የሀቅ አድማስ Official 🔰
523 subscribers
197 photos
76 videos
26 files
109 links
📌የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛ ና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ።(እርሷም) አላህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣በርሱም ምንንም ማንንም ላናጋራ፣ከፊላችንም ከፊሉን ከአላህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤በላቸው፡፡እምቢ ቢሉም፦እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:64]

🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥
Download Telegram
ወይ ጉድ ቅዱስ ሰው ሆኖ እንዲህ አይነት ዘግናኝ ተግባር ስፈፅም😭

ማንም ይሁን ምን ከንደዚህ አይነት ቆሻሻ ተግባር አሏህ ይጠብቀን!አሏህ ሂዳያ ይስጣቸው🔥!


◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
🤮31
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወይኔ በላቸው ምን ተሻለን ጎበዝ🙃አለ አቂቁ ጧ ሰዎች......ቀጥሏል¡😁

አረብኛ ቋንቋን በጠራራ ፀሃይ አስገድደው ደፈሩ😋 ይገባናል ኪሳቸሁ ጠሮባቸው ወዳው ሳይሆን የዕለት እንጀራ አሳስቧቸው ነው¡ተረዷቸው¡

አሏህ ሂዳያ ይስጣችሁ ለኛም ፅናቱን ይስጠን 🔥
😁5
ከ"ጧ" ሰፈር የሚጤስ አቧራና ጭስ¡

➲ከወንድማችን ሁሱ(ሁሴን)ና ከወገናችን እፈይ ውይይት በኋላ በሰሞንኛ ጉዳይ ከክርስቲያን አቃቤያንና ጅራቶቻቸው በኩል በየ ሶሻል ሚዲያው"አልተገለፀም" ምናምን እያሉ አቧራ ለሚያጬሱ እኛን ያሸማቀቁን ለሚመስሏቸው ክርስቲያን ወገኖቻችን በሙሉ አጭር መልስ!

➩እኛ ሙስሊሞች "አልተገለፀም አናውቅም "ስንል እስላም ለእያንዳንዱ ድንጋጌዎችና መርሆች ጥንቁቅ ስለሆነ ያልተነገረንን ነገር በአምላክ ላይ ብድግ ብሎ በድፍረት ከመናገር ና ከመቆጠብ አንፃር እንጂ ሌላ እንዳልሆነ እወቁ።

➩የአህሉ ሱንና ወልጀመዓ (የሰለፎች) መዝሀብ በሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚይያህ ቃል ሲጠቃለል፦

«مذهب سلف الأمة: إثبات الصفات لله كما جاءت: ‌إثباتا ‌بلا ‌تمثيل، وتنزيها بلا ‌تعطيل»

«የሰለፎች መዝሀብ፡ለአላህ ባህሪያቱን በመጡት መሰረት ማፅደቅ ነው፡- ሳያመሳስሉ ማፅደቅ፤ሳያስተባብሉም
ማጥራት!»

[📚ሙኽተሶር አል-ፈታዋ አል-ሚስሪያህ፣ገፅ 203]

➩እኛ የምናመልከው አምላክ ከየትኛውም ፍጥረታት የማይመሳሰል የሆነ አዛኝነቱ፣ቻይነቱ፣ኃያልነቱ፣ሰሚነቱ እና አጠቃላይ የሱ ባህሪው በግልፅ እሱ ራሱን በገለፀበት መልኩ መሆኑ እንዲሁም ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም በገለፁበት መልኩ የሚገለፅበት መሆኑ የታወቀ ነው።

➻ነገር ግን እኛ አምላካችንን አሏህን የጨጓራ፣የኩላሊት፣የተጣበቀ ጅማት እና የብልት ስብስብ የሆነ እንዲሁም በሥጋ፣በደም ና በአጥንት ወዘተ ባሉ ነገሮች የተገነባ...... "Biological አካል" አድርገን በፍፁም አናስበውም! እስቲ ከታላቅ ይቅርታ ጋር አዕምሯችሁን ከሳጥን ውጪ አውጥታችሁ አስቡ ለማለት እንወዳለን!

لَيْسَ كَمِثْلِهِ شَيْءٌ ۖ وَهُوَ السَّمِيعُ الْبَصِيرُ
የሚመስለው ምንም ነገር የለም፡፡ እርሱም(አሏህ) ሰሚው ተመልካቹ ነው፡፡[📚ሱረቱ ሹራ 42፡11]

ٱلَّذِى جَعَلَ لَكُمُ ٱلْأَرْضَ فِرَٰشًۭا وَٱلسَّمَآءَ بِنَآءًۭ وَأَنزَلَ مِنَ ٱلسَّمَآءِ مَآءًۭ فَأَخْرَجَ بِهِۦ مِنَ ٱلثَّمَرَٰتِ رِزْقًۭا لَّكُمْ ۖ فَلَا تَجْعَلُوا۟ لِلَّهِ أَندَادًۭا وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ
(እርሱ) ያ ለናንተ ምድርን ምንጣፍ ሰማይንም ጣራ ያደረገ ነው፤ከሰማይም (ከደመና) ውሃን ያወረደ በርሱም ከፍሬዎች ለናንተ ሲሳይን ያወጣ ነው።እናንተም (ፈጣሪነቱን) የምታውቁ ስትኾኑ ለአላህ ባላንጣዎችን አታድርጉ፡፡
[📚ሱረቱል በቀረህ:22]

فَلَا تَضْرِبُوا۟ لِلَّهِ ٱلْأَمْثَالَ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ
ለአላህም አምሳያዎችን አታድርጉ፡፡ አላህ (መሳይ እንደሌለው) ያውቃል፡፡ እናንተ ግን አታውቁም፡፡
[📚ሱረቱል ነህል:74]

➥ይህ ነው ጥርት ያለው የሙስሊሞች ማለትም የሰለፎች(የቀደምት እውቅ ደጋጎች) እምነት (ዐቂዳህ)! አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን! እንማር፣ እንወቅ!

📚ኢማም አልቡኻሪ እንዲህ ይላሉ👇👇👇👇

الإمام البخاري في صحيحة في كتاب العلم، باب : العلم قبل القول والعمل لقول الله تعالى : {فاعلم أنه لا إله إلا الله} فبدأ بالعلم.

"እውቀት ከመናገርም ከመስራትም ይቀድማል"

አሏህ ሂዳያ ይስጣችሁ!🔥

◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

🖇📎ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!


መንቁል
👍3😁2
Forwarded from Jake Theology Student (No)
አላህ ይሮጣል ይባላልን.pdf
4.9 MB
📚 አላህ "ይሮጣል" ይባላልን?
📎 አዘጋጅ (pdf) ፡ እህት ፋጢማ
🖊 Jake
https://t.me/AntiDoubts/
🏆2
المناظرة الثانية - هل المسيح إله؟.pdf
1.3 MB
Share 'المناظرة الثانية - هل المسيح إله؟.pdf'

🔥ምርጥ ዲቤት ነው!

ስለ እየሱስ(ኢሳ) አለይሂ ሰላም በሙንቂዝ VS በቄስ(በፓስተር) መካካል የተደረገ ውይይት ነው!

አረቢኛ ማንበብ የምትችሉ በደንብ አንብቡ እሺ
🔥31
የሴቶች_መብት_በእስላም_እና_በክርስትና_241015_171803.pdf
1.7 MB
Share 'የሴቶች_መብት_በእስላም_እና_በክርስትና_241015_171803.pdf'
👍21
እንዲህም ይቻላል እንዴ ጎበዝ¡😁 ድን*ልና ቼክ ለማድረግ እጇን በማ*ፀኗ ካልከተትኩ አላምንም😱 ከኦርቶ ሰፈር የማይሰማ ጉድ የለም ቢባል ውሸት አይሆንም

◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዮኒ ጓያው የፖለቲካ ሰው መሆኑን በገዛ አንደበቱ መስክሯል እንግዲህ✍️ለካ ሰሞኑን የኦርቶ ልጆች እንዳይበሉ እሱና አምሳዮቻቸው እፈይን ከኢምራን ጋር እንዳይወያይ ለማስመለጥ ነበር የተለያዩ ጉድጓዶችን ስቆፍሩ የነበረው 🙃😁
😁6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሁንም ያዙት እንዳያመልጥ!😁😂
1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምን ሲጋራ ብቻ አስካሪ መጠጥ ጠጥተው ነኒናናና የሚሉ ስንቶች አሉ! ከነዚያ መካካል እርሶ ይገኛሉ😁😁ለዛውም አስካሪ መጠጥ እርኩስ ነው ማለት ሃጥያት ነው እያሉ ስያስተምሩ እዚህ መጥተው ሙድ ይዛሉ🙃
😁2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስካሪ መጠጥ አዕምሮንም ይሰጣል ነው ያሉት አባ😭ለካ ሁለት ሁለት ፉት እያሉ እየመጡ ነው ከኛ ጋር ካልገጠምን የሚሉት😁
😁5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በልመና እንጀራ ያደገ አምላክ ነው ያሉት አባ😭
😁8
ስለ አሏህ በዛቱ ከአርሽ በላይ ስለመሆኑ!
🥰1