▣አጭር የግጥም መልዕክት!
በመንሀጅህ በአቂዳህ በአቋምህ ፅና፣
ተለዋዋጭ አትሁን በቀናው ጎዳና፣
የሱና መንገድ ሁሌም የብርሃን ፋና፣
አጥብቀህ ያዘው ጠላቶች በዝተዋልና።
የውሸት ማዕበል ልውጥህ ቢሞክር፤
እሺ አትበለው ያንን የባጢል ቀንበር፣
➛በሞልቃቃው የቀረበ!
በመንሀጅህ በአቂዳህ በአቋምህ ፅና፣
ተለዋዋጭ አትሁን በቀናው ጎዳና፣
የሱና መንገድ ሁሌም የብርሃን ፋና፣
አጥብቀህ ያዘው ጠላቶች በዝተዋልና።
የውሸት ማዕበል ልውጥህ ቢሞክር፤
እሺ አትበለው ያንን የባጢል ቀንበር፣
➛በሞልቃቃው የቀረበ!
👏6👍1
🔥በውሸት ሰዎች ከሚወዱን እውነት ተናግረን በእውነት መንገድ ላይ ብጠሉን በብዙ ጣዕም የተሻለና የበለጠ ነው ጭራሽ አይወዳደርም መታደልም ጭምር ነው !
➻በሰዎች ሀቅ ላይ ድርድር ልኖር ይችል ይሆናል በአሏህ ሀቅ ላይ ግን ድርድር የለም።
➥ከውሸት መንደር እራሳችንን እንጠብቅ ባረከሏሁ ፊኩም!
➛አሏህ በሀቅ ላይ ያኑረን🤲🤲

👍2
▣የዒዱ ቀን...!!
➥ዓይናችንን መስበር (አጅ ነብይን ወይም ባዕድ ሴትንና ወንድ) ከማየት መቆጠብ)
➥ሸሪዓውን በጠበቀ መልኩ ስጦታ መሰጣጥ
➥መደሰት
➥ተክቢራ ማለት
➥አላህን ማመስገን
➥ከአላስፈላጊ ብክነት መቆጠብ
➥የሌሊት ሶላት እና ዊትርን አለመተው
➥የዚክር አይነቶችን ማብዛት
➥ሶለዋት ማብዛት
➥ሶላቶችን በወቅቱ መስገድ
➥ወላጆቻችንን ቤተሰቦቻችን ማስደስት
➥ንፁህና ፏ ያለ (አዲስ) ልብስ መልበስ
➥ጎረቤቶቻችን እና ዘመዶቻችንን መጠየቅ
➥ረዳትና ጠያቂ የሌላቸውን ሚስኪኖችን አለመርሳትና መርዳት
➥የቲሞችን ወላጅ አልባ የሆኑ ልጆችን ማስደሰት
➥ዒድን ሰበብ በማድረግ የረሳነውን ማስታወስ
➥በማወቅም ባለማወቅም ከራቅናቸውን ጋር መዘያየር
➥ሸሪዓውን በጠበቀ መልኩ የምንወደውን አካል እንደምንወደው መናገር..ምርጥ አጋጣሚ ነው!
➲አላህ መልካም ስራዎቻችን እንዲቀበለን ዱዓ እናድግ ባረከሏሁ ፊኩም!

❤2
▣ወደ አሏህ ያቃርቡናል በሚል ስንኩል ሰበብ ወደ እሳት መንገድ የሚጣሩ አካላቶች መርዝና ውጤት!
◈የሽርክ አስከፊነትና ሰበቦቹ!
➩እንግዲህ በዓመት ሰው አቅሙ በፈቀደው ልክ ወደ መካ ተጉዞ የአሏህን ቤት ለመዘየር(ለመጎብኘት) ሐጅ ለማድረግ ስነይት እዚሁ ሀገራችን ደግሞ የሁሴን ጅብሪል ቀብር ጋ የሙታን መንፈስ ለመተሻሻት የሚሄዱ ያሳዝናሉ! በል ከሐጅ ጋር እኩል ነው የሚሉም አልጠፉም! ከዛም አልፎ መጀመሪያ ወደዚህ ቀብር ጋ ያልሄደ ሐጁ ተቀባይነት የለውም የሚሉም አልጠፉም ሱብሃነሏህ😭 አሏህ ይጠብቀን!
◈የሽርክን አስከፊነት በተመለከተ አምላካችን አሏህ በተከበረው ቁርዓን ላይ እንዲህ ይለናል▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
إِنَّ ٱللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَن يُشْرَكَ بِهِۦ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَٰلِكَ لِمَن يَشَآءُ ۚ وَمَن يُشْرِكْ بِٱللَّهِ فَقَدِ ٱفْتَرَىٰٓ إِثْمًا عَظِيمًا
አላህ በእርሱ ማጋራትን በፍጹም አይምርም፡፡ ከዚህ ሌላ ያለውንም (ኀጢአት) ለሚሻው ሰው ይምራል፡፡ በአላህም የሚያጋራ ሰው ታላቅን ኀጢአት በእርግጥ ቀጠፈ፡፡
(📚ሱረቱ ኒሳዕ:48)
إِنَّ ٱللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَن يُشْرَكَ بِهِۦ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَٰلِكَ لِمَن يَشَآءُ ۚ وَمَن يُشْرِكْ بِٱللَّهِ فَقَدْ ضَلَّ ضَلَٰلًۢا بَعِيدًا
አላህ በርሱ የማጋራትን (ወንጀል) አይምርም፡፡ ከዚህም ወዲያ ያለውን ለሚሻው ሰው ይምራል፡፡ በአላህም የሚያጋራ ሰው (ከእውነት) የራቀን መሳሳት በእርግጥ ተሳሳተ፡፡
(📚ሱረቱ ኒሳዕ:116)
حُنَفَآءَ لِلَّهِ غَيْرَ مُشْرِكِينَ بِهِۦ ۚ وَمَن يُشْرِكْ بِٱللَّهِ فَكَأَنَّمَا خَرَّ مِنَ ٱلسَّمَآءِ فَتَخْطَفُهُ ٱلطَّيْرُ أَوْ تَهْوِى بِهِ ٱلرِّيحُ فِى مَكَانٍۢ سَحِيقٍۢ
ለአላህ ታዛዦች በእርሱ የማታገሩ ሆናችሁ (ከሐሰት ራቁ)፡፡ በአላህም የሚያጋራ ሰው፤ ከሰማይ እንደ ወደቀና በራሪ እንደምትነጥቀው፣ ወይም ነፋስ እርሱን በሩቅ ስፍራ እንደምትጥለው ብጤ ነው፡፡
[📚ሱረቱል ሐጅ:31]
أَمَّن يُجِيبُ ٱلْمُضْطَرَّ إِذَا دَعَاهُ وَيَكْشِفُ ٱلسُّوٓءَ وَيَجْعَلُكُمْ خُلَفَآءَ ٱلْأَرْضِ ۗ أَءِلَٰهٌۭ مَّعَ ٱللَّهِ ۚ قَلِيلًۭا مَّا تَذَكَّرُونَ
ወይም ያ ችግረኛን በለመነው ጊዜ የሚቀበል፣ መከራንም የሚያስወግድ፣ በምድርም ላይ ምትኮች የሚያደረጋችሁ፤ (ይበልጣልን᐀ ወይስ የሚያጋሩት᐀) ከአላህ ጋር ሌላ አምላክ አለን᐀ ጥቂትንም አትገሠጹም፡፡
[📚ሱረቱል ነምል:62]
وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدْعُونِىٓ أَسْتَجِبْ لَكُمْ ۚ إِنَّ ٱلَّذِينَ يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِى سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخِرِينَ
ጌታችሁም አለ «ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና፡፡ እነዚያ እኔን ከመግገዛት የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን በእርግጥ ይገባሉ፡፡
[📚ሱረቱል ጋፊር:60]
➥እናም የሽርክ መናኸሪያ ከጊዜ ወደ ጊዜ መልኩን እየቀያየረ እየተስፋፋ ይገኛል! አህባቢ ሽርክ ላይ ድርድር የለም።በአሏህ ዘንድ ትልቁና አንጋፋው ወንጀል ቢኖር ሽርክ/በአሏህ ላይ ማጋራት ወይም ቢጤ አምሳያ ማድረግ ነው።ጅህልና(አለማወቅ)፣ ትዕቢተኝነት ገዳይ ነውና በተቻለ መጠን ሁላችንም ከንደዚህ አይነት የሽርክ ተግባር መፈፀሚያ ቦታዎች ልናስጠነቅቅና ልንጠነቀቅ ይገባል ባረከሏሁ ፊኩም!

Forwarded from 🛡A𝔟𝔲 ᴢ𝔦ʏ𝔞𝕕 Ʀ𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟𝕒𝕝 T𝔯𝔲𝔱𝔥🛡
Check out "Bible Beyond መጽሐፍ ቅዱስ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bible.beyond

Google Play
Bible Beyond መጽሐፍ ቅዱስ - Apps on Google Play
Amharic & English Bible with Offline Maps, Strong's, Commentary & Voice Recorder
Check out "Holy Bible in Multi Language"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.negede.HolyBibleMul
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.negede.HolyBibleMul
Google Play
Holy Bible in Multi Language - Apps on Google Play
Holy Bible in Multi lanaguage
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▣እውነታው ይህ ነው እንግዲህ !ብመራችሁም ከገዛ መምህራንና ወገኖቻችሁ ስሙት ከዚያም ዋጡት!
➲የአክሱም እንዲሁም የጎንደር፣የጎጃም ወዘተ...በውጪም 🌍ዓለም በፍልስጥኤም ላይ ያሉ ሙስሊሞች እንግልትና ሰቆቃን ባላየ በማለፍ ሁሌ ሙስሊምን ገዳይ ነው እያሉ በውሸትና በቅጥፈት እንዲሁም ሰዎችን ወደ ጦሪነት እየገፋፉ ለሚያራግቡ መርጦ አልቃሽና ፍርደ-ገምድል ለሆኑ ክርስቲያኖች ይድረስ!
እንደ በግ አትነዱ እስቲ ፍትሃዊ ሁኑ ለነገሩ በጎች ናችሁ!😭
➩እኛ ሙስሊሞች የማንም የሰው ነፍስ በግፍ መጥፋትን እንቃወማለን! ይህ የሃይማኖታችንም አስተምህሮ አንዱ አካል ነውና!🔥
➲የአክሱም እንዲሁም የጎንደር፣የጎጃም ወዘተ...በውጪም 🌍ዓለም በፍልስጥኤም ላይ ያሉ ሙስሊሞች እንግልትና ሰቆቃን ባላየ በማለፍ ሁሌ ሙስሊምን ገዳይ ነው እያሉ በውሸትና በቅጥፈት እንዲሁም ሰዎችን ወደ ጦሪነት እየገፋፉ ለሚያራግቡ መርጦ አልቃሽና ፍርደ-ገምድል ለሆኑ ክርስቲያኖች ይድረስ!
እንደ በግ አትነዱ እስቲ ፍትሃዊ ሁኑ ለነገሩ በጎች ናችሁ!😭
➩እኛ ሙስሊሞች የማንም የሰው ነፍስ በግፍ መጥፋትን እንቃወማለን! ይህ የሃይማኖታችንም አስተምህሮ አንዱ አካል ነውና!🔥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲Look ይህ ነው እንግዲህ ክርስትና ከActivisት እስከ የሃይማኖት መሪ አንዲት እምነት...ምናምን እያሉ የአፄዎች ስርዓት ናፋቂዎች እነዚህ ደም መጣጮችና ደም ከሌለ ስርየት የለም የሚል አስተምህሮዎቻቸውንና ሴራቸውን በየ ሶሻል ሚዲያው በግልፅ በአደባባይ ክርስቲያኑን ማህበረሰብ እያነሳሱና እያራገቡ ይገኛሉ 😭😭
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▣ስላሴን ለማስረዳት😭
ሦስት ጉልቻ፣አንድ ምጣድ ፣አንድ እንጀራ ግን አልገባኝም 😁
ሦስት ጉልቻ፣አንድ ምጣድ ፣አንድ እንጀራ ግን አልገባኝም 😁
😁7
➲የተጨመሩና የተቀነሱ የባይብል ክፍሎች በማስረጃ ስፈተሹ!
▼▼▼▼▼▼N.B▼▼▼▼▼▼
V➻VATICANUS
S➻SINAITICUS
B➻BEZAE
A➻ALEXANDERINUS
E➻EPHRAEMI
➦MANUSCRIPT➺እደ ኪታባት ወይም የቀደሙት የብራና እጅ ፅሁፎች
³⁷ ▣[ዮሐንስ 5÷4] "*አንዳንድ ጊዜ የጌታ መልአክ ወደ መጠመቂያይቱ ወርዶ ውኃውን ያናውጥ ነበርና፤ እንግዲህ ከውኃው መናወጥ በኋላ በመጀመሪያ የገባ ከማናቸው ካለበት ደዌ ጤናማ ይሆን ነበር።*"
📜:- "κατὰ καιρὸν κατέβαινεν ἐν τῇ κολυμβήθρᾳ, καὶ ἐτάρασσε τὸ ὕδωρ· ὁ οὖν πρῶτος ἐμβὰς μετὰ τὴν ταραχὴν τοῦ ὕδατος, ὑγιὴς ἐγίνετο, ᾧ δήποτε κατειχετο νοσήματι" የሚለው ሙሉ አንቀፁ
🅥➪ የለም
🅢➪ የለም
🅐➪ አለ
🅑➪ የለም
³⁸▣ [ዮሐንስ 3÷13] ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ *እርሱም በሰማይ የሚኖረው* የሰው ልጅ ነው።"
📜:- እርሱም በሰማይ የሚኖረው ነው"ὁ ὤν ἐν τῷ οὐρανῷ" የሚለው
🅥➪ የለም
🅢➪ የለም
🅐➪ አለ
³⁹▣ [ዮሐንስ 6÷69] "እኛስ አንተ *ክርስቶስ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ* እንደ ሆንህ አምነናል አውቀናልም ብሎ መለሰለት።"
📜:- "ክርስቶስ የሕያው ልጅ"ὁ Χριστὸς ὁ υἱὸς...τοῦ ζῶντος" የሚለው
🅥➪ የለም
🅢➪ የለም
🅐➪ የለም
🅔➪ የለም
🅑➪ የለም
⁴ᵒ▣ [ዮሐንስ 7÷53] "*እያንዳንዱም ወደ ቤቱ ሄደ።*"
📜:- "እያንዳንዱም ወደ ቤቱ ሄደ"Καὶ ἐπορεύθη ἕκαστος εἰς τὸν οἶκον αὐτοῦ" የሚለው ሙሉ አንቀፁ
🅥➪ የለም
🅢➪ የለም
🅐➪ የለም
🅑➪ አለ
⁴¹▣ [ዮሐንስ 8÷1-11] "*ኢየሱስ ግን ወደ ደብረ ዘይት ሄደ።...እርስዋም፡— ጌታ ሆይ፥ አንድ ስንኳ አለች። ኢየሱስም፡— እኔም አልፈርድብሽም፤ ሂጂ ከአሁንም ጀምሮ ደግመሽ ኃጢአት አትሥሪ፡ አላት።*"
📜:- ከቁጥር 1 እስከ 11 ሙሉ አንቀፁ
🅥➪ የለም
🅢➪ የለም
🅐➪ የለም
🅑➪ አለ
⁴²▣ [ዮሐንስ 8÷35] ባርያም ለዘላለም በቤት አይኖርም፤ *ልጁ ለዘላለም ይኖራል።*"
📜:- "ልጁ ለዘላለም ይኖራል"ὁ υἱὸς μένει εἰς τὸν αἰῶνα" የሚለው
🅥➪ የለም
🅢➪ የለም
🅐➪ የለም
🅔➪ የለም
🅑➪ የለም
⁴³▣ [ዮሐንስ 9÷35] "ኢየሱስም ወደ ውጭ እንዳወጡት ሰማ ሲያገኘውም፡— አንተ *በእግዚአብሔር ልጅ* ታምናለህን? አለው።"
📜:- ቃሉ "የእግዚአብሔር ልጅ"τὸν υἱὸν τοῦ Θεοῦ" ወይስ "የሰው ልጅ"τον υν του ανθρωπου" ይላል?
🅥➪ የሰው ልጅ
🅢➪ የሰው ልጅ
🅐➪ የእግዚአብሔር ልጅ
🅑➪ የሰው ልጅ
⁴⁴▣ [ዮሐንስ 9÷38] "*እርሱም፡— ጌታ ሆይ፥ አምናለሁ አለ፤ ሰገደለትም።*"
📜:- "እርሱም፡— ጌታ ሆይ፥ አምናለሁ አለ፤ ሰገደለትም"Ὁ δὲ ἔφη· Πιστεύω, Κύριε· καὶ προσεκύνησεν αὐτῷ" የሚለው ሙሉ አንቀፁ
🅥➪ አለ
🅢➪ የለም
🅐➪ አለ
🅑➪ አለ
⁴⁵▣ [የሐዋርያት ሥራ 7÷46] "እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ሞገስ አግኝቶ *ለያዕቆብ አምላክ* ማደሪያን ያገኝ ዘንድ ለመነ።
📜:- ቃሉ "ለያዕቆብ አምላክ"τῷ Θεῷ Ἰακώβ" ወይስ "ለያዕቆብ ማደሪያ"τω˜οικω ϊακωβ" ይላል?
🅥➪ ለያዕቆብ ማደሪያ
🅢➪ ለያዕቆብ ማደሪያ
⁴⁶▣ [የሐዋርያት ሥራ 8÷37] "*ፊልጶስም፡— በፍጹም ልብህ ብታምን፥ ተፈቅዶአል፡ አለው። መልሶም፡— ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ አምናለሁ፡ አለ።*"
📜:- "Εἶπε δὲ ὁ Φίλιππος· Εἰ πιστεύεις ἐξ ὅλης τὴς καρδίας, ἔξεστιν. Ἀποκριθεὶς δὲ εἶπε· Πιστεύω τὸν ὑιὸν τοῦ Θεοῦ ἐιναι τὸν Ἰησοῦν Χριστόν" የሚለው ሙሉ አንቀፁ
🅥➪ የለም
🅢➪ የለም
⁴⁷▣ [የሐዋርያት ሥራ 15÷34] "*ሲላስ ግን በዚያ ይኖር ዘንድ ፈቀደ።*"
📜:- "ሲላስ ግን በዚያ ይኖር ዘንድ ፈቀደ"Ἔδοξε δὲ τῷ Σίλᾳ ἐπιμεῖναι αὐτοῦ" የሚለው ሙሉ አንቀፁ
🅥➪ የለም
🅢➪ የለም
⁴⁸▣ [የሐዋርያት ሥራ 24÷7] "*ነገር ግን የሻለቃው ሉስዮስ መጥቶ በብዙ ኃይል ከእጃችን ወሰደው፥*"
📜:- "ነገር ግን የሻለቃው ሉስዮስ መጥቶ በብዙ ኃይል ከእጃችን ወሰደው"Παρελθὼν δὲ Λυσίας ὁ χιλιαρχος, μετὰ πολλῆς βίας ἐκ τῶν χειρῶν ἡμῶν ἀπήγαγε·" የሚለው ሙሉ አንቀፁ
🅥➪ የለም
🅢➪ የለም
⁴⁹▣ [የሐዋርያት ሥራ 28÷29] "*ይህንም በተናገረ ጊዜ አይሁድ እርስ በርሳቸው እጅግ እየተከራከሩ ሄዱ።*"
📜:- "ይህንም በተናገረ ጊዜ አይሁድ እርስ በርሳቸው እጅግ እየተከራከሩ ሄዱ"Καὶ ταῦτα αὐτοῦ εἰπόντος, ἀπῆλθον οἱ Ἰουδαῖοι, πολλὴν ἔχοντες ἐν ἑαυτοῖς συζήτησιν" የሚለው ሙሉ አንቀፁ
🅥➪ የለም
🅢➪ የለም
⁵ᵒ▣ [ሮሜ 16÷24] "*የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን፤ አሜን።*"
📜:- "የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን፤ አሜን"Ἡ χάρις τοῦ Κυρίου ἡμῶν Ἰησοῦ Χριστοῦ μετὰ πάντων ὑμῶν. Ἀμήν." የሚለው ሙሉ አንቀፁ
🅥➪ የለም
🅢➪ የለም
منقول
➥ምንጮች▼▼▼
https://greeknewtestament.net/mk15-28
https://codexsinaiticus.org/en/manuscript.aspx?__VIEWSTATEGENERATOR=01FB804F&book=34&chapter=16&lid=en&side=r&verse=8&zoomSlider=0
https://www.obohu.cz/bible/index.php?styl=VAT&kap=16&k=Mk
➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!

www.codexsinaiticus.org
Codex Sinaiticus - See The Manuscript | Mark |
Codex Sinaiticus is one of the most important books in the world. Handwritten well over 1600 years ago, the manuscript contains the Christian Bible in Greek, including the oldest complete copy of the New Testament. The Codex Sinaiticus Project is an international…
❤2💯1
▣ በምድጃ ውስጥ አብ ይጣዳል፣ወልድ ይፈላል፣መንፈስ ቅዱስ ይገነፍላል¡
ምንጭ፦መፅሐፍ ጨዋታ!
➻ከኋላ ኪሳቸው አወሩ እንዳይባል ለካ በመፅሃፋቸውም የሰፈረ ነገር ነው!
➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
ምንጭ፦መፅሐፍ ጨዋታ!
➻ከኋላ ኪሳቸው አወሩ እንዳይባል ለካ በመፅሃፋቸውም የሰፈረ ነገር ነው!
➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
➲ብቸኛ የመዳኛና የጀነት መንገድ እስልምና ብቻ ነው!!
➻ክርስቲያኖች ሆይ ፆታ ያለው ወንድ ልጅን ለዛውም ፅንስን ወደ ማምለክ አትጥሩን!! መቼም ደግሞ አይታሰብም! ይህ የሁሌም የማይነቃነቅ አቋማችን ነው!🔥
➻እናንተ የሚታመልኩትና የምትጠሩን አካል ይህ ነው▼▼▼▼▼▼
“እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ።”
— ሉቃስ 1፥31
➛ስለዚህ ወንድማችን ኢሳ(እየሱስ) አለይሂ አስሰላም በድንግል ማሪያም(በጥብቋ መርየም አለይሃ አስሰላም ) ማህፀን ውስጥ ተፀንሶ ዘጠኝ ወር ቆይቶ ከዚያም ተወልዶ በመላአኩ(በመላኢካው ጅብሪል) አማካኝነት ስም ወጥቶለት እየሱስ ተብሎ ተጠርቶ ከዚያም ሰው ነውና ስበላና ስጠጣ ያደገ ምርጥ ነብይና ወንድማችን ነው አታምልኩት!!🔥
So ይህ አካል በፍፁም አምልኮ አይገባውምና መዳን ከፈለጋችሁ ከዚህ አቋማችሁ ተከልከሉ እንላችኋለን! ሰው በራሱ ምንም ነገር ማድረግ አይችልም አያድንምም ከንቱ ነውና🔥
“በመከራችን ረድኤትን ስጠን፤ የሰውም ማዳን ከንቱ ነው።”
— መዝሙር 108፥12
“ማዳን በማይችሉ በሰው ልጆችና በአለቆች አትታመኑ።”
— መዝሙር 146፥3
ሉቃስ 24
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴² እነርሱም ከተጠበሰ ዓሣ አንድ ቁራጭ፥ ከማር ወለላም ሰጡት፤
⁴³ ተቀብሎም በፊታቸው በላ።
➻ከላይ ባየናቸው ጥቅሶች መሠረት የሰው ማዳን ከንቱ ነው ይላልና ስለዚህ እየሱስ ሰው እንደመሆኑ መጠን ሰበላ ስጠጣ ያደገ ነው።ስለዚህ የሱ ማዳን ደግሞ ከንቱ ነውና!
➲ይልቅስ የነቢያት ሁሉ እምነት ወደ ሆነውና የጀነት መንገድም ቦታም ወደ ሆነው እስልምና ኑ እንላችኋለን!ስለዚህ ብቸኛ የመዳኛ መንገድ ኢስላም(እስልምና) ብቻ ነው!🔥
قُلْ إِنَّ ٱلَّذِينَ يَفْتَرُونَ عَلَى ٱللَّهِ ٱلْكَذِبَ لَا يُفْلِحُونَ
«እነዚያ በአላህ ላይ ውሸትን የሚቀጣጥፉ ፈጽሞ አይድኑም፤» በላቸው፡፡
]📚ሱረቱ ዩሱፍ: 69]
وَيَٰقَوْمِ مَا لِىٓ أَدْعُوكُمْ إِلَى ٱلنَّجَوٰةِ وَتَدْعُونَنِىٓ إِلَى ٱلنَّارِ
«ወገኖቼም ሆይ! ወደ መዳን የምጠራችሁ ስኾን ወደ እሳትም የምትጠሩኝ ስትኾኑ ለኔ ምን አለኝ!
[📚ሱረቱ ጋፊር:41]
قُلْ يَٰٓأَهْلَ ٱلْكِتَٰبِ تَعَالَوْا۟ إِلَىٰ كَلِمَةٍۢ سَوَآءٍۭ بَيْنَنَا وَبَيْنَكُمْ أَلَّا نَعْبُدَ إِلَّا ٱللَّهَ وَلَا نُشْرِكَ بِهِۦ شَيْـًۭٔا وَلَا يَتَّخِذَ بَعْضُنَا بَعْضًا أَرْبَابًۭا مِّن دُونِ ٱللَّهِ ۚ فَإِن تَوَلَّوْا۟ فَقُولُوا۟ ٱشْهَدُوا۟ بِأَنَّا مُسْلِمُونَ
የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ፡፡ (እርሷም) አላህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣ በርሱም ምንንም ላናጋራ፣ ከፊላችንም ከፊሉን ከአላህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤ በላቸው፡፡ እምቢ ቢሉም፡- እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡
[📚ሱረቱል ኣሊ ኢምራን :64]
ِ قَدْ أَفْلَحَ ٱلْمُؤْمِنُونَ
ምእምናን ፍላጎታቸውን ሁሉ በእርግጥ አገኙ (ዳኑ)።
[📚ሱረቱል ሙዕሚኑን:1]
إِنَّ ٱلدِّينَ عِندَ ٱللَّهِ ٱلْإِسْلَٰمُ ۗ وَمَا ٱخْتَلَفَ ٱلَّذِينَ أُوتُوا۟ ٱلْكِتَٰبَ إِلَّا مِنۢ بَعْدِ مَا جَآءَهُمُ ٱلْعِلْمُ بَغْيًۢا بَيْنَهُمْ ۗ وَمَن يَكْفُرْ بِـَٔايَٰتِ ٱللَّهِ فَإِنَّ ٱللَّهَ سَرِيعُ ٱلْحِسَابِ
አላህ ዘንድ (የተወደደ) ሃይማኖት ኢስላም ብቻ ነው፡፡ እነዚያም መጽሐፉን የተሰጡት ሰዎች በመካከላቸው ላለው ምቀኝነት ዕውቀቱ ከመጣላቸው በኋላ እንጅ አልተለያዩም፡፡ በአላህም አንቀጾች የሚክድ አላህ ምርመራው ፈጣን ነው፡፡
[📚ሱረቱ ኣሊ ኢምራን:19]
وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ ٱلْإِسْلَٰمِ دِينًۭا فَلَن يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ فِى ٱلْءَاخِرَةِ مِنَ ٱلْخَٰسِرِينَ
ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው፡፡
[📚ሱረቱ ኣሊ ኢምራን:85]
ٱلْيَوْمَ يَئِسَ ٱلَّذِينَ كَفَرُوا۟ مِن دِينِكُمْ فَلَا تَخْشَوْهُمْ وَٱخْشَوْنِ ۚ ٱلْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ وَأَتْمَمْتُ عَلَيْكُمْ نِعْمَتِى وَرَضِيتُ لَكُمُ ٱلْإِسْلَٰمَ دِينًۭا ۚ
ዛሬ እነዚያ የካዱት ከሃይማኖታችሁ ተስፋ ቆረጡ፡፡ ስለዚህ አትፍሩዋቸው፡፡ ፍሩኝም፡፡ ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ፡፡ ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ፡፡
[📚ሱረቱል ማኢደህ:3]
هُوَ ٱلَّذِىٓ أَرْسَلَ رَسُولَهُۥ بِٱلْهُدَىٰ وَدِينِ ٱلْحَقِّ لِيُظْهِرَهُۥ عَلَى ٱلدِّينِ كُلِّهِۦ وَلَوْ كَرِهَ ٱلْمُشْرِكُونَ
እርሱ ያ አጋሪዎቹ ቢጠሉም መልክተኛውን በመምሪያ (መጽሐፍ) በእውነተኛው ሃይማኖትም (በኢስላም) ከሃይማኖት ሁሉ በላይ ይፋ ሊያደርገው የላከ ነው፡፡
[📚ሱረቱ አስሶፍ:9]
وَمَن يَعْمَلْ مِنَ ٱلصَّٰلِحَٰتِ مِن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌۭ فَأُو۟لَٰٓئِكَ يَدْخُلُونَ ٱلْجَنَّةَ وَلَا يُظْلَمُونَ نَقِيرًۭا
ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ ከበጎ ሥራዎች አንዳችን የሚሠራም ሰው እነዚያ ገነትን ይገባሉ፡፡ በተምር ፍሬ ላይ ያለችን ነጥብ ያክል እንኳ አይበደሉም፡፡
[📚ሱረቱ አንኒሳዕ:124]
مَنْ عَمِلَ صَٰلِحًۭا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌۭ فَلَنُحْيِيَنَّهُۥ حَيَوٰةًۭ طَيِّبَةًۭ ۖ وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا۟ يَعْمَلُونَ
ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን፡፡ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡
[📚ሱረቱል ነህል:97]
➻ስለዚህ በጠማማ መንገድ ላይ ያላችሁ በሙሉ ጊዜው ሳይረፍድ ኑ ወደ ብርሃን መንገድ እስልምና የሁሌም ጥሪያችን ነው!🔥
➥እስልምና የነቢያት ሁሉ መንገድና ሃይማኖት ነው!🔥
➥እስልምና ብቸኛ የብርሃን መንገድ ነው🔥
➥እስልምና ብቸኛ የጀነት መንገድ ነው🔥

❤6
▣በቀናው መንገድ ላይ እሾህ አትጣል!🔥
➲Actually ሁላችንም ሰዎች ነንና እንሳሳታለን ዋናው ትልቁ ቁም ነገር ብሎም ብልህነት ግን ከስህተታችን መታረም ነው! ማናችንም ብንሆን Perfect አይደለንም!🔥
➛አንዳንድ ሰዎች ግን 😱ሀቂቃ እውቀት የሙቀትና ቦታውን የሳተ ፍፁም የንቀት ብሎም ለመጎረር ከሆነ እዛው ይቆየን!🔥
➛ዲን ከመሠረቱ መመካከር ነውና ነገሮችን ረጋ ብሎ ማጤንን የመሰለ ነገር የለም አህባቢ! የተበላሸ ነገር ካለ በመመካከር ማስተካከል ይቻላል!ምናልባት የማይስተካከል ከሆነም ጉዳዩን ወደ አሏህ አስጠግቶ መተው አንዱ አማራጭ ነው!
➛እስላማዊ አደብ በተሞላ መልኩ እንዲሁም አስተምህሮ መሠረት ጥፋቶችን ከማስተካከልና ከማረም ይልቅ ሁሌ ለመቃረን ብሎ ፍጥ ማለት አዋቂነት ሳይሆን በራስ እውቀት መደነቅና እራስን ማጃጃል ነው!
እውቀት Gradually develop, Update እየሆነ የሚሄድ ነገር ነው።
So የትኛውም አካል የእውቀትን ጥግ ደርሻለሁ ብሎ የተመለሰ till አልተሰማም! እርግጥ ነው እዛም እዚህም ክፍተቶችና የእውቀት ውስንነቶች ይኖራሉ ! እና ገና ለገና ለምን ጥያቄ ጠየቅክ ተብሎ ዘሎ ለመውቀስና ለመዝለፍ መሞከር አዋቂነት ነው ብዬ አላስብም🔥
➻አላዋቂ(ጃሂል) ነህ አብሽር ጠይቅና ተማር!
➻አዋቂ ነህ አብሽር አሁንም ጠይቅና ተማር!
➻ያላወቁትን ጠይቆ ለመረዳት መታገል እፍረት ሳይሆን ብልጠት ነው!
➥በዚህ ዓለም ላይ ከፍጥረታት መካካል ከሰው ልጆች ውስጥ አዋቂዎችም አላዋቂዎችም ይሳሰታሉ Coz Perfect አይደሉምና!
وَمَآ أَرْسَلْنَا مِن قَبْلِكَ إِلَّا رِجَالًۭا نُّوحِىٓ إِلَيْهِمْ ۚ فَسْـَٔلُوٓا۟ أَهْلَ ٱلذِّكْرِ إِن كُنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ
ከአንተም በፊት ወደእነሱ ወሕይን (ራእይን) የምናወርድላቸውን ሰዎችን እንጂ ሌላን አልላክንም፡፡ የማታውቁም ብትኾኑ የዕውቀትን ባለቤቶች ጠይቁ፡፡
[📚ሱረቱል ነህል :43]
➥አሏህ ስራዎቻችንን በኢኽላስ ያድርገን! ከተጃጃለ ኩራት ይጠብቀን ይሰውረን!

👍5👏1
▣የተንኮል ጉድጓድ ስትቆፍር አታርቀዉ ራስህ ልትገባበት ትችላለህና!🔥
➥ጅብና ተኩላ ቀበሮን ለማስገደል ሴራ በመሸረብ ለአንበሳ ሄደው ቀበሮ እኮ አሪፍ ጫማ መስራት ትችልበታለች ለምን ይሆን በባዶ እግር እየሄዱ ዝም ያለችው ? ብለው አቃጠሩ !
➸አንበሳም ተናዶ ቀበሮን መፈለግ ጀመረ በመጨረሻም ቀበሮ ጉድጓዷ በር ለይ ተገኘች አንበሳም ትንሽ ከተንጎራደደ በኋላ በግርማ ሞገሱ ተላብሶ ተቀመጠና እንዲህ አለ "ለመሆኑ ምን ያህል ብትንቅኝ ነው ጫማ መስራት እየቻልሽ ባዶ እግሬን ስሄድ እያየሽ ዝም ያልሽኝ " አላት።
➽ቀበሮም ይህ ጥንስስ ሴራ የጅብና ተኩላ መሆኑን በመገንዘብ እንዲህ አለች "መስራቱንስ እሰራለሁ ነገር ግን ለእርሶ የሚመጥን ደረጃውን የጠበቀ አሪፍ ጫማ ለመስራት ጥሬ እቃው አይገኝም ብዬ ነው " አለች።አንበሳም እንዲህ በማለት መለሰላት "ነገሩ እንደዛ ነው እንዴ ታዲያ ለኔ የሚሆን ጫማ ለመስራት የሚያስችለው ጥሬ እቃው ከምንድንነው የሚገኘው"በማለት ባለሙያዋን ቀበሮ ጠየቃት ቀበሮም "ከጅብ ቆዳና ከተኩላ ጅማት ነው "አለች ። ይህኔ አንበሳም ጅብንና ተኩላን እየተመለከተ የኔ ጫማ መሰራት ስላለበት እናንተ መሞት አለባችሁ በማለት ነገራቸው በውጤቱም ጅብና ተኩላ ተገደሉ ይባላል።
➨ከዚህ አስተማሪ ታሪክ የምንማረው ፦
➢ጅብና ተኩላ የተገደሉት ሴራን ማሴር የጀመሩ ግዜ ነው
መገደላቸውን ያወቁት ደግሞ የሴራቸው ውጤት ተፈፅሞ ለማየት በመጓጓት ቦታውን በተገኙበት ሰዓት ነው ።
➥ሴረኞች የሴራቸው ውጤት እራሳቸው ጋ እንደሚመለስ ቢያውቁት ኖሮ በሌላ ሰው አያሴሩም ነበር ስለዚህ ነው በሁሉም ሴረኞች ስግብግብነትና ድንቁርና የሚስተዋልባቸው።ሴረኛ ከሳሾች የተከሳሽን መልስ ቢያውቁ ኖር በተንኮል ለመክሰስ ከቤታቸው አይወጡም ነበር።
➥ነገር ግን በሴረኝነታቸው የተነሳ ከተንኮል ውጪ ምንም የማያውቁ ፀሐይና ዝናብ የማይፈራ እንደተጋደመ ግንድ ናቸው።
➥በሌሎች ላይ መጥፎ ናፋቂ ምቀኛና ሴረኛ ሆይ እወቅ የስራ ውጤት አንተ ላይ እንጂ ማንም ጋ አይደርስም ።ስለዚህ የተንኮል ጉድጓድህን ስትቆፍር ሳትርቅ በቅርብ ቆፍራው የምትገባበት አንተው እራስህ ሊሆን ይችላልና ።
◈◀ قال الله تعالى
{ وَلا يَحِيقُُ المَكْرُ السَّيِّئُ إِلا بِأَهْلِه }
[ فاطر : ٤٣ ]
➸የላቀው አምላካችን አሏህ እንዲህ ብሏል፦
"የመጥፎ ሴራ ጉዳቱ በባለቤቱ ላይ እንጂ በሌላ በማንም አይደርስም ።" [📚ሱረቱ ፋጢር:43]

👍3
❤4😁1