بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው እጀምራለሁ
▣እውን ሴቶችን እርሻ ማለት ነውር ወይም ውርደት ነውን!?
«ዝንጀሮ የራሷ መላጣ አይታያትም»ወደ ጉዳያችን ስንገባ
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
➲አንዳንድ የክርስቲያን ሚሽነሪዎች እነሱ ጋ ያለውን ነገር አውቀውም ይሁን ሳያውቁ የራሳቸውን ወደ ጎን ትተው በእስልምና ላይ ትኩረት በማድረግ በሱረቱል በቀረህ፡223 ያለውን አንቀፅ በመጥቀስ እስልምና ሴቶችን እርሻ ናቸው ብሏልና ሴቶችን እያዋረደ ነው ጨቋኝ ነው ምናምን.......የሚል ስንኩል ክስ ያቀርባሉ።እኛም ለዚህ ውዳቂ ስንኩል ክስ እንደሚከተለው የማያዳግም ምላሽ እንሰጣለን እንሻ አሏህ▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
➦በመጀመሪያ ደረጃ እርሻ ሲባል ➛እማሬያዊ (ቀጥተኛ ፍቺ) ና ➛ፍካሬያዊ(Metaphorical ) ፍቺ ይኖረዋል▼▼▼▼▼▼▼▼▼
➥የመጀመሪያው እርሻ ስባል እማሬያዊ(ቀጥተኛ) ፍቺው ከሰው ልጅ ፍላጎት አንፃር የተለያየ ጥቅማ ጥቅሞችን ለማግኘት የሚታረስበት ፣የሚዘራበት፣የሚተከልበት መሬትን ወይም አፈርን አመልካች ሆኖ ይመጣል!
➥የሁለተኛው እርሻ ስባል ፍካሬያዊ(Metaphorical or Anthropomorphic )ፍቺው ከሰው ልጅ ፍላጎት አንፃር ጥቅሞችን ከማግኘት አኳያ የሴትና ወንድ ግብረ ስጋ ግንኙነትን ከዛም በዘር ፈሳሽ አማይነት በፈጣሪ ፈቃድ ልጅ የሚገኝበትን ቦታ ማህጸንን(reproductive organ)ንን አስመልክቶ ይመጣል!
نِسَآؤُكُمْ حَرْثٌۭ لَّكُمْ فَأْتُوا۟ حَرْثَكُمْ أَنَّىٰ شِئْتُمْ ۖ وَقَدِّمُوا۟ لِأَنفُسِكُمْ ۚ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ وَٱعْلَمُوٓا۟ أَنَّكُم مُّلَٰقُوهُ ۗ وَبَشِّرِ ٱلْمُؤْمِنِينَ
ሴቶቻችሁ ለናንተ እርሻ ናቸው፡፡ እርሻችሁንም በፈለጋችሁት ሁኔታ ድረሱ፡፡ለነፍሶቻችሁም (መልካም ሥራን) አስቀድሙ፡፡አሏህንም ፍሩ፡፡ እናንተም ተገናኝዎቹ መኾናችሁን ዕወቁ፡፡ምእመናንንም (በገነት) አብስር፡፡
[📚ሱረቱል በቀረህ :223]
▲▲▲▲▲▲▲▲▲▲▲▲
➦እዚህ ጋ በቁርዓኑ ላይ እርሻ የተባለበትን ፍካሬያዊ(ምሳሌያዊ) በሆነ መልኩ እንደሆነ አንባቢው ልብ ይሏል።በዚህ አንቀፅ ላይ አሏህ በቁርዓኑ የገለፀው ሴቶችን ለወንዶች እርሻ ናቸው ስል ጥበባዊ በሆነ ቃል በMetaphorical አገላለፅ እንደገለፀው ግልፅና ፍንትው ያለ ነገር ነው። በጥቅሉ የቁርዓን historical background እና Hermeneuticsን በጠበቀ መልኩ የእስልምና ሊቃውንትም፣ሙፈሲሮችም በዚህ መልኩ ነው የሚረዱት! ስለዚህ ሀሳቡን በጥልቅ ለተረዳ አካል ሀሳቡ ግልፅና ቀላል ነው።So እርሻ ናቸው ማለት በፍፁም ነውር አይደለም ሊሆንም አይችልም!
➦ለዚህ ስንኩል ሙግታቸው Linguistically grammatically ከቁርዓኑ ተመሳሳይ ሙግት እናቀርባለን
أُحِلَّ لَكُمْ لَيْلَةَ ٱلصِّيَامِ ٱلرَّفَثُ إِلَىٰ نِسَآئِكُمْ ۚ هُنَّ لِبَاسٌۭ لَّكُمْ وَأَنتُمْ لِبَاسٌۭ لَّهُنَّ ۗ عَلِمَ ٱللَّهُ أَنَّكُمْ كُنتُمْ تَخْتَانُونَ أَنفُسَكُمْ فَتَابَ عَلَيْكُمْ وَعَفَا عَنكُمْ ۖ فَٱلْـَٰٔنَ بَٰشِرُوهُنَّ وَٱبْتَغُوا۟ مَا كَتَبَ ٱللَّهُ لَكُمْ ۚ وَكُلُوا۟ وَٱشْرَبُوا۟ حَتَّىٰ يَتَبَيَّنَ لَكُمُ ٱلْخَيْطُ ٱلْأَبْيَضُ مِنَ ٱلْخَيْطِ ٱلْأَسْوَدِ مِنَ ٱلْفَجْرِ ۖ ثُمَّ أَتِمُّوا۟ ٱلصِّيَامَ إِلَى ٱلَّيْلِ ۚ وَلَا تُبَٰشِرُوهُنَّ وَأَنتُمْ عَٰكِفُونَ فِى ٱلْمَسَٰجِدِ ۗ تِلْكَ حُدُودُ ٱللَّهِ فَلَا تَقْرَبُوهَا ۗ كَذَٰلِكَ يُبَيِّنُ ٱللَّهُ ءَايَٰتِهِۦ لِلنَّاسِ لَعَلَّهُمْ يَتَّقُونَ
በጾም ሌሊት ወደ ሴቶቻችሁ መድረስ ለናንተ ተፈቀደላችሁ፡፡እነርሱ(ሴቶች) ለናንተ(ለወንዶች) ልብሶች ናቸው፤ እናንተም ለነርሱ ልብሶች ናችሁ፡፡ አላህ እናንተ ነፍሶቻችሁን የምትበድሉ መኾናችሁን ዐወቀ፡፡በእናንተም ላይ ተመለሰላችሁ፡፡ ከእናንተም ይቅርታ አደረገ፡፡ አሁን ተገናኙዋቸው፡፡አላህም ለናንተ የጻፈላችሁን ነገር (ልጅን) ፈልጉ፡፡ ከጎህ የኾነው ነጩ ክርም ከጥቁሩ ክር (ከሌሊት ጨለማ) ለእናንተ እስከሚገልጽላችሁ ድረስ ብሉ፤ ጠጡም፡፡ ከዚያም ጾምን እስከ ሌሊቱ ድረስ ሙሉ፡፡እናንተም በመስጊዶች ተቀማጮች ስትኾኑ አትገናኙዋቸው፡፡ ይህች የአላህ ሕግጋት ናትና (ለመተላለፍ) አትቅረቧት፡፡እንደዚሁ አላህ አንቀጾቹን ለሰዎች ያብራራል፡፡ እነርሱ (የተከለከሉትን) ሊጠነቀቁ ይከጀላልና፡፡
[📚ሱረቱል በቀራህ :187]
➦ስለዚህ እዚህ ጋ በነሱ ሸውራራ አረዳድ በቁርዓኑ አንቀፅ ላይ "ልብስ" የተባለው Literally የሚለበስ የጨርቅ ወይስ የቆዳ ልብስ ይሁን¿😁 መልሱን ለነሱ ትተናል!
➥ወደ ክርስትያና አስተምህሮ ስንገባ ደግሞ ስለ ሴቶች ያለው ቦታው በጣም ከባድ ሆኖ እናገኛለን ።ይህ በንዲህ እንዳለ ግን ለግዜው ስለ እርሻ ጥቂት ለመመልከት እንሞክራለን።
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
“የእግዚአብሔር እርሻ ናችሁ፤ የእግዚአብሔር ሕንፃ ናችሁ፤ ከእርሱ ጋር አብረን የምንሠራ ነንና።”
1ኛ ቆሮንቶስ 3፥9
➛ታዲያ እዚህ ጋ ሁለቱንም ፆታዎችን(ወንድና ሴትን) ባማከለ መልኩ የእግዚአብሔር እርሻ፣ ህንፃ ናችሁ ይላልና ይህንን እንደ ነውር ወይም እንደ ውርደት መቁጠር የባይብልን አስተምህሮ በቅጡ ካለማወቅ የሚመነጭ ሸውራራ አረዳድ እንጂ ሌላ አይደለም እንላለን።
➙በመቀጠልም በገድላትና ድርሳናት ላይ በብዙ ቦታ ሴቶችን እርሻ በምለው አገላለጽ ይገልፃቸዋል ለምሳሌ፦ ማሪያምን አስመልክቶ እንዲህ ይላል
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
"ዘር ያልተዘራበት እርሻ አንቺ(ማሪያም )ነሽ የሕይወት ፍሬ ከአንቺም ወጣ።ዮሴፍ የዋጃትና የከበሩ ዕንቁን ያገኘባት ሣጥን አንቺ ነሽ"[📚ውዳሴ ማሪያም በአማርኛ]
"ሳይዘሯት የሚታፈራ ንፅህት እርሻ(እርሻይቱ ማሪያም) እርሷም ለቁርባን ያማረ የተወደደ ስንዴ የተሰጠ ሳያጠጧት የለመለመች የወይን ሐረግ ለበዓልም መጠጥ ሊሆን የበረከት ፍሬ ከሷ ተገኘ"[📚መፅሐፈ አርጋኖን (3) ምዕራፍ
4 :11]
"ስንዴን ያፈራሽ ንፁህ እርሻ እመቤቴ ማሪያም ሆይ ባርኪኝ ቀድሽኝ ለዘልዓለሙ አሜን"ይላል
[📚እንዚራ ስብሐት 15 :178]
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
➦በነዚህ ማስረጃዎችና መረጃዎች መሠረት ማሪያም እርሻ ተብላለች እንዲሁም ባጠቃላይ ወንዶችም ሴቶችም እርሻ ተብለዋልና ነውር ነው በሉ እንግዲህ😜
➦ለአብነት ያህል እነዚህን አቀረብን እንጂ በጣም ብዙ ማስረጃዎችና መረጃዎችን ማቅረብ ይቻላል።ነገር ግን በቀላሉ ለመረዳት ያህል እነዚህ ከላይ የጠቀስናቸው ነገሮች ብቻ ከበቂ በላይ ናቸው።ስለዚህ ክርስቲያን ወገኖቻችን መጀመሪያ የገዛ አስተምህሮዎቻችሁን ተረጋግታችሁ ፈትሹ።ዝም ብላችሁ ዘላችሁ ለነቀፋና ለዘለፋ በእስልምና ላይ ለመውጣት አትሞክሩ ለማለት እንወዳለን..........🔥
➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!

ቅዳሴ ማርያም ወይም ሥርዓተ ቅዳሴ ላይ 👉አብ ሰማይ ላይ ሆኖ ምሥራቅና ምዕራቡን ምናምን ተመልክቶ፣ተንፍሶ እንዲሁም አሽትቶ የማርያምን መዓዛዋን ደም ግባቷንም ወዶ ልጁን ወደ እርሷ እንደ ሰደደ ይተርክልናል፦
፳፬-እግዚአብሔር አብ በሰማይ ሁኖ ምሥራቅንና ምዕራብን ሰሜንንና ደቡብን ዳርቻዎችንም ሁሉ በእውነት ተመለከተ። ተነፈሰ አሻተተም እንደ አንቺ ያለ አላገኘም "የአንቺን መዓዛ" ወደደ "ደም ግባትሽንም" ወደደ የሚወደውንም ልጁን ወደ አንቺ ሰደደ።
(ቅዳሴ ማርያም 24)
□ለመሆኑ "ደም ግባቷ" ምን ይሰራለታል? የሴት "ደም ግባት" መረጣ ምን የሚሉት ነው? የሴትን መዓዛ ማሽተትስ ምን ይባላል?
□የሰው ልጆችን ለማዳን የሴት መልክና ደም ግባት መረጣ አስፈላጊ ነውዴ ወገን?

😁2🤣1
الترحم على المبتدع ليس على إطلاقه، بل يُفصَّل فيه كما قرره الأئمة المحققون:
🔹 أولاً:
إن كان المبتدع مات على بدعة مكفّرة كبدعة الجهمية، أو إنكار الصفات، أو الطعن في الصحابة، أو الدعوة إلى الشرك، أو نصر الخرافة والتصوف الباطل، فلا يُترحم عليه؛ لأنه مات على معاداة التوحيد والسنة.
قال الله تعالى:
> ﴿مَا كَانَ لِلنَّبِيِّ وَالَّذِينَ آمَنُوا أَنْ يَسْتَغْفِرُوا لِلْمُشْرِكِينَ﴾ [التوبة:113]
والعلماء ألحقوا بهم من ابتدع بدعةً تُخرج من الملة أو تناقض أصول الإسلام.
قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله:
> "من كان داعية إلى بدعةٍ مكفرةٍ لم يُترحم عليه، ولا يُستغفر له."
📚 مجموع الفتاوى (11/482)
🔹 ثانيًا:
أما من كانت بدعته صغرى غير مكفرة، ولم يكن داعيةً إليها، فالأصل أنه مسلمٌ عاصٍ مبتدع، يُترحم عليه من حيث إسلامه، مع بغض بدعته.
لكن متى كان رأسًا في الضلالة، داعيًا إليها، محاربًا للسنة، فهنا فرّق السلف بينه وبين غيره.
قال الفضيل بن عياض رحمه الله:
> "من أحب صاحب بدعةٍ أحبط الله عمله، ومن جلس مع صاحب بدعةٍ لم يُعط الحكمة."
📚 اللالكائي في أصول السنة (1/139)
فإذا كان هذا حال الجالس معه، فكيف بمن يمجّد رأسه ويترحم عليه بعد موته وقد أضلّ الناس؟!
🔹 ثالثًا:
الترحم دعاء، والدعاء عبادة، والعبادة لا تصرف إلا لمن أذن الله فيها.
فمن كان عدوًا للسنة، محاربًا لأهلها، مروّجًا للبدعة، فإن الترحم عليه منازعةٌ لله في حكمه، لأن الله أهلكه بعدله.
قال تعالى:
> ﴿فَقُطِعَ دَابِرُ الْقَوْمِ الَّذِينَ ظَلَمُوا وَالْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ﴾
فانظر كيف قرن الله الحمد بانقطاع أهل الظلم، لا الحزن عليهم.
🔹 رابعًا:
الذين نقل عنهم بعض الناس الترحم على المبتدع، إنما قصدوا المبتدع الجاهل أو الذي لم يكن داعية، لا من كان إمامًا في الضلالة ومفسدًا في الأمة.
قال ابن باز رحمه الله:
> "من كانت بدعته مكفّرة فلا يُترحم عليه، وأما من كانت بدعته دون ذلك فالأمر فيه إلى الله."
📚 مجموع فتاوى ابن باز (6/406)
وقال الألباني رحمه الله:
> "لا يُترحم على من مات وهو يحارب السنة ويضلل أهلها."
📚 سلسلة الهدى والنور (شريط 285)
🔹 النتيجة:
القول بجواز الترحم على أهل البدع مقيّدٌ بقيودٍ شرعية، ولا يجوز أن يُجعل مطلقًا، فيُترحم على رؤوس الضلال الذين أفسدوا الدين باسم الدين.
فمن مات منهم، نفرح بانقطاع شره لا بشخصه، ونحمد الله على أن نصر السنة وأراح الأمة.
وهذا هو الفرح الشرعي الذي أشار إليه الإمام أحمد رحمه الله بقوله:
> «ومن لا يفرح بهذا؟!»

➥የትም ብንሆን እውቀትን መሠረት ባደረገ መልኩ ሀቅን እንናገር አሏህንም እንፍራ።
➥ሰዎችን ለማስደሰት ብለን አሏህን የሚያስቆጣ ነገር አናድርግ።
➥በአሏህ ጉዳይ ሰዎችን አንፍራ።
➥ሀቅ መራራ ነውና ከመናገር አንቆጠብ።
➥ጭንብል አድርገን አንቀሳቀስ።
➥ንግግራችንን ሚዛናዊ እናድርግ።
➥አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን✅
➥ሰዎችን ለማስደሰት ብለን አሏህን የሚያስቆጣ ነገር አናድርግ።
➥በአሏህ ጉዳይ ሰዎችን አንፍራ።
➥ሀቅ መራራ ነውና ከመናገር አንቆጠብ።
➥ጭንብል አድርገን አንቀሳቀስ።
➥ንግግራችንን ሚዛናዊ እናድርግ።
➥አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን✅