ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
11.5K subscribers
8K photos
392 videos
13 files
397 links
በ1928 የተመሠረተ

፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
@SAINTGEORGEFC

የመወያያ ግሩፑኑን ለመቀላቀል
@talksanjaw

ለአስተያየት እና ለጥያቄ ⬇️

@SAINTGEORGEFCV_bot
Download Telegram
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

♦️ተጫዋቾቻችን በሱዳን ቀለል ያለ ልምምዳቸውን ሰርተዋል ወደ ሱዳን የተጓዙ ሁሉም ተጫዋቾች በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛሉ

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

ፎቶ Saint George S.A

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🔺የሀዘን መግለጫ !

🔺የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች እና አሰልጣኝ እንዲሁም የ3ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ባለድሉ ታሪካዊ ብሔራዊ ቡድናችን አምበል ሉቺያኖ ቫሳሎ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

🔺በ1927 በአስመራ የተወለዱት ፣ በጥጥ ማህበር እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በመጫወት እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በተለያዩ የአፍሪካ ዋንጫዎች በመወከል ከቡድኑ ጋር ታሪካዊውን የ3ኛ አፍሪካ ዋንጫ ያነሱት ፣ በመድረኩ የኢትዮጵያን የመጀመርያ ጎል ጨምሮ በፍፃሜው ጎል ያስቆጠሩት ፣ ከተጫዋችነት አልፎ በአሰልጣኝነት ያገለገሉት ታላቁ የእግር ኳስ ሰው ሉቺያኖ ቫሳሎ በዛሬው ዕለት በ87 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሲገልፅ በታላቅ ሀዘን ነው።

🔺የሉቺያኖ ቫሳሎ ስርዓተ ቀብር በነገው ዕለት በጣልያኗ ሊዶ ከተማ ቅድስት ሞኒካ ቤተ - ክርስቲያን የሚፈፀም ይሆናል።

🔺የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሸን በቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ታሪካዊ ተጫዋች እና አሰልጣኝ ሉቺያኖ ቫሳሎ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልፃል።

🔺ለመላው ቤተሰብ እና ወዳጅ ዘመዶችም መፅናናትን ይመኛል።

Ethiopian football federation 🇪🇹

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

Addis Ababa City Cup

ዝግጁ ?

♦️የዋናው ቡድን ሀላፊነት ለመወጣት ጥሩ ዝግጅት ያደረጉት ታዳጊ ልጆቻችን ዛሬ ራሳቸውን የሚያሳዩበት ትልቅ አጋጣሚ ተፈጥሮላቸዋል

ስለሆነም የተነፋፈቅነው መላው የጊዮርጊስ ደጋፊ ዛሬ በስታዲየሙ በመገኘት በውብ ማልያችን ደምቀን ድጋፋችንን ለተስፋ ቡድናችን እንሰጣለን

ዛሬ በጊዜ ከ 8 ሰዓት ጀምሮ ሁላችንም ወደ አበበ ቢቂላ ስታዲየም በመትመም ሃላፊነታችንን እንወጣ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መቻል
በአበበ ቢቂላ ስታዲየም

ድል ለታላቁ ክለባችን ❤️✌️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

Addis Ababa City Cup

♦️የክለባችን ቋሚ አስተላለፍ

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

ፎቶ Saint George S.A

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

Addis Ababa City Cup

የመጀመሪያ አጋማሽ ተጠናቋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 መቻል

♦️ምን ዓይነት ድንቅ ታዳጊዎች ነው ያለን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

Addis Ababa City Cup

በተስፋ እና ከ 17 ዓመት በታች የተወጣጡ ተጫዋቾቻችን በመጀመሪያ 45 ያሳዩት እንቅስቃሴ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁንም በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ ትልቅ ደረጃ የሚደርሱ ልጆች እንዳሉት የሚያሳይ ነው

በስታዲየሙ የተገኛችሁ ደጋፊዎቻችን ክበሩልን በሁለተኛው አጋማሽ በይበልጥ ተጠናክራችሁ ድጋፋችሁን እንድትሰጡ

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1መቻል

♦️ምን ዓይነት ድንቅ ታዳጊዎች ነው ያለን

ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

ፎቶ SoccerEthiopia

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

Addis Ababa City Cup

ጨዋታው ተጠናቋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1መቻል

♦️የኛ ታዳጊዎች ጀግኖቻችን ኮርተንባችኋል❤️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

ፎቶ SoccerEthiopia

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

Addis Ababa City Cup

በስታዲየሙ ተገኝታችሁ ድጋፋችሁን ለሰጣችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን እናመሰግናለን ታዳጊው ፈረሰኛ ጠንካራ ሆኖ እንዲጫወት የተለመደውን ድጋፍ ሰጥታችኋልና 🙏

በዛሬው ጨዋታ ያልተገኛችሁ ደጋፊዎቻችንን

በቀጣይ የምድቡ ጨዋታ ላይ ወደ ስታዲየም በመምጣት ለክለባችን ድጋፋችንን መስጠት ይጠበቅብናል

በዛሬው ጨዋታ ድንቅ እንቅስቃሴ ያደረጋችሁ የኛ ታዳጊዎች እንዲሁም የኮቺንግ ስታፉ በሙሉ ጀግኖቻችን ኮርተንባችኋል❤️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

ፎቶ SoccerEthiopia

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

Addis Ababa City Cup

♦️በቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች በቶሎ ከተወደዱ ታዳጊዎች አንዱ የሆነው አላዛር በዛሬው ጨዋታ ላይ ባሳየው ድንቅ እንቅስቃሴ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል

አላዛር ❤️✌️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

ፎቶ Saint George S.A

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

Addis Ababa City Cup

♦️የተቆጠረው ጎል እና የልጆቹ የደስታ አገላለጽ ❤️✌️

ጎሉን ያስቆጠረው ሀብቶም ገ/እግዚአብሔር ነው

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

ሳሚ ልስልሱ
አንጀት አርሱ ✌️💪

♦️የጊዮርጊስን የአሸናፊነት ወኔ የተላበሱ ለማልያው ክብር የሚፋለሙ ታዳጊ ተጫዋቾችን እያፈራህ እንደሆነ አይተናል ሳሚ ጀግናችን ❤️✌️

በርታልን አንበሳው ❤️🙏

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

♦️በዛሬው እለት በሱዳን ኮሚሽነሩ የፀጥታ ሀላፊዎች እና የሁለቱም ቡድን ተወካዮች በተገኙበት ፕሪማች የተካሄደ ሲሆን ክለባችንም ቢጫና ቀይ ማልያን ለብሶ ወደ ሜዳ ይገባል

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

ፎቶ Alhilal

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

♦️ተጫዋቾቻችን በሂላል ስታዲየም ቀለል ያለ ልምምድ ምሽት ላይ ሰርተዋል ወደ ሱዳን የተጓዙት ሁሉም ተጫዋቾች በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛሉ

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

ድል ለጊዮርጊስ ድል ለኢትዮጵያ ✌️

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🟡 ዛሬ የጨዋታ ቀን ነው 🔴
🔴 ዛሬ የድል ቀን ነው 🟡

🔸Match Day✌️
🔸Victory Day🏆
🔸St George Day❤️

♦️ጨዋታው ማታ 2 ሰዓት ላይ ይጀምራል አቶ አብነት በትላንትናው እለት ተጫዋቾቻችን ለማበረታታት ሱዳን ገብተዋል

♦️በሱዳን ሀገር የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጨዋታውን ይታደማሉ ተብሎ ይጠበቃል

♦️እስካሁን ጨዋታው የሚተላለፍበት አማራጭ ያለ አይሰመስልም ሂላሎች ሶስት የሀገራቸውን የቴሌቪዥን ጣቢያዎችን ጥያቄ ወድቅ ማድረጋቸው ተገልጿል እስከ ምሽት አዲስ ነገር ካለ ተከታትለን ወደ እናንተ እናደርሳለን

እናሸንፋለን በሳንጃው ሙሉ እምነት አለን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💚💛❤️

#ቅዱስ_ጊዮርጊስ_የኢትዮጵያ_አርማ የቴሌግራም ቻናል ✌️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

ይህ ሱዳኒ 24 የተባለው የቴሌቪዥን ጣቢያ የዛሬውን ጨዋታ ያስተላልፋል የሚባል መረጃዎች እየወጡ ነው

አንዱ አማራጭ አድርገን እንያዘው የጨዋታው ሰዓት ሲቃረብ ጨዋታውን የሚያስተላለፍ የተረጋገጠ ቻናል እንደተገኘ ወደ እናንተ እናደርሳለን እስከዛው ጨዋታውን የሚያስተላልፉ ቻናሎችን እናጣራለን

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️