የሀቅ አድማስ Official 🔰
523 subscribers
197 photos
76 videos
26 files
109 links
📌የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛ ና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ።(እርሷም) አላህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣በርሱም ምንንም ማንንም ላናጋራ፣ከፊላችንም ከፊሉን ከአላህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤በላቸው፡፡እምቢ ቢሉም፦እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:64]

🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሁንም ያዙት እንዳያመልጥ!😁😂
1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምን ሲጋራ ብቻ አስካሪ መጠጥ ጠጥተው ነኒናናና የሚሉ ስንቶች አሉ! ከነዚያ መካካል እርሶ ይገኛሉ😁😁ለዛውም አስካሪ መጠጥ እርኩስ ነው ማለት ሃጥያት ነው እያሉ ስያስተምሩ እዚህ መጥተው ሙድ ይዛሉ🙃
😁2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስካሪ መጠጥ አዕምሮንም ይሰጣል ነው ያሉት አባ😭ለካ ሁለት ሁለት ፉት እያሉ እየመጡ ነው ከኛ ጋር ካልገጠምን የሚሉት😁
😁5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በልመና እንጀራ ያደገ አምላክ ነው ያሉት አባ😭
😁8
ስለ አሏህ በዛቱ ከአርሽ በላይ ስለመሆኑ!
🥰1
እግዜር በደመና ተጭኖ ስመጣ😭
30 ዓመት ጡት ጠብቶ ከዚያም በእናቱ ልብስ ላይ ካካ እያለ አድጎ ከዚያም ልመለክ ይገባል ከማለት የበለጠ እውርነትና ድንቁርና የለም!
👏4
🔥ሥላሴ➩ከርስ፣እግር፣ተረከዝ፣ጫማ ባጠቃላይ ለአዳም ያለው አካላት በሙሉ እንዳላቸው በግልጽ የገዛ መፅሐፋቸው ይናገራሉ።ምንም ማድረግ አይቻልም!
👏4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥ለሥላሴ አካላት የላቸውም የሚትሉ ከገዛ ወገናችሁ መምህራኖቻችሁ እየመረራችሁም ቢሆን ተቀበሉ🙃
👍2👎1🕊1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
https://vt.tiktok.com/ZSmS2A8CP
ኢየሱስ "ሰዋዊ" person የለውም

ወንድም ዑመር
------------------------------------------------
○ ኢርሻድ ዕቅበተ ኢሥላም
○ IRSHAD APOLOGETICS

https://t.me/IrshadApologetics
3
🔴ኳስና አጠቃላይ የጌሞች መዘዝ!

➩Arsenal Liverpool ጨጓራ pool፣ማንቼ፣ቼቼቼ ምናምን....... እያላችሁ ኡኡኡ ዋይይይይይ😭 እያላችሁ ጨጓራችሁን የምትልጡና ሰፈር ጎረቤት የምትረበሹ ይሄን🦶🦶ብሉ እሺ🦶

➩ሀቂቃ በዚህ ዘመን የሙስሊሞችን መንፈሳዊና ውስጣዊ ጠንካራ አቋምን ከሚሰርቁ ሰርጎ ገብ ስውር የዲን አዘናጊ በሽታ ከሆኑ ነገሮች መካካል ይህ ነው።ዘመናዊ ጣኦት ቢባል ማጋነን አይሆንም።ይህ ሲባል ግን የዲናችንን አቋም በማይጎዳ መልኩና ሁኔታ መጫወት(Physical exercise or fitness) ክልክል ነው እየተባለ እንዳልሆነ ልብ ይሏል! ሁሉም ነገር ልክና ቦታ አለውና!!

➩የተሰጠንን ዕድሜያችንንና ጊዜያችንን በተገቢው ቦታ ለአኼራ በሚጠቅመን ነገር ላይ ከሚያጠፉት ያድርገን🤲🤲
😁3
➲እኔ ምለው በውጪ ዓለም ላይ ያኛው አካል ለራሱ capitalና ዝና ስል እምባና ላብ ጠብ እያደረገ እየተጫወተ ገንዘብን ይቸበችባል።

➩የኛ ሀበሻ ደግሞ ከዚሁ ማሊያ ምናምን በራሱ ገንዘብ ገዝቶ ለDStv ከፍሎ ኡኡኡኡ ዋይይይይይይ፣ፈለጠኝ፣ቆረጠመኝ ጎልልልልልልሌልል፣ጅልልልልልልልልልል፣ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ........ምናምን እያለ ጎሮሮ እስኪደርቅና እስኪቀደድ ድረስ ይጮኻል😭

➛በጣም የሚያሳዝነው ነገርና ትልቁ ችግሩ ከነዚህ አጪብጫቢዎች መሃል በስሜት ተነስቶ አንዱ እራሱን ለጉዳት ብዳርግና ብሎም ብሞት እነዚያ እነዚህን ማናቸውንም አያውቋቸውም ከሚያገኙት ጥቅምና ዝናም አንዲት ቁራሽ እንኳን አያካፍሉም ለሚደርሰው ጉዳትም ሀላፊነት አይወስዱም😭ዋሸው😁
👍1😁1
Forwarded from ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq) (ابو بكر)
የአላህ ባህሪያት አይነቶች

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኃሩኃ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው::
ስለ አላህ ባህሪያት ስናወራ ከሰሞኑ በጣም ወሳኝ እና አንገብጋቢ ጉዳዮችን ለመዳሰስ ሞክረናል:: ዛሬም ይህንኑ ጉዙ በርዕሱ ስር አሉ ከሚባሉ አጭር ነገር ግን ወሳኝ ሃሳቦች መካከል የሆነውን የአላህ ባህሪያት አይነቶችን አስቀምጥላቹሀለው:: የአላህን ባህሪያት ከሁለት ነገር አንጻር ለ2 እንከፍላቸዋለን:-
​1.ባህሪያቱን ከተግባር አንጻር (ሲፋት አስ-ዛት እና ሲፋት አል-ፊዕሊያ)
​ይህ ምድብ ባህሪያቱ ከአላህ ህልውና (ዛት) ጋር ያላቸውን ቁርኝት መሰረት ያደረገ ነው፡-
​ሲፋት አዝ-ዛት (የገሀዳዊ መለያ ባህሪያት)፦ በፍልስፍናው አለም Essential Attributes ወይም Ontological Attributes ብለን እንጠራቸዋለን::
እነዚህ አላህ ሁልጊዜም የነበሩትና ከእሱ የማይለዩ፣ መጀመሪያም የሌላቸው መጨረሻም የሌላቸው ባህሪያት ናቸው።
​ልክ እንደ እውቀት፣ ህያውነት፣ ችሎታ ፣ መስማት፣ ማየት እና የበላይነት (ዑሉው) እና በቁርኣንና በሐዲስ የተጠቀሱትን በሙሉ ያካታል እነሱም እጅ፣ጣት፣ እግር... ናቸው።
ሲፋት አል-ፊዕሊያ (የተግባር ባህሪያት)፦ Active Attributes ወይም Relational Attributes ብለን እንጠራቸዋለን::
እነዚህ አላህ ከፍላጎቱና ከጥበቡ (ሒክማህ) ጋር አያይዞ በፈለገው ጊዜ የሚከውናቸው ተግባራዊ ባህሪያት ናቸው።
ለ​ምሳሌ፦ መፍጠር ፣ ሲሳይን መስጠት ፣ ወደ ቅርቢቱ ሰማይ መውረድ ናቸው ።

​2.ባህሪያቱን ከማረጋገጥና ከመካድ አንጻር (ሲፋት አል-ሙስበታህ እና አስ-ሰልቢያ)
​ሲፋት አል-ሙስበታህ (የማረጋገጫ ባህሪያት)፦ አላህ በቁርኣን ውስጥ ወይም ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) በሀዲስ ያረጋገጡለት የፍጹምነት ባህሪያት ናቸው። (ለምሳሌ፡- እዝነት፣ ኃያልነት፣ ጥበብ)።
​ሲፋት አስ-ሰልቢያ (የማግለያ ባህሪያት)፦ ከአላህ ባህሪ ጋር የማይመጥኑ፣ ጉድለትን የሚያሳዩ እና ከእሱ ላይ መነሳትና መራቅ ያለባቸው ባህሪያት ናቸው።
​ምሳሌ፦ አለመሞት (ሞትን ማንሳት)፣ አለመተኛት ወይም አለመንቀላፋት፣ አለመበደል፣ እና ድካም አላህን እንደማይነካው ማረጋገጥ።

በቀላሉ የአላህ ባህሪያት አይነቶች እነዚህ ናቸው በጣም ቀላል ነገር ግን ልንገነዘባቸው የሚገቡ ናቸው:: በቀጣይ ዙፈቱል ፊዕሊያ እና ዛቲያህ ውስጥ የተጠቀሱ የአላህ ባሕሪያትን ወደፊት አላህ ካለ በመጽሐፍ መልክ ስለሚቀርብላቹ እስከዛ በነዚህ ጽሕፎች ማስገሻ ውሰዱ::

ርዕስ:- የአላህ ባህሪያት አይነቶች
ቀጣይ:-የአላህ ባህሪያት መስፈርቶች
አዘጋጅ ወንድም አቡበከር


https://t.me/buki145