➲"ሥሉስ ቅዱስ" የሚሉት ስሁት የሆነ የሥላሴ ትምህርት በክርስትና!
ከቃሉ ስንነሳ "ሥላሴ" ማለት የግዕዝ ቃል ነውና ትርጉሙም "ሠለሰ" ወይም "ሶስት አደረገ" ከሚለው ስርወ-ቃል(Root word) የመጣ ነው!
➥በሌላ ቋንቋ ሦስት ማንነት በአንድ ምንነት ማለት ነው!
➛Trinity derived from Latin word "trinitas" or "triad" means three person one Essence(being)!
➪ሥሉስ ማለት የግዕዝ ቃል እንደመሆኑ መጠን ሶስት(ሦስትነት) ማለት ሲሆን በዚህ ሸውራራ አረዳዳቸው መሠረት ብዙ ክርስቲያኖች ለሥላሴ እንደማስረጃ ከሚያቀርቡት መካከል እንደሚከተለው እንመለከታለን
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
"መላዕክት" አንዱን አምላክ ሦስት ጊዜ "ቅዱስ፥ቅዱስ፥ቅዱስ "
ማለታቸው ሶስት አካላት እንዳሉ ማሳያ ነው የሚል ስሁት ሙግት አላቸው።ዳሩ ግን አይደለም!
“አንዱም ለአንዱ፦ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበር።”
—ኢሳይያስ 6፥3
ይህ አረዳዳቸው ፍፁም ስሁት የሆነ ሙግት ነው!Coz የአንድ አካል ተደጋግሞ መጠራቱ ያንን ነገር ሶስት ካደረገው ኤርሚያስ ምድርን ሶስት (3)ጊዜ ጠርቷታል፦
“ምድር ሆይ፥ ምድር ሆይ፥ ምድር ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሚ።”
— ኤርምያስ 22፥29
➥ታድያ ምድር ሦስት(3) ጊዜ መጠራቷ ምድር ሶስት አካላት ናት ያሠኛልን?
➥በተጨማሪም ኤርሚያስ የእ/ር መቅደስ ሶስት(3) ጊዜ ጠርቶታል!
“የእግዚአብሔር መቅደስ፥ የእግዚአብሔር መቅደስ፥ የእግዚአብሔር መቅደስ ይህ ነው እያላችሁ በሐሰት ቃል አትታመኑ።”
—ኤርምያስ 7፥4
➥የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ሶስት ጊዜ መጠራቱ የእግዜር ቤተ መቅደስ ሶስት(3) አካላት ነው ያሰኛልን?
➥ከዚህ በተጨማሪም ሌላ ናሙናዎችን ስንመለከት!
“ባድማ፥ ባድማ፥ ባድማ አደርጋታለሁ ፍርድ ያለው እስኪመጣ ድረስ ይህች ደግሞ አትሆንም፥ ለእርሱም እሰጣታለሁ።”
— ሕዝቅኤል 21፥27
➥ታድያ ባድማ እንደሚያደርግ ሶስት ጊዜ መናገሩ ሶስት(3) ባድማ አሉ ያሰኛልን?
እግዚአብሔርም አብርሃምን፦ አብርሃም፥ አብርሀም፥አብርሃም፥ ብሎ ጠራው አብርሃምም ፦አቤት አለሁ አለ የምትወደውን ልጅህንይስሐቅን ይዘህ ከፍ ወዳለች ተራራ ሂድ እኔ ከምነግርህ ከተራሮች ወደ አንዲቱ ተራራ አውጣው አለው።
—ኩፋሌ14፥5
➥አብርሃም ሶስት ጊዜ መጠራቱ አብርሃም ሶስት(3) አካላት ነው ያሰኛልን?
“የእግዚአብሔር መልአክም ከሰማይ ጠራና፦አብርሃም አብርሃም አለው፤ እርሱም፦ እነሆኝ አለ።”
—ዘፍጥረት 22፥11
➥አብርሃም ሁለት(2) ጊዜ መጠራቱ አብርሃም ሁለት አካል ነውን?
“እግዚአብሔር እርሱ ይመለከት ዘንድ እንደ መጣ ባየ ጊዜ እግዚአብሔር ከቍጥቋጦው ውስጥ እርሱን ጠርቶ፦ሙሴ፥ ሙሴ ሆይ አለ።”
— ዘጸአት 3፥4
➥ሙሴ ሁለት ጊዜ መጠራቱ ሁለት አካል ነውን?
➛በዚህ ሀሳብ ላይ አይሁዳውያን እንዲህ ይላሉ፦አንድ ስም ከአንድ ጊዜ በላይ መጠራቱ ጉዳዩን በአንፅኦት፣በትኩረትና በአንክሮ ለመመልከት እንጂ ያንን ስም ብዙ አካል ሊያደርገው በሚችለው መልኩ አይደለም።
➥በመቀጠልም አንዱ አምላክ ቅዱስ ተብሏል እንደሱ ያለ ቅዱስ የለም ይላል።
“እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ የለምና፥ እንደ አምላካችንም ጻድቅ የለምና፤ ከአንተ በቀር ቅዱስ የለም።”
— 1ኛ ሳሙኤል 2፥2
“አንተ ብቻ ቅዱስ ነህና፥
— ራእይ 15፥3-4
➪So ብዙ ክርስቲያኖች ባይብል ላይ ሥላሴ የሚለውን literal ቃል ብሎም ቃሉን የሚገልጽ ሀሳብም በማጣታቸው ምክንያት እነዚህን silly and lame የሆኑ ጥቅሶችን በመጥቀስ ስላሴን ለማስረዳት መሞከራቸው በፍፁም የማያስኬዳቸው መሆኑን ከዚህ ተረድተናል!
➪ከዚህ በተጨማሪ ዘፍ 1:26ና 11:7፣ኢሳ 48:16፣ ማቴ 28:19.....ላይ የሚያመጧቸው ማስረጃዎችም ሥላሴን በፍፁም እንደማያሳዩ በተደጋጋሚ Debunked የሆነ ነገር ነው!🔥
➥ስለዚህ ስላሴን Scripturally indetail clearly ባይብል አያውቀውም🔥
➥ሥላሴን (ሦስት ማንነትና አንድ ምንነትን ) ነቢያት በጠቅላላ አያውቁትም🔥
➥የነቢያት እምነትና አስተምህሮ አንድ ማንነት እንጂ ሦስት ማንነት እንዳልሆነ እሙንና ቅቡል ነው🔥
➥ሥላሴ ከነቢያት አስተምህሮ ያፈነገጠ ባዕድ አምልኮና አስተምህሮ ነው🔥
➥ሥላሴ ሰው ሰራሽ ወይም የሰዎች ፍልስፍናና ፈጠራ መሆኑ እሙንና ቅቡል ነው🔥That's the reality!
🖇በመጨረሻም በቀጥታም በተዘዋዋሪም ከሦስት አማልክት አምልኮ ወጥታችሁ በማንነትም በምንነትም አንዱና ብቸኛ አምላክ ወደ ሚመለክበት እስልምና ኑ እንላለን🔥
➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!

👍4
مَّنِ ٱهْتَدَىٰ فَإِنَّمَا يَهْتَدِى لِنَفْسِهِۦ ۖ وَمَن ضَلَّ فَإِنَّمَا يَضِلُّ عَلَيْهَا ۚ وَلَا تَزِرُ وَازِرَةٌۭ وِزْرَ أُخْرَىٰ ۗ وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّىٰ نَبْعَثَ رَسُولًۭا
የተመራ ሰው የሚመራው ለራሱ ብቻ ነው፡፡ የተሳሳተም ሰው የሚሳሳተው (ጉዳቱ) በእርሷ ላይ ነው፡፡ተሸካሚም (ነፍስ) የሌላይቱን ኃጢኣት አትሸከምም፡፡መልዕክተኛንም እስከምንልክ ድረስ የምንቀጣ አይደለንም፡፡
[📚ሱረቱል እስራዕ: 15]
إِن تَكْفُرُوا۟ فَإِنَّ ٱللَّهَ غَنِىٌّ عَنكُمْ ۖ وَلَا يَرْضَىٰ لِعِبَادِهِ ٱلْكُفْرَ ۖ وَإِن تَشْكُرُوا۟ يَرْضَهُ لَكُمْ ۗ وَلَا تَزِرُ وَازِرَةٌۭ وِزْرَ أُخْرَىٰ ۗ ثُمَّ إِلَىٰ رَبِّكُم مَّرْجِعُكُمْ فَيُنَبِّئُكُم بِمَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ ۚ إِنَّهُۥ عَلِيمٌۢ بِذَاتِ ٱلصُّدُورِ
ብትክዱ አሏህ ከእናንተ የተብቃቃ ነው፡፡ለባሪያዎቹም ክህደትን አይወድም፡፡ ብታመሰግኑም፤እርሱን ይወድላችኋል፡፡ማንኛይቱም ኃጢኣትን ተሸካሚ ነፍስ የሌላይቱን ኃጢኣት አትሸከምም፡፡ከዚያም መመለሻችሁ ወደ ጌታችሁ ነው፡፡ ትሠሩት የነበራችሁትንም ይነግራችኋል፡፡እርሱ በልቦች ውስጥ ያሉትን ዐዋቂ ነውና፡፡
[📚ሱረቱ አዝዙመር : 7]

❤2👍1
➲ከባባድ የሚባሉት ኃጥአቶች!
عن أبي هريرة - رضي الله عنه - عن النبي - صلى الله عليه وآله وسلم - قال : ( اجتنبوا السبع الموبقات ) . قالوا : يا رسول الله وما هنَّ ؟ قال : ( الشرك بالله ، والسحر ، وقتل النفس التي حرَّمَ الله إلا بالحقِّ ، وأكل الربا ، وأكل مال اليتيم ، والتَّولِّي يوم الزحف ، وقذف المحصنات الغافلات المؤمنات ) . رواه البخاري ومسلم
‟ከአቡ ሁረይራ ተይዞ ነብዩ(ﷺ) ሰባት አጥፊ የሆኑ ወንጀሎችን ተጠንቀቁ አሉ!ከዚያም ባልደረቦቻቸው(ሶሃቦቻቸው)እነ ማን ናቸው? እነዚያ አጥፊ ወንጀሎች ብለው ጠየቋቸው፡እሳቸውም እንዲህ አሉ፦በአሏህ ላይ ማሻረክ(ማጋራት)፣ስህር(ድግምት)፣አሏህ እርም ወይም ክልክል ያደረጋትን ነፍስ በግፍ መግደል፣ወለድ(አራጣ) መብላት፣የየቲሞችን ገንዘብ መብላት፣በጦር ዘመቻ ላይ ፈርቶ ወደ ኋላ መሸሽ(ማፈግፈግ)፣ጥብቅ ወይም ክብረ ንፅህናቸውን የጠበቁና የራቁ ሙዕሚን(አማኝ) ሴቶችን በዝሙት መወንጀልና መጠርጠር ናቸው”
[📚ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]
عَنْ عَبْدِ اللهِ بنِ مَسْعُودٍ رضي الله عنه قال:﴿أَيُّ الذَّنْبِ أَعْظَمُ عِنْدَ اللَّهِ ؟ قَالَ : " أَنْ تَجْعَلَ لِلَّهِ نِدًّا وَهُوَ خَلَقَكَ ". قُلْتُ : إِنَّ ذَلِكَ لَعَظِيمٌ، قُلْتُ : ثُمَّ أَيُّ ؟ قَالَ : " وَأَنْ تَقْتُلَ وَلَدَكَ ؛ تَخَافُ أَنْ يَطْعَمَ مَعَكَ ". قُلْتُ : ثُمَّ أَيُّ ؟ قَالَ : " أَنْ تُزَانِيَ حَلِيلَةَ جَارِكَ﴾
ከአብደላህ ቢን መስዑድ ረድየላሁ አንሁ ተይዞ እንዲህ ይላል፦
“ነብዩን (ﷺ) ከወንጀል ሁሉ አሏህ ዘንድ ከባዱ የትኛው ነው? ስል ጠየቅኳቸው።እሳቸውም፦የፈጠረህ ወይም ያስገኘህ እሱ ሆኖ ሳለ ለአሏህ ብጤን(አምሳያን፣ተጋሪን) ማድረግህ ነው አሉኝ።ይሄ በርግጥም ከባድ ነው! አልኩኝ። ከዚያ ቀጥሎስ የትኛው ነው? ስላቸው፡ ካንተ ጋር መብላቱን ሰግተህ ልጅህን መግደልህ ነው አሉኝ።ከዚያ ቀጥሎስ የትኛው ነው? አልኩኝ።ከጎረቤትህ ሚስት ጋር ዝሙት መፈፀምህ ነው አሉኝ።”

❤2
➲የሥላሴ(የአብ፣የወልድና የመንፈስ ቅዱስ) አካላት ዝርዝር!
አንዳንዶቹ አይናቸውን በጨው አጥበው መፅሐፋቸውንም መምህራኖቻቸውንም የሚክዱ ቢኖሩም ፍርጥ አድራጊዎች የባሰ ሌላ ትኩሳት ሰጪዎች መጡ እንግዲህ ተቀበል !ከእግዜር አካላት ሆኖ ከዝርዝሩ የቀረ ነገር ያለ አይመስለኝም ጎበዝ ካለ ጠቁሙኝ 😋😞
➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
አንዳንዶቹ አይናቸውን በጨው አጥበው መፅሐፋቸውንም መምህራኖቻቸውንም የሚክዱ ቢኖሩም ፍርጥ አድራጊዎች የባሰ ሌላ ትኩሳት ሰጪዎች መጡ እንግዲህ ተቀበል !ከእግዜር አካላት ሆኖ ከዝርዝሩ የቀረ ነገር ያለ አይመስለኝም ጎበዝ ካለ ጠቁሙኝ 😋😞
➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
😁6
"በመካከላችሁ ሁለት ነገሮችን ትቻለሁ፤ እነሱን አጥብቃችሁ ከያዛችሁ ፈጽሞ አትጠፉም፤ እነሱም የአላህ መጽሐፍ (ቁርኣን) እና ሱናዬ ናቸው።"
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)
❤5
Aba Haylemaryam Zewaldiba
Voice message
ለሥላሴ(ለአብ፣ለወልድ፣ለመ/ቅዲስ) አካል አላቸው ወይ ብለን በጠየቅናቸው መሠረት ከመሬቷ ኦርቶዶክስ መምህር የተመለሰ መልስ ነው🔥