➥አሏህ ይጠብቀንና እንደዚህ አይነት ነገሮች የሚከሰቱት ልብ ከመድረቅ የተነሳ ነው!
➥ያው የአደም ልጆች እንደመሆናችን መጠን“ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋምና”በህይወት እስካለን ድረስ የተውበት በር ክፍት ነው!
➥ከመሠረቱ ወንጀልን እንደ ቀልድ መዳፈር በውስጣችን ስር የሰደደ የአሏህ ፍራቻ ካለመኖር የሚመነጭና የህይወትን ትርጉም አለማወቅም ጭምር ነው!
➥የትኛውም ወንጀል ላይ የወደቀና የሚወድቅ አካል ተስፋ ባለመቁረጥ ጥርት ባለ መልኩ ከልቡ በተውበት ወይም በጸጸት ወደ አሏህ መመለስ አለበት!
➥ስሆን ግን በቆራጥነት ዳግም ወደዚያ ወንጀል ላለመመለስ መሆን አለበት ይላሉ!
➥ከዚያ በተጨማሪ ዱዓእና ዚክርን(አሏህን ማስታወስን) ማብዛት አለበት!ወሏሁ አዕለም 🔥HINT👉ወደ ፈትዋ የሚያደሉ ነገሮችን ባትጠይቁ መልካም ነው⚠️

❤7
▣ከሞት የቀሰቀሱ ሰዎችና እየሱስ!
➲በብሉይ ኪዳን ዘመን
➺«ኤልሳዕ»
2ኛ ነገሥት 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³² ኤልሳዕም ወደ ቤት በገባ ጊዜ እነሆ፥ ሕፃኑ ሞቶ በአልጋው ላይ ተጋድሞ ነበር።
³³ ገብቶም በሩን ከሁለቱ በኋላ ዘጋ፥ ወደ እግዚአብሔርም ጸለየ።
³⁴ መጥቶም በሕፃኑ ላይ ተኛ አፉንም በአፉ፥ ዓይኑንም በዓይኑ፥ እጁንም በእጁ ላይ አድርጎ ተጋደመበት፤ የሕፃኑም ገላ ሞቀ።
³⁵ ተመልሶም በቤቱ ውስጥ አንድ ጊዜ ወዲህና ወዲያ ተመላለሰ፤ ደግሞም ወጥቶ ሰባት ጊዜ በሕፃኑ ላይ ተጋደመ፤ ሕፃኑም ዓይኖቹን ከፈተ።
³⁶ ግያዝንም ጠርቶ፦ ይህችን ሱነማዊት ጥራ አለው። ጠራትም፥ ወደ እርሱም በገባች ጊዜ፦ ልጅሽን አንሥተሽ ውሰጂ አላት።
³⁷ ገብታም በእግሩ አጠገብ ወደቀች በምድርም ላይ ተደፋች፤ ልጅዋንም አንሥታ ወጣች።
➺«ኤልያስ»
1ኛ ነገሥት 17
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ ከዚያም በኋላ የባለቤቲቱ ልጅ ታመመ፤ ትንፋሹም እስኪታጣ ድረስ ደዌው እጅግ ከባድ ነበረ።
¹⁸ እርስዋም ኤልያስን፦ የእግዚአብሔር ሰው ሆይ፥ ከአንተ ጋር ምን አለኝ? ኃጢአቴንስ ታሳስብ ዘንድ፥ ልጄንስ ትገድል ዘንድ ወደ እኔ መጥተሃልን? አለችው።
¹⁹ ኤልያስም፦ ልጅሽን ስጪኝ አላት። ከብብትዋም ወስዶ ተቀምጦበት ወደ ነበረው ሰገነት አወጣው፤ በአልጋውም ላይ አጋደመው።
²⁰ ወደ እግዚአብሔርም፦ አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ ልጅዋን በመግደልህ ይህችን ትቀልበኝ የነበረቺቱን ባልቴት እንዲህ ደግሞ አስጨነቅኻትን? ብሎ ጮኸ።
²¹ በብላቴናውም ላይ ሦስት ጊዜ ተዘረጋበት፥ ወደ እግዚአብሔርም፦ አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ የዚህ ብላቴና ነፍስ ወደ እርሱ ትመለስ ዘንድ እለምንሃለሁ ብሎ ጮኸ።
²² እግዚአብሔርም የኤልያስን ቃል ሰማ፤ የብላቴናው ነፍስ ወደ እርሱ ተመለሰች፥ እርሱም ዳነ።
²³ ኤልያስም ብላቴናውን ይዞ ከሰገነቱ ወደ ቤት አወረደው፥ ኤልያስም፦ እነሆ፥ ልጅሽ በሕይወት ይኖራል ብሎ ለእናቱ ሰጣት።
➺«የኤልሳዕ አጥንት»
2ኛ ነገሥት 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ ኤልሳዕም ሞተ፥ ቀበሩትም። ከሞዓብም አደጋ ጣዮች በየዓመቱ ወደ አገሩ ይገቡ ነበር።
²¹ ሰዎችም አንድ ሰው ሲቀብሩ አደጋ ጣዮችን አዩ፥ ሬሳውንም በኤልሳዕ መቃብር ጣሉት፤ የኤልሳዕንም አጥንት በነካ ጊዜ ሰውዮው ድኖ በእግሩ ቆመ።
➲በአድስ ኪዳን ዘመን
➻«ጴጥሮስ»
ሐዋርያት 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁶ በኢዮጴም ጣቢታ የሚሉአት አንዲት ደቀ መዝሙር ነበረች፥ ትርጓሜውም ዶርቃ ማለት ነው፤ እርስዋም መልካም ነገር የሞላባት ምጽዋትም የምታደርግ ነበረች።
³⁷ በዚያም ወራት ታመመችና ሞተች፤ አጥበውም በሰገነት አኖሩአት።
³⁸ ልዳም ለኢዮጴ ቅርብ ናትና ደቀ መዛሙርት ጴጥሮስ በዚያ እንዳለ ሰምተው፥ ወደ እነርሱ ከመምጣት እንዳይዘገይ እየለመኑ ሁለት ሰዎች ወደ እርሱ ላኩ።
³⁹ ጴጥሮስም ተነሥቶ ከእነርሱ ጋር መጣ፤ በደረሰም ጊዜ በሰገነት አወጡት መበለቶችም ሁሉ እያለቀሱ ዶርቃ ከእነርሱ ጋር ሳለች ያደረገቻቸውን ቀሚሶችንና ልብሶችን ሁሉ እያሳዩት በፊቱ ቆሙ።
⁴⁰ ጴጥሮስም ሁሉን ወደ ውጭ አስወጥቶ ተንበርክኮም ጸለየ፥ ወደ ሬሳውም ዘወር ብሎ፦ ጣቢታ ሆይ፥ ተነሺ አላት። እርስዋም ዓይኖችዋን ከፈተች ጴጥሮስንም ባየች ጊዜ ተቀመጠች።
⁴¹ እጁንም ለእርስዋ ሰጥቶ አስነሣት፤ ቅዱሳንንና መበለቶችንም ጠራ ሕያውም ሆና በፊታቸው አቆማት።
➺«ጳውሎስ»
ሐዋርያት 20
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ ከሳምንቱም በመጀመሪያ ቀን እንጀራ ለመቁረስ ተሰብስበን ሳለን፥ ጳውሎስ በነገው ሊሄድ ስላሰበ ከእነርሱ ጋር ይነጋገር ነበር፥ እስከ መንፈቀ ሌሊትም ነገሩን አስረዘመ።
⁸ ተሰብስበንም በነበርንበት ሰገነት እጅግ መብራት ነበረ።
⁹ አውጤኪስ የሚሉትም አንድ ጎበዝ በመስኮት ተቀምጦ ታላቅ እንቅልፍ አንቀላፍቶ ነበር፤ ጳውሎስም ነገርን ባስረዘመ ጊዜ እንቅልፍ ከብዶት ከሦስተኛው ደርብ ወደ ታች ወደቀ፥ ሞቶም አነሡት።
¹⁰ ጳውሎስም ወርዶ በላዩ ወደቀ፥ አቅፎም፦ ነፍሱ አለችበትና አትንጫጩ አላቸው።
¹¹ ወጥቶም እንጀራ ቆርሶም በላ፤ ብዙ ጊዜም እስኪነጋ ድረስ ተነጋገረ እንዲህም ሄደ።
¹² ብላቴናውንም ደኅና ሆኖ ወሰዱት እጅግም ተጽናኑ።
➺«እየሱስ»
ዮሐንስ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁸ ኢየሱስም በራሱ አዝኖ ወደ መቃብሩ መጣ፤ እርሱም ዋሻ ነበረ፤ ድንጋይም ተገጥሞበት ነበር።
³⁹ ኢየሱስ፦ ድንጋዩን አንሡ አለ። የሞተውም እኅት ማርታ፦ ጌታ ሆይ፥ ከሞተ አራት ቀን ሆኖታልና አሁን ይሸታል አለችው።
⁴⁰ ኢየሱስ፦ ብታምኚስ የእግዚአብሔርን ክብር እንድታዪ አልነገርሁሽምን? አላት።
⁴¹ ድንጋዩንም አነሡት፦ ኢየሱስም ዓይኖቹን ወደ ላይ አንሥቶ፦ አባት ሆይ፥ ስለ ሰማኸኝ አመሰግንሃለሁ።
⁴² ሁልጊዜም እንድትሰማኝ አወቅሁ፤ ነገር ግን አንተ እንደ ላክኸኝ ያምኑ ዘንድ በዚህ ዙሪያ ስለ ቆሙት ሕዝብ ተናገርሁ አለ።
⁴³ ይህንም ብሎ በታላቅ ድምፅ፦ አልዓዛር ሆይ፥ ወደ ውጭ ና ብሎ ጮኸ።
⁴⁴ የሞተውም እጆቹና እግሮቹ በመግነዝ እንደ ተገነዙ ወጣ፤ ፊቱም በጨርቅ እንደ ተጠመጠመ ነበር።ኢየሱስም፦ ፍቱትና ይሂድ ተዉት አላቸው።
➺«እየሱስ»
ሉቃስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ በነገውም ናይን ወደምትባል ወደ አንዲት ከተማ ሄደ፥ ደቀ መዛሙርቱም ብዙ ሕዝብም ከእርሱ ጋር አብረው ሄዱ።
¹² ወደ ከተማይቱም በር በቀረበ ጊዜ፥ እነሆ፥ የሞተ ሰው ተሸክመው አወጡ፤ እርሱም ለእናቱ አንድ ልጅ ነበረ፥ እርስዋም መበለት ነበረች፥ ብዙም የከተማ ሕዝብ ከእርስዋ ጋር አብረው ነበሩ።
¹³ ጌታም ባያት ጊዜ አዘነላትና፦ አታልቅሽ አላት።
¹⁴ ቀርቦም ቃሬዛውን ነካ፥ የተሸከሙትም ቆሙ፤ አለውም፦ አንተ ጐበዝ፥ እልሃለሁ፥ ተነሣ።
¹⁵ የሞተውም ቀና ብሎ ተቀመጠ ሊናገርም ጀመረ፥ ለእናቱም ሰጣት።
¹⁶ ሁሉንም ፍርሃት ያዛቸውና፦ ታላቅ ነቢይ በእኛ መካከል ተነሥቶአል፥ ደግሞ፦ እግዚአብሔር ሕዝቡን ጐበኘ እያሉ እግዚአብሔርን አመሰገኑ።
➻ስለዚህ ክርስቲያኖች ነገሩ እንዲህ ከሆነ የእየሱስና የሌሎች ሰዎች ከሞት ማስነሳት ልዩነቱ ምንድነው!?
➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!

❤3
▣ከፊል የጠፉ የባይብል ክፍሎች!
➥የጠፋው የእግዚአብሔር የጦርነት መጽሐፍ።
ስለዚህ በእግዚአብሔር የጦርነት መጽሐፍ እንዲህ ተባለ፦ዋሄብ በሱፋ፥የአርኖንም ሸለቆች፥
[📗 ዘኁልቊ 21:12]
➥የጠፋው የያሻር መጽሐፍ።
ሕዝቡም ጠላቶቻቸውን እስኪበቀሉ ድረስ ፀሐይ ቆመ፥ ጨረቃም ዘገየ። ይህስ በያሻር መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን? ፀሐይም በሰማይ መካከል ዘገየ፥ አንድ ቀንም ሙሉ ያህል ለመግባት አልቸኰለም።
[📗ኢያሱ 10:13]
➥የጠፋው የነቢዩ ሸማያና የባለ ራእዩ አዶ መጽሐፍ።
የሮብዓምም የፊተኛውና የኋለኛው ነገር በነቢዩ ሸማያና በባለ ራእዩ በአዶ የትውልድ ታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን? በሮብዓምና በኢዮርብዓም መካከልም በዘመናቸው ሁሉ ሰልፍ ነበረ።
[📗2ኛ ዜና 12:15]
➥የጠፋው የሰለሞን የታሪክ መጽሐፍ።
የቀረውም የሰሎሞን ነገር፥ ያደረገውም ሁሉ፥ ጥበቡም፥ እነሆ፥ በሰሎሞን ታሪክ መጽሐፍ ተጽፎአል።
[📗1ኛ ነገሥት 11:41]
➥የጠፋው የሳሙኤል፣የናታንና የጋድ መጽሐፍ።
የንጉሡም የዳዊት የፊተኛውና የኋለኛው ነገር፥ እነሆ፥ በባለ ራእዩ በሳሙኤል ታሪክ፥ በነቢዩም በናታን ታሪክ፥ በባለ ራእዩም በጋድ ታሪክ ተጽፎአል።
[📗 1ኛ ዜና 29:29]
➲ከዚህም በላይ ባይብል ላይ የጠፉ ብሎም የተጨመሩ፣የተቀነሱ ክፍሎችና ሌሎችም ብዙ መጽሐፍት አሉና! So ጥያቄያችን እነዚህ መጽሐፍት የት ገቡ ምን ሆኑ? ለምን እግዜር አልጠበቃቸውም?

ትምህርቱ ለብዙዎች እንዲደርስ በልበ-ቀናነት ሼር ይደረግ ባረከሏሁ ፊኩም🔥
عن سهل بن سعد، أنّه سمع النبيَّ ﷺ يقول: «واللَّهِ لأنْ يهدي اللَّه بك رجلًا واحدًا خيرٌ لك من أن يكون لك حمرُ النَّعَم».
«الدال على الخيرِ كفاعلِه»

❤5