የሀቅ አድማስ Official 🔰
523 subscribers
197 photos
74 videos
26 files
107 links
📌የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛ ና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ።(እርሷም) አላህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣በርሱም ምንንም ማንንም ላናጋራ፣ከፊላችንም ከፊሉን ከአላህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤በላቸው፡፡እምቢ ቢሉም፦እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:64]

🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥
Download Telegram
ብቸኛ የመዳኛና የጀነት መንገድ እስልምና ብቻ ነው!!

➻ክርስቲያኖች ሆይ ፆታ ያለው ወንድ ልጅን ለዛውም ፅንስን ወደ ማምለክ አትጥሩን!! መቼም ደግሞ አይታሰብም! ይህ የሁሌም የማይነቃነቅ አቋማችን ነው!🔥

➻እናንተ የሚታመልኩትና የምትጠሩን አካል ይህ ነው▼▼▼▼▼▼

እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ።”
  — ሉቃስ 1፥31

➛ስለዚህ ወንድማችን ኢሳ(እየሱስ) አለይሂ አስሰላም በድንግል ማሪያም(በጥብቋ መርየም አለይሃ አስሰላም ) ማህፀን ውስጥ ተፀንሶ ዘጠኝ ወር ቆይቶ ከዚያም ተወልዶ በመላአኩ(በመላኢካው ጅብሪል) አማካኝነት ስም ወጥቶለት እየሱስ ተብሎ ተጠርቶ ከዚያም ሰው ነውና ስበላና ስጠጣ ያደገ ምርጥ ነብይና ወንድማችን ነው አታምልኩት!!🔥

So ይህ አካል በፍፁም አምልኮ አይገባውምና መዳን ከፈለጋችሁ ከዚህ አቋማችሁ ተከልከሉ እንላችኋለን! ሰው በራሱ ምንም ነገር ማድረግ አይችልም አያድንምም ከንቱ ነውና🔥

“በመከራችን ረድኤትን ስጠን፤ የሰውም ማዳን ከንቱ ነው።”
— መዝሙር 108፥12

ማዳን በማይችሉ በሰው ልጆችና በአለቆች አትታመኑ።”
— መዝሙር 146፥3

ሉቃስ 24
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴² እነርሱም ከተጠበሰ ዓሣ አንድ ቁራጭ፥ ከማር ወለላም ሰጡት፤
⁴³ ተቀብሎም በፊታቸው በላ።


➻ከላይ ባየናቸው ጥቅሶች መሠረት የሰው ማዳን ከንቱ ነው ይላልና ስለዚህ እየሱስ ሰው እንደመሆኑ መጠን ሰበላ ስጠጣ ያደገ ነው።ስለዚህ የሱ ማዳን ደግሞ ከንቱ ነውና!



➲ይልቅስ የነቢያት ሁሉ እምነት ወደ ሆነውና የጀነት መንገድም ቦታም ወደ ሆነው እስልምና ኑ እንላችኋለን!ስለዚህ ብቸኛ የመዳኛ መንገድ ኢስላም(እስልምና) ብቻ ነው!🔥

قُلْ إِنَّ ٱلَّذِينَ يَفْتَرُونَ عَلَى ٱللَّهِ ٱلْكَذِبَ لَا يُفْلِحُونَ
«እነዚያ በአላህ ላይ ውሸትን የሚቀጣጥፉ ፈጽሞ አይድኑም፤» በላቸው፡፡
]📚ሱረቱ ዩሱፍ: 69]

وَيَٰقَوْمِ مَا لِىٓ أَدْعُوكُمْ إِلَى ٱلنَّجَوٰةِ وَتَدْعُونَنِىٓ إِلَى ٱلنَّارِ
«ወገኖቼም ሆይ! ወደ መዳን የምጠራችሁ ስኾን ወደ እሳትም የምትጠሩኝ ስትኾኑ ለኔ ምን አለኝ!
[📚ሱረቱ ጋፊር:41]


قُلْ يَٰٓأَهْلَ ٱلْكِتَٰبِ تَعَالَوْا۟ إِلَىٰ كَلِمَةٍۢ سَوَآءٍۭ بَيْنَنَا وَبَيْنَكُمْ أَلَّا نَعْبُدَ إِلَّا ٱللَّهَ وَلَا نُشْرِكَ بِهِۦ شَيْـًۭٔا وَلَا يَتَّخِذَ بَعْضُنَا بَعْضًا أَرْبَابًۭا مِّن دُونِ ٱللَّهِ ۚ فَإِن تَوَلَّوْا۟ فَقُولُوا۟ ٱشْهَدُوا۟ بِأَنَّا مُسْلِمُونَ
የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ፡፡ (እርሷም) አላህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣ በርሱም ምንንም ላናጋራ፣ ከፊላችንም ከፊሉን ከአላህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤ በላቸው፡፡ እምቢ ቢሉም፡- እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡
[📚ሱረቱል ኣሊ ኢምራን :64]
ِ قَدْ أَفْلَحَ ٱلْمُؤْمِنُونَ
ምእምናን ፍላጎታቸውን ሁሉ በእርግጥ አገኙ (ዳኑ)።

[📚ሱረቱል ሙዕሚኑን:1]

إِنَّ ٱلدِّينَ عِندَ ٱللَّهِ ٱلْإِسْلَٰمُ ۗ وَمَا ٱخْتَلَفَ ٱلَّذِينَ أُوتُوا۟ ٱلْكِتَٰبَ إِلَّا مِنۢ بَعْدِ مَا جَآءَهُمُ ٱلْعِلْمُ بَغْيًۢا بَيْنَهُمْ ۗ وَمَن يَكْفُرْ بِـَٔايَٰتِ ٱللَّهِ فَإِنَّ ٱللَّهَ سَرِيعُ ٱلْحِسَابِ
አላህ ዘንድ (የተወደደ) ሃይማኖት ኢስላም ብቻ ነው፡፡ እነዚያም መጽሐፉን የተሰጡት ሰዎች በመካከላቸው ላለው ምቀኝነት ዕውቀቱ ከመጣላቸው በኋላ እንጅ አልተለያዩም፡፡ በአላህም አንቀጾች የሚክድ አላህ ምርመራው ፈጣን ነው፡፡

[📚ሱረቱ ኣሊ ኢምራን:19]

وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ ٱلْإِسْلَٰمِ دِينًۭا فَلَن يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ فِى ٱلْءَاخِرَةِ مِنَ ٱلْخَٰسِرِينَ
ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው፡፡

[📚ሱረቱ ኣሊ ኢምራን:85]

ٱلْيَوْمَ يَئِسَ ٱلَّذِينَ كَفَرُوا۟ مِن دِينِكُمْ فَلَا تَخْشَوْهُمْ وَٱخْشَوْنِ ۚ ٱلْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ وَأَتْمَمْتُ عَلَيْكُمْ نِعْمَتِى وَرَضِيتُ لَكُمُ ٱلْإِسْلَٰمَ دِينًۭا ۚ

ዛሬ  እነዚያ የካዱት ከሃይማኖታችሁ ተስፋ ቆረጡ፡፡ ስለዚህ አትፍሩዋቸው፡፡ ፍሩኝም፡፡ ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ፡፡ ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ፡፡

[📚ሱረቱል ማኢደህ:3]

هُوَ ٱلَّذِىٓ أَرْسَلَ رَسُولَهُۥ بِٱلْهُدَىٰ وَدِينِ ٱلْحَقِّ لِيُظْهِرَهُۥ عَلَى ٱلدِّينِ كُلِّهِۦ وَلَوْ كَرِهَ ٱلْمُشْرِكُونَ
እርሱ ያ አጋሪዎቹ ቢጠሉም መልክተኛውን በመምሪያ (መጽሐፍ) በእውነተኛው ሃይማኖትም (በኢስላም) ከሃይማኖት ሁሉ በላይ ይፋ ሊያደርገው የላከ ነው፡፡

[📚ሱረቱ አስሶፍ:9]

وَمَن يَعْمَلْ مِنَ ٱلصَّٰلِحَٰتِ مِن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌۭ فَأُو۟لَٰٓئِكَ يَدْخُلُونَ ٱلْجَنَّةَ وَلَا يُظْلَمُونَ نَقِيرًۭا
ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ ከበጎ ሥራዎች አንዳችን የሚሠራም ሰው እነዚያ ገነትን ይገባሉ፡፡ በተምር ፍሬ ላይ ያለችን ነጥብ ያክል እንኳ አይበደሉም፡፡

[📚ሱረቱ አንኒሳዕ:124]

مَنْ عَمِلَ صَٰلِحًۭا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌۭ فَلَنُحْيِيَنَّهُۥ حَيَوٰةًۭ طَيِّبَةًۭ ۖ وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا۟ يَعْمَلُونَ
ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን፡፡ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡

[📚ሱረቱል ነህል:97]


ስለዚህ በጠማማ መንገድ ላይ ያላችሁ በሙሉ ጊዜው ሳይረፍድ ኑ ወደ ብርሃን መንገድ እስልምና የሁሌም ጥሪያችን ነው!🔥

➥እስልምና የነቢያት ሁሉ መንገድና ሃይማኖት ነው!🔥
➥እስልምና ብቸኛ የብርሃን መንገድ ነው🔥
➥እስልምና ብቸኛ የጀነት መንገድ ነው🔥


➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
6
በቀናው መንገድ ላይ እሾህ አትጣል!🔥

Actually ሁላችንም ሰዎች ነንና እንሳሳታለን ዋናው ትልቁ ቁም ነገር ብሎም ብልህነት ግን ከስህተታችን መታረም ነው! ማናችንም ብንሆን Perfect አይደለንም!🔥

➛አንዳንድ ሰዎች ግን 😱ሀቂቃ እውቀት የሙቀትና ቦታውን የሳተ ፍፁም የንቀት ብሎም ለመጎረር ከሆነ እዛው ይቆየን!🔥


➛ዲን ከመሠረቱ መመካከር ነውና ነገሮችን ረጋ ብሎ ማጤንን የመሰለ ነገር የለም አህባቢ! የተበላሸ ነገር ካለ በመመካከር ማስተካከል ይቻላል!ምናልባት የማይስተካከል ከሆነም ጉዳዩን ወደ አሏህ አስጠግቶ መተው አንዱ አማራጭ ነው!

➛እስላማዊ አደብ በተሞላ መልኩ እንዲሁም አስተምህሮ መሠረት ጥፋቶችን ከማስተካከልና ከማረም ይልቅ ሁሌ ለመቃረን ብሎ ፍጥ ማለት አዋቂነት ሳይሆን በራስ እውቀት መደነቅና እራስን ማጃጃል ነው!

እውቀት Gradually develop, Update እየሆነ የሚሄድ ነገር ነው።

So የትኛውም አካል የእውቀትን ጥግ ደርሻለሁ ብሎ የተመለሰ till አልተሰማም! እርግጥ ነው እዛም እዚህም ክፍተቶችና የእውቀት ውስንነቶች ይኖራሉ ! እና ገና ለገና ለምን ጥያቄ ጠየቅክ ተብሎ ዘሎ ለመውቀስና ለመዝለፍ መሞከር አዋቂነት ነው ብዬ አላስብም🔥

➻አላዋቂ(ጃሂል) ነህ አብሽር ጠይቅና ተማር!
➻አዋቂ ነህ አብሽር አሁንም ጠይቅና ተማር!
➻ያላወቁትን ጠይቆ ለመረዳት መታገል እፍረት ሳይሆን ብልጠት ነው!

➥በዚህ ዓለም ላይ ከፍጥረታት መካካል ከሰው ልጆች ውስጥ አዋቂዎችም አላዋቂዎችም ይሳሰታሉ Coz Perfect አይደሉምና!

وَمَآ أَرْسَلْنَا مِن قَبْلِكَ إِلَّا رِجَالًۭا نُّوحِىٓ إِلَيْهِمْ ۚ فَسْـَٔلُوٓا۟ أَهْلَ ٱلذِّكْرِ إِن كُنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ
ከአንተም በፊት ወደእነሱ ወሕይን (ራእይን) የምናወርድላቸውን ሰዎችን እንጂ ሌላን አልላክንም፡፡ የማታውቁም ብትኾኑ የዕውቀትን ባለቤቶች ጠይቁ፡፡

[📚ሱረቱል ነህል :43]

➥አሏህ ስራዎቻችንን በኢኽላስ ያድርገን! ከተጃጃለ ኩራት ይጠብቀን ይሰውረን!
👍5👏1
የተንኮል ጉድጓድ ስትቆፍር አታርቀዉ ራስህ ልትገባበት ትችላለህና!🔥

➥ጅብና ተኩላ ቀበሮን ለማስገደል ሴራ በመሸረብ ለአንበሳ ሄደው ቀበሮ እኮ አሪፍ ጫማ መስራት ትችልበታለች ለምን ይሆን በባዶ እግር እየሄዱ ዝም ያለችው ? ብለው አቃጠሩ !
➸አንበሳም ተናዶ ቀበሮን መፈለግ ጀመረ በመጨረሻም ቀበሮ ጉድጓዷ በር ለይ ተገኘች አንበሳም ትንሽ ከተንጎራደደ በኋላ በግርማ ሞገሱ ተላብሶ ተቀመጠና እንዲህ አለ "ለመሆኑ ምን ያህል ብትንቅኝ ነው ጫማ መስራት እየቻልሽ  ባዶ እግሬን ስሄድ እያየሽ ዝም ያልሽኝ  " አላት።

➽ቀበሮም ይህ ጥንስስ ሴራ የጅብና ተኩላ መሆኑን በመገንዘብ እንዲህ አለች "መስራቱንስ እሰራለሁ ነገር ግን ለእርሶ የሚመጥን ደረጃውን የጠበቀ አሪፍ ጫማ ለመስራት ጥሬ እቃው አይገኝም ብዬ ነው " አለች።አንበሳም እንዲህ በማለት መለሰላት "ነገሩ እንደዛ ነው እንዴ ታዲያ ለኔ የሚሆን ጫማ ለመስራት የሚያስችለው ጥሬ እቃው ከምንድንነው የሚገኘው"በማለት ባለሙያዋን ቀበሮ ጠየቃት ቀበሮም "ከጅብ ቆዳና ከተኩላ ጅማት ነው "አለች ። ይህኔ አንበሳም ጅብንና ተኩላን እየተመለከተ የኔ ጫማ መሰራት ስላለበት እናንተ መሞት አለባችሁ በማለት ነገራቸው በውጤቱም ጅብና ተኩላ ተገደሉ ይባላል።

➨ከዚህ አስተማሪ ታሪክ የምንማረው ፦

➢ጅብና ተኩላ የተገደሉት ሴራን ማሴር የጀመሩ ግዜ ነው
መገደላቸውን ያወቁት ደግሞ የሴራቸው ውጤት ተፈፅሞ ለማየት በመጓጓት ቦታውን በተገኙበት ሰዓት ነው ።

➥ሴረኞች የሴራቸው ውጤት እራሳቸው ጋ እንደሚመለስ ቢያውቁት ኖሮ በሌላ ሰው አያሴሩም ነበር ስለዚህ ነው በሁሉም ሴረኞች ስግብግብነትና ድንቁርና የሚስተዋልባቸው።ሴረኛ ከሳሾች የተከሳሽን መልስ ቢያውቁ ኖር በተንኮል ለመክሰስ ከቤታቸው አይወጡም ነበር።

➥ነገር ግን በሴረኝነታቸው የተነሳ ከተንኮል ውጪ ምንም የማያውቁ ፀሐይና ዝናብ የማይፈራ እንደተጋደመ ግንድ ናቸው።

➥በሌሎች ላይ መጥፎ ናፋቂ ምቀኛና ሴረኛ ሆይ እወቅ የስራ ውጤት አንተ ላይ እንጂ ማንም ጋ አይደርስም ።ስለዚህ የተንኮል ጉድጓድህን ስትቆፍር ሳትርቅ በቅርብ ቆፍራው የምትገባበት አንተው እራስህ ሊሆን ይችላልና ።

قال الله تعالى
{ وَلا يَحِيقُُ المَكْرُ السَّيِّئُ إِلا بِأَهْلِه }
[ فاطر : ٤٣ ]

➸የላቀው አምላካችን አሏህ እንዲህ ብሏል፦

"የመጥፎ ሴራ ጉዳቱ በባለቤቱ ላይ እንጂ በሌላ በማንም አይደርስም ።" [📚ሱረቱ ፋጢር:43]

منقول
➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
👍3
ምርቃት ወይስ እርግማን!¿😭

➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
4😁1
ላም ተወለደ ሰውም ሆነ!🔥
ቃልም ተወለደ ስጋም ሆነ!🔥

▼▼▼▼▼▼አሉ▼▼▼▼▼
5👍1
Forwarded from ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ (𓆩𝄽ሙከሚል𝄽𓆪)
:-በክርስትና ሴቶች "የአስተሳሰብ ድክመትና" "የአእምሮ ጥበት" አለባቸው።

:-ይህም ሴቶች የአስተሳሰብ ድክመትና የአእምሮ ጥበት ቃልን መናገር እስኪያቅት ድረስ ደካማ መሆኑን ያሳያል።
{📗መጽሐፈ ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን 30:11}


ብዙ ጊዜ ክርስቲያን ዐቃቤ ነን ባዮች የማይገናኝ ነገር በማገናኘት በእስልምና ሴቶች የአእምሮ ጎዶሎ ናቸው እያሉ ለሚነዙት እዚህ ግባ የማይባል ከንቱ ሙግት እስላማዊ መልሳችን ከመስጠት ባሻገር አፍ ማስያዣ ጥቅስ ነው።


ሙከሚል ሙሥሊም ልጅ

https://t.me/mukamil12
👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኧረ ቀስስስ😁😂 ደገፍ አድርጋችሁ ያዙት እስቲ🙃
😁9
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትልቅ ለውጥ ነው እናመሰግናለን🔥
👏3
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رضي الله عنه، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ قَالَ:
«وَالَّذِي نَفْسُ مُحَمَّدٍ بِيَدِهِ، لَا يَسْمَعُ بِي أَحَدٌ مِنْ هَذِهِ الْأُمَّةِ، يَهُودِيٌّ وَلَا نَصْرَانِيٌّ، ثُمَّ يَمُوتُ وَلَمْ يُؤْمِنْ بِالَّذِي أُرْسِلْتُ بِهِ، إِلَّا كَانَ مِنْ أَصْحَابِ النَّارِ»
"የሙሐመድ ነፍስ በእጁ ባለው (በአላህ) እምላለሁ፤ ከዚህ ሕዝብ ውስጥ ስለ እኔ የሚሰማ—አይሁዳዊም ይሁን ክርስቲያን—ከዚያም በእኔ የተላክሁበትን መልእክት ሳያምን ቢሞት፣ ከእሳት ሰዎች ይሆናል።"

Sahih Muslim 153
4
የሀቅ አድማስ Official 🔰 pinned «▣በቀናው መንገድ ላይ እሾህ አትጣል!🔥 ➲Actually ሁላችንም ሰዎች ነንና እንሳሳታለን ዋናው ትልቁ ቁም ነገር ብሎም ብልህነት ግን ከስህተታችን መታረም ነው! ማናችንም ብንሆን Perfect አይደለንም!🔥 ➛አንዳንድ ሰዎች ግን 😱ሀቂቃ እውቀት የሙቀትና ቦታውን የሳተ ፍፁም የንቀት ብሎም ለመጎረር ከሆነ እዛው ይቆየን!🔥 ➛ዲን ከመሠረቱ መመካከር ነውና ነገሮችን ረጋ ብሎ ማጤንን የመሰለ ነገር የለም…»
አሁን ደግሞ ወደ 1k🔥🔥
👍12😁2👎1
አንድ ሰው ወደ ነቢዩ ﷺ መጥቶ፣ "የትንሳኤ ቀን መቼ ነው?" ብሎ ጠየቀ።
ነቢዩ ﷺ እንዲህ አሉ፦
"ለእርሷ ምን አዘጋጅተሃል?"
ሰውየውም እንዲህ አለ፦ "ብዙ ሶላት፣ ብዙ ፆም ወይም ብዙ ሰደቃ አላዘጋጀሁም፤ ግን አላህንና መልእክተኛውን ﷺ እወዳለሁ።"
ነቢዩ ﷺ እንዲህ አሉ፦
"አንተ ከምትወዳቸው ጋር ትሆናለህ።"
አነስ (ረ.ዐ.) እንዲህ አለ፦ "ከእስልምና በኋላ 'አንተ ከምትወዳቸው ጋር ትሆናለህ' የሚለውን የነቢዩን ﷺ ንግግር እንደሰማንበት ቀን ያህል የተደሰትንበት ቀን አልነበረም።
ከዚያም አነስ (ረ.ዐ.) እንዲህ አለ፦ "እኔ አላህን፣ መልእክተኛውን ﷺ፣ አቡ በክርን እና ዑመር ኢብን አል-ኸጣብን እወዳቸዋለሁ፤ እነርሱ ያደረጉትን ስራ ሙሉ ባላደርግም፣ በፍቅሬ ምክንያት ከእነርሱ ጋር እሆናለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።"
Sahih al-Bukhari እና Sahih Muslim ዘግበውታል
6
ከአቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደተወራው፣ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦
አላህ በትንሳኤ ቀን ሰባት አይነት ሰዎችን ከዙፋኑ ጥላ በታች ያስጠልላቸዋል፤ በዚያ ቀን ከእርሱ ጥላ በቀር ሌላ ጥላ የለም።
1️⃣ ፍትሐዊ መሪ።
2️⃣ ከልጅነቱ ጀምሮ በአላህ አምልኮ ያደገ ወጣት።
3️⃣ ልቡ ከመስጂድ ጋር የተያያዘ ሰው።
4️⃣ ሁለት ሰዎች ለአላህ ብለው የተዋደዱ፣ በዚያው ላይ የተሰበሰቡና በዚያው ላይ የተለያዩ።
5️⃣ ውብና ባለስልጣን ሴት ወደ ዝሙት ስትጠራው፣ "እኔ አላህን እፈራለሁ" ብሎ የተወው ሰው።
6️⃣ በምስጢር ሰደቃ የሰጠ፣ ግራ እጁ ቀኝ እጁ የሰጠችውን እንኳ የማታውቅ ያህል።
7️⃣ ብቻውን ሆኖ አላህን ያስታወሰና ዓይኖቹ በእንባ የሞሉ ሰው።

Sahih al-Bukhari እና Sahih Muslim ዘግበውታል

አላህ ከነዚህ ሰዎች መካከል ያርገን 🤲🏼
7👍2
ኧረ Guys ከክርስቲያኖች ቤት ትንንሽ አምላክ ነን የሚሉ ሰዎች እየተመለከትን ነው¡ እየሱስን በግድ አስገድደው አምላክ ነው ማለታቸው አልበቃ ብሏቸው ጭራሽ እራሳቸውን ትንንሽ አምላክ ነን እያሉ ነው😁😂ሱብሃነሏህ😭
😁8😢1🤣1
➲ውርደትና ቅሌት የማይሰለቻቸው ክርስቲያኖች እንደ ወትሮው አዲስ የቁርዓን ትርጉም App አዘጋጅተናል እያሉ ለሚስኪኑ በጎቻቸው በ5000 Birr እየቸረቸሩ ነው ተብሏል! ያው ለጥንቃቄ ያህል ነው⚠️TIPS 🔥
🤔4🙊31
ገድለ አቡነ አብራንዮስ በአማርኛ ምዕራፍ 8 ገፅ 313!
😱51
﴿إِنَّ الدِّينَ عِندَ اللَّهِ الْإِسْلَامُ﴾

"በአላህ ዘንድ ተቀባይነት ያለው ሃይማኖት እስልምና ብቻ ነው።"( 3:19)
10
አተላ ፍርፋሪ ካላገኘ በምላሱ እንስራ ይላስ ከዚያም ይድናል አሉ¡😭

ይህንን ጉድ ይዘው እስልምና ላይ ለመሳለቅ መሞከራቸው ይገርማል!ያው ነገሩ "የራሷ አሯባት የሰው ታማስላለች" አሉ🔥
🔥5