#RC Mella #Graduation and farewell event Date:- Sunday, July 23, 2017 Time:- 9:30 LT Place:- My Burger Call:-251912409947/251911627859
#RC Solyana
#Handovertrip
Date :- Saturday -Sunday, August 5,2017
Place :- Debre Zeyit
Call:- +251924369816 +251913855951 +251936961454

Dear All,
Rc Wodiyamado joint meeting with RC Finot on Aug 6/2017 8:00LT. Please do join us at Country office as we have our meeting on the main agenda of the day AHL (Addis Holiday Lunch) and interactive sessions.
Cheers 😊

Hello everyone, hope all is well.
We are delighted to tell you that RC Solyana will celebrate Buhe with the loveliest children of A Hope which is located near Vatican embassy.
You are all invited.
Meeting Place: Mexico, bonjour cafe
Date: August 18, 2017
Time: 3pm or 9pm LT

Forwarded from Dawit S.
የእንቁጣጣሽ (አዲሰ አመት-2010 ዐ.ም) የምሳ ፕሮግራም ከጎዳና ተዳዳሪያን ጋር
ለክቡራን ወንድሞችና እህቶቻችን፤
ይህ የምሳ ማብላት ፕሮግራም ከ ስድስት አመታት በፊት በሚያዝያ ወር 2003 ዐ.ም የተጀመተረ ሲሆን በአሁኑ ሰዐት እጅግ በጣም በርካታ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶችን እያሳተፈ ይገኛል፡፡
እስካሁን የተከናወኑት ሃያ የበዐላት(አዲስ አመት፡ ገና እና የፋሲካ) የምሳ ፕሮገራሞች ሲሆኑ አላማዉም በዐሉን ከጎዳና ተዳዳሪያን ጋር በፍቅር፣ በመተሳሰብና በታላቅ ደሰታ ለማሳለፍና በዚህ በተጨማሪ አልባስትና የንህፅህና መጠበቂያ ሳሙና ልገሳን የካተተ ፕሮግራም ነዉ፡፡
በአሁኑ ዙር ሶስት ሺህ ጎዳና ተዳዳሪያንን በእንቁጣጣሽ የምሳ ፕሮግራሙ ለማካተት አዘጋጅ ኮሚቴው ማለትም የፍኖት እና ወዲያ ማዶ ሮትራክት ክለቦች ከሌሎች የሮትራክት ቤተሰቦችና ከሌሎች በጎ ፍቃደኞች ጋር በመሆን ጠንክረዉ በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡
ይህንን በጎ አላማ ለማሳካት እርስዎም ሆኑ ወዳጅዎ የበኩልዎን አስተዋእፆ በማድረግ( ለፕሮግራሙ የተዘጋጁትን ኩፖኖች በመግዛት)
ማለትም ኩፖኖቹ፣
አንድ ሰዉ ለመመገብ ባለ 25 ብር ኩፖን
ሁለት ሰዉ ለመመገብ ባለ 50 ብር ኩፖን
አራት ሰዉ ለመመገብ ባለ 100 ብር ኩፖን
የተዘጋጀ ሲሆን፣ የአልባሳትና የንህፅህና መጠበቂያ ሳሙናዎች ልገሳ ላይም ለመሳተፍ በሚከተሉት ስልኮች በመደወል(0912710822, 0911673807 ፣ 0911152132 ወይም 0931303999) ማበርከት የሚችሉ መሆኑን ስንገልፅ ደስታ ይሰማናል፡፡
ከዚህ በተጨማሪ ልብስ ልገሳዎቹን በነዚህ ቀናት( ነሀሴ 26 እሰከ ነሀሴ 28 2009 ዐ.ም ) በሚከተሉት አድራሻዎች በተዘጋጁት የልብስ ልገሳ ሳጥኖች ዉስጥ ማስቀመጥ ትችላላችሁ፤
• ሸዋ ሱፐር ማርኬት መገናኛ ቅርንጫፍ
• ሸዋ ሱፐር ማርኬት ሲኤምሲ ቅርንጫፍ
• ሸዋ ሱፐር ማርኬት ሳርቤት ቅርንጫፍ
ፕሮግራሙም ፒያሳ አከባቢ በሚገኘዉ በልደታ ካቶሊክ ካቴድራል ትምህርት ቤት ቅጥር በበአሉ እለት ከቀኑ 6 ሰዐት ጀምሮ የሚከናወን ይሆናል፡፡
ከታላቅ አክብሮትና ምስጋና ጋር
የፍኖት እና ወዲያ ማዶ ሮትራክት ክለቦች
የደግነት ዋጋ ታላቅ

#RcHabesha
#FundraisingEvent
Date : Sunday - Tuesday
Aug 27 - 29,2017
Time : 2:00 - 12:00 (LT)
Place : Morning Star mall
#FundraisingEvent
Date : Sunday - Tuesday
Aug 27 - 29,2017
Time : 2:00 - 12:00 (LT)
Place : Morning Star mall
Forwarded from .
Dear Rotaractors,
Addis holiday lunch is just around the corner. We have come to the phase where we will be collecting cloth and selling tickets at the 3 outlets of Shoa Supermarket. Megenagna, Bisrate Gebriel and CMC. We therefore need all hands on deck and every minute of your support counts. So please do join us Friday-Sunday (September 1-3) on any of the Shoa outlets.
P.s: we would appreciate if you can tell us which place and which day(full day or half day) works for you prior :)
Thank you

#RcDEBO
#Meeting
#MotivationalSpeaking
#LifeSuccessCoaching
DATE - Sunday September 03
TIME -9:00 Local time
PLACE - Bata building (behind 22 Golagul building)
CALL AT -0913339785

#RCMELLA
#Communitysercvice
#AntiHepatitis
Date Saturday, September 2, 2017
Time 3:30 LT
Meeting Place DH Geda Kaldis 3:00
Place Bole woreda 03
Call Mike 0913974411
#Communitysercvice
#AntiHepatitis
Date Saturday, September 2, 2017
Time 3:30 LT
Meeting Place DH Geda Kaldis 3:00
Place Bole woreda 03
Call Mike 0913974411