእናንተ ውጪ ማንንም አንሰማም ❤️🏆

ዛሬም ነገም ጊዮርጊስን ብቻ  ወደፊት❤️💪

ለሁሉም ሰው በማድረግ ፍቅራችሁን ግለፁልን መልካም ምሽት ✌️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

ፎቶ - ኤፍ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

ሳሚ ልስልሱ 👏✌️

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️