▣የተንኮል ጉድጓድ ስትቆፍር አታርቀዉ ራስህ ልትገባበት ትችላለህና!🔥
➥ጅብና ተኩላ ቀበሮን ለማስገደል ሴራ በመሸረብ ለአንበሳ ሄደው ቀበሮ እኮ አሪፍ ጫማ መስራት ትችልበታለች ለምን ይሆን በባዶ እግር እየሄዱ ዝም ያለችው ? ብለው አቃጠሩ !
➸አንበሳም ተናዶ ቀበሮን መፈለግ ጀመረ በመጨረሻም ቀበሮ ጉድጓዷ በር ለይ ተገኘች አንበሳም ትንሽ ከተንጎራደደ በኋላ በግርማ ሞገሱ ተላብሶ ተቀመጠና እንዲህ አለ "ለመሆኑ ምን ያህል ብትንቅኝ ነው ጫማ መስራት እየቻልሽ ባዶ እግሬን ስሄድ እያየሽ ዝም ያልሽኝ " አላት።
➽ቀበሮም ይህ ጥንስስ ሴራ የጅብና ተኩላ መሆኑን በመገንዘብ እንዲህ አለች "መስራቱንስ እሰራለሁ ነገር ግን ለእርሶ የሚመጥን ደረጃውን የጠበቀ አሪፍ ጫማ ለመስራት ጥሬ እቃው አይገኝም ብዬ ነው " አለች።አንበሳም እንዲህ በማለት መለሰላት "ነገሩ እንደዛ ነው እንዴ ታዲያ ለኔ የሚሆን ጫማ ለመስራት የሚያስችለው ጥሬ እቃው ከምንድንነው የሚገኘው"በማለት ባለሙያዋን ቀበሮ ጠየቃት ቀበሮም "ከጅብ ቆዳና ከተኩላ ጅማት ነው "አለች ። ይህኔ አንበሳም ጅብንና ተኩላን እየተመለከተ የኔ ጫማ መሰራት ስላለበት እናንተ መሞት አለባችሁ በማለት ነገራቸው በውጤቱም ጅብና ተኩላ ተገደሉ ይባላል።
➨ከዚህ አስተማሪ ታሪክ የምንማረው ፦
➢ጅብና ተኩላ የተገደሉት ሴራን ማሴር የጀመሩ ግዜ ነው
መገደላቸውን ያወቁት ደግሞ የሴራቸው ውጤት ተፈፅሞ ለማየት በመጓጓት ቦታውን በተገኙበት ሰዓት ነው ።
➥ሴረኞች የሴራቸው ውጤት እራሳቸው ጋ እንደሚመለስ ቢያውቁት ኖሮ በሌላ ሰው አያሴሩም ነበር ስለዚህ ነው በሁሉም ሴረኞች ስግብግብነትና ድንቁርና የሚስተዋልባቸው።ሴረኛ ከሳሾች የተከሳሽን መልስ ቢያውቁ ኖር በተንኮል ለመክሰስ ከቤታቸው አይወጡም ነበር።
➥ነገር ግን በሴረኝነታቸው የተነሳ ከተንኮል ውጪ ምንም የማያውቁ ፀሐይና ዝናብ የማይፈራ እንደተጋደመ ግንድ ናቸው።
➥በሌሎች ላይ መጥፎ ናፋቂ ምቀኛና ሴረኛ ሆይ እወቅ የስራ ውጤት አንተ ላይ እንጂ ማንም ጋ አይደርስም ።ስለዚህ የተንኮል ጉድጓድህን ስትቆፍር ሳትርቅ በቅርብ ቆፍራው የምትገባበት አንተው እራስህ ሊሆን ይችላልና ።
◈◀ قال الله تعالى
{ وَلا يَحِيقُُ المَكْرُ السَّيِّئُ إِلا بِأَهْلِه }
[ فاطر : ٤٣ ]
➸የላቀው አምላካችን አሏህ እንዲህ ብሏል፦
"የመጥፎ ሴራ ጉዳቱ በባለቤቱ ላይ እንጂ በሌላ በማንም አይደርስም ።" [📚ሱረቱ ፋጢር:43]
منقول
➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!

👍3
❤4😁1
Forwarded from ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ (𓆩𝄽ሙከሚል𝄽𓆪)
:-በክርስትና ሴቶች "የአስተሳሰብ ድክመትና" "የአእምሮ ጥበት" አለባቸው።
:-ይህም ሴቶች የአስተሳሰብ ድክመትና የአእምሮ ጥበት ቃልን መናገር እስኪያቅት ድረስ ደካማ መሆኑን ያሳያል።
ብዙ ጊዜ ክርስቲያን ዐቃቤ ነን ባዮች የማይገናኝ ነገር በማገናኘት በእስልምና ሴቶች የአእምሮ ጎዶሎ ናቸው እያሉ ለሚነዙት እዚህ ግባ የማይባል ከንቱ ሙግት እስላማዊ መልሳችን ከመስጠት ባሻገር አፍ ማስያዣ ጥቅስ ነው።
https://t.me/mukamil12

{📗መጽሐፈ ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን 30:11}
ብዙ ጊዜ ክርስቲያን ዐቃቤ ነን ባዮች የማይገናኝ ነገር በማገናኘት በእስልምና ሴቶች የአእምሮ ጎዶሎ ናቸው እያሉ ለሚነዙት እዚህ ግባ የማይባል ከንቱ ሙግት እስላማዊ መልሳችን ከመስጠት ባሻገር አፍ ማስያዣ ጥቅስ ነው።
✍ ሙከሚል ሙሥሊም ልጅ
https://t.me/mukamil12
👍5
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رضي الله عنه، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ قَالَ:
«وَالَّذِي نَفْسُ مُحَمَّدٍ بِيَدِهِ، لَا يَسْمَعُ بِي أَحَدٌ مِنْ هَذِهِ الْأُمَّةِ، يَهُودِيٌّ وَلَا نَصْرَانِيٌّ، ثُمَّ يَمُوتُ وَلَمْ يُؤْمِنْ بِالَّذِي أُرْسِلْتُ بِهِ، إِلَّا كَانَ مِنْ أَصْحَابِ النَّارِ»
"የሙሐመድ ነፍስ በእጁ ባለው (በአላህ) እምላለሁ፤ ከዚህ ሕዝብ ውስጥ ስለ እኔ የሚሰማ—አይሁዳዊም ይሁን ክርስቲያን—ከዚያም በእኔ የተላክሁበትን መልእክት ሳያምን ቢሞት፣ ከእሳት ሰዎች ይሆናል።"
Sahih Muslim 153

❤4
የሀቅ አድማስ Official 🔰 pinned «▣በቀናው መንገድ ላይ እሾህ አትጣል!🔥 ➲Actually ሁላችንም ሰዎች ነንና እንሳሳታለን ዋናው ትልቁ ቁም ነገር ብሎም ብልህነት ግን ከስህተታችን መታረም ነው! ማናችንም ብንሆን Perfect አይደለንም!🔥 ➛አንዳንድ ሰዎች ግን 😱ሀቂቃ እውቀት የሙቀትና ቦታውን የሳተ ፍፁም የንቀት ብሎም ለመጎረር ከሆነ እዛው ይቆየን!🔥 ➛ዲን ከመሠረቱ መመካከር ነውና ነገሮችን ረጋ ብሎ ማጤንን የመሰለ ነገር የለም…»
አንድ ሰው ወደ ነቢዩ ﷺ መጥቶ፣ "የትንሳኤ ቀን መቼ ነው?" ብሎ ጠየቀ።
ነቢዩ ﷺ እንዲህ አሉ፦
"ለእርሷ ምን አዘጋጅተሃል?"
ሰውየውም እንዲህ አለ፦ "ብዙ ሶላት፣ ብዙ ፆም ወይም ብዙ ሰደቃ አላዘጋጀሁም፤ ግን አላህንና መልእክተኛውን ﷺ እወዳለሁ።"
ነቢዩ ﷺ እንዲህ አሉ፦
"አንተ ከምትወዳቸው ጋር ትሆናለህ።"
አነስ (ረ.ዐ.) እንዲህ አለ፦ "ከእስልምና በኋላ 'አንተ ከምትወዳቸው ጋር ትሆናለህ' የሚለውን የነቢዩን ﷺ ንግግር እንደሰማንበት ቀን ያህል የተደሰትንበት ቀን አልነበረም።
ከዚያም አነስ (ረ.ዐ.) እንዲህ አለ፦ "እኔ አላህን፣ መልእክተኛውን ﷺ፣ አቡ በክርን እና ዑመር ኢብን አል-ኸጣብን እወዳቸዋለሁ፤ እነርሱ ያደረጉትን ስራ ሙሉ ባላደርግም፣ በፍቅሬ ምክንያት ከእነርሱ ጋር እሆናለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።"
Sahih al-Bukhari እና Sahih Muslim ዘግበውታል

❤6
ከአቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደተወራው፣ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦
አላህ በትንሳኤ ቀን ሰባት አይነት ሰዎችን ከዙፋኑ ጥላ በታች ያስጠልላቸዋል፤ በዚያ ቀን ከእርሱ ጥላ በቀር ሌላ ጥላ የለም።
1️⃣ ፍትሐዊ መሪ።
2️⃣ ከልጅነቱ ጀምሮ በአላህ አምልኮ ያደገ ወጣት።
3️⃣ ልቡ ከመስጂድ ጋር የተያያዘ ሰው።
4️⃣ ሁለት ሰዎች ለአላህ ብለው የተዋደዱ፣ በዚያው ላይ የተሰበሰቡና በዚያው ላይ የተለያዩ።
5️⃣ ውብና ባለስልጣን ሴት ወደ ዝሙት ስትጠራው፣ "እኔ አላህን እፈራለሁ" ብሎ የተወው ሰው።
6️⃣ በምስጢር ሰደቃ የሰጠ፣ ግራ እጁ ቀኝ እጁ የሰጠችውን እንኳ የማታውቅ ያህል።
7️⃣ ብቻውን ሆኖ አላህን ያስታወሰና ዓይኖቹ በእንባ የሞሉ ሰው።
Sahih al-Bukhari እና Sahih Muslim ዘግበውታል
አላህ ከነዚህ ሰዎች መካከል ያርገን 🤲🏼

❤7👍2
ኧረ Guys ከክርስቲያኖች ቤት ትንንሽ አምላክ ነን የሚሉ ሰዎች እየተመለከትን ነው¡ እየሱስን በግድ አስገድደው አምላክ ነው ማለታቸው አልበቃ ብሏቸው ጭራሽ እራሳቸውን ትንንሽ አምላክ ነን እያሉ ነው😁😂ሱብሃነሏህ😭
😁8😢1🤣1
➲ውርደትና ቅሌት የማይሰለቻቸው ክርስቲያኖች እንደ ወትሮው አዲስ የቁርዓን ትርጉም App አዘጋጅተናል እያሉ ለሚስኪኑ በጎቻቸው በ5000 Birr እየቸረቸሩ ነው ተብሏል! ያው ለጥንቃቄ ያህል ነው⚠️TIPS 🔥
🤔4🙊3❤1
﴿إِنَّ الدِّينَ عِندَ اللَّهِ الْإِسْلَامُ﴾
"በአላህ ዘንድ ተቀባይነት ያለው ሃይማኖት እስልምና ብቻ ነው።"( 3:19)

❤10
➲"ሥሉስ ቅዱስ" የሚሉት ስሁት የሆነ የሥላሴ ትምህርት በክርስትና!
ከቃሉ ስንነሳ "ሥላሴ" ማለት የግዕዝ ቃል ነውና ትርጉሙም "ሠለሰ" ወይም "ሶስት አደረገ" ከሚለው ስርወ-ቃል(Root word) የመጣ ነው!
➥በሌላ ቋንቋ ሦስት ማንነት በአንድ ምንነት ማለት ነው!
➛Trinity derived from Latin word "trinitas" or "triad" means three person one Essence(being)!
➪ሥሉስ ማለት የግዕዝ ቃል እንደመሆኑ መጠን ሶስት(ሦስትነት) ማለት ሲሆን በዚህ ሸውራራ አረዳዳቸው መሠረት ብዙ ክርስቲያኖች ለሥላሴ እንደማስረጃ ከሚያቀርቡት መካከል እንደሚከተለው እንመለከታለን
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
"መላዕክት" አንዱን አምላክ ሦስት ጊዜ "ቅዱስ፥ቅዱስ፥ቅዱስ "
ማለታቸው ሶስት አካላት እንዳሉ ማሳያ ነው የሚል ስሁት ሙግት አላቸው።ዳሩ ግን አይደለም!
“አንዱም ለአንዱ፦ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበር።”
—ኢሳይያስ 6፥3
ይህ አረዳዳቸው ፍፁም ስሁት የሆነ ሙግት ነው!Coz የአንድ አካል ተደጋግሞ መጠራቱ ያንን ነገር ሶስት ካደረገው ኤርሚያስ ምድርን ሶስት (3)ጊዜ ጠርቷታል፦
“ምድር ሆይ፥ ምድር ሆይ፥ ምድር ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሚ።”
— ኤርምያስ 22፥29
➥ታድያ ምድር ሦስት(3) ጊዜ መጠራቷ ምድር ሶስት አካላት ናት ያሠኛልን?
➥በተጨማሪም ኤርሚያስ የእ/ር መቅደስ ሶስት(3) ጊዜ ጠርቶታል!
“የእግዚአብሔር መቅደስ፥ የእግዚአብሔር መቅደስ፥ የእግዚአብሔር መቅደስ ይህ ነው እያላችሁ በሐሰት ቃል አትታመኑ።”
—ኤርምያስ 7፥4
➥የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ሶስት ጊዜ መጠራቱ የእግዜር ቤተ መቅደስ ሶስት(3) አካላት ነው ያሰኛልን?
➥ከዚህ በተጨማሪም ሌላ ናሙናዎችን ስንመለከት!
“ባድማ፥ ባድማ፥ ባድማ አደርጋታለሁ ፍርድ ያለው እስኪመጣ ድረስ ይህች ደግሞ አትሆንም፥ ለእርሱም እሰጣታለሁ።”
— ሕዝቅኤል 21፥27
➥ታድያ ባድማ እንደሚያደርግ ሶስት ጊዜ መናገሩ ሶስት(3) ባድማ አሉ ያሰኛልን?
እግዚአብሔርም አብርሃምን፦ አብርሃም፥ አብርሀም፥አብርሃም፥ ብሎ ጠራው አብርሃምም ፦አቤት አለሁ አለ የምትወደውን ልጅህንይስሐቅን ይዘህ ከፍ ወዳለች ተራራ ሂድ እኔ ከምነግርህ ከተራሮች ወደ አንዲቱ ተራራ አውጣው አለው።
—ኩፋሌ14፥5
➥አብርሃም ሶስት ጊዜ መጠራቱ አብርሃም ሶስት(3) አካላት ነው ያሰኛልን?
“የእግዚአብሔር መልአክም ከሰማይ ጠራና፦አብርሃም አብርሃም አለው፤ እርሱም፦ እነሆኝ አለ።”
—ዘፍጥረት 22፥11
➥አብርሃም ሁለት(2) ጊዜ መጠራቱ አብርሃም ሁለት አካል ነውን?
“እግዚአብሔር እርሱ ይመለከት ዘንድ እንደ መጣ ባየ ጊዜ እግዚአብሔር ከቍጥቋጦው ውስጥ እርሱን ጠርቶ፦ሙሴ፥ ሙሴ ሆይ አለ።”
— ዘጸአት 3፥4
➥ሙሴ ሁለት ጊዜ መጠራቱ ሁለት አካል ነውን?
➛በዚህ ሀሳብ ላይ አይሁዳውያን እንዲህ ይላሉ፦አንድ ስም ከአንድ ጊዜ በላይ መጠራቱ ጉዳዩን በአንፅኦት፣በትኩረትና በአንክሮ ለመመልከት እንጂ ያንን ስም ብዙ አካል ሊያደርገው በሚችለው መልኩ አይደለም።
➥በመቀጠልም አንዱ አምላክ ቅዱስ ተብሏል እንደሱ ያለ ቅዱስ የለም ይላል።
“እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ የለምና፥ እንደ አምላካችንም ጻድቅ የለምና፤ ከአንተ በቀር ቅዱስ የለም።”
— 1ኛ ሳሙኤል 2፥2
“አንተ ብቻ ቅዱስ ነህና፥
— ራእይ 15፥3-4
➪So ብዙ ክርስቲያኖች ባይብል ላይ ሥላሴ የሚለውን literal ቃል ብሎም ቃሉን የሚገልጽ ሀሳብም በማጣታቸው ምክንያት እነዚህን silly and lame የሆኑ ጥቅሶችን በመጥቀስ ስላሴን ለማስረዳት መሞከራቸው በፍፁም የማያስኬዳቸው መሆኑን ከዚህ ተረድተናል!
➪ከዚህ በተጨማሪ ዘፍ 1:26ና 11:7፣ኢሳ 48:16፣ ማቴ 28:19.....ላይ የሚያመጧቸው ማስረጃዎችም ሥላሴን በፍፁም እንደማያሳዩ በተደጋጋሚ Debunked የሆነ ነገር ነው!🔥
➥ስለዚህ ስላሴን Scripturally indetail clearly ባይብል አያውቀውም🔥
➥ሥላሴን (ሦስት ማንነትና አንድ ምንነትን ) ነቢያት በጠቅላላ አያውቁትም🔥
➥የነቢያት እምነትና አስተምህሮ አንድ ማንነት እንጂ ሦስት ማንነት እንዳልሆነ እሙንና ቅቡል ነው🔥
➥ሥላሴ ከነቢያት አስተምህሮ ያፈነገጠ ባዕድ አምልኮና አስተምህሮ ነው🔥
➥ሥላሴ ሰው ሰራሽ ወይም የሰዎች ፍልስፍናና ፈጠራ መሆኑ እሙንና ቅቡል ነው🔥That's the reality!
🖇በመጨረሻም በቀጥታም በተዘዋዋሪም ከሦስት አማልክት አምልኮ ወጥታችሁ በማንነትም በምንነትም አንዱና ብቸኛ አምላክ ወደ ሚመለክበት እስልምና ኑ እንላለን🔥

👍4
مَّنِ ٱهْتَدَىٰ فَإِنَّمَا يَهْتَدِى لِنَفْسِهِۦ ۖ وَمَن ضَلَّ فَإِنَّمَا يَضِلُّ عَلَيْهَا ۚ وَلَا تَزِرُ وَازِرَةٌۭ وِزْرَ أُخْرَىٰ ۗ وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّىٰ نَبْعَثَ رَسُولًۭا
የተመራ ሰው የሚመራው ለራሱ ብቻ ነው፡፡ የተሳሳተም ሰው የሚሳሳተው (ጉዳቱ) በእርሷ ላይ ነው፡፡ተሸካሚም (ነፍስ) የሌላይቱን ኃጢኣት አትሸከምም፡፡መልዕክተኛንም እስከምንልክ ድረስ የምንቀጣ አይደለንም፡፡
[📚ሱረቱል እስራዕ: 15]
إِن تَكْفُرُوا۟ فَإِنَّ ٱللَّهَ غَنِىٌّ عَنكُمْ ۖ وَلَا يَرْضَىٰ لِعِبَادِهِ ٱلْكُفْرَ ۖ وَإِن تَشْكُرُوا۟ يَرْضَهُ لَكُمْ ۗ وَلَا تَزِرُ وَازِرَةٌۭ وِزْرَ أُخْرَىٰ ۗ ثُمَّ إِلَىٰ رَبِّكُم مَّرْجِعُكُمْ فَيُنَبِّئُكُم بِمَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ ۚ إِنَّهُۥ عَلِيمٌۢ بِذَاتِ ٱلصُّدُورِ
ብትክዱ አሏህ ከእናንተ የተብቃቃ ነው፡፡ለባሪያዎቹም ክህደትን አይወድም፡፡ ብታመሰግኑም፤እርሱን ይወድላችኋል፡፡ማንኛይቱም ኃጢኣትን ተሸካሚ ነፍስ የሌላይቱን ኃጢኣት አትሸከምም፡፡ከዚያም መመለሻችሁ ወደ ጌታችሁ ነው፡፡ ትሠሩት የነበራችሁትንም ይነግራችኋል፡፡እርሱ በልቦች ውስጥ ያሉትን ዐዋቂ ነውና፡፡
[📚ሱረቱ አዝዙመር : 7]

❤2👍1