🔥ሥላሴ➩ከርስ፣እግር፣ተረከዝ፣ጫማ ባጠቃላይ ለአዳም ያለው አካላት በሙሉ እንዳላቸው በግልጽ የገዛ መፅሐፋቸው ይናገራሉ።ምንም ማድረግ አይቻልም!
👏4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥ለሥላሴ አካላት የላቸውም የሚትሉ ከገዛ ወገናችሁ መምህራኖቻችሁ እየመረራችሁም ቢሆን ተቀበሉ🙃
👍2👎1🕊1
Forwarded from ዳግም አዲሱ
የአላህ_ዛት_እና_ባህሪያቱ_አንድ_ናቸው_260520_065013_1.pdf
5.4 MB
Forwarded from ɪʀꜱʜᴀᴅ ᴀᴘᴏʟᴏɢᴇᴛɪᴄꜱ ⛉
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
https://vt.tiktok.com/ZSmS2A8CP
ኢየሱስ "ሰዋዊ" person የለውም
ወንድም ዑመር
------------------------------------------------
○ ኢርሻድ ዕቅበተ ኢሥላም
○ IRSHAD APOLOGETICS
https://t.me/IrshadApologetics

❤3
🔴ኳስና አጠቃላይ የጌሞች መዘዝ!
➩Arsenal Liverpool ጨጓራ pool፣ማንቼ፣ቼቼቼ ምናምን....... እያላችሁ ኡኡኡ ዋይይይይይ😭 እያላችሁ ጨጓራችሁን የምትልጡና ሰፈር ጎረቤት የምትረበሹ ይሄን🦶🦶ብሉ እሺ🦶
➩ሀቂቃ በዚህ ዘመን የሙስሊሞችን መንፈሳዊና ውስጣዊ ጠንካራ አቋምን ከሚሰርቁ ሰርጎ ገብ ስውር የዲን አዘናጊ በሽታ ከሆኑ ነገሮች መካካል ይህ ነው።ዘመናዊ ጣኦት ቢባል ማጋነን አይሆንም።ይህ ሲባል ግን የዲናችንን አቋም በማይጎዳ መልኩና ሁኔታ መጫወት(Physical exercise or fitness) ክልክል ነው እየተባለ እንዳልሆነ ልብ ይሏል! ሁሉም ነገር ልክና ቦታ አለውና!!
➩የተሰጠንን ዕድሜያችንንና ጊዜያችንን በተገቢው ቦታ ለአኼራ በሚጠቅመን ነገር ላይ ከሚያጠፉት ያድርገን🤲🤲

😁3
➲እኔ ምለው በውጪ ዓለም ላይ ያኛው አካል ለራሱ capitalና ዝና ስል እምባና ላብ ጠብ እያደረገ እየተጫወተ ገንዘብን ይቸበችባል።
➩የኛ ሀበሻ ደግሞ ከዚሁ ማሊያ ምናምን በራሱ ገንዘብ ገዝቶ ለDStv ከፍሎ ኡኡኡኡ ዋይይይይይይ፣ፈለጠኝ፣ቆረጠመኝ ጎልልልልልልሌልል፣ጅልልልልልልልልልል፣ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ........ምናምን እያለ ጎሮሮ እስኪደርቅና እስኪቀደድ ድረስ ይጮኻል😭
➛በጣም የሚያሳዝነው ነገርና ትልቁ ችግሩ ከነዚህ አጪብጫቢዎች መሃል በስሜት ተነስቶ አንዱ እራሱን ለጉዳት ብዳርግና ብሎም ብሞት እነዚያ እነዚህን ማናቸውንም አያውቋቸውም ከሚያገኙት ጥቅምና ዝናም አንዲት ቁራሽ እንኳን አያካፍሉም ለሚደርሰው ጉዳትም ሀላፊነት አይወስዱም😭ዋሸው😁

👍1😁1
Forwarded from ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq) (ابو بكر)
የአላህ ባህሪያት አይነቶች
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኃሩኃ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው::
ስለ አላህ ባህሪያት ስናወራ ከሰሞኑ በጣም ወሳኝ እና አንገብጋቢ ጉዳዮችን ለመዳሰስ ሞክረናል:: ዛሬም ይህንኑ ጉዙ በርዕሱ ስር አሉ ከሚባሉ አጭር ነገር ግን ወሳኝ ሃሳቦች መካከል የሆነውን የአላህ ባህሪያት አይነቶችን አስቀምጥላቹሀለው:: የአላህን ባህሪያት ከሁለት ነገር አንጻር ለ2 እንከፍላቸዋለን:-
1.ባህሪያቱን ከተግባር አንጻር (ሲፋት አስ-ዛት እና ሲፋት አል-ፊዕሊያ)
ይህ ምድብ ባህሪያቱ ከአላህ ህልውና (ዛት) ጋር ያላቸውን ቁርኝት መሰረት ያደረገ ነው፡-
ሲፋት አዝ-ዛት (የገሀዳዊ መለያ ባህሪያት)፦ በፍልስፍናው አለም Essential Attributes ወይም Ontological Attributes ብለን እንጠራቸዋለን::
እነዚህ አላህ ሁልጊዜም የነበሩትና ከእሱ የማይለዩ፣ መጀመሪያም የሌላቸው መጨረሻም የሌላቸው ባህሪያት ናቸው።
ልክ እንደ እውቀት፣ ህያውነት፣ ችሎታ ፣ መስማት፣ ማየት እና የበላይነት (ዑሉው) እና በቁርኣንና በሐዲስ የተጠቀሱትን በሙሉ ያካታል እነሱም እጅ፣ጣት፣ እግር... ናቸው።
ሲፋት አል-ፊዕሊያ (የተግባር ባህሪያት)፦ Active Attributes ወይም Relational Attributes ብለን እንጠራቸዋለን::
እነዚህ አላህ ከፍላጎቱና ከጥበቡ (ሒክማህ) ጋር አያይዞ በፈለገው ጊዜ የሚከውናቸው ተግባራዊ ባህሪያት ናቸው።
ለምሳሌ፦ መፍጠር ፣ ሲሳይን መስጠት ፣ ወደ ቅርቢቱ ሰማይ መውረድ ናቸው ።
2.ባህሪያቱን ከማረጋገጥና ከመካድ አንጻር (ሲፋት አል-ሙስበታህ እና አስ-ሰልቢያ)
ሲፋት አል-ሙስበታህ (የማረጋገጫ ባህሪያት)፦ አላህ በቁርኣን ውስጥ ወይም ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) በሀዲስ ያረጋገጡለት የፍጹምነት ባህሪያት ናቸው። (ለምሳሌ፡- እዝነት፣ ኃያልነት፣ ጥበብ)።
ሲፋት አስ-ሰልቢያ (የማግለያ ባህሪያት)፦ ከአላህ ባህሪ ጋር የማይመጥኑ፣ ጉድለትን የሚያሳዩ እና ከእሱ ላይ መነሳትና መራቅ ያለባቸው ባህሪያት ናቸው።
ምሳሌ፦ አለመሞት (ሞትን ማንሳት)፣ አለመተኛት ወይም አለመንቀላፋት፣ አለመበደል፣ እና ድካም አላህን እንደማይነካው ማረጋገጥ።
በቀላሉ የአላህ ባህሪያት አይነቶች እነዚህ ናቸው በጣም ቀላል ነገር ግን ልንገነዘባቸው የሚገቡ ናቸው:: በቀጣይ ዙፈቱል ፊዕሊያ እና ዛቲያህ ውስጥ የተጠቀሱ የአላህ ባሕሪያትን ወደፊት አላህ ካለ በመጽሐፍ መልክ ስለሚቀርብላቹ እስከዛ በነዚህ ጽሕፎች ማስገሻ ውሰዱ::
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ርዕስ:- የአላህ ባህሪያት አይነቶች
ቀጣይ:-የአላህ ባህሪያት መስፈርቶች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/buki145

አዘጋጅ ወንድም አቡበከር
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/buki145
➲አጠር ያለ ጠቃሚ መልዕክት ለአረፋ በዓል ተጓዦች በሙሉ 🔥
➥እንደሚታወቀው የአረፋን በዓል (ዒደል አድሓን) ብዙ ወንድምና እህቶች በተለይ በደቡቡ ክፍል ያሉት እንዲሁም ሌሎች የከተማና የገጠር ክፍል ካሉ ቤተሰቦቻቸው ጋር ለማክበር ይጓዛሉ።ይህ በጣም የተወደደ ተግባር ነው።ዝምድናን መቀጠል፣ወላጅን ማስደሰት ስላለበት በአሏህ ፈቃድ ምንዳውም ከፍ ያለ ነው።
➻ስለሆነም ከዚህ ጋር በተያያዘ መታወቅ ያለበት አንድ ሰው ለዚህ ዒድ በሰላም አሏህ አድርሶት ጉዞ ሲጀምር አላህን ማመስገን ግዴታውና አስፈላጊ መሆኑ ነው።ምክንያቱም ባንተ ላይ ፀጋውን የሞላልህን አምላክህን ማመፅ ሳይሆን ማመስገንና ማወደስ ስላለብህ ነው።
➛አላህን ማመስገን በቀልብም በቃልም በተግባርም ነው መሆን ያለበት ። በተግባር ሲባል እሱ ያዘዘውን በመታዘዝና የከለከለውን በመከልከል ነው።ስለዚህ ወደ ክፍለሀገር የምንሄድ ወንድምና እህቶች ጉዟችን አሏህን በመፍራትና እሱን በሚያስደስት መልኩ መሆን ይኖርበታል።ከማንኛውም ሙኻለፋ መራቅና ዱዓእ ማብዛት ያስፈልጋል።በጉዞ ላይ ከሚስተዋሉ ሙኻለፋዎች ውስጥ ለምሳሌ፦
➪ባዳ ወንድና ሴት መቀላቀል፣ዘፈንም ወይም መንዙማ መክፈት፣ሰዎችን ለማሳቅ አላስፈላጊ ጥቅም አልባ ወሬዎችን ማውራት ይገኙበታል።ከዚህ በመራቅ ይልቁንም ሐዲስ ማዳመጥ ወይም እርስ በርስ መመካከር በመልካም ነገር አደራ መባባል፣በፍፁም የምንጓዝበት ተሽከርካሪ ከሌሎች ጋር እንዲወዳደር አለማድረግና የመሳሰሉት ሰበቦችን ማስገኘት በጣም ጥሩ ነው።
➻ከደረስን በኋላ ለቤተሰቦቻችን እንደየአቅማችን ስጦታ ይዘን ሄደን እንደምንሰጠው ሁሉ በመልካም ማዘዝና ከመጥፎ መከልከል፣የተጣላ ቤተሰብ ካለ ማስታረቅ፣ጎረ ቤትና አከባቢ ላይ ያሉ ሰዎችን መዘየርና ዳዕዋ ማድረግ፣ከቤተሰቦቻችን ጋር የተጣላ ካለ አብረን ሌሎችን አለማኩረፍ፣ይልቁንም ቤተሰቦቻችንን በእርጋታ አሳምነን ማስታረቅ፣የተቸገረ ካለና በአንድ አካባቢ ብዙ ከከተማ የሄዱ ካሉ ተነጋግሮ መርዳት፣በተቻለ መጠን ከአጅ ነብይ ( ባዳ ወንድ ከባዳ ሴት ጋር) መቀላቀል እንዳይኖር ጥንቃቄ ማድረግ፣የአካባቢ ሰው ተሰባስቦ በሚገኝ ጊዜ እድሉን በመጠቀም ወንድና ሴት በተለያየ ክፍል እንዲሆኑ በማድረግ ዳዕዋ ማድረግ፣አቅመ ደካሞችና የቲሞች ባሉበት ለበዓሉ በሚደረገው ዝግጅት ማገዝ፣የዕድሜ ባለ ፀጋዎች ካሉ ሁሉም እንዲዘይራቸው ማድረግና የመሳሰሉ ተግባራትን መፈፀም።
➻9ኛውን ቀን መፆም ቤተሰቦቻችንም እንዲፆሙት ማድረግ፣ማታውን የአምዋት (የሙታን) ቡና ተብሎ የሚታረደው ነገር ሽርክ መሆኑን በማስረዳት በ10ኛው ቀን በሚታረደው የኡድሂያ እርድ ላይ ለሞቱ ሰዎችም ነይቶ ዱዓእ ማድረግ እንደሚቻል ማስተማር ያስፈልጋል።ይህ ሲባል ከሙታን ጋር ሳይገናኝ ቤተሰቦች ልጆቻቸውን ለመቀበል ብለው ቢያርዱ ችግር እንደሌለው የሄዱትም ወንድሞች ሰደቃ አድርገው ጎረቤት ጠርተው ማብላት እንደሚችሉ ከማስታወስ ጋር መሆን ይኖርበታል ።
➪የሴቶች አረፋ በሚል የሚሰሩ ማናቸውም ተግባራት እንደማይፈቀድና በእስላም የሴቶች ለብቻ የወንዶች ለብቻ የሚባል አረፋ እንደሌለ ይልቁንም የረመዷን ፍች ዒድና የዙል ሒጃ አስረኛ ቀን ዒደል አድሃ ለሁሉም ሙስሊሞች የተደነገገ መሆኑን ማስረዳት ያስፈልጋል።
➻እነዚህ ከላይ ለማስታወስ የተሞከሩ ነጥቦች ሁሌም ልንኖርባቸው የሚገቡ ሲሆኑ በአሏህ ፈቃድ በዱንያም በአኼራም ስኬታማ ለመሆን ሰበብ ናቸው እንሻ አሏህ!
◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
✍منقول✍

👏1
▣እንጨት ለቃሚው ሰይጣንና ማሪያም በክርስትና !
➻የሚገርመው ያንን ሁሉ እየታዘዘ እንጨት ስለቅምና ስሸከም እንዲሁም አሳ ስሸከም የነበረውን ያንን ሰይጣን እንደ ባሪያ እንዲያገለግል የሰጠችው ማሪያም ናት መባሏ ነው!
◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
➻የሚገርመው ያንን ሁሉ እየታዘዘ እንጨት ስለቅምና ስሸከም እንዲሁም አሳ ስሸከም የነበረውን ያንን ሰይጣን እንደ ባሪያ እንዲያገለግል የሰጠችው ማሪያም ናት መባሏ ነው!
◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
▣የአሏህ ሰላምና በረከት እራሳቸውን በሙሉ ሂጃብ ተሸፍነው ክብራቸውን ጠብቀው አሏህን በሚፈሩት በምድር ኮከቦችና እንቁዎች ላይ ይሁን!
➩እውነተኛ ሂጃብ 👉ክብረት
➩እውነተኛ ሂጃብ 👉ሞገስነት
➩እውነተኛ ሂጃብ 👉ጥብቅነት
➩እውነተኛ ሂጃብ 👉ለተናካሽ ውሻ መድኃኒት
➩እውነተኛ ሂጃብ👉ተመራጭነት
➻ሴት እህቶቻችንን ከምዕራባውያን ሴራና ተንኮል አሏህ ይጠብቃቸው!
➥ከይቅርታ ጋር ሂጃብ ስባል ሸሪዓው ያዘዘው ሙሉ አውራ ሰውነት የሚሸፍን እንጂ ከላይ በግዴለሽነት ጣል የሚደረግ ቁራጭ ጨርቅ እንዳልሆነ ይሰመርበት⚠️

▣አጭር የግጥም መልዕክት!
በመንሀጅህ በአቂዳህ በአቋምህ ፅና፣
ተለዋዋጭ አትሁን በቀናው ጎዳና፣
የሱና መንገድ ሁሌም የብርሃን ፋና፣
አጥብቀህ ያዘው ጠላቶች በዝተዋልና።
የውሸት ማዕበል ልውጥህ ቢሞክር፤
እሺ አትበለው ያንን የባጢል ቀንበር፣
➛በሞልቃቃው የቀረበ!
በመንሀጅህ በአቂዳህ በአቋምህ ፅና፣
ተለዋዋጭ አትሁን በቀናው ጎዳና፣
የሱና መንገድ ሁሌም የብርሃን ፋና፣
አጥብቀህ ያዘው ጠላቶች በዝተዋልና።
የውሸት ማዕበል ልውጥህ ቢሞክር፤
እሺ አትበለው ያንን የባጢል ቀንበር፣
➛በሞልቃቃው የቀረበ!
👏6👍1
🔥በውሸት ሰዎች ከሚወዱን እውነት ተናግረን በእውነት መንገድ ላይ ብጠሉን በብዙ ጣዕም የተሻለና የበለጠ ነው ጭራሽ አይወዳደርም መታደልም ጭምር ነው !
➻በሰዎች ሀቅ ላይ ድርድር ልኖር ይችል ይሆናል በአሏህ ሀቅ ላይ ግን ድርድር የለም።
➥ከውሸት መንደር እራሳችንን እንጠብቅ ባረከሏሁ ፊኩም!
➛አሏህ በሀቅ ላይ ያኑረን🤲🤲

👍2
▣የዒዱ ቀን...!!
➥ዓይናችንን መስበር (አጅ ነብይን ወይም ባዕድ ሴትንና ወንድ) ከማየት መቆጠብ)
➥ሸሪዓውን በጠበቀ መልኩ ስጦታ መሰጣጥ
➥መደሰት
➥ተክቢራ ማለት
➥አላህን ማመስገን
➥ከአላስፈላጊ ብክነት መቆጠብ
➥የሌሊት ሶላት እና ዊትርን አለመተው
➥የዚክር አይነቶችን ማብዛት
➥ሶለዋት ማብዛት
➥ሶላቶችን በወቅቱ መስገድ
➥ወላጆቻችንን ቤተሰቦቻችን ማስደስት
➥ንፁህና ፏ ያለ (አዲስ) ልብስ መልበስ
➥ጎረቤቶቻችን እና ዘመዶቻችንን መጠየቅ
➥ረዳትና ጠያቂ የሌላቸውን ሚስኪኖችን አለመርሳትና መርዳት
➥የቲሞችን ወላጅ አልባ የሆኑ ልጆችን ማስደሰት
➥ዒድን ሰበብ በማድረግ የረሳነውን ማስታወስ
➥በማወቅም ባለማወቅም ከራቅናቸውን ጋር መዘያየር
➥ሸሪዓውን በጠበቀ መልኩ የምንወደውን አካል እንደምንወደው መናገር..ምርጥ አጋጣሚ ነው!
➲አላህ መልካም ስራዎቻችን እንዲቀበለን ዱዓ እናድግ ባረከሏሁ ፊኩም!

❤2
▣ወደ አሏህ ያቃርቡናል በሚል ስንኩል ሰበብ ወደ እሳት መንገድ የሚጣሩ አካላቶች መርዝና ውጤት!
◈የሽርክ አስከፊነትና ሰበቦቹ!
➩እንግዲህ በዓመት ሰው አቅሙ በፈቀደው ልክ ወደ መካ ተጉዞ የአሏህን ቤት ለመዘየር(ለመጎብኘት) ሐጅ ለማድረግ ስነይት እዚሁ ሀገራችን ደግሞ የሁሴን ጅብሪል ቀብር ጋ የሙታን መንፈስ ለመተሻሻት የሚሄዱ ያሳዝናሉ! በል ከሐጅ ጋር እኩል ነው የሚሉም አልጠፉም! ከዛም አልፎ መጀመሪያ ወደዚህ ቀብር ጋ ያልሄደ ሐጁ ተቀባይነት የለውም የሚሉም አልጠፉም ሱብሃነሏህ😭 አሏህ ይጠብቀን!
◈የሽርክን አስከፊነት በተመለከተ አምላካችን አሏህ በተከበረው ቁርዓን ላይ እንዲህ ይለናል▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
إِنَّ ٱللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَن يُشْرَكَ بِهِۦ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَٰلِكَ لِمَن يَشَآءُ ۚ وَمَن يُشْرِكْ بِٱللَّهِ فَقَدِ ٱفْتَرَىٰٓ إِثْمًا عَظِيمًا
አላህ በእርሱ ማጋራትን በፍጹም አይምርም፡፡ ከዚህ ሌላ ያለውንም (ኀጢአት) ለሚሻው ሰው ይምራል፡፡ በአላህም የሚያጋራ ሰው ታላቅን ኀጢአት በእርግጥ ቀጠፈ፡፡
(📚ሱረቱ ኒሳዕ:48)
إِنَّ ٱللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَن يُشْرَكَ بِهِۦ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَٰلِكَ لِمَن يَشَآءُ ۚ وَمَن يُشْرِكْ بِٱللَّهِ فَقَدْ ضَلَّ ضَلَٰلًۢا بَعِيدًا
አላህ በርሱ የማጋራትን (ወንጀል) አይምርም፡፡ ከዚህም ወዲያ ያለውን ለሚሻው ሰው ይምራል፡፡ በአላህም የሚያጋራ ሰው (ከእውነት) የራቀን መሳሳት በእርግጥ ተሳሳተ፡፡
(📚ሱረቱ ኒሳዕ:116)
حُنَفَآءَ لِلَّهِ غَيْرَ مُشْرِكِينَ بِهِۦ ۚ وَمَن يُشْرِكْ بِٱللَّهِ فَكَأَنَّمَا خَرَّ مِنَ ٱلسَّمَآءِ فَتَخْطَفُهُ ٱلطَّيْرُ أَوْ تَهْوِى بِهِ ٱلرِّيحُ فِى مَكَانٍۢ سَحِيقٍۢ
ለአላህ ታዛዦች በእርሱ የማታገሩ ሆናችሁ (ከሐሰት ራቁ)፡፡ በአላህም የሚያጋራ ሰው፤ ከሰማይ እንደ ወደቀና በራሪ እንደምትነጥቀው፣ ወይም ነፋስ እርሱን በሩቅ ስፍራ እንደምትጥለው ብጤ ነው፡፡
[📚ሱረቱል ሐጅ:31]
أَمَّن يُجِيبُ ٱلْمُضْطَرَّ إِذَا دَعَاهُ وَيَكْشِفُ ٱلسُّوٓءَ وَيَجْعَلُكُمْ خُلَفَآءَ ٱلْأَرْضِ ۗ أَءِلَٰهٌۭ مَّعَ ٱللَّهِ ۚ قَلِيلًۭا مَّا تَذَكَّرُونَ
ወይም ያ ችግረኛን በለመነው ጊዜ የሚቀበል፣ መከራንም የሚያስወግድ፣ በምድርም ላይ ምትኮች የሚያደረጋችሁ፤ (ይበልጣልን᐀ ወይስ የሚያጋሩት᐀) ከአላህ ጋር ሌላ አምላክ አለን᐀ ጥቂትንም አትገሠጹም፡፡
[📚ሱረቱል ነምል:62]
وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدْعُونِىٓ أَسْتَجِبْ لَكُمْ ۚ إِنَّ ٱلَّذِينَ يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِى سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخِرِينَ
ጌታችሁም አለ «ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና፡፡ እነዚያ እኔን ከመግገዛት የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን በእርግጥ ይገባሉ፡፡
[📚ሱረቱል ጋፊር:60]
➥እናም የሽርክ መናኸሪያ ከጊዜ ወደ ጊዜ መልኩን እየቀያየረ እየተስፋፋ ይገኛል! አህባቢ ሽርክ ላይ ድርድር የለም።በአሏህ ዘንድ ትልቁና አንጋፋው ወንጀል ቢኖር ሽርክ/በአሏህ ላይ ማጋራት ወይም ቢጤ አምሳያ ማድረግ ነው።ጅህልና(አለማወቅ)፣ ትዕቢተኝነት ገዳይ ነውና በተቻለ መጠን ሁላችንም ከንደዚህ አይነት የሽርክ ተግባር መፈፀሚያ ቦታዎች ልናስጠነቅቅና ልንጠነቀቅ ይገባል ባረከሏሁ ፊኩም!

Forwarded from 🛡A𝔟𝔲 ᴢ𝔦ʏ𝔞𝕕 Ʀ𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟𝕒𝕝 T𝔯𝔲𝔱𝔥🛡
Check out "Bible Beyond መጽሐፍ ቅዱስ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bible.beyond

Google Play
Bible Beyond መጽሐፍ ቅዱስ - Apps on Google Play
Amharic & English Bible with Offline Maps, Strong's, Commentary & Voice Recorder
Check out "Holy Bible in Multi Language"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.negede.HolyBibleMul
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.negede.HolyBibleMul
Google Play
Holy Bible in Multi Language - Apps on Google Play
Holy Bible in Multi lanaguage