የሀቅ አድማስ Official 🔰
517 subscribers
195 photos
74 videos
25 files
106 links
📌የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛ ና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ።(እርሷም) አላህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣በርሱም ምንንም ማንንም ላናጋራ፣ከፊላችንም ከፊሉን ከአላህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤በላቸው፡፡እምቢ ቢሉም፦እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:64]

🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥
Download Telegram
ከሞት የቀሰቀሱ ሰዎችና እየሱስ!

በብሉይ ኪዳን ዘመን

«ኤልሳዕ»

2ኛ ነገሥት 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³² ኤልሳዕም ወደ ቤት በገባ ጊዜ እነሆ፥ ሕፃኑ ሞቶ በአልጋው ላይ ተጋድሞ ነበር
³³ ገብቶም በሩን ከሁለቱ በኋላ ዘጋ፥ ወደ እግዚአብሔርም ጸለየ።
³⁴ መጥቶም በሕፃኑ ላይ ተኛ አፉንም በአፉ፥ ዓይኑንም በዓይኑ፥ እጁንም በእጁ ላይ አድርጎ ተጋደመበት፤ የሕፃኑም ገላ ሞቀ።
³⁵ ተመልሶም በቤቱ ውስጥ አንድ ጊዜ ወዲህና ወዲያ ተመላለሰ፤ ደግሞም ወጥቶ ሰባት ጊዜ በሕፃኑ ላይ ተጋደመ፤ ሕፃኑም ዓይኖቹን ከፈተ።
³⁶ ግያዝንም ጠርቶ፦ ይህችን ሱነማዊት ጥራ አለው። ጠራትም፥ ወደ እርሱም በገባች ጊዜ፦ ልጅሽን አንሥተሽ ውሰጂ አላት።
³⁷ ገብታም በእግሩ አጠገብ ወደቀች በምድርም ላይ ተደፋች፤ ልጅዋንም አንሥታ ወጣች።

«ኤልያስ»

1ኛ ነገሥት 17
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ ከዚያም በኋላ የባለቤቲቱ ልጅ ታመመ፤ ትንፋሹም እስኪታጣ ድረስ ደዌው እጅግ ከባድ ነበረ።
¹⁸ እርስዋም ኤልያስን፦ የእግዚአብሔር ሰው ሆይ፥ ከአንተ ጋር ምን አለኝ? ኃጢአቴንስ ታሳስብ ዘንድ፥ ልጄንስ ትገድል ዘንድ ወደ እኔ መጥተሃልን? አለችው።
¹⁹ ኤልያስም፦ ልጅሽን ስጪኝ አላት። ከብብትዋም ወስዶ ተቀምጦበት ወደ ነበረው ሰገነት አወጣው፤ በአልጋውም ላይ አጋደመው
²⁰ ወደ እግዚአብሔርም፦ አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ ልጅዋን በመግደልህ ይህችን ትቀልበኝ የነበረቺቱን ባልቴት እንዲህ ደግሞ አስጨነቅኻትን? ብሎ ጮኸ።
²¹ በብላቴናውም ላይ ሦስት ጊዜ ተዘረጋበት፥ ወደ እግዚአብሔርም፦ አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ የዚህ ብላቴና ነፍስ ወደ እርሱ ትመለስ ዘንድ እለምንሃለሁ ብሎ ጮኸ።
²² እግዚአብሔርም የኤልያስን ቃል ሰማየብላቴናው ነፍስ ወደ እርሱ ተመለሰች፥ እርሱም ዳነ።
²³ ኤልያስም ብላቴናውን ይዞ ከሰገነቱ ወደ ቤት አወረደው፥ ኤልያስም፦ እነሆ፥ ልጅሽ በሕይወት ይኖራል ብሎ ለእናቱ ሰጣት።

➺«የኤልሳዕ አጥንት»

2ኛ ነገሥት 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ ኤልሳዕም ሞተ፥ ቀበሩትም። ከሞዓብም አደጋ ጣዮች በየዓመቱ ወደ አገሩ ይገቡ ነበር።
²¹ ሰዎችም አንድ ሰው ሲቀብሩ አደጋ ጣዮችን አዩ፥ ሬሳውንም በኤልሳዕ መቃብር ጣሉት የኤልሳዕንም አጥንት በነካ ጊዜ ሰውዮው ድኖ በእግሩ ቆመ።

በአድስ ኪዳን ዘመን

➻«ጴጥሮስ»

ሐዋርያት 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁶ በኢዮጴም ጣቢታ የሚሉአት አንዲት ደቀ መዝሙር ነበረች፥ ትርጓሜውም ዶርቃ ማለት ነው፤ እርስዋም መልካም ነገር የሞላባት ምጽዋትም የምታደርግ ነበረች።
³⁷ በዚያም ወራት ታመመችና ሞተች፤ አጥበውም በሰገነት አኖሩአት።
³⁸ ልዳም ለኢዮጴ ቅርብ ናትና ደቀ መዛሙርት ጴጥሮስ በዚያ እንዳለ ሰምተው፥ ወደ እነርሱ ከመምጣት እንዳይዘገይ እየለመኑ ሁለት ሰዎች ወደ እርሱ ላኩ።
³⁹ ጴጥሮስም ተነሥቶ ከእነርሱ ጋር መጣ፤ በደረሰም ጊዜ በሰገነት አወጡት መበለቶችም ሁሉ እያለቀሱ ዶርቃ ከእነርሱ ጋር ሳለች ያደረገቻቸውን ቀሚሶችንና ልብሶችን ሁሉ እያሳዩት በፊቱ ቆሙ።
⁴⁰ ጴጥሮስም ሁሉን ወደ ውጭ አስወጥቶ ተንበርክኮም ጸለየ፥ ወደ ሬሳውም ዘወር ብሎ፦ ጣቢታ ሆይ፥ ተነሺ አላት። እርስዋም ዓይኖችዋን ከፈተች ጴጥሮስንም ባየች ጊዜ ተቀመጠች።
⁴¹ እጁንም ለእርስዋ ሰጥቶ አስነሣት፤ ቅዱሳንንና መበለቶችንም ጠራ ሕያውም ሆና በፊታቸው አቆማት

➺«ጳውሎስ»

ሐዋርያት 20
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ ከሳምንቱም በመጀመሪያ ቀን እንጀራ ለመቁረስ ተሰብስበን ሳለን፥ ጳውሎስ በነገው ሊሄድ ስላሰበ ከእነርሱ ጋር ይነጋገር ነበር፥ እስከ መንፈቀ ሌሊትም ነገሩን አስረዘመ።
⁸ ተሰብስበንም በነበርንበት ሰገነት እጅግ መብራት ነበረ።
አውጤኪስ የሚሉትም አንድ ጎበዝ በመስኮት ተቀምጦ ታላቅ እንቅልፍ አንቀላፍቶ ነበር፤ ጳውሎስም ነገርን ባስረዘመ ጊዜ እንቅልፍ ከብዶት ከሦስተኛው ደርብ ወደ ታች ወደቀ፥ ሞቶም አነሡት።
¹⁰ ጳውሎስም ወርዶ በላዩ ወደቀ፥ አቅፎም፦ ነፍሱ አለችበትና አትንጫጩ አላቸው።
¹¹ ወጥቶም እንጀራ ቆርሶም በላ፤ ብዙ ጊዜም እስኪነጋ ድረስ ተነጋገረ እንዲህም ሄደ።
¹² ብላቴናውንም ደኅና ሆኖ ወሰዱት እጅግም ተጽናኑ።

➺«እየሱስ»

ዮሐንስ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁸ ኢየሱስም በራሱ አዝኖ ወደ መቃብሩ መጣ፤ እርሱም ዋሻ ነበረ፤ ድንጋይም ተገጥሞበት ነበር።
³⁹ ኢየሱስ፦ ድንጋዩን አንሡ አለ። የሞተውም እኅት ማርታ፦ ጌታ ሆይ፥ ከሞተ አራት ቀን ሆኖታልና አሁን ይሸታል አለችው።
⁴⁰ ኢየሱስ፦ ብታምኚስ የእግዚአብሔርን ክብር እንድታዪ አልነገርሁሽምን? አላት።
⁴¹ ድንጋዩንም አነሡት፦ ኢየሱስም ዓይኖቹን ወደ ላይ አንሥቶአባት ሆይ፥ ስለ ሰማኸኝ አመሰግንሃለሁ።
⁴² ሁልጊዜም እንድትሰማኝ አወቅሁ
ነገር ግን አንተ እንደ ላክኸኝ ያምኑ ዘንድ በዚህ ዙሪያ ስለ ቆሙት ሕዝብ ተናገርሁ አለ።
⁴³ ይህንም ብሎ በታላቅ ድምፅ፦ አልዓዛር ሆይ፥ ወደ ውጭ ና ብሎ ጮኸ።
⁴⁴ የሞተውም እጆቹና እግሮቹ በመግነዝ እንደ ተገነዙ ወጣ፤ ፊቱም በጨርቅ እንደ ተጠመጠመ ነበር።ኢየሱስም፦ ፍቱትና ይሂድ ተዉት አላቸው

➺«እየሱስ»

ሉቃስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ በነገውም ናይን ወደምትባል ወደ አንዲት ከተማ ሄደ፥ ደቀ መዛሙርቱም ብዙ ሕዝብም ከእርሱ ጋር አብረው ሄዱ።
¹² ወደ ከተማይቱም በር በቀረበ ጊዜ፥ እነሆ፥ የሞተ ሰው ተሸክመው አወጡ፤ እርሱም ለእናቱ አንድ ልጅ ነበረ፥ እርስዋም መበለት ነበረች፥ ብዙም የከተማ ሕዝብ ከእርስዋ ጋር አብረው ነበሩ።
¹³ ጌታም ባያት ጊዜ አዘነላትና፦ አታልቅሽ አላት።
¹⁴ ቀርቦም ቃሬዛውን ነካ፥ የተሸከሙትም ቆሙ፤ አለውም፦ አንተ ጐበዝ፥ እልሃለሁ፥ ተነሣ።
¹⁵ የሞተውም ቀና ብሎ ተቀመጠ ሊናገርም ጀመረ፥ ለእናቱም ሰጣት።
¹⁶ ሁሉንም ፍርሃት ያዛቸውና፦ ታላቅ ነቢይ በእኛ መካከል ተነሥቶአል፥ ደግሞ፦ እግዚአብሔር ሕዝቡን ጐበኘ እያሉ እግዚአብሔርን አመሰገኑ።

ስለዚህ ክርስቲያኖች ነገሩ እንዲህ ከሆነ የእየሱስና የሌሎች ሰዎች ከሞት ማስነሳት ልዩነቱ ምንድነው!?

➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
3
ከፊል የጠፉ የባይብል ክፍሎች!

የጠፋው የእግዚአብሔር የጦርነት መጽሐፍ።

ስለዚህ በእግዚአብሔር የጦርነት መጽሐፍ እንዲህ ተባለ፦ዋሄብ በሱፋ፥የአርኖንም ሸለቆች፥

[📗 ዘኁልቊ 21:12]

➥የጠፋው የያሻር መጽሐፍ

ሕዝቡም ጠላቶቻቸውን እስኪበቀሉ ድረስ ፀሐይ ቆመ፥ ጨረቃም ዘገየ። ይህስ በያሻር መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን? ፀሐይም በሰማይ መካከል ዘገየ፥ አንድ ቀንም ሙሉ ያህል ለመግባት አልቸኰለም።

[📗ኢያሱ 10:13]

የጠፋው የነቢዩ ሸማያና የባለ ራእዩ አዶ መጽሐፍ

  የሮብዓምም የፊተኛውና የኋለኛው ነገር በነቢዩ ሸማያና በባለ ራእዩ በአዶ የትውልድ ታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን? በሮብዓምና በኢዮርብዓም መካከልም በዘመናቸው ሁሉ ሰልፍ ነበረ።

[📗2ኛ ዜና 12:15]

የጠፋው የሰለሞን የታሪክ መጽሐፍ።
  የቀረውም የሰሎሞን ነገር፥ ያደረገውም ሁሉ፥ ጥበቡም፥ እነሆ፥ በሰሎሞን ታሪክ መጽሐፍ ተጽፎአል።

[📗1ኛ ነገሥት 11:41]

የጠፋው የሳሙኤል፣የናታንና የጋድ መጽሐፍ።
የንጉሡም የዳዊት የፊተኛውና የኋለኛው ነገር፥ እነሆ፥ በባለ ራእዩ በሳሙኤል ታሪክ፥ በነቢዩም በናታን ታሪክ፥ በባለ ራእዩም በጋድ ታሪክ ተጽፎአል።

[📗 1ኛ ዜና 29:29]

ከዚህም በላይ ባይብል ላይ የጠፉ ብሎም የተጨመሩ፣የተቀነሱ ክፍሎችና ሌሎችም ብዙ መጽሐፍት አሉና! So ጥያቄያችን እነዚህ መጽሐፍት የት ገቡ ምን ሆኑ? ለምን እግዜር አልጠበቃቸውም?

➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
Forwarded from ቀሲስ ሥነፀሐይ ዘሐይቅ ኢየሱስ ሞዐ
ቀሲስ ሥነፀሐይ ዘሐይቅ ኢየሱስ ሞዐ
Voice message
ይህ Tikthodox ምን እንደምል ስሙ😂😁
😁2
Aba Haylemaryam Zewaldiba
Voice message
ይህንን ደሞ ስሙ😂
😁31
ትምህርቱ ለብዙዎች እንዲደርስ በልበ-ቀናነት ሼር ይደረግ ባረከሏሁ ፊኩም🔥

عن سهل بن سعد، أنّه سمع النبيَّ ﷺ يقول: «واللَّهِ لأنْ يهدي اللَّه بك رجلًا واحدًا خيرٌ لك من أن يكون لك حمرُ النَّعَم».

«الدال على الخيرِ كفاعلِه»
5
የኔ ወንድም😁🙃
😁6😭6🤮4
👉Link ሼርርርርርርርር ጀመዓው ወደ 600🔥🔥
Live stream finished (7 minutes)
አንድ የመሬቷ ኦርቶዶክስ ዲያቆን የመለሰልን መልስ ነው🔥
👏5
عن أبي هريرة رضي الله عنه قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: «إِنَّمَا بُعِثْتُ لِأُتَمِّمَ مَكَارِمَ الْأَخْلَاقِ».
(رواه الإمام مالك في الموطأ، والإمام أحمد في مسنده، والبيهقي في شعب الإيمان، وصححه الألباني)


ከአቡ ሁረይራ ተይዞ የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ"እኔ መልካም ሥነ ምግባርን ለማሟላት ተልኬያለሁ።"

[📚 Musnad Ahmad እና Al-Adab al-Mufrad ሸይኽ አልባኒይ ሶሂህ ብለውታል]
2
قال العلامة ابن باز رحمه الله-:

" الدفاع عن الإسلام، والذب عن الشريعة، ونشر العِلْم، ورد الشبهات؛ من أفضل القُربات، ومن الجهاد في سبيل الله، بل هو من أعظم الجهاد في هذا العصر ".

📚مجموع الفتاوى (٣٠٤/٧)

ሸይኽ ኢብኑ ባዝ አሏህ ይርሀማቸውና እንዲህ አሉ▼▼▼▼▼▼▼

«ለዲናል እስላም መከላከል፣ለሸሪዓ ዘብ መቆም፣ዲናዊ ኢልምን(እውቀትን) ማሰራጨትና ማስፋፋት ፣ለሹብሃዎች(ለማምታቻዎች ወይም ማደናገሪያዎች) መልስ መስጠት በአሏህ መንገድ ላይ መታገል ነውና በል እንዲያውም በዚህ ዘመን ከጂሃድም(በአሏህ መንገድ ላይ ከመታገልም) ይበልጣል»።

[📚መጅሙዕ-አል-ፈታዋ 7/304]


➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
🥰31
Kesis Solomon
Voice message
ከመሬቷ ኦርቶዶክስ መምህር ቀሲስ ያገኘነው መልስ ነው እንዲያውም ፆታም አላቸው እያሉ ነው!🔥
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الشيخ الفاضل محمد بن سعيد رسلان المصري حفظه الله تعالى
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الشيخ محمد بن سعيد رسلان المصري حفظه الله تعالى!
አንዳንድ ሰው እንደህፃን ነው እንዴ የሚያስበው ወረቢ ብቻዬን ልኑርበት እላለሁ Left😂
😁4
💪ጀግናው💪

ሰልማን አል ፋሪስ

               ክፍል 1


ለጋ ወጣት ነው ... ክብርና ስልጣን ፤ ሀይልና ዝና ባለው ቤት ውስጥ አደገ በህዝቦቹ ውስጥ የተከበረ በሀገሩም የተፈራ ነው ፡፡ … ከእኩያዎቹ ቀዳሚ ነወ በዘመኑ ልዩ ሰው ነበር … ሰልማኑል ፋሪሲይ ( ረ.ዐ ) ... እሳት የሚያመልከ መጃስ ነበር አባቱም የህዝቦቹ አለቃ ነው ... አባቱ በጣም የሚወደው ሲሆን ቤቱ ካለ እሳት እንዳይንቀሳቀስ አድርጎታል ፡፡
ሰልማን ከእሳት ጋር ያለው ግንኙነት በጣም ከመብዛቱ የተነሳ የእሳ አቀጣጣይ እስኪሆን ድረስ ለመጁስ ሰርቷል ፡፡ አባቱ የአትክልት ቦታ የነበረው ሲሆን ሁል ጊዜ ወደ አትክልት ቦታው ይሄዳል … .. አንድ ቀን በቤት ግንባታ ተጠመደና ለሰልማን “ ወደ አትክልት ቦታ ሂድና ይህን ይህን ስራ አለው … . ሰልማ ተደሰተ ፡፡ አስሮ ከያዘው ነገርም ወጣ ፡፡ ወደ አትክልት ቦታው እየሄደ በመንገድ ላይ እንዳለ በክርስቲያኖች ቤተክርስቲያን አጠገብ አለፈ ፀሎት ሲያደርጉም ሰማም … ምን እንደሚሰሩ ለማየት ወደ ውስጥ ገባ … ፀሎታቸውን ሲመለከት በጣም ስለደነቀው እነሱን መከተል ፈለገ ... በልቡም፡- ይህ እኛ ካለንበት ሀይማኖት የተሻለ ነው አለ ... ስለ ሀይማኖታቸውም ጠየቃቸው የሀይማኖታች መሰረት ያለው በሻም ነው … በሀይማኖቱም በጣም አዋቂው ያለው እዚያው ነወ አሉት . ፀሀይዋ እስክትገባ ድረስ እነሱ ጋር አሳለፈ ፡፡ ወደ ቤቱ ሲመለስ አባቱ “ ልጄ ሆይ ! የት ነበርክ አለው . በመንገድ ላይ ሰዎች በቤተክርስቲያን ውስጥ ፀሎት ሲያደርጉ ተመለከትኩ … ከነገራቸውና ከፀሎታቸው ያየሁት ነገር በጣም ደነቀኝ … ሀይማኖታቸው ከኛ ሀይማኖት የተሻለ መሆኑን አየሁ አለው ፡፡ አባቱ ደነገጠና ... ልጄ ሆይ ሀይማኖትህና የአባቶችህ ሀይማኖት ከእነሱ ሀይማኖት የተሻለ ነው አለው ፡፡ ልጁም በአላህ ይሁንብኝ አይደለም ... የእነሱ ሀይማኖት በላጭ ነው አለ ፡፡ ልጁ ከመጁስ ሀይማኖት እንዳይወጣ አባቱ ስለፈራ በእግሩ ላይ ማሰሪያ ከአደረገ በኋላ በቤቱ ውስጥ አሰረው … ሰልማን ይሄን ያየ ጊዜ ወደ ክርስቲያኖች እንዲህ ብሎ መልዕክት ላከ፡- ሀይማኖታችሁን ወድጄዋለሁ .. ወደ ሀይማኖቱም መግባት እፈልጋለሁ ... ከሻም ከርስቲያኖች የሆኑ ቅፍለቶች እናንተ ዘንድ ከመጡ አሳውቁኝ የሻም ቅፍለቶች ብዙም ሳይቆዩ መጡ ፡፡ ወደ ሰልማንም ላኩበት … ሰልማንም ነጋዴዎቹ ጉዳያቸውን ጨርሰው ወደሻም መመለስ ሲፈልጉ ንገሩኝ ብሎ መልዕክተኛ ላከ … ነጋዴዎቹ መመለስ ሲፈልጉ ለሰልማን ላኩበት … በሆነ ቦታ ላይም ተቀጣጠሩ … እግሩ ላይ ያለውን ማሰሪያ ዘዴ ፈልጎ ከፈታው በኋላ ከነሱ ጋር ወደ ሻም ሄደ … ሻም ከገባ በኋላ በዚህ ሀይማኖት በእውቀት የሚበልጠው ማነው ብሎ ጠየቃቸው ... ቤተ - ክርስቲያን ያለው ቄስ ነው አሉት ፡፡ ወደ ቤተከርስቲያኑ ሄደና ቄሱ ታሪኩን ነገረው ፡፡ እንዲህም አለው … .. እኔ ይህንን ሀይማኖት ወድጄዋለሁ … አንተን እንድካድምህ ፣ አብሬህ እንድፀልይና ከአንተም እማር ዘንድ አብሬህ መሆን እፈልጋለሁ … ቄሱም ....

         ከተመቻችሁ

               ይቀጥላል
8
💪🏼ጀግናው 💪🏼
ሰልማን አል ፋሪስ

ክፍል ሁለት (2⃣)

አንተን እንድካድም ፤ አብሬህ እንድፀልይና ከ አንተም እማር ዘንድ አብሬህ መኖር እፈልገለሁ...

ቄሱም ከእሱ ጋር እንዲሆን ፈቀደለት...
ሰልማን በቤተክርስቲያን ውስጥ ከርሱ ጋር አብሮ ቆየ ... ሰልማን መልካም በመስራት ላይ እና በፀሎትና አምላክን በመገዛት ላይ በጣም ጠንካራ ነበር … ቄሰ ግን በሀይማኖቱ ላይ በጣም መጥፎ የሆነ ሰው ነው … ሰዎች ምፅዋት እንዲያወጠ ካዘዛቸውና ካበረታታቸው በኋላ ገንዘቡን ሰብስበው ወደ እርሱ ሲያመጡለት ለራሱ ያጠራቅማል ፡፡ ለሚስኪኖች አይሰጥም ፡፡ ሰልማንም በጣም ጠላው --ነገር ግን ይሄንን የቄሱን ስራ ለማንም መናገር አይቻልም ---- ምክንያቱም ቄሱ በህዝቡ ውስጥ ተሰሚነት አለው ፡፡ ሰልማን ግን እንግዳ ከመሆኑም በተጨማሪ ወደሃይማኖቱ አዲስ የገባ ነዉ -ቄሱ ብዙም ሳይቆይ ሞተ --ህዝቦቹ በእሱ ሞት አዘኑ --ሊቀብሩትም ተሰባሰቡ ሰልማንም አዝነዉ ያያቸዉ ጊዜ ይህ ሰዉ መጥፎ ነበር --- ምጽዋት እንድታመጡ ያዛችሁና ያበረታታችሁ ነበር-- ነገር ግን እናንተ ሰብስባቹሁ ካመጣችሁ በኋላ ለራሱ ነወ የሚጠቀመዉ , ለምስኪን ቅንጣትም አይሰጥም ነበር አላቸዉ እነሱም ማስረጃህ ምንድን ነዉ ? አሉት-- ያጠራቀመዉን ድልብ አሳያችኋለሁ አላቸዉና ገንዘበ ያለበት ቦታ ይዟቸዉ ሄዶ -- ቦታዉን ቆፈረዉ በወርቅና በብር የተሞላዉ ዘጠኝ ጉድጓዶቹን አወጡ-- በአላህ ይሁንብን ! በፍጹም አንቀብረዉም አሉና እንጨት ላይ ሰቅለዉ በድንጋይ ወገሩት ቤተክርስቲያን ዉስጥ በእሱ ቦታ ሌላ ሰወ አምጥተዉ አደረጉ --- ሰልማን አዲሱን ሰዉየ በጣም ወደደዉ . ስለ እሱ እንዲህ ይላል ፦ ከክርስቲያኖች ከእሱ የበለጠ መልካም ሰዉ ... ከእሱ የበለጠ ለአኼራ የሚጓጓ ሰዉ አላየሁም ..ከዚህ በፊት ማንንም እንደሱ ዱኒያን ችላ የሚልና ሌት ከቀን የሚጸልይ ሰዉ አላየሁም .. ከዚህ በፊት ማንንም እንደሰ ወድጄ የማላዉቀዉ የሆነን ዉዴታ ወደድኩት … ሰልማን ሰዉየዉን እስኪሞት ድረስ _ ካድሞታል ..በመሞቱም በጣም _ አዘነ ..ሰልማን ከእሱ ሞት በኋላ በሀይማኖት ላይ ፅናት እንዳያጣ ስለፈራ ..ለሰዉየዉ ፦ እገሌ ሆይ ! በአላህ ትእዛዝ ልትሞት ተቃርበሃል ከማን ጋር እንድሄድ ትመክረኛለህ አለዉ ... ሰዉየዎም .. ልጆ ሆይ ! በአላህ ይሁንብኝ .. እኔ ባለሁበት ሃይማኖት ላይ አንድንም ሰዉ አላዉቅም ሰዎች ሁሉ ጠፍተዋል ዲናቸዉን በርዘዋል-- ከሃይማኖታቸዉ ብዙ ነገሮችን ትተዋል ... በሞሱል ያለ አንድ ሰዉ ሲቀር ... እሱ እኔ ባለሁበት ሃይማኖት ላይ ነዉ .. ከእሱ ጋር ተገናኝ አለዉ ...



ይ ቀ ጥ ላ ል

✍🏼heyru

https://t.me/Rightpathstudent
👍3