የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
557 subscribers
223 photos
79 videos
27 files
102 links
▣የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛ ና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ።(እርሷም) አሏህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣በርሱም ምንንም ማንንም ላናጋራ፣ከፊላችንም ከፊሉን ከአሏህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤በላቸው፡፡እምቢ ቢሉም፦እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:64]

🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥
Download Telegram
"ኅፍረተ ሥጋዋን(ብልቷን) ሳመ"ከዛ ዮሐንስ አፈወርቅ ተባለ¡¡

የፈጣሪ ያለ ሱብሃነሏህ የክርስትና ተረት ተረት አያልቅም እኮ
🙈😭



➣Join በሉ ሼር ይደረግ
🙈4
አይ የክርስትና ተረት ተረት "ስውሯ ማሪያም "😭"ነቃ በል ወገኔ"🔥
😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲ትክክለኛ የባይብል ብረዛ(Corruption) ከገዛ ወገኖቻቸው ስተነተን!!ወገኔ እስከመቼ ነው የማትነቃው!ተው ነቃ በል ወገኔ አይበጅህም! እኛ ሙስሊሞች ባይብል ተበርዟል ስንል በምክንያት ነው🔥



➣ጆይን በሉ ሼር ይደረግ🔥
🔴ሌላው ይቅርና ዳቦውንና ስውር ሰርፕራይዙን እንፈልጋለን¡¡😁
🤯3
Forwarded from Sαlαh Responds ࿈
📜 በዚህ ቻናል የተለቀቁ አርቲክሎችን ያንብቡ።
1▸ ኢየሱስ አይመለክም ሱራ 9/31
2▸ በእኔ ምን እንደሚሰራ አላውቅም
3▸ የብሉይ ኪዳን መበረዝ እውነታው
4▸ ያልተሳካው ከንቱ ትችት ሲመዘን
5▸ አል-ሐጃጅ ቁርዓንን ለውጧልን ?
6▸ የአላህ ረህመት የተፈጠረ ነውን ?
7▸ መንፈስ - ቅዱስ ፈጣሪ ነውን ?
8▸ የአልመሲሕ ዒሣ ትርጉም
9▸ በእስልምና ምድር ዝርግ ናት ?
10▸ ኢየሱስ አምላክ አይደለም
11▸ ጎልማሳ ወንዶችን ማጥባት
12▸ ሰልመናል በሉ ? (49:14)
13▸ ኢየሱስ ቃል እና መንፈስ ነውን ?
14▸ ምሁራን ስለ ሥላሴ ምን አሉ ?
15▸ ዮሐንስ ራዕይ መፅሐፍ ውግዘት
16▸ ለዓለማዊ ቁስ አብዝቶ ማሰብ
17▸ አዳምን በራሱ መልክ ፈጠረው
18▸ በእስልምና ውሸት ይፈቀዳል ?
19▸ የወር አበባ እርግማን ውጤት ?
20▸ ሱረቱል ተሕሪም እና መሪያ (ረ.ዐ)
21▸ የነቢዩን ንጽሕና በተመለከተ
22▸ አራተኛው አልጋ ለሰይጣን
23▸ የዙልቀርነይን ታሪክ ተኮርጇል ?
24▸ የባይብል ጽሑፎች ብርዘት
25▸ ኢየሱስ ዳግም ይመጣል ?
26▸ አንድ ማይል መቀመጫ
27▸ ያልተቀነነው የጳውሎስ መልዕክት
28▸ የቁርኣን አሕሩፍ ምንድነው ?
29▸ የቁርኣን ቂርኣት ምንድነው ?
30▸ የከዕብ ኢብኑ አሽረፍ ግድያ ?
31▸ የስቅላት ታሪካዊ ውዝግብ
32▸ ሥላሴ ማቴዎስ 28/19 ላይ አለ ?
33▸ የቁርኣን ትውፊታዊ መጠበቅ
34▸ የታላቁ መመሪያ አጣብቂኝ
35▸ ኢሥቲንካህ ምንድነው ?
36▸ ከአይሁድ የተቀዳ ነው 1
37▸ ከአይሁድ የተቀዳ ነው 2
38▸ ባይብልን ዳግም መገንባት !
39▸ እውነተኛ ነቢይ ስለመሆናቸው
40▸ የማርቆስ ወንጌል አጨራረስ
41▸ ጳውሎስ በቁርኣን ተጠቅሷልን ?
42▸ ቁርኣናዊያንና ክህደታቸው
43▸ አምልኮተ-ማሪያም በክርስትና
44▸ ሰባ ሁለት ደናግላን በጀነት :)
45▸ ሥላሴ አረማዊ ባዕድ አምልኮ
46▸ ባይብል እና ታሪካዊ ዳራ
47▸ የገጣሚዋ ዓስማ ግድያ
48▸ ለምን በገነት ፈጠራቸው ?
49▸ አንድያ አምላክ ወይስ ?
50▸ የፈርዖን ወይስ የአርጤክስስ ?
51▸ ቀዳማይ የሐዲስ ምንጮቻችን
52▸ የወንጌላት ደራሲያን እነማናቸው ?
53▸ ሥላሴ በማቴዎስ 28:19 ላይ
54▸ ኢየሱስ የተፈጠረ ፍጡር ነው።
55▸ ታሪኽ ሲራቱል አል-ጠበሪ
56▸ በተፍሲር መፅሐፍት ማመን
57▸ ኢብኑ ኢስሓቅ ተዓማኒ ነውን ?
58▸ የትንሳኤው ሁኔታ እና ቅጥፈት
59▸ የጠፋው አንቀጽ ? ለክርስቲያኖች
60▸ ባይብል እና ታሪካዊ ዳራው²
61▸ ሱረቱል ኒሳዕ 4/157 በተመለከተ
62▸ መንፈስ (ሩሕ) ፈጣሪ አይደለም
63▸ ኢየሱስ የተፈጠረ ፍጡር ነው
64▸ የመጽሐፍ ቅዱስ ብርዘት
65▸ አላህ ለነቢዩ ይሰግዳል ?
66▸ ሰመድ አላህ ወይስ የጣዖት
67▸ ሰውን በመግደል መፅደቅ ?
68▸ አል-ሙፋኸዛህ ለክርስቲያኖች
69▸ የነቢዩ ሕልውና ታሪካዊነት p¹
70▸ የተወገረችውን ዝንጀሮ በተመለከተ
71▸ የጨረቃ መከፈለ 'የነቢዩ ተዓምር'
72▸ የመጽሐፍ ቅዱስ ግልባጮች ?
73▸ ወንድ ልጅ በጀነት ይወልዳልን ?
74▸ የሐፍስ ቂርዓት ተዓማኒ አይደለም
75▸ የኸዲጃ ጋብቻ እና ቅጥፈቶች
76▸ የጠፉ የቁርኣን ክፍሎች አሉን ?
77▸ የውግረት አንቀጽ ዛሬ የት ገባ ?
78▸ የእግዚአብሔርና የሰይጣን ሴራ
79▸ የግመል ሽንት-ዘመናዊው ሳይንስ
80▸ አምስቱ ጥቢዎች ተሽረዋልን ?
81▸ የባይብል ጭማሪ 'ዮሐንስ 8:1-11'
82▸ የፎቶዎች ገበያ በሙስሊሙ ገነት
83▸ ድንጋይ (ከዕባ) ታመልካላችሁ !
84▸ ቁርዓን ሚስቶቻችሁን ምቱ አለ
85▸ የኢየሱስ ስቅለት በሐዲስ ላይ ?
86▸ በእስልምና ውሻ ይገደል ተብሏል
87▸ የዕብራውያን ደራሲ ማነው p¹
88▸ የአዒሻ እድሜና እውነታው ክፍል¹
89▸ የአዒሻ እድሜና እውነታው ክፍል²
90▸ የአዒሻ እድሜና እውነታው ክፍል³
91▸ ያልተከበረው የባይብል ትዕዛዝ !
92▸ መካ ጥንታዊ ቤተመቅደስ ነው
93▸ ያሲን ሐበሻዊ የሆነ የአላህ ስም ?
94▸ የቁረይሾች የእንስማማ ድርድር
95▸ ኢየሱስ እና ፍቅረኛው መግደላዊት
96▸ ግልጽ አምልኮተ ማሪያም በክርስትና
Forwarded from Sαlαh Responds ࿈
97▸ ግርዘት እና የጳውሎስ ጉዳይ
98▸ ሴት፣ ውሻ እና አህያ በሐዲስ ?
99▸ በኃይል ለምን ያዛቸው ?
100▸ ሴቶች በክርስትና መፅሐፍት
101▸ ባርነት በእስልምና ለምን ?
102▸ አልሰቀሉትም አልገደሉትም
103▸ ዕዝራን የአምላክ ልጅ ?
104▸ ዒሣ የኢየሱስ ስም ?
105▸ ቀድማችሁ ሰላም አትበሉአቸው
106▸ ቅድመ ልደተ-ሙሐመድ....
107▸ ስለ ኆኖፌም እንዋቀስ ?
108▸ ሱረቱል ሐፍድ እና ኻል ?
109▸ ጌታችሁን ትገናኛላችሁ
110▸ የመስዋዕቱ ልጅ ማነው ?
111▸ ጅምላ ጨፍጫፊው አምላክ
112▸ ነቢዩ ኢየሱስ አልተሰቀለም
113▸ በአሻንጉሊት መጫወት ?
114▸ አላህ ባወረደው ይፍረዱ ?
115▸ በጆሮው ውሰጥ ይሸናል ?
116▸ የአላህ ቃል ፍጡር ነውን ?
117▸ በስድስት ወይስ በሰባት ቀናት ?
118▸ ዛፎች ከብርሃን በፊት ተፈጠሩ ?
119▸ አንዲትን ሚስት ብቻ አግቡ ?
120▸ አላህ ግራ እጅ የለውም ?
121▸ የይሁዳ አሟሟት ግጭት !
122▸ አደም በአላህ ላይ አላሻረከም።
123▸ አደም በአላህ ላይ አላሻረከም 2
124▸ የዕብራውያን ደብዳቤ ደራሲ !
125▸ ዙልቀርነይን አሌክሳንደር ነውን ?
126▸ በዘመነ ጃሒልያ ለሚኩሯራ ሰው ?
127▸ አላህ እራሱን ከፈረስ ፈጠረ ?
128▸ የክርስትያኖች ግብዝነት ሲጋለጥ
129▸ የዘይድ ቤት ታሪክ ቅጥፈት
130▸ ያልተሳካው ከንቱ ልፋት ቁጥር ²
131▸ የዝሙት ልጅ ማግባት ይቻላል ?
132▸ እውን "ቁሰም" የነቢዩ ስም ነውን ?
133▸ አቡበከር በብልግና ተሳድቧልን ?
134▸ ይህን እንዴት ሊያውቁት ቻሉ ?
135▸ አንዱን ለያሕዌ አንዱን ለሰይጣን
136▸ ሒጃብ እና ቫይታሚን ዲ መልስ !
137▸ ዒልሙል ከላም ምንድነው ?
138▸ የሰይጣናዊ ጥቅሶች መፅሐፍ ቅሌት
139▸ የመፅሐፉ ሰዎች ምስክርነት ¹
140▸ የግድያ ትዕዛዝ ወይስ ምሳሌ ?
141▸ የቁርኣን እጅ-ጽሑፎች (እደ-ክታባት)
142▸ የተሰራጩት ደኢፍ ሐዲሶች ¹
143▸ የተሰራጩት ደኢፍ ሐዲሶች ²
144▸ የተሰራጩት ደኢፍ ሐዲሶች ³
145▸ የተሰራጩት ደኢፍ ሐዲሶች ⁴
146▸ የተሰራጩት ደኢፍ ሐዲሶች ⁵
147▸ የተሰራጩት ደኢፍ ሐዲሶች ⁶
148▸ የተሰራጩት ደኢፍ ሐዲሶች ⁷
149▸ አላህ እንዴት/ለምን ይኮራል ?
150▸ የወገኖች የአዕምሮ መቀንጨር
151▸ ከጦርነቱ በፊት ወይስ ቡኋለ ?
152▸ የተዘረጋች የኦርቶዶክስ ምድር
153▸ የቁርኣን እጅ-ጽሑፎች ቁጥር ²
154▸ ሒጃብና ጤና² (የመልስ መልስ)
155▸ በማያውቁት መልክ ይመጣል ?
156▸ ከዐርሽ የሚዘንበው የወንድ ዘር
157▸ ተስፋቢሱ የባይብል ግጭት
158▸ ዐረብኛ የጀነት (የሰማይ) ቋንቋ ?
159▸ ነገረ-ጋላ ወኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
160▸ አሏህን በወጣት መልክ አየሁት
161▸ የመጽሐፍ ቅዱስ ብርዘት በቁርኣን
162▸ ነገረ ሻቢር ወስቅለተ-ክርስቶስ
163▸ የክርስቲያን ወገኖች ግብዝነት ²
164▸ የህጻኗ ርብቃ ዕድሜን በተመለከተ
165▸ የሰው ሥጋ መብላት ይፈቀዳልን ?
165▸ የእግዚአብሔር የሰውነት ክፍሎች
166▸ ቁርኣን ለዐረብ ብቻ የተወረደ ነው ?
167▸ ቡድሓ በኢስላም ነቢይ ይሆን ?
168▸ ተፍሲሩል ተንዊር አል-ሚቅባስ ?
169▸ ጂብሪልን የተመለከቱ ሰዎች ነበሩ ?
170▸ ሙስሊም የሆንኩበት ምክንያቶች
171▸ የነቢያችንን ሽንት የጠጣች ሴት ?
172▸ የነቢይነት ማሕተም ወይስ ዕጢ ?
173▸ እንግዳ ትምህርት ወይስ ነበር ?
174▸ ልጅህን እንዳገባት ትፈቀድልኛለህ ?
175▸ በእንተ ዙሕድ ወምንኩስና
176▸ ነገረ-እኩይ ❲Problem of Evil❳ ?
177▸ የኢየሱስ ስቅለት፥ ቁርኣን እና ታሪክ።
178▸ የነገረ-እኩይ ሌላኛው ዳሰሳ ክፍል 2
179▸ ክኑሳዊ ሙግት (Kalam) ምንድነው
180▸ ክኑሳዊ ሙግት (Kalam) በእስልምና
181▸ ሴት በሰይጣን መልክ ትመጣለች ?
182▸ ካፊሮችን ወደ ጠባቡ መንገድ ግፉ ?
183▸ ፌሚኒዝም (ሴታዊነት) ምንድነው ?
184▸ ስንወለድ ሙስሊም ነን ሲባል ትርጉሙ
185▸ ድንቅ የቁርኣን ሳይንሳዊ ተዓምር
186▸ ግብረ-ሰዶማዊነት በእስልምና ?
187▸ Burn toast theory ምንድነው ?
188▸ ካፊር ሰባት አንጀት አለው ማለት ?
.
.
-----------------------------------------
☑️Sαlαh Responds😘

® t.me/mahircomp123
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
▣አሳዛኝ ግድያና ጅምላ ጭፍጨፋ በክርስትና🔥

➥አዛኙ አምላክ ወይስ ጨካኙ ወደ ጭፍጨፋው ስንገባ▼▼▼▼▼▼

1ኛ ሳሙኤል 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እስራኤል ከግብጽ በወጣ ጊዜ አማሌቅ በመንገድ እየተቃወመ ያደረገበትን እበቀላለሁ።
³ አሁንም ሄደህ አማሌቅን ምታ፥ ያላቸውንም ሁሉ ፈጽመህ አጥፋ፥ አትማራቸውም፤ ወንዱንና ሴቱን ብላቴናውንና ሕፃኑን በሬውንና በጉን ግመሉንና አህያውን ግደል።

“ሽማግሌውንና ጐበዙን ቈንጆይቱንም ሕፃናቶቹንና ሴቶቹን ፈጽማችሁ ግደሉ፤ ነገር ግን ምልክቱ ወዳለበት ሰው ሁሉ አትቅረቡ፤ በመቅደሴም ጀምሩ አላቸው። በቤቱም አንጻር ባሉ ሽማግሌዎች ጀመሩ።” ሕዝቅኤል 9፥6
“ኤልያስም ሕዝቡን አለ፦ ከእግዚአብሔር ነቢያት እኔ ብቻ ቀርቻለሁ፤ የበኣል ነቢያት ግን አራት መቶ አምሳ(450) ሰዎች ናቸው።”
— 1ኛ ነገሥት 18፥22
“ኤልያስም፦ ከበኣል ነቢያት አንድ ሰው እንዳያመልጥ ያዙ አላቸው። ያዙአቸውም ኤልያስም ወደ ቂሶን ወንዝ ወስዶ በዚያ አሳረዳቸው።”
— 1ኛ ነገሥት 18፥40

2ኛ ነገሥት 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ለአክዓብም በሰማርያ ሰባ ልጆች ነበሩት፤ ኢዩም ደብዳቤ ጻፈ፤ የአክዓብን ልጆች ለሚያሳድጉ ለሰማርያ ታላላቆችና ሽማግሌዎች፦
⁵ የቤቱ አለቃ፥ የከተማይቱም አለቃ፥ ሽማግሌዎችና ልጆቹን የሚያሳድጉ፦ እኛ ባሪያዎችህ ነን፥ ያዘዝኸንም ሁሉ እናደርጋለን፤ ንጉሥም በላያችን አናነግሥም የምትወድደውን አድርግ ብለው ወደ ኢዩ ላኩ።
⁶ ሁለተኛም፦ ወገኖቼስ እንደ ሆናችሁ፥ ነገሬንም ከሰማችሁ፥ የጌታችሁን ልጆች ራስ ቍረጡ፥ ነገም በዚህ ሰዓት ወደ ኢይዝራኤል ወደ እኔ ይዛችሁ ኑ ብሎ ደብዳቤ ጻፈላቸው። የንጉሡም ልጆች ሰባው ሰዎች በሚያሳድጓቸው በከተማይቱ ታላላቆች ዘንድ ነበሩ።
⁷ ደብዳቤውም በደረሳቸው ጊዜ የንጉሡን ልጆች ሰባውን ሰዎች ይዘው ገደሉአቸው፤ ራሳቸውንም በቅርጫት አድርገው ወደ እርሱ ወደ ኢይዝራኤል ላኩ።
¹⁰ እግዚአብሔር በአክዓብ ቤት ላይ ከተናገረው ከእግዚአብሔር ቃል በምድር ላይ አንዳች እንዳይወድቅ አሁን እወቁ፤ እግዚአብሔር በባሪያው በኤልያስ የተናገረውን አድርጎአል አላቸው።
¹¹ ኢዩም ከአክዓብ ቤት የቀረውን ሁሉ፥ ታላላቆቹንም ሁሉ፥ ወዳጆቹንና ካህናቱን ማንም ሳይቀር በኢይዝራኤል ገደላቸው።

➦እጅግ ፍፁም ኢ-ፍትሃዊ ዘግናኝ ጭፍጨፋ በክርስትና ለዛውም በነቢያትና በህፃናት ላይ😥!

➦የሚገርመው የእግዚአብሔር ነቢይ የሆነው ኢዩ የህፃናትን አንገታቸውን
አስቆርጦ በቅርጫት ተሰብስቦ ወደርሱ (ወደ ኢዩ) ተላከ ። ከዛም የእግዚአብሔር ነቢይ የሆነው ኤሊያስ ደግሞ 450 ነብያትን በቂሶን(በቂሾን) ወንዝ ወስዶ አሳረዳቸው(አረዳቸው ) ይላል 😭

➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህ ሩህ፣ በጣም አዛኝ በሆነው።

يَا أَهْلَ الْكِتَابِ لِمَ تَلْبِسُونَ الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُونَ الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ
«የመጽሐፉ ሰዎች ሆይ! እውነቱን በውሸት ለምን ትቀላቅላላችሁ እውነቱንም እናንተ የምታውቁ ስትኾኑ ለምን ትደብቃላችሁ»
[📖 ኣል-ዒምራን 3÷71]

“ለሰው ሁሉ ቃል ሸክም ይሆንበታልና የእግዚአብሔር ሸክም ይሆንበታልና የእግዚአብሔር ሸክም ብላችሁ ከእንግዲህ ወዲህ አትጥሩ፤ የሠራዊትን ጌታ የአምላካችንን የእግዚአብሔርን የሕያውን አምላክ ቃል ለውጣችኋልና።”
[📕 ኤርምያስ 23÷36]


☞ "ተሕሪፍ"distortion" ሲባል "ሐረፈ" ማለትም "በረዘ"distorted/corrupted" ከሚል አላፊ ግስ ወይም ስርወ-ግንድ የረባ ሲሆን "ብርዛት" ማለት ሆኖ እውነትን በውሸት መቀላቀል ነው። ይህን አስመልክቶም ባይብል

እንደተበረዘ ቁልጭ አርገው ከሚያረጋግጡ ማስረጃዎች መካከልም በአላህ ፈቃድ ለአራት ከፋፍለን 200 ማስረጃዎችን ጀባ ብለናል

❶ 70 የመጽሐፍ ቅዱስ ግጭትና ፍጭት
❷ 30 የመጽሐፍ ቅዱስ ግልፅ ስህተቶች
❸ 50 የመጽሐፍ ቅዱስ የቨርዥን ልዩነቶች
❹ 50 የመጽሐፍ ቅዱስ የእደ ክታባት ጉድለቶች

እውነትን የሻ ሰው በአላህ ፈቃድ ይመራ ዘንድ በልቡም የክህደት በሽታ ያለበት ጉዳቱ በራሱ ላይ ነው።

قُلْ يَا أَيُّهَا النَّاسُ قَدْ جَاءَكُمُ الْحَقُّ مِن رَّبِّكُمْ ۖ فَمَنِ اهْتَدَىٰ فَإِنَّمَا يَهْتَدِي لِنَفْسِهِ ۖ وَمَن ضَلَّ فَإِنَّمَا يَضِلُّ عَلَيْهَا ۖ وَمَا أَنَا عَلَيْكُم بِوَكِيلٍ
«እናንተ ሰዎች ሆይ! እውነቱ ከጌታችሁ በእርግጥ መጣላችሁ፡፡ (በእርሱ) የተመራም ሰው የሚመራው ለራሱ ነው፡፡ የተሳሳተም ሰው የሚሳሳተው (ጉዳቱ) በራሱ ላይ ነው፡፡ እኔም በእናንተ ላይ ተጠባበቂ አይደለሁም» በላቸው፡፡
[📖 ዩኑስ 10÷108]

╔═══════ - ════════╗
❶ የመጽሐፍ ቅዱስ ግጭትና ፍጭት
╚═══════ - ════════╝

1️⃣ ❐ ምድያማውያን ዮሴፍን የሸጡት ለማን ነበር?

➲ ለእስማኤላውያን [ዘፍጥረት 37÷28]
➲ ለፈርዖን ጃንደረባ ለጲጥፋራ [ዘፍጥረት 37÷36]

2️⃣ ❐ የያዕቆብ ቤት አባላት ስንት ናቸው ወደ ግብፅ የመጡት?

➲ ሰባ ነፍስ [ዘፍጥረት 46÷27]
➲ ሰባ አምስት ነፍስ [የሐዋርያት ሥራ 7÷14]

3️⃣ ❐ እግዚአብሔር ይጸጸታልን ?

➲ አይ! የእስራኤል ኃይል እንደ ሰው የሚጸጸት አይደለምና አይዋሽም አይጸጸትምም አለው። [1ኛ ሳሙኤል 15:29 ፤ ዘኃልቀ 23]

➲ አዎ! [ዘፍጥረት 6÷6-7 ፤ 1ኛ ሳሙኤል 15÷35 ፤ 1ኛ ዜና መዋዕል 21÷15 ፤ መዝሙር 106÷45 ፤ አሞስ 7÷3 ፤ ዮናስ 3÷10]

6️⃣ ❐ የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ከማረካቸው ምርኮኞች ወደ ኢየሩሳሌምና ወደ ይሁዳ ወደ እየከተማቸው የተመለሱት የፈሐት ሞዓብ ልጆች ስንት ናቸው?

➲ ሁለት ሺህ ስምንት መቶ አሥራ ሁለት [እዝራ 2÷6]
➲ ሁለት ሺህ ስምንት መቶ አሥራ ስምንት [ነህምያ 7÷11]

7️⃣ ❐ የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ከማረካቸው ምርኮኞች ወደ ኢየሩሳሌምና ወደ ይሁዳ ወደ እየከተማቸው የተመለሱት የዛቱዕ ልጆች ስንት ናቸው?

➲ ዘጠኝ መቶ አርባ አምስት [እዝራ 2÷8]
➲ ስምንት መቶ አርባ አምስት [ነህምያ 7÷13]

8️⃣ ❐ የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ከማረካቸው ምርኮኞች ወደ ኢየሩሳሌምና ወደ ይሁዳ ወደ እየከተማቸው የተመለሱት ቤባይ ልጆች ስንት ናቸው?

4️⃣ ❐ ጎልያድን ማን ገደለው?

➲ ዳዊት [1ኛ ሳሙኤል 17÷23-51]
➲ ኤልያናን [2ኛ ሳሙኤል 21÷19]

5️⃣ ❐ የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ከማረካቸው ምርኮኞች ወደ ኢየሩሳሌምና ወደ ይሁዳ ወደ እየከተማቸው የተመለሱት የኤራ ልጆች ልጆች ስንት ናቸው?

➲ ስድስት መቶ አምሳ [እዝራ 2÷5]
➲ ሰባት መቶ ሰባ አምስት [ነህምያ 7÷10]

➲ ስድስት መቶ ሃያ ሦስት [እዝራ 2÷ ]
➲ ስድስት መቶ ሃያ ስምንት [ነህምያ 7÷16]

9️⃣ ❐ የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ከማረካቸው ምርኮኞች ወደ ኢየሩሳሌምና ወደ ይሁዳ ወደ እየከተማቸው የተመለሱት ዓዝጋድ ልጆች ስንት ናቸው?

➲ ስድስት መቶ ሃያ ሦስት [እዝራ 2÷11]
➲ ሁለት ሺህ ሦስት መቶ ሃያ [ነህምያ 7÷17]

🔟 ❐ የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ከማረካቸው ምርኮኞች ወደ ኢየሩሳሌምና ወደ ይሁዳ ወደ እየከተማቸው የተመለሱት አዶኒቃም ልጆች ስንት ናቸው?

╔═══════ - ════════╗
❷ የመጽሐፍ ቅዱስ ግልፅ ስህተቶች
╚═══════ - ════════╝

⭕️ Bible :- ቀድሞ መሬት ተፈጠረች ቀጥሎ የምድር ቡቃያ ቀጥሎ ፀሐይ ጨርቃና ከዋክብት ተፈጠሩ [ዘፍጥረት 1÷10-17]

✅️ Fact :- በመጀመርያ ቡቃያ ያለ ፀሐይ ብርሃን ሊበቅል አይችልም ሲቀጥል ፀሐይና ጨረቃ እኩል አልተፈጠሩም ጸሐይ ከመሬታችንም ከጨረቃም በሚልየን ዓመታት ትቀድማለች በመጨረሻም አንዳንድ ክዋክብቶች ከፀሐይም ጨረቃም ምድርም የሚቀድሙ አሉ።

⭕️ Bible :- ሐመልማል ሁሉ፥ የዛፍን ፍሬ የሚያፈራውንና ዘር ያለውንም ዛፍ ሁሉ ለመብል ይሆናሉ [ዘፍጥረት 1÷27]

✅️ Fact :- ለመብል የማይሆኑ መርዛማ ፍሬዎች አሉ።

⭕️ Bible :- አብረሃም በከለዳውያን ዑር በአባቱ በታራ ፊት ሞተ [ዘፍጥረት 1÷28]

✅️ Fact :- ዑር ከአብርሃም በኃላ እስከ 1000 ዓመታት ድረስ የከለዳውያን ከተማ አልነበረችም።

⭕️ Bible :- እባብ እግር ነበረው አፈርም ይበላል
[ዘፍጥረት 3÷14]

✅️ Fact :- እባብ እግር አልበረውም አፈርም አይበላም።

ሙሉ ፅሁፉን በፒዲኤፍ ይጠብቁን ፦

በቴሌግራም ቻናላችን

https://t.me/EAAAresponse

በፌስቡክ ፔጃችን

https://www.facebook.com/Ethiomuslimallegationhunters/

ጆይን ይበሉ
የነቢዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ሙዕጂዛዎች(ተዓምራት)
✯・・・・✰・・・ ★ ・・・✩・・・・✯

ሙእጂዛ ሲባል "አል-ሙዕጂዘቱ ሂየ አምሩን ኻሪቁን ሊልዓደህ"
→ የተፈጥሮን ሕግና ስርዓትን የሚጥስ ክስተት ሲሆን እውነተኛ መሆናቸው ለማረጋገጥ ከአላህ ዘንድ ለአብዛኞቹ መልክተኞች የተሰጡ ፀጋና ማረጋገጫ ሲሆን ከነሱ መካከል ለነቢዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ከሁሉም ታላቅና ቋሚ ተዓምር የተሰጠው ቁርኣን ሆኖ "ማዕነዊይ" ነው ማለትም አእምሮን የሚቆጣጠር ፣ ህሊናን ሚያናግርና ልብን የሚገዛ እና ሌሎችም ብዙ አስደናቂ ነገሮችን በውስጡ የያዘ ሲሆን ሌሎች ነቢያቶች የተሰጡት ተዓምራት ደግሞ "ሒስሲይ" ማለትም ለተወሰኑ ሰዎች ብቻ በዛን ጊዜ ታይተው የታለፉ ተዓምራት ነበሩ...ቁርኣንም በውስጡ ካቀፋቸው ተዓምራት መካከል -

➊→ አል-ኢዕጃዝ አል-ገይቢ ቢል ሙስተቅበል(ይከሰታል ብሎ የተናገራቸዉ አብዛኞቹ ትንቢት ቅሮት በሌለው መልኩ መፈፀማቸዉ)

➋→ አል-ኢዕጃዝ አል-ዒልሚይ (ዘመናዊ ሳይንስ አምና የደረሰባቸው አንዳንድ ግኝቶች ቁርኣን ቀድሞ ከ1,400 ዓመታት በፊት ማስተዋወቁ)

{سَنُرِيهِمْ آيَاتِنَا فِي الْآفَاقِ وَفِي أَنفُسِهِمْ حَتَّىٰ يَتَبَيَّنَ لَهُمْ أَنَّهُ الْحَقُّ ۗ أَوَلَمْ يَكْفِ بِرَبِّكَ أَنَّهُ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ شَهِيدٌ}
እርሱም (ቁርኣን) እውነት መኾኑ ለእነርሱ እስከሚገለፅላቸው ድረስ በአጽናፎቹ ውስጥና በነፍሶቻቸውም ውስጥ ያሉትን ተዓምራቶቻችንን በእርግጥ እናሳያቸዋለን፡፡ ጌታህም እርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ዐዋቂ መኾኑ አይበቃቸውምን?
[📖 ፉሲለት 41÷53]

➌→ አል-ኢዕጃዝ አል-ሉገዊይ ወል በያኒይ (linguitic miracle)
(የቁርአን structure ወይም አንቀፆቹ አስደናቂ የቁጥር ድግግሞሽ ፣ ግሩም ቃላትን(vocabulary) ፣ የንግግር ስልት(rehtoric) እና ጥልቅ ትርጉሞችን ያካተተ በጥንካሬ የተሰካካና የተዘረዘረ መጽሐፍ ነው።

{الر ۚ كِتَابٌ أُحْكِمَتْ آيَاتُهُ ثُمَّ فُصِّلَتْ مِن لَّدُنْ حَكِيمٍ خَبِيرٍ}
አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ፤ ይህ ቁርኣን) አንቀጾቹ በጥንካሬ የተሰካኩ ከዚያም የተዘረዘሩ የሆነ መጽሐፍ ነው፡፡ ጥበበኛ ውስጠ ዐዋቂ ከሆነው ዘንድ (የተወረደ) ነው፡፡
[📖 ሁድ 11÷1]

➍→ ዐደም አል-ኢኽቲላፍ ወት-ተዓሩድ (ከግጭትና ፍጭት የጠራ መለኮታዊ መጽሐፍ ነው)

{أَفَلَا يَتَدَبَّرُونَ الْقُرْآنَ ۚ وَلَوْ كَانَ مِنْ عِندِ غَيْرِ اللَّهِ لَوَجَدُوا فِيهِ اخْتِلَافًا كَثِيرًا}
ቁርኣንን አያስተነትኑምን ከአላህ ሌላ ዘንድ በነበረ ኖሮ በርሱ ውስጥ ብዙን መለያየት ባገኙ ነበር፡፡
[📖 አን-ኒሳእ 4÷82]

➎→ መሕፉዝ ሚን አት-ተሕሪፍ (ከብርዛት ወይም መጨመርም ሆነ መቀነስ የተጠበቀ)

{إِنَّا نَحْنُ نَزَّلْنَا الذِّكْرَ وَإِنَّا لَهُ لَحَافِظُونَ}
እኛ ቁርኣንን እኛው አወረድነው፡፡ እኛም ለእርሱ ጠባቂዎቹ ነን፡፡
[📖 አል-ሒጅር 15÷9]

{بَلْ هُوَ آيَاتٌ بَيِّنَاتٌ فِي صُدُورِ الَّذِينَ أُوتُوا الْعِلْمَ ۚ وَمَا يَجْحَدُ بِآيَاتِنَا إِلَّا الظَّالِمُونَ}
አይደለም እርሱ (ቁርኣን) በእነዚያ ዕውቀትን በተሰጡት ሰዎች ልቦች ውስጥ (የጠለቀ) ግልጾች አንቀጾች ነው፡፡ በአንቀጾቻችንም በዳዮቹ እንጂ ሌላው አይክድም፡፡
[📖 አን-ዐንከቡት 29÷49]

➏→ አል-ኢዕጃዝ አት-ታሪኺይ (በውስጡ ስላለፉት ሰዎች ዜናዎችና የሩቅ ወሬዎችን ያቀፈ)

{تِلْكَ مِنْ أَنبَاءِ الْغَيْبِ نُوحِيهَا إِلَيْكَ ۖ مَا كُنتَ تَعْلَمُهَا أَنتَ وَلَا قَوْمُكَ مِن قَبْلِ هَٰذَا ۖ فَاصْبِرْ ۖ إِنَّ الْعَاقِبَةَ لِلْمُتَّقِينَ}
ይህቺ ከሩቁ ወሬዎች ናት፡፡ ወደ አንተ እናወርዳታለን፡፡ አንተም ሕዝቦችህም ከዚህ በፊት የምታውቋት አልነበራችሁም፡፡ ታገስም፤ ምስጉን የሆነችው ፍጻሜ ለሚጠነቀቁት ናትና፡፡
[📖 ሁድ ፣ 11÷49]

{وَمَا كُنتَ تَتْلُو مِن قَبْلِهِ مِن كِتَابٍ وَلَا تَخُطُّهُ بِيَمِينِكَ ۖ إِذًا لَّارْتَابَ الْمُبْطِلُونَ}
ከእርሱ በፊትም መጽሐፍን የምታነብ በቀኝህም የምትጽፈው አልነበርክም፡፡ ያን ጊዜ አጥፊዎቹ በእርግጥ በተጠራጠሩ ነበር፡፡
[አል-ዐንከቡት 29÷48]

ለዛሬው ሃምሳ የሚሆኑ የነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ሙእጂዝዎች እንዲሁም ለነቢይነታቸው ጠቋሚ የሆኑ ኣያዎችን(ምልክቶችን) ሰብስበን ለሰባት ክፍሎች በመከፋፈል ብቅ ብለናል -

❒የነቢዩ ተአምራት ከምግብ ጋር

❒ተአምራቶቹ ከውኃ ጋር

❒በአላህ ፍቃድ ሰዎችን ይፈውሱ ነበር

❒አላህ(ሱ.ወ) ብዙ ጊዜ ከክፉ ጠብቋቸዋል

❒የነቢዩ ፀሎት ተቀባይነት ነበረው

❒አሟሟታቸውም ሳይቀር ከሌላው የተለየ ነበር

❒እንዲሁም ሌሎችም ልዩ ልዩ ተአምራቶቹ ተዳሠዋል


ፕዲኤፉን አውርዳችሁ ሙሉውን አንብቡት👇
መልካም ንባብ።

ወሠላሙ ዐለይኩም...✍️

Telegram  channel ~>  https://t.me/EAAAresponse
Telegram group ~> https://t.me/A3E1response

Facebook ~>  https://www.facebook.com/Ethiomuslimallegationhunters/
  ╔═ .✵. ═══ - ════════╗
꧁እውን "ዒሳ" ትክክለኛ ስም አይደለምን?꧂
    ╚════════ - ═══ .✵. ═╝

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ  ፣ በጣም አዛኝ በሆነው።

{إِذْ قَالَتِ الْمَلَائِكَةُ يَا مَرْيَمُ إِنَّ اللَّهَ يُبَشِّرُكِ بِكَلِمَةٍ مِّنْهُ اسْمُهُ الْمَسِيحُ عِيسَى ابْنُ مَرْيَمَ}
መላእክት ያሉትን (አስታውስ)፡- «መርየም ሆይ! አላህ ከርሱ በኾነው ቃል ስሙ አልመሲሕ ዒሳ የመርየም ልጅ...ያበስርሻል፡፡»
[📖 ኣል ዒምራን 3÷45]

☞︎︎︎  ከክርስቲያኖች ጋር በሚደረገው ውይይት ውስጥ ፣ ለኢየሱስ በተሰጠው የቁርአን ስም የመለየቱን ትክክለኛነት ብዙ ጊዜ ይጠይቃሉ - "ዒሳ"عِیسَى" - የሚለው ስም በአጠቃላይ "ኢየሱስ"Jesus" ብለን የምንጠራውን "የሱዕ"ﻳَﺴُﻮْﻉ" የሚለውን የዐረብ ክርስቲያኖች ለረጅም ጊዜ ሲለዩት ሲጠቀሙበት የነበረና ‹ዒሳ› ለሚለው ስም ታሪካዊ መሠረት የለውም ብለው መከራከሪያ ያነሳሉ። በዚህ አጭር ጽሑፍ ውስጥ ዒሳ የሚለው ቃል ከ 2000 ዓመታት ገደማ በፊት በፍልስጤም የኖረውን የማሪያምን ልጅ ታሪካዊ ስም እስላማዊ አጠቃቀሙ ትክክለኛነት ወይም አለመኖሩን እንመረምራለን።

☞︎︎︎ ለማርያም ልጅ የተሰጡትን የተለያዩ ስሞች መመልከት ከመጀመራችን በፊት የማርያም ልጅ የኖረበትን ታሪካዊ አውድ በጥቂቱ ልንረዳ ይገባናል ፣ በተለይም በወቅቱ በተጠቀመበት ቋንቋ ላይ ትኩረት በማድረግ የማሪያም ልጅ አከባቢ እና የራሱ የአፍ መፍቻ ቋንቋ ምን እንደሚሆን አሁን በፍልስጤም ውስጥ ኢየሱስ እና በዙሪያው ያሉት ሰዎች የሚጠቀሙበት ቋንቋ አረማይክ መሆኑን በእርግጠኝነት እናውቃለን።

🎯 “«የኢየሱስ የአፍ መፍቻ ቋንቋ አረማይክ ነበር»” በማለት የጻፈው በካቶሊክ የሃይማኖት ሊቅ ‹ሉሲየን ዴይስ› ይህን እውነታ ያረጋግጣል። [1]

☞︎︎︎ ከላይ ከተገለጸው ማብራሪያ ቀጥሎ ሊከተለው የሚችል ተገቢ ጥያቄ “በአረማይክ "የኢየሱስ"Jesus" ስም ማን ነበር?” የሚል ይሆናል። እናም ከዚህ ጥያቄ ‹ዒሳ› የሚለው የዐረብኛ ስም ታሪካዊ ተቀባይነት ያለው መሆኑን ወይም እንደሌለው ማረጋገጥ እንችላለን። ሆኖም ይህንን ጥያቄ ከመመለሳችን በፊት “ኢየሱስ ( Jesus) የሚለው ስም ከየት መጣ?” ብለን ልንጠይቅ እንችላለን።

☞︎︎︎ በመሆኑም ፣ ኢየሱስ(Jesus) በገሊላ በሚኖርበት ጊዜ ፣ ​​በሮማ ፊደላችን ውስጥ በጣም የምናውቀው ‹J› የሚለው ፊደል አልነበረም። በኢየሱስ ዘመን የተነገረው የአከባቢው ማለትም የጋራው ህዝብ ቋንቋ አረማይክ ነበር እናም ይህንን በበቂ ሁኔታ ማጉላት አንችልም። በሌላ በኩል ዕብራይስጥ ፈሪሳውያን ለመማሪያ እና ለቅዳሴ ዓላማዎች የሚጠቀሙበት የተማሩ ልሂቃን ቋንቋ ነበር።

☞︎︎︎ ስለዚህ በዕብራይስጥ ፣ የ ኢየሱስ(Jesus) ስም "የሹዓ"Yeshua /Yehoshua" (ישוע/ יהושע) ይሆናል እናም ይህ ግሪክኛ የተናገረው የአዲስ ኪዳን ደራሲዎች ፣ ስለ ኢየሱስ መጻፍ ሲጀምሩ በግሪክ ወደ "lesus"Ἰησοῦς" ተተርጉሟል።

ይህ ወደ ላቲን ተውሶ ነበር እና ብዙ ቆይቶ ፣ እንግሊዝኛ ከጊዜ በኋላ ላቲን የሚተካ ጎልቶ የሚታወቅ ቋንቋ ሲሆን ፣ "lesus" የሚለው ቃል (in its genitive form Iesu e.g. initium evangeli Iesu Christi Filii Dei in Mark 1:1) *Jesus* የሚለውን ይዟል።

☞︎︎︎ "Jesus" የሚለው ስም ስለመመሥረቱ ከዚህ አጭር ታሪካዊ ዘገባ ፣ እኛ በኢየሱስ "Jesus" የመጀመሪያ ስም መካከል በጣም ኋላ ላይ የስሙ ፈጠራ ፣ ማለትም "Jesus" በእንግሊዝኛ በጣም ትልቅ ክፍተት አለ ማለት እንችላለን።

☞︎︎︎ ወሳኙ ጥያቄ አሁንም አለ - በአረማይክ የመጀመሪያ የእየሱስ (Jesus) ስሙ ማን ነበር? ለዚህ ጥያቄ ሁለት መልሶች አሉ። በምሥራቅ አረማይክ ፣ ለኢየሱስ የተጠቀመበት ስም ‹'ዒሾ'Ishho'› ሲሆን በምዕራብ አረማይክ ፣ ስሙ ‹'ዬሹ'Yeshu'› ነበር።

🎯 ይህ እውነታ በ 11 ኛው እትም ኢንሳይክሎፒዲያ ብሪታኒካ “«ኢየሱስ የሚለው ስም በምሥራቅ ሶርያውያን የተጻፈ እና "ዒሾ"Isho" ተብሎ የተጠራ ፣ በምዕራብ ሶሪያዊው ደግሞ Yeshu»” ተብሎ እንደሚጠራ እና በውስጥ አንድ በጣም ተጨባጭ ልዩነት ይታያል። [2]

☞︎︎︎ የ ‹ዒሾ/isho› ወይም ‹የሹ/Yeshu› አጠራር ምርመራ ከተደረገ ፣ አንድ ሰው ለኢየሱስ ከተጠቀመበት የዐረብኛ ቃል ታሪካዊ ዳራ በስተጀርባ ጥሩ የመረዳት ስሜት ሊኖረው ይችላል።

🎯 "«አርተር ጄፍሪ እንደፃፈው ‹የቁርአን የውጭ መዝገበ -ቃላት› ፣ በደቡባዊ ሶሪያ እና በአረቢያ ውስጥ ስለ ኔስቶሪያን ክርስቲያኖች መኖር እና በተለይም በደቡባዊ ሶሪያ ገዳም ፣ እሱም እስከ 571 ዓም ድረስ የተከታዮቹ ‹ኢሳኒያ› የሚል ስም ነበረው እየሱስ።»" [3]

ይህ ማለት ነቢዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ከመምጣታቸው በፊት በአረቢያ በሲሪያክ ክርስቲያኖች ውስጥ ‹ዒሳ› የሚለው ስም አስቀድሞ ታዋቂ ነበር ማለት ነው።

☞︎︎︎ የዐረብኛ ‹ዒሳ› አጻጻፍ በጥንቃቄ ከተመረመረ እና ከቀደመው "Ishho" ከሚለው ስም ጋር የቋንቋ ንፅፅር ካደረግን ፣ የቀድሞው በእውነቱ ከኋለኛው እንዴት እንደወጣ ማየት እንችላለን። ሆኖም ፣ የቋንቋ ቴክኒካዊ ባህሪያትን ወደ ጎን በመተው ፣ በሁለቱ ላይ ቀለል ያለ እይታ በሁለቱም መልክ እና አጠራር ምን ያህል ተመሳሳይ እንደሆኑ ያረጋግጣል። የዐረብ ክርስቲያኖች የኢየሱስን ስም የምዕራባውያንን አጠራር "yeshu" በአረብኛ መጽሐፍ ቅዱሶች ውስጥ እንደ "የሱዕ"Yasu" አድርገው ለመቀበል ቢመርጡም ፣ ቁርአን የምስራቃዊ ሞዴሉን ለመያዝ ነፃነትን የወሰደ ይመስላል።

🎯 በዩትሬክት ዩኒቨርሲቲ ሚሲዮሎጂ የክብር ፕሮፌሰር ፣ ‹ጃን ኤ ቢ ጆንግኔል› እንዲህ ሲሉ ጽፈዋል ፣ "«ቁርአን ኢየሱስን‹ ኢሳ አል-መሲሕ› በማለት ይጠራዋል።ይህ የዐረብኛ አገላለጽ የመነጨው ከኔስቶሪያ ሶሪያክ Isho Mshiha.” ነው። [4]

⭕️ ከላይ ከተጠቀሰው ውይይት ፣ የሚከተሉትን አቋሞች መመስረት እንችላለን - በመጀመሪያ ፣ ዛሬ በዓለም ዙሪያ በሰፊው ጥቅም ላይ የዋለው ታዋቂው ስም "Jesus" ከዋናው የማርያም ልጅ በመጀመሪያ ቋንቋው መሰረት የለውም። እንደውም በእውነቱ ፣ የተገኘው ከግሪክ ፣ "lesus" ከሚለው ሴሜቴክ ካልሆነ የተገኘ ነው ።

❐ ‹ዒሳ› የሚለው ስም በእውነቱ ከፍልስጤም ገሊላ የመጣውን የማርያምን ታሪካዊ ልጅ የመጀመሪያውን የአረማይክ ስም በትክክል የሚያንፀባርቅ ትክክለኛ ስም ነው። እና ከዚያ በላይ ፣ እንደውም ወደ አስደናቂው እውነታ ይመራናል ፣ እሱም ላልተማረው ለነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ቁርአን ከአላህ የተሰጠ መሆኑን ነው።

                   
ወሠላሙ ዐለይኩም....✍︎

Telegram  channel ~>  https://t.me/EAAAresponse
Telegram group ~> https://t.me/A3E1response

Facebook ~>  https://www.facebook.com/Ethiomuslimallegationhunters/


📌 ማጣቀሻዎች
──────

[1] Deiss, L. (1996). Joseph, Mary, Jesus (Medeleine Beaumont, Trans.). Collegeville, Minnesota: The Liturgical Press. p. 8
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
 በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው
እጀምራለሁ

▣እውን ሴቶችን እርሻ ማለት ነውር ወይም ውርደት ነውን!?

«ዝንጀሮ የራሷ መላጣ አይታያትም»ወደ ጉዳያችን ስንገባ
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
➲አንዳንድ የክርስቲያን ሚሽነሪዎች እነሱ ጋ ያለውን ነገር አውቀውም ይሁን ሳያውቁ የራሳቸውን ወደ ጎን ትተው በእስልምና ላይ ትኩረት በማድረግ በሱረቱል በቀረህ፡223 ያለውን አንቀፅ በመጥቀስ እስልምና ሴቶችን እርሻ ናቸው ብሏልና ሴቶችን እያዋረደ ነው ጨቋኝ ነው ምናምን.......የሚል ስንኩል ክስ ያቀርባሉ።እኛም ለዚህ ውዳቂ ስንኩል ክስ እንደሚከተለው የማያዳግም ምላሽ እንሰጣለን እንሻ አሏህ▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
➦በመጀመሪያ ደረጃ እርሻ ሲባል ➛እማሬያዊ (ቀጥተኛ ፍቺ) ና ➛ፍካሬያዊ(Metaphorical ) ፍቺ ይኖረዋል▼▼▼▼▼▼▼▼▼

➥የመጀመሪያው እርሻ ስባል እማሬያዊ(ቀጥተኛ) ፍቺው ከሰው ልጅ ፍላጎት አንፃር የተለያየ ጥቅማ ጥቅሞችን ለማግኘት የሚታረስበት ፣የሚዘራበት፣የሚተከልበት መሬትን ወይም አፈርን አመልካች ሆኖ ይመጣል!

➥የሁለተኛው እርሻ ስባል ፍካሬያዊ(Metaphorical or Anthropomorphic )ፍቺው ከሰው ልጅ ፍላጎት አንፃር ጥቅሞችን ከማግኘት አኳያ የሴትና ወንድ ግብረ ስጋ ግንኙነትን ከዛም በዘር ፈሳሽ አማይነት በፈጣሪ ፈቃድ ልጅ የሚገኝበትን ቦታ ማህጸንን(reproductive organ)ንን አስመልክቶ ይመጣል!

نِسَآؤُكُمْ حَرْثٌۭ لَّكُمْ فَأْتُوا۟ حَرْثَكُمْ أَنَّىٰ شِئْتُمْ ۖ وَقَدِّمُوا۟ لِأَنفُسِكُمْ ۚ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ وَٱعْلَمُوٓا۟ أَنَّكُم مُّلَٰقُوهُ ۗ وَبَشِّرِ ٱلْمُؤْمِنِينَ
ሴቶቻችሁ ለናንተ እርሻ ናቸው፡፡ እርሻችሁንም በፈለጋችሁት ሁኔታ ድረሱ፡፡ለነፍሶቻችሁም (መልካም ሥራን) አስቀድሙ፡፡አሏህንም ፍሩ፡፡ እናንተም ተገናኝዎቹ መኾናችሁን ዕወቁ፡፡ምእመናንንም (በገነት) አብስር፡፡

[📚ሱረቱል በቀረህ :223]
▲▲▲▲▲▲▲▲▲▲▲▲
➦እዚህ ጋ በቁርዓኑ ላይ እርሻ የተባለበትን ፍካሬያዊ(ምሳሌያዊ) በሆነ መልኩ እንደሆነ አንባቢው ልብ ይሏል።በዚህ አንቀፅ ላይ አሏህ በቁርዓኑ የገለፀው ሴቶችን ለወንዶች እርሻ ናቸው ስል ጥበባዊ በሆነ ቃል በMetaphorical አገላለፅ እንደገለፀው ግልፅና ፍንትው ያለ ነገር ነው። በጥቅሉ የቁርዓን historical background እና Hermeneuticsን በጠበቀ መልኩ የእስልምና ሊቃውንትም፣ሙፈሲሮችም በዚህ መልኩ ነው የሚረዱት! ስለዚህ ሀሳቡን በጥልቅ ለተረዳ አካል ሀሳቡ ግልፅና ቀላል ነው።So እርሻ ናቸው ማለት በፍፁም ነውር አይደለም ሊሆንም አይችልም!

➦ለዚህ ስንኩል ሙግታቸው Linguistically grammatically ከቁርዓኑ ተመሳሳይ ሙግት እናቀርባለን

أُحِلَّ لَكُمْ لَيْلَةَ ٱلصِّيَامِ ٱلرَّفَثُ إِلَىٰ نِسَآئِكُمْ ۚ هُنَّ لِبَاسٌۭ لَّكُمْ وَأَنتُمْ لِبَاسٌۭ لَّهُنَّ ۗ عَلِمَ ٱللَّهُ أَنَّكُمْ كُنتُمْ تَخْتَانُونَ أَنفُسَكُمْ فَتَابَ عَلَيْكُمْ وَعَفَا عَنكُمْ ۖ فَٱلْـَٰٔنَ بَٰشِرُوهُنَّ وَٱبْتَغُوا۟ مَا كَتَبَ ٱللَّهُ لَكُمْ ۚ وَكُلُوا۟ وَٱشْرَبُوا۟ حَتَّىٰ يَتَبَيَّنَ لَكُمُ ٱلْخَيْطُ ٱلْأَبْيَضُ مِنَ ٱلْخَيْطِ ٱلْأَسْوَدِ مِنَ ٱلْفَجْرِ ۖ ثُمَّ أَتِمُّوا۟ ٱلصِّيَامَ إِلَى ٱلَّيْلِ ۚ وَلَا تُبَٰشِرُوهُنَّ وَأَنتُمْ عَٰكِفُونَ فِى ٱلْمَسَٰجِدِ ۗ تِلْكَ حُدُودُ ٱللَّهِ فَلَا تَقْرَبُوهَا ۗ كَذَٰلِكَ يُبَيِّنُ ٱللَّهُ ءَايَٰتِهِۦ لِلنَّاسِ لَعَلَّهُمْ يَتَّقُونَ
በጾም ሌሊት ወደ ሴቶቻችሁ መድረስ ለናንተ ተፈቀደላችሁ፡፡እነርሱ(ሴቶች) ለናንተ(ለወንዶች) ልብሶች ናቸው፤ እናንተም ለነርሱ ልብሶች ናችሁ፡፡ አላህ እናንተ ነፍሶቻችሁን የምትበድሉ መኾናችሁን ዐወቀ፡፡በእናንተም ላይ ተመለሰላችሁ፡፡ ከእናንተም ይቅርታ አደረገ፡፡ አሁን ተገናኙዋቸው፡፡አላህም ለናንተ የጻፈላችሁን ነገር (ልጅን) ፈልጉ፡፡ ከጎህ የኾነው ነጩ ክርም ከጥቁሩ ክር (ከሌሊት ጨለማ) ለእናንተ እስከሚገልጽላችሁ ድረስ ብሉ፤ ጠጡም፡፡ ከዚያም ጾምን እስከ ሌሊቱ ድረስ ሙሉ፡፡እናንተም በመስጊዶች ተቀማጮች ስትኾኑ አትገናኙዋቸው፡፡ ይህች የአላህ ሕግጋት ናትና (ለመተላለፍ) አትቅረቧት፡፡እንደዚሁ አላህ አንቀጾቹን ለሰዎች ያብራራል፡፡ እነርሱ (የተከለከሉትን) ሊጠነቀቁ ይከጀላልና፡፡

[📚ሱረቱል በቀራህ :187]

➦ስለዚህ እዚህ ጋ በነሱ ሸውራራ አረዳድ በቁርዓኑ አንቀፅ ላይ "ልብስ" የተባለው Literally የሚለበስ የጨርቅ ወይስ የቆዳ ልብስ ይሁን¿😁 መልሱን ለነሱ ትተናል!

➥ወደ ክርስትያና አስተምህሮ ስንገባ ደግሞ ስለ ሴቶች ያለው ቦታው በጣም ከባድ ሆኖ እናገኛለን ።ይህ በንዲህ እንዳለ ግን ለግዜው ስለ እርሻ ጥቂት ለመመልከት እንሞክራለን።
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼

“የእግዚአብሔር እርሻ ናችሁ፤ የእግዚአብሔር ሕንፃ ናችሁ፤ ከእርሱ ጋር አብረን የምንሠራ ነንና።”
1ኛ ቆሮንቶስ 3፥9

➛ታዲያ እዚህ ጋ ሁለቱንም ፆታዎችን(ወንድና ሴትን) ባማከለ መልኩ የእግዚአብሔር እርሻ፣ ህንፃ ናችሁ ይላልና ይህንን እንደ ነውር ወይም እንደ ውርደት መቁጠር የባይብልን አስተምህሮ በቅጡ ካለማወቅ የሚመነጭ ሸውራራ አረዳድ እንጂ ሌላ አይደለም እንላለን።

➙በመቀጠልም በገድላትና ድርሳናት ላይ በብዙ ቦታ ሴቶችን እርሻ በምለው አገላለጽ ይገልፃቸዋል ለምሳሌ፦ ማሪያምን አስመልክቶ እንዲህ ይላል
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
"ዘር ያልተዘራበት እርሻ አንቺ(ማሪያም )ነሽ የሕይወት ፍሬ ከአንቺም ወጣ።ዮሴፍ የዋጃትና የከበሩ ዕንቁን ያገኘባት ሣጥን አንቺ ነሽ"[📚ውዳሴ ማሪያም በአማርኛ]

"ሳይዘሯት የሚታፈራ ንፅህት እርሻ(እርሻይቱ ማሪያም) እርሷም ለቁርባን ያማረ የተወደደ ስንዴ የተሰጠ ሳያጠጧት የለመለመች የወይን ሐረግ ለበዓልም መጠጥ ሊሆን የበረከት ፍሬ ከሷ ተገኘ"[📚መፅሐፈ አርጋኖን (3) ምዕራፍ 
4 :11]

"ስንዴን ያፈራሽ ንፁህ እርሻ እመቤቴ ማሪያም ሆይ ባርኪኝ ቀድሽኝ ለዘልዓለሙ አሜን"ይላል

[📚እንዚራ ስብሐት 15 :178]

▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
➦በነዚህ ማስረጃዎችና መረጃዎች መሠረት ማሪያም እርሻ ተብላለች እንዲሁም ባጠቃላይ ወንዶችም ሴቶችም እርሻ ተብለዋልና ነውር ነው በሉ እንግዲህ😜

➦ለአብነት ያህል እነዚህን አቀረብን እንጂ በጣም ብዙ ማስረጃዎችና መረጃዎችን ማቅረብ ይቻላል።ነገር ግን በቀላሉ ለመረዳት ያህል እነዚህ ከላይ የጠቀስናቸው ነገሮች ብቻ ከበቂ በላይ ናቸው።ስለዚህ ክርስቲያን ወገኖቻችን መጀመሪያ የገዛ አስተምህሮዎቻችሁን ተረጋግታችሁ ፈትሹ።ዝም ብላችሁ ዘላችሁ ለነቀፋና ለዘለፋ በእስልምና ላይ ለመውጣት አትሞክሩ ለማለት እንወዳለን..........🔥

➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
ቅዳሴ ማርያም ወይም ሥርዓተ ቅዳሴ ላይ 👉አብ ሰማይ ላይ ሆኖ ምሥራቅና ምዕራቡን ምናምን ተመልክቶ፣ተንፍሶ እንዲሁም አሽትቶ የማርያምን መዓዛዋን ደም ግባቷንም ወዶ ልጁን ወደ እርሷ እንደ ሰደደ ይተርክልናል፦

፳፬-እግዚአብሔር አብ በሰማይ ሁኖ ምሥራቅንና ምዕራብን ሰሜንንና ደቡብን ዳርቻዎችንም ሁሉ በእውነት ተመለከተ። ተነፈሰ አሻተተም እንደ አንቺ ያለ አላገኘም "የአንቺን መዓዛ" ወደደ "ደም ግባትሽንም" ወደደ የሚወደውንም ልጁን ወደ አንቺ ሰደደ።
(ቅዳሴ ማርያም 24)

□ለመሆኑ "ደም ግባቷ" ምን ይሰራለታል? የሴት "ደም ግባት" መረጣ ምን የሚሉት ነው? የሴትን መዓዛ ማሽተትስ ምን ይባላል?

□የሰው ልጆችን ለማዳን የሴት መልክና ደም ግባት መረጣ አስፈላጊ ነውዴ ወገን?
😁2🤣1
አልገባኝም የገባው ካለ🤔🤔🤔🤔🤔
😁6
"ነገር አስጠለኝ ግን ናፈቀኝ"🙈
😁3