▣ክፍል -አንድ
➲እየሱስ ማን ነው ምንድነው!?
➦ ይህ ነገር ለሁላችንም ግልጽ ይሆን ዘንድ በማስረጃና በመረጃ ለማሳየት ብዕሬን አነሳሁ!
➦እየሱስ ማን ነው ከተባለ ክርስቶስ መሲሁ ነው ምንድነው ከተባለ ደግሞ ከሴት የተወለደ ሰውና ነብይ ነው።
➦ክርስቶስ ማለት ደግሞ የግሪክ ቃል ነው ትርጉሙም የተቀባ(መሲሁ) ማለት ነው።
➦መሲህ" ተብሎ የተተረጎመውም የአረማይክ ወይም የእብራይስጥ ቃል "מָשִׁיחַ/ማሺያኽ" ሲሆን የተቀባ ማለት ነው።
➦ክርስቶስ” Χριστός በእብራይስጡ መሢሐ” מָשִׁ֫יחַ ተብሎ አገልግሎት ላይ ውሏል፤ትርጉሙም ፦መቀባት መሾምን ያመለክታል። በአምላክ የተቀቡ የአምላክ መሢሖች ደግሞ ብዙ ናቸው፦ 1ኛ ዜና 16፥22 “መሢሖቼን” בִּמְשִׁיחָ֔י አትዳስሱ፥ “በነቢያቴም” ክፉ አታድርጉ ብሎ፥ ሰው ግፍ ያደርግባቸው ዘንድ አልፈቀደም ስለ እነርሱም ነገሥታትን ገሠጸ። መዝሙረ ዳዊት 105፥14-15 “መሢሖቼን” בִּמְשִׁיחָ֔י አትዳስሱ፥ “በነቢያቴም” ክፉ አታድርጉ ብሎ፥ ሰው ግፍ ያደርግባቸው ዘንድ አልፈቀደም ስለ እነርሱም ነገሥታትን ገሠጸ።
1 ኛ ነገሥት 1፥39 ካህኑም ሳዶቅ ከድንኳኑ የቅብዓቱን ቀንድ ወስዶ ሰሎሞንን ቀባ וַיִּמְשַׁ֖ח፤ ቀንደ መለከትም ነፉ፤ሕዝቡም ሁሉ፦ ሰሎሞን ሺህ ዓመት ይንገሥ አሉ።ስለዚህ በዚህ ቅፅል ስም የተጠሩ ከእየሱስ ዉጪ ብዙዎች አሉ ማለት ነው በእየሱስ ብቻ አይገደብም።
➦የቀባውስ ማን ነው? የተቀባውስ ማን ነው? የተቀባዉስ ነገር ምንድነው? የሚለውን ደግሞ ስናይ አምላክ ነው የቀባው።ምንድነው የተቀባው ከተባለ ደግሞ የታማሙትን በእግዚአብሔር አምላኩ ፈቃድ መፈወስ ለምጻንን በአምላኩ ፈቃድ መፈወስ ወዘተረፈ......ያሉትን ተግባራትን በእግዚአብሔር ፈቃድ ማድረግ ነው
እዚህ ጋር ሊሰመርበት የሚገባው ነገር እየሱስ መቼም ቢሆን በራሱ ፈቃድ የትኛውንም ነገር አድርጎ አያዉቅም ደግሞም ማድረግም አይችልም።
የተቀባው ደግሞ እየሱስ ነው።
ለዚህም ማስረጃ እንደሚከተለው ነው▼▼▼▼▼▼▼▼ዮሐንስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ ወልድ ከራሱ ሊያደርግ ምንም አይችልም፤ ያ የሚያደርገውን ሁሉ ወልድ ደግሞ ይህን እንዲሁ ያደርጋልና።
…
³⁰ እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።
“እኔ ግን በእግዚአብሔር ጣት(በእግዚአብሔር ሀይል) አጋንንትን የማወጣ ከሆንሁ፥ እንግዲህ የእግዚአብሔር መንግሥት ወደ እናንተ ደርሳለች።”
— ሉቃስ 11፥20
➚እንግዲህ ከላይ በማስረጃ ባየነው መሠረት እየሱስ ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ አንዳች ነገር ማድረግ እንደማይችል አይተናል ደግሞም አይችልምና።ከዚህ በተጨማሪም በሽተኞችን ያዳነው፣ ድውዮችንም ያዳነው፣ ለምጻንንም ያዳነው በእግዚአብሔር ፈቃድ እንጂ ፈፅሞ ከራሱ ፈቃድ አይደለም።
ለዚህም ማስረጃዉ እንደሚከተለው ነው ▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
“ለድሆች ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛልና፤ ለታሰሩትም መፈታትን ለዕውሮችም ማየትን እሰብክ ዘንድ፥ የተጠቁትንም ነጻ አወጣ ዘንድ የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እሰብክ ዘንድ ልኮኛል።" — ሉቃስ 4፥17-19
“ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ ይላል።”
— ዕብራውያን 1፥9
“ጽድቅን ወደድህ ዓመፃንም ጠላህ፤ ስለዚህ ከባልንጀሮችህ ይልቅ እግዚአብሔር አምላክ የደስታ ዘይትን ቀባህ።”
— መዝሙር 45፥7
➚በተጨማሪም እየሱስ የሚያደርገዉን ነገር በሙሉ በእግዚአብሔር አምላኩ ፈቃድና ስልጣን ነው።
ማስረጃዉ▼▼▼▼▼▼▼▼
“አብ ወልድን(እየሱስን) ይወዳልና፥ የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል፤ እናንተም ትደነቁ ዘንድ ከዚህ የሚበልጥ ሥራ ያሳየዋል።”
— ዮሐንስ 5፥20
ለሚያደርጋቸው ነገሮች በሙሉ ከአምላኩ ስልጣንን ተቀብሏል። ማስረጃው ይሀው ▼▼▼▼▼▼
“የሰው ልጅም ስለ ሆነ ይፈርድ ዘንድ ሥልጣን ሰጠው።”
— ዮሐንስ 5፥27
“ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ።”
— ማቴዎስ 28፥18
➚ከዚህ በላይ ደግሞ አሏህ በተከበረው ቃሉ በቁርዓን ዉስጥ በማያሻማ መልኩ ስለ ኢሳ አለይሂ ሰላም ታሪክ ቁልጭ አድርጎ ይነግረናል።
ማስረጃዉ ደግሞ እንደሚከተለው ነው ▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
إِذْ قَالَ اللَّهُ يَا عِيسَى ابْنَ مَرْيَمَ اذْكُرْ نِعْمَتِي عَلَيْكَ وَعَلَىٰ وَالِدَتِكَ إِذْ أَيَّدتُّكَ بِرُوحِ الْقُدُسِ تُكَلِّمُ النَّاسَ فِي الْمَهْدِ وَكَهْلًا ۖ وَإِذْ عَلَّمْتُكَ الْكِتَابَ وَالْحِكْمَةَ وَالتَّوْرَاةَ وَالْإِنجِيلَ ۖ وَإِذْ تَخْلُقُ مِنَ الطِّينِ كَهَيْئَةِ الطَّيْرِ بِإِذْنِي فَتَنفُخُ فِيهَا فَتَكُونُ طَيْرًا بِإِذْنِي ۖ وَتُبْرِئُ الْأَكْمَهَ وَالْأَبْرَصَ بِإِذْنِي ۖ وَإِذْ تُخْرِجُ الْمَوْتَىٰ بِإِذْنِي ۖ وَإِذْ كَفَفْتُ بَنِي إِسْرَائِيلَ عَنكَ إِذْ جِئْتَهُم بِالْبَيِّنَاتِ فَقَالَ الَّذِينَ كَفَرُوا مِنْهُمْ إِنْ هَٰذَا إِلَّا سِحْرٌ مُّبِينٌ
(سورة المائدة ١١٠)
አሏህ በሚል ጊዜ ( አስታውስ አንተ የኔ ክቡር መልዕክተኛዬ ሙሀመድ )፡-«የመርየም ልጅ ዒሳ ሆይ! በአንተና በእናትህ ላይ (የዋልኩላችሁን) ጸጋዬን አስታውስ፡፡በሕፃንነትና በከፈኒሳነት (የበሰለ ሰው ኾነህ) ሰዎችን የምትናገርና የሚታናግርበት ስትኾን በቅዱስ መንፈስ (በገብርኤል ወይም በጅብሪል) ባበረታሁህ ጊዜ፤ጽሕፈትንና ጥበብንም ተውራትንና ኢንጂልንም ባስተማርኩህ ጊዜ፣ከጭቃም የወፍ ቅርጽ ብጤ በፈቃዴ በምትሠራና በውስጧ በምትነፋ በፈቃዴም ወፍ በምትኾን ጊዜ፣ዕውርም ኾኖ የተወለደንና ለምጻምንም በፈቃዴ በምታሽር ጊዜ፣ሙታንንም በፈቃዴ (ከመቃብራቸው) በምታወጣ ጊዜ፣ የእስራኤልንም ልጆች በተአምራት በመጣህባቸውና ከእነሱ እነዚያ የካዱት ይህ ግልጽ ድግምት እንጅ ሌላ አይደለም ባሉ ጊዜ፣(ሊገድሉህ ሲያስቡህ) ከአንተ ላይ በከለከልኩልህም ጊዜ (ያደረግሁልህን ውለታ አስታውስ)፡፡»ሱረቱል ማኢደህ 5:110
➦ስለዚህ መፅሃፉ እንደሚለው ክርስቶስም (እየሱስም) እንዳስተማረው እኛም ሙስሊሞች እየሱስን አምላክ አይደለም ብለናል።
➦አምላክ አይደለም ብለንም አስረግጠን እናስተምራለን🔥 አያገባንም ምናልባት በትንሳኤ ዕለት ወይም በየዉመል ቂያማ ዕለት ብንጠየቅ እንኳን መልሳችን አንተን አምላክ ነህ ያላልነዉ ምክንያት አንተ ራስህ በግልፅ እኔ ብቸኛው የሁላችሁም የዘላለም አምላክ ነኝ ባለማለትህ ነው ብለን መልስ እንሰጣለን።ምክንያቱም በባይብል ዉስጥ አንድም ቦታ ላይ ውል ብሎ እንኳን "እኔ ብቸኛ አምላካችሁ ነኝ" አላለምና።
➚ለክርስቲያኖች ጥያቄ እኛን አያገባንም ክርስቲያኖችዬ እየሱስ በትንሳኤ ዕለት እናንተን በሚጠይቃችሁ ጊዜ ምንድነው መልሳችሁ!?😭
➻የቴሌግራም ቻናላችን||
ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ

▣ክፍል-ሁለት
➛ጌታ ማለት ምን ማለት ነው?
➛አምላክ ማለት ምን ማለት ነው? ➛እግዚአብሔር ማለትስ ምን ማለት ነው?
➦ጌታ፦የሚለው የግዕዝ ቃል ጌት ከሚለው እብራይስጥ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም አውራ፣ራስ፣መሪ፣ገዢ፣አለቃ የመሳሰሉት.....ፍቺ አለው። በእብራይስጥ ደግሞ አዶን እና አዶውን ሲሆን በግሪክ ኪሪዮስ ይባላል።
➦አምላክ፦የሚለው ቃል "መለከ" ከሚለው ከግዕዝ ስርወ ቃል የተገኘ ነው።ትርጉሙም ገዛ፣ነገሠ ወይም ገዢ፣ፈጣሪ፣ስልጣን ያለው ንጉስ ማለት ነው።
➦እግዚአብሔር፦የሚለው ቃል እግዚእ(ገዢ፣ጌታ) እና ብሄር(ህዝብ፣ዓለም) ከሚለው የግዕዝ ቃል የተወሰደ ነው።ትርጉምም የብሄር(የዓለም፣የህዝብ) ጌታ ወይም ገዢ ማለት ነው።
➚ይህንን አርእስት ከብሉይ ኪዳን ጀምረን እንመልከት እስቲ ▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
➦ጌታ *አዶን* የሚለው ቃል በአገናዛቢ ተውላጠ-ስም አዶኒ ሲሆን ትርጉሙ ጌታዬ ማለት ሲሆን ይህ ለፈጣሪ ብቻ ሳይሆን ለሠውም፣ ለመላእክትም አገልግሎት ላይ ውላል። ይህንን ደግሞ በሚቀጥለው ጥቅስ መረዳት ይቻላል፦.
ዘፍ.18:12፤ ሣራም በልብዋ እንዲህ ስትል ሳቀች። ካረጀሁ በኋላ በውኑ ፍትወት ይሆንልኛልን? ጌታዬም*adoni* ፈጽሞ ሸምግሎአል።
ዘፍ.23:11፤ አይደለም፥ ጌታዬ”ADONI” ስማኝ፤ እርሻውን ሰጥቼሃለሁ በእርሱም ዳር ያለውን ዋሻ ሰጥቼሃለሁ፤ በወገኔ ልጆች ፊት ሰጥቼሃለሁ፤ ሬሳህን ቅበር።
ዘፍ.23:15፤ ጌታዬ”ADONI” ፥ እኔን ስማኝ፤ የአራት መቶ ሰቅል ዋጋ ምድር በእኔና በአንተ መካክለ ምንድር ነው? ሬሳህንም ቅበር።
ዘፍ.32:4፤ እንዲህም ብሎ አዘዛቸው። ለጌታዬ”ADONI” ለዔሳው። ባሪያህ ያዕቆብ እንዲህ አለ ብላችሁ ንገሩት። በላባ ዘንድ በስደት ተቀመጥሁ፤ እስከ አሁን ድረስ ቆየሁ፤
ዘኊ.11:28፤ ከልጅነቱ ጀምሮ የሙሴ አገልጋይ የነበረው የነዌ ልጅ ኢያሱ። ጌታዬ”ADONI” ሙሴ ሆይ፥ ከልክላቸው አለው።
ዘካ.6:4፤ ከእኔ ጋር ይነጋገር ለነበረውም መልአክ መልሼ። ጌታዬ ሆይ፥ እነዚህ ምንድር ናቸው? አልሁት። 1ሳሙ.29:8፤ ዳዊትም አንኩስን። ምን አድርጌአለሁ? ሄጄስ ከጌታዬ”ADONI” ከንጉሡ ጠላቶች ጋር እንዳልዋጋ፥ በፊትህ ከተቀመጥሁ ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ በእኔ በባሪያህ ምን አግኝተህብኛል?
ዘፍ.23:6፤ ጌታዬ”ADONI” ፥ ስማን፤ አንተ በእኛ መካከል ከእግዚአብሔር አለቃ ነህ፤ ከመቃብር ስፍራችን በመልካሙ ቦታ ሬሳህን ቅበር፤ ሬሳህን ትቀብር ዘንድ ከእኛ መቃብሩን የሚከለክልህ የለም። መዝ.110:1 እግዚአብሔር ጌታዬን’ADONI” ። ጠላቶችህን ለእግርህ መቀመጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው።
በተለይ ዳዊት መሢሁን ጌታዬ ADONI” ያለበት መዝ.110:1 በዚህ ጥቅስ መሠረት ሣራ አብርሐም ፣ ኢያሡ ሙሴን ባለበት ሂሳብ እንደሆነ እሙንና ቅቡል ነው. ይሕም ስልጣንና ሹመትን ታሣቢና ዋቢ ያደረገ እንጂ በራሡ የተብቃቃ አሊያሞ የባህርይ ገንዘቡ መሆኑን አያሳይም።በራሱ የተብቃቃ አሊያሞ የባህርይ ገንዘቡ ያደረገ ቢሆንማ የሚጠቀምበት ቃላት አዶኒ ሳይሆን አዶናይ ነበር።አዶናይ የአዶውን አገናዛቢ ተውላጠ-ስም እና የአዶኒ ብዙ ቁጥር ነው።ይህም ለአንዱ አምላክ ብቻ አገልግሎት ላይ የዋለበት ቃል ነው።
▼▼▼▼▼▼ባጭሩ▼▼▼▼▼
➦ጌታ፦ማለት አለቃ፤የበላይ፣ንጉሥ፣ገዢ በማለት የመፅሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ይተረጉማል።
➦እዚህ ጋ ጌታ የሚለው ቃል ግን እንደየ አዉዱ ትርጉሙ እንደሚለያይም የክርስትና መምህራን ያምናሉ ወይም ይስማማሉ።
➦ዳሩ ግን ብዙ ክርስቲያኖች አረዳዳቸዉ ሸዉራራ በመሆኑ ወይም ፍትሓዊ አረዳድ ባለመኖራቸው ብዙ የተሳሳተ ግንዛቤ እንዳላቸው ግልፅ ነው።
➚ቀለል ባለ መልኩ ግን ጌታ የሚለውን እሳቤ ሁለት አይነት ነው በሁለት ከፍለን ማየት እንችላለን፦
➦አንደኛው፦Functional (የፀጋ)ጌትነት፦ይህ ማለት ጌትነቱ ወይም አምላክነቱ በመደረግ ወይም በመሾም በመሰጠት የሚገኝ (የሚመጣ) ነው።ይህ ጌትነት ደግሞ ከጊዜ በኋላ ያ በመደረግ የተገኘው ነገር የሚሻር ወይም የሚነሳ ነው።
➦ሁለተኛው፦Ontological (የባሕርይ) ጌትነት፦ይህ ደግሞ ያለምንም መደረግ መሾም የነበረና የሚኖር ዘልአለማዊ ጌትነት(አምላክነት) ነው።
➚ይህን ያህል ካልን ደግሞ እስቲ ጌታና አምላክ ተብለው ከአምላክ ዉጪ በአምላክነትና በጌትነት ደረጃ የተሰየሙ ከፍጥረታት ዉስጥ ከሰው ልጆች እንመልከት▼▼▼▼▼▼▼▼
“እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፦እይ፥እኔ ለፈርዖን አምላክ አድርጌሃለሁ፤ወንድምህም አሮን ነቢይ ይሆንልሃል።”
— ዘጸአት 7፥1
“እንዲሁም ሣራ ለአብርሃም፦ጌታ ብላ እየጠራችው ታዘዘችለት፤እናንተም ከሚያስደነግጥ ነገር አንዳች እንኳ ሳትፈሩ መልካም ብታደርጉ ልጆችዋ ናችሁ።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 3፥6
ዘፍጥረት 45
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ አሁንም እናንተ ወደዚህ የላካችሁኝ አይደላችሁም፥እግዚአብሔር ላከኝ እንጂ፤ለፈርዖንም እንደ አባት አደረገኝ፥ በቤቱም ሁሉ ላይ ጌታ፥በግብፅ ምድርም ሁሉ ላይ አለቃ አደረገኝ።
⁹ አሁንም ፈጥናችሁ ወደ አባቴ ውጡ፥ እንዲህም በሉት፦ልጅህ ዮሴፍ የሚለው ነገር ይህ ነው፦እግዚአብሔር በግብፅ ምድር ሁሉ ላይ ጌታ አደረገኝ፤ወደ እኔ ና፥አትዘግይ፤
“እንግዲህ ይህን እናንተ የሰቀላችሁትን ኢየሱስን እግዚአብሔር ጌታም ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ወገን ሁሉ በእርግጥ ይወቅ።”
— ሐዋርያት 2፥36
“ሎሌውም ከጌታው ከአብርሃም ጭን በታች እጁን አደረገ፤ስለዚሁም ነገር ማለለት።”
— ዘፍጥረት 24፥9
“እንዲህም አለ፦ የጌታዬ የአብርሃም አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፥እለምንሃለሁ፤መንገዴን ዛሬ በፊቴ አቅናልኝ፥ለጌታዬም ለአብርሃም ምሕረትን አድርግ።”
— ዘፍጥረት 24፥12
“እርስዋም፦ጌታዬ ሆይ፥ጠጣ አለችው፤ፈጥናም እንስራዋን በእጅዋ አውርዳ አጠጣችው።”
— ዘፍጥረት 24፥18
“በዚያን ጊዜ አንተ፦ ለጌታዬ ለዔሳው እጅ መንሻ የሰደደው የባሪያህ የያዕቆብ ነው፤ እርሱም ደግሞ እነሆ ከኋላችን ነው በለው።”
— ዘፍጥረት 32፥18
“አሮንም ሙሴን፦ጌታዬ ሆይ፥ ስንፍና አድርገናልና፥በድለንማልና እባክህ፥ኃጢአት አታድርግብን።”
— ዘኍልቁ 12፥11
“አሁንም ጌታችሁ ሳኦል ሞቶአልና እጃችሁ ትጽና፥እናንተም ጨክኑ፤ዳግም የይሁዳ ቤት በእነርሱ ላይ ንጉሥ እሆን ዘንድ ቀብተውኛል።”
— 2ኛ ሳሙኤል 2፥7
➦በተለይ ዳዊት መሲሁን ጌታዬ ADONI” ያለበት መዝ.110:1 በዚህ ጥቅስ መሠረት ሣራ አብርሐም፣ኢያሱ ሙሴን ባለበት ሂሳብ እንደሆነ እሙንና ቅቡል ነው።ይህም ስልጣንና ሹመትን ታሳቢና ዋቢ ያደረገ እንጂ በራሱ የተብቃቃ አሊያም የባህርይ ገንዘቡ መሆኑን አያሳይም።በራሱ የተብቃቃ አሊያም የባህርይ ገንዘቡ ያደረገ ቢሆንማ የሚጠቀምበት ቃላት አዶኒ ሳይሆን አዶናይ ነበር።አዶናይ የአዶውን ኣገናዛቢ ተውላጠ-ስም እና የአዶኒ ብዙ ቁጥር ነው ይህም ለአንዱ አምላክ ብቻ አገልግሎት ላይ የዋለበት ቃል ነው።
➦እንግዲህ ከላይ ባየናቸው ማስረጃዎች መሠረት ከብቸኛዉ አምላክ ዉጪ በባይብል(በመፅሐፍ ቅዱስ) ብዙ ጌታና አምላክ የተባሉ እንዳሉ አይተናል ለአብነት ያህል▼
➊ኛ ሙሴ የተደረገ አምላክ(ጌታ) መሆኑን
➋ኛ ዮሴፍ የተደረገ ጌታ መሆኑን
➌ኛ እየሱስ የተደረገ ጌታ መሆኑን
➍ኛ አብርሃም የተደረገ ጌታ መሆኑን
➎ኛ ዔሳው የተደረገ ጌታ መሆኑን
➏ኛ ሳኦል የተደረገ ጌታ መሆኑን
በማስረጃ ለማየት ሞክረናል።
➲በመጨረሻም ለክርስቲያን ወገኖቻችን ፍርዱን ለህሊና ብለናል! አሏህ ሂዳያ ይስጣችሁ🔥

▣ክፍል-ሶስት
➲ስለ ቃል(Logos or λόγος ) በተመለከተ ቀለል ያለ ማብራሪያ
➦Biblically ቃል(Logos) ማለት ንግግር(Speech) መሆኑን በማስረጃ እንይ እስቲ▼▼▼▼▼▼▼▼▼
“እርሱ(እግዚአብሔር) ተናግሮአልና፥ ሆኑም፤ እርሱ(እግዚአብሔር) አዘዘ፥ ጸኑም።”
— መዝሙር 33፥9
“እርሱ ብሎአልና፥ ሆኑም፤ እርሱም አዝዞአልና፥ ተፈጠሩም፤ የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑት።”
— መዝሙር 148፥5
“ከአፌ የሚወጣ ቃሌ እንዲሁ ይሆናል፤ የምሻውን ያደርጋል የላክሁትንም ይፈጽማል እንጂ ወደ እኔ በከንቱ አይመለስም።”
— ኢሳይያስ 55፥11
“ከደቀ መዛሙርቱም ብዙዎች በሰሙ ጊዜ፦ ይህ የሚያስጨንቅ ንግግር(Logos) ነው፤ ማን ሊሰማው ይችላል? አሉ።”
— ዮሐንስ 6፥60
Πολλοὶ οὖν ἀκούσαντες ἐκ τῶν μαθητῶν αὐτοῦ εἶπον· Σκληρός ἐστιν ὁ λόγος· τίς δύναται αὐτοῦ ἀκούειν;
Κατα Ιωαννην 6.60
“ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው፤ ሥጋ ምንም አይጠቅምም፤ እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው።”
— ዮሐንስ 6፥63
“ከቃልህ የተነሣ ትጸድቃለህና ከቃልህም የተነሣ ትኰነናለህ።”
— ማቴዎስ 12፥37
ἐκ γὰρ τῶν λόγων σου δικαιωθήσῃ, καὶ ἐκ τῶν λόγων σου καταδικασθήσῃ.
Κατα Ματθαιον 12.37
“እግዚአብሔርም፦ብርሃን ይሁን አለ፤ ብርሃንም ሆነ።”
— ዘፍጥረት 1፥3
➥ስለዚህ በነዚህ ጥቅሶች መሠረት ቃል ከእግዚአብሔር(ከአምላክ) የሚወጣ የይሁን(ሎጎስ) ንግግር ነው እንደሆነ እንረዳለን።
➲ከክርስቲያኖች በኩል ለሚነሳው ማምታቻዎቹ ስንመለስ▼▼▼▼▼
“በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።”
— ዮሐንስ 1፥1
የግሪኩ ንባብ▼▼▼▼▼▼▼
Ἐν ἀρχῇ ἦν ὁ Λόγος, καὶ ὁ Λόγος ἦν πρὸς τὸν Θεόν, καὶ Θεὸς ἦν ὁ Λόγος.
Κατα Ιωαννην 1.1
➲ወደ ዮሐ 1:1 እንምጣ ና በመጀመሪያ ቃል ነበረ ይላል።ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ይላል።ቃልም እግዚአብሔር ነበረ ይላል።ኦኬ እዚህ ላይ ስለ ቃል(ሎጎስ) በተመለከተ ትርጉሙን ከላይ አይተናል።
➠በጥቅሉ ሎጎስ(Logos) ማለት የአምላክ ንግርተ-ቃል(Speech) ማለት ነው።ስለዚህ ቃል(ንግግር) ከእግዚአብሔር የሚወጣ ከሆነ እግዚአብሔር በቃል(በንግግር) አማካኝነት ፍጥረታትን በሙሉ እንደፈጠረና እንደሚፈጥር እንረዳለን ማለት ነው።ስለዚህ ፍጥረታት በሙሉ የቃሉ ውጤት ናቸው እንጂ ቃሉ እራሱ አይደሉምና።So በጥቅሱ መሠረት በመጀመሪያ እግዚአብሔር ነበረ በእግዚአብሔር ዘንድ ደግሞ ቃል(ንግግር ወይም የይሁን ቃል) ነበር። የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ነው ማለት ነው።ስለዚህ እግዚአብሔር ደግሞ በፈለገው ሰዓት በፈለገው ቦታ በፈለገው ሁኔታ ተናጋሪ ነውና ይናገራል።መናገር የሱ(የአምላክ) ባህሪው ነው።
➻አንድ ቀላል ምሳሌ እንዉሰድና፦ከበደ ሩኅሩህ ነው ስንል ከበደ ሩህሩኅ መሆኑን እየገለፅን ነው ማለት ነው።ነገር ግን ሩህሩኅ የሚለው ከእርሱ ተለይቶ ያ ቃል እራሱ ከበደ አይደለም የከበደ ባህርይ እንጂ።ስለዚህ ጥቅሱን የግሪኩን literal አነባብን ተከትለን እንዲህ ብለን መረዳት እንችላለን።ከበመጀመሪያ ቃል(ንግግር) ነበረ።ቃልም(ንግግርም) በአምላክ ዘንድ ነበረ።አምላክም ቃል(ንግግር) ነበረው ማለት እንችላለን።
➻አለበለዚያማ ቃል እራሱ እግዚአብሔር(አምላክ) ነው ብለን ከተረዳን በsubstitution መልክ በመጀመሪያ አምላክ ነበረ።አምላክ በአምላክ ዘንድ ነበረ።አምላክም አምላክ ነበረ የሚል ትርጉም ይሰጠናል።
➻ይህ አባባል ደግሞ ምንም Sense የሚሰጥ ሆኖ አናገኘውም።ስለዚህ እየሱስ የአምላክ ቃል(ንግግር) ዉጤት ነው እንጂ እራሱ ቃል አይደለም።
➥ስለዚህ የመሲሕ(የእየሱስ) ባሪያዎች ሆይ በትንሳኤ ዕለት በእየሱስ አንደበት ከመወቀሳችሁ በፊት ንስሓ ግቡና ጥርት ወዳለው የነብያት ሁሉ ሀይማኖት ወደ ሆነው እስልምና ተመለሱ! የጀነት መንገድ ወደሆነው እስልምና ተመለሱ! ጥሪያችን ነው!
➦አለበዚያ በትንሳኤ ዕለት እየሱስ በአምላክ ፊት እንዲህ ብሎ እንዳይወቅስባችሁ እንዳይመሰክርባችሁ ተጠንቀቁ⚠️
ማቴዎስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²¹ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።
²² በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
²³ የዚያን ጊዜም፦ ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
➲በተጨማሪም እየሱስን (ኢሳን አለይሂ ሰላም) አሏህ እንዲህ ብሎ በየውመል ቂያመህ(በትንሣኤ) ዕለት እንዲህ ብሎ ይጠይቃል▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
وَإِذْ قَالَ اللَّهُ يَا عِيسَى ابْنَ مَرْيَمَ أَأَنتَ قُلْتَ لِلنَّاسِ اتَّخِذُونِي وَأُمِّيَ إِلَٰهَيْنِ مِن دُونِ اللَّهِ ۖ قَالَ سُبْحَانَكَ مَا يَكُونُ لِي أَنْ أَقُولَ مَا لَيْسَ لِي بِحَقٍّ ۚ إِن كُنتُ قُلْتُهُ فَقَدْ عَلِمْتَهُ ۚ تَعْلَمُ مَا فِي نَفْسِي وَلَا أَعْلَمُ مَا فِي نَفْسِكَ ۚ إِنَّكَ أَنتَ عَلَّامُ الْغُيُوبِ
(سورة المائدة ١١٦)
አላህም፡- «የመርየም ልጅ ዒሳ ሆይ! አንተ ለሰዎቹ፡- እኔንና እናቴን ከአላህ ሌላ ሁለት አምላኮች(አማልክት) አድርጋችሁ ያዙ ብላሃልን» በሚለው ጊዜ (አስታውስ)፡፡ «ጥራት ይገባህ፤ ለእኔ ተገቢዬ ያልኾነን ነገር ማለት ለኔ አይገባኝም፡፡ ብዬው እንደ ኾነም በእርግጥ ዐውቀኸዋል፡፡ በነፍሴ ውስጥ ያለውን ሁሉ ታውቃለህ፡፡ ግን አንተ ዘንድ ያለውን አላውቅም፡፡ አንተ ሩቆችን ሁሉ በጣም ዐዋቂ አንተ ብቻ ነህና» ይላል፡፡ ሱረቱል ማኢደህ 5:116
اتَّخَذُوا أَحْبَارَهُمْ وَرُهْبَانَهُمْ أَرْبَابًا مِّن دُونِ اللَّهِ وَالْمَسِيحَ ابْنَ مَرْيَمَ وَمَا أُمِرُوا إِلَّا لِيَعْبُدُوا إِلَٰهًا وَاحِدًا ۖ لَّا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ۚ سُبْحَانَهُ عَمَّا يُشْرِكُونَ
(سورة التوبة ٣١)
ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የሌለውን አንድን አምላክ ሊገዙ እንጂ ያልታዘዙ ሲኾኑ ሊቃውንቶቻቸውንና መነኮሳታቸውን፣የመርየምን ልጅ አልመሲሕንም ከአላህ ሌላ አማልክት አድርገው ያዙ፡፡ከሚያጋሩት ሁሉ የጠራ ነው፡፡(ሱረቱል ተዉባህ 9:31)🔥🔥

ክፍል-አራት
▣የባይብል(የመፅሐፍ ቅዱስ) ፍጭቶችና ግጭቶችን በተመለከተ በከፊል እንደሚከተለው እንመልከተው▼▼▼▼▼▼▼
“የዛቱዕ ልጆች፥ ዘጠኝ መቶ አርባ አምስት(945)።”
— ዕዝራ 2፥8
Vs
“የዛቱዕ ልጆች፥ ስምንት መቶ አርባ አምስት(845)።”
— ነሀምያ 7፥13
“የቤባይ ልጆች፥ ስድስት መቶ ሀያ ሦስት(623)።”
— ዕዝራ 2፥11
Vs
“የቤባይ ልጆች፥ ስድስት መቶ ሀያ ስምንት(628)።”
— ነሀምያ 7፥16
“የዓዝጋድ ልጆች፥ ሁለት ሺህ ሦስት መቶ ሀያ ሁለት(2322)።”ነህምያ 7÷17
Vs
“የዓዝጋድ ልጆች፥ ሺህ ሁለት መቶ ሀያ ሁለት(1222)።”
— ዕዝራ 2፥12
“የበጉዋይ ልጆች፥ ሁለት ሺህ አምሳ
ስድስት(2056)።”
— ዕዝራ 2፥14
Vs
“የበጉዋይ ልጆች፥ ሁለት ሺህ ስድሳ ሰባት(2067)።”
— ነሀምያ 7፥19
“የዓዲን ልጆች፥ ስድስት መቶ አምሳ አምስት(655)።”
— ነሀምያ 7፥20
Vs
“የዓዲን ልጆች፥ አራት መቶ አምሳ አራት(454)።”
— ዕዝራ 2፥15
“የቤሳይ ልጆች፥ ሦስት መቶ ሀያ ሦስት(323)።”
— ዕዝራ 2፥17
Vs
“የቤሳይ ልጆች፥ ሦስት መቶ ሀያ አራት(324)።”
— ነሀምያ 7፥23
“የሐሱም ልጆች፥ ሦስት መቶ ሀያ ስምንት(328)።”
— ነሀምያ 7፥22
Vs
“የሐሱም ልጆች፥ ሁለት መቶ ሀያ ሦስት(223)።”
— ዕዝራ 2፥19
2ኛ ነገሥት 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ በእስራኤል ንጉሥ በአክዓብ ልጅ በኢዮራም በአሥራ ሁለተኛው ዓመት የይሁዳ ንጉሥ የኢዮራም ልጅ አካዝያስ ነገሠ።
²⁶ መንገሥ በጀመረ ጊዜ አካዝያስ የሀያ ሁለት(22) ዓመት ጕልማሳ ነበረ፤ በኢየሩሳሌምም አንድ ዓመት ነገሠ። እናቱም ጎቶልያ የተባለች የእስራኤል ንጉሥ የዘንበሪ ልጅ ነበረች።
vs
2 ዜና 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በኢየሩሳሌም የነበሩትም ታናሹን ልጁን አካዝያስን በእርሱ ፋንታ አነገሡት። የመጣባቸው የዓረብና የአሊማዞን የሽፍቶች ጭፍራ የእርሱን ታላቆች ገድለዋቸው ነበርና። የይሁዳ ንጉሥ የኢዮራም ልጅ አካዝያስ ነገሠ።
² አካዝያስም መንገሥ በጀመረ ጊዜ ዕድሜው አርባ ሁለት(42) ዓመት ነበረ፥ በኢየሩሳሌምም አንድ ዓመት ነገሠ፤ እናቱም ጎቶሊያ የተባለች የዘንበሪ ልጅ ነበረች።
ከወንድም አቡ ዚያድ ......ይቀጥላል

➲ክፍል-አምስት
📚📚ነቢያት በሙሉ ሙስሊሞች ስለመሆናቸው በማስረጃ 👇👇👇👆👆
ብዙ ጊዜ ከክርስቲያን ሚሽነሪዎች በኩል የሚነሳ ጥያቄ አለ" እናንተ ሙስሊሞች ነቢያት በጠቅላላ ሙስሊሞች ናቸው ትላላችሁ ከየት አምጥታችሁ ነው ይሉናል"ወደ ጥያቄው ከመግባታችን በፊት መጀመሪያ እኛ ሙስሊሞች ነቢያት በጠቅላላ ሙስሊሞች እንደነበሩ እናምናለን።
➻ይህንን ስንልም ከምን አንፃር እንደሆነም ተረዱ።ይህንንም ደግሞ ከማንም ከምንም በላይ አሏህ ና የአሏህ መልዕክተኛ በነገሩን መሠረት እናምናለን።ምክንያቱም ስለ የትኛውም ነገር ከአሏህ በላይ መስካሪ የለም።በመቀጠል ከመልዕተኛዉ ሰሏሏሁ አለይሂ ወሰለም የለም።
➲ሲቀጥል የባይብል ወይም የክርስትና አስተምህሮ እና የእስልምና አስተምህሮ ምንም አይገናኝም ማለት ይቻላል። ምናልባት ከባይብላቸዉ የተወሰነ ቅሪተ-መልዕክት ብኖር እንጂ እሱም ምንድነው ስለ አንድ አምላክ ምንነትና ማንነት በተመለከተ ትንሽ ፍንጭ ነገር አለ።
➥ከዛ ዉጪ ያለው መልዕክት ከእስልምና አስተምህሮ ጋር የሚጣጣም አይደለም።ወደ ጥያቄው ስንመለስ ሙሳም ሆነ ሌሎች ነቢያቶች ሙስሊም ናቸው ካሉን እንደ እስልምናም ሆነ እንደ ባይብልም አስተምህሮ አዎ ሙስሊም ናቸው።
➥ይህንን ለመረዳት ደግሞ እስላም ማለት ምን ማለት እንደሆነ መረዳት አለብን። እስላም ማለት እራሱን ለአንድ አምላክ የተገዛ ከሽርክ(በአሏህ ላይ ከማጋራት የራቀ ሆኖ) ለአሏህ ብቻ አምልኮትን የሰጠ ታዛዥ የሆነ አካል ሙስሊም ይባላል።
📝📝📝
قال الإمام ابن قيم الجوزية-رحمه الله-في كتابه «بدائع الفوائد» في بيان معنى هذا الحديث:
أنَّ النبي- صلَّى الله عليه وسلَّم – شبَّه دين الأنبياء الذين اتفقوا عليه من التوحيد-وهو عبادة الله وحده لا شريك له والإيمان به وبملائكته وكتبه ورسله ولقائه-بالأبِ الواحد لاشتراك جميعهم فيه وهو الدِّين الذي شرعه الله لأنبيائه كلهم…،
وهذا هو دين الإسلام الذي أخبر الله أنه دِين أنبيائه ورسله، من أولهم نوح إلى خاتمهم محمد-صلَّى الله عليه وسلَّم-، فهو بمنزلة الأب الواحد، وأما شرائع الأعمال والمأمورات فقد تختلف فهي بمنزلة الأمَّهات الشَّتى،فإنَّ لقاح تلك الأمَّهات من أبٍ واحد، كما أن مادة تلك الشرائع المختلفة من دينٍ واحد متفقٍ عليه. اهـ
📝📝📝📖📖📖ኢማም ኢብኑል ቀይም አል-ጀውዚይ አሏህ ይዘንላቸውና "በዳኢ አል-ፈዋኢድ"
➲በመቀጠልም ደግሞ ከባይብል እንመልከት እስቲ ▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
ስለዚህ ሙሳ ፣አብርሃም ሙስሊም እንደነበረ የባይብል ቅሪተ መልዕክት መረጃዎች ይናገራሉ
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼“ሙሴም እንደ ታዘዘ በትሩን ከእግዚአብሔር ፊት ወሰደ።”
— ዘኍልቁ 20፥9
“ሙሴም እግዚአብሔር እንዳዘዘ አደረገ፤ ማኅበሩም ሁሉ እያዩ ወደ ሖር ተራራ ወጡ።”
— ዘኍልቁ 20፥27
“አብርሃም የተባለው ርስት አድርጎ ሊቀበለው ወዳለው ስፍራ ለመውጣት በእምነት ታዘዘ፥ ወዴትም እንደሚሄድ ሳያውቅ ወጣ።”
— ዕብራውያን 11፥8
“ሙሴም ከእርሱ ጋር ሲነጋገር ወደ እግዚአብሔር በገባ ጊዜ እስኪ ወጣ ድረስ መሸፈኛውን ከፊቱ አነሣ፤ በወጣም ጊዜ ለእስራኤል ልጆች የታዘዘውን ነገር ነገረ።”
— ዘጸአት 34፥34
“ለእግዚአብሔር ተገዛ ተስፋም አድርገው።መንገድም በቀናችለትና ጥመትን በሚያደርግ ሰው አትቅና።”
— መዝሙር 37፥7
ስለዚህ ታዛዥ ማለት ሙስሊም ማለት ነው።ስለዚህ ከላይ ባየነው ማስረጃዎች መሠረት ከብዙ በጥቂቱ አብርሃምና ሙሴ ተዛዥ(ሙስሊም) እንደነበሩ አይተናል🔥🔥

በተሰኘው ኪታባቸው ላይ የዚህን ሐዲስ ትርጉም እንዲህ ሲሉ ያስረዳሉ።ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በተውሂድ ላይ የተስማሙትን የነብያት ሁሉ ሀይማኖት፦ አላህን በብቸኝነት ማምለክ፣ አጋር የሌለው መሆኑን ማመን ፣ በርሱ ብቻ ማመን፣ በመላእክቱ ማመን ፣ በመጽሃፎቹ ማመን ፣ በመልእክተኞቹ ማመን ይገኙበታል።ስለዚህ የሁላቸዉም አቋም እርሱን(አሏህን) አሏህን መገናኘትና ማገናኘት ነው - ከአንድ አባት ጋር ያመሳስሉታል፣ምክንያቱም ሁሉም በውስጧ ስለሚካፈሉ እና አሏህ ለነቢያት ሁሉ የደነገገው ሃይማኖት ነው እና ይህ ደግሞ የእስልምና ሀይማኖት ነው። አሏህ የነገረን የነብያትና የመልእክተኞቹ ሁሉ ሃይማኖት ነው።ከመጀመሪያዎቹ ኑህ እስከ መጨረሻቸው ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም።እንደ አንድ አባት ነው የተግባር እና የትዕዛዝ ህጎች(የሸሪዓ ህጎች ) ሊለያዩ ይችላሉ።ነገር ግን መሠረታቸው አንድ ነው እሱም እስልምና ነው እናታቸው ግን የተለያዩ እናቶች ናቸው።የእነዚያ እናቶች ዘር ከአንድ አባት ነው፣የእነዚያ የተለያዩ ሕጎች(ሸሪዓ) ይዘት ከአንድ የተስማማበት ሃይማኖት እንደሆነ ሁሉ ይህ ደግሞ የዲን ሊቃዉንቶች የተስማሙበት ነው እሱም የነቢያት ሁሉ ሀይማኖት እስልምና እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለም።📖📖📖📖➲በመቀጠልም ደግሞ ከባይብል እንመልከት እስቲ ▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
ስለዚህ ሙሳ ፣አብርሃም ሙስሊም እንደነበረ የባይብል ቅሪተ መልዕክት መረጃዎች ይናገራሉ
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼“ሙሴም እንደ ታዘዘ በትሩን ከእግዚአብሔር ፊት ወሰደ።”
— ዘኍልቁ 20፥9
“ሙሴም እግዚአብሔር እንዳዘዘ አደረገ፤ ማኅበሩም ሁሉ እያዩ ወደ ሖር ተራራ ወጡ።”
— ዘኍልቁ 20፥27
“አብርሃም የተባለው ርስት አድርጎ ሊቀበለው ወዳለው ስፍራ ለመውጣት በእምነት ታዘዘ፥ ወዴትም እንደሚሄድ ሳያውቅ ወጣ።”
— ዕብራውያን 11፥8
“ሙሴም ከእርሱ ጋር ሲነጋገር ወደ እግዚአብሔር በገባ ጊዜ እስኪ ወጣ ድረስ መሸፈኛውን ከፊቱ አነሣ፤ በወጣም ጊዜ ለእስራኤል ልጆች የታዘዘውን ነገር ነገረ።”
— ዘጸአት 34፥34
“ለእግዚአብሔር ተገዛ ተስፋም አድርገው።መንገድም በቀናችለትና ጥመትን በሚያደርግ ሰው አትቅና።”
— መዝሙር 37፥7
ስለዚህ ታዛዥ ማለት ሙስሊም ማለት ነው።ስለዚህ ከላይ ባየነው ማስረጃዎች መሠረት ከብዙ በጥቂቱ አብርሃምና ሙሴ ተዛዥ(ሙስሊም) እንደነበሩ አይተናል🔥🔥
▣ክፍል-ስድስት
➲ብዙ ሚስት በባይብል ስፈተሽ
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
▲▲▲▲▲▲▲▲▲▲▲▲
ዘፍጥረት 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ ላሜሕም ለራሱ ሁለት ሚስቶችን አገባ፤ የአንዲቱ ስም ዓዳ፥ የሁለተኛይቱ ስም ሴላ ነበረ።
²³ ላሜሕም ለሚስቶቹ ለዓዳና ለሴላ አላቸው፦ እናንት የላሜሕ ሚስቶች ቃሌን ስሙ፥ ነገሬንም አድምጡ እኔ ጕልማሳውን ለቍስሌ፥ ብላቴናውንም ለመወጋቴ ገድዬዋለሁና፤
“ዔሳውም አርባ ዓመት ሲሆነው የኬጢያዊ የብኤሪን ልጅ ዮዲትን፥ የኬጢያዊ የኤሎንን ልጅ ቤሴሞትንም ሚስቶች አድርጎ አገባ፤” ዘፍጥረት 26፥34
“ለአንድ ሰው አንዲቱ የተወደደች አንዲቱም የተጠላች ሁለት ሚስቶች ቢኖሩት፥ ለእርሱም የተወደደችው ደግሞም የተጠላችው ልጆችን ቢወልዱ፥ በኵሩም ከተጠላችው ሚስት የተወለደው ልጅ ቢሆን፥” ዘዳግም 21፥15
“የያዕቆብም ትውልድ ይህ ነው። ዮሴፍ የአሥራ ሰባት ዓመት ልጅ በሆነ ጊዜ ከወንድሞቹ ጋር በጎችን ይጠብቅ ነበር፤ እርሱም ከአባቱ ሚስቶች ከባላና ከዘለፋ ልጆች ጋር ሳለ ብላቴና ነበረ፤ ዮሴፍም የክፋታቸውን ወሬ ወደ አባታቸው አመጣ።” ዘፍጥረት 37፥2
“ለጌዴዎንም ብዙ ሚስቶች
ነበሩትና ከወገቡ የወጡ ሰባ ልጆች ነበሩት።” መሳፍንት 8፥30
1ኛ ሳሙኤል 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በተራራማው በኤፍሬም አገር ከአርማቴም መሴፋ የሆነ ስሙ ሕልቃና የተባለ ኤፍሬማዊ ሰው ነበረ፤ እርሱም የኢያሬምኤል ልጅ የኢሊዮ ልጅ የቶሑ ልጅ የናሲብ ልጅ ነበረ።
² ሁለትም ሚስቶች ነበሩት፤ የአንዲቱ ስም ሐና የሁለተኛይቱም ስም ፍናና ነበረ፤ ለፍናናም ልጆች ነበሩአት፥ ለሐና ግን ልጅ አልነበራትም።
“ዳዊትም ደግሞ ኢይዝራኤላዊቱን አኪናሆምን ወሰደ፤ ሁለቱም ሚስቶች ሆኑለት።” 1ኛ ሳሙኤል 25፥43
2ኛ ሳሙኤል 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ ናታንም ዳዊትን አለው፦ ያ ሰው አንተ ነህ። የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በእስራኤል ላይ ንጉሥ ልትሆን ቀባሁህ፥ ከሳኦልም እጅ አዳንሁህ፤
⁸ የጌታህንም ቤት ሰጠሁህ፥ የጌታህንም ሚስቶች በብብትህ ጣልሁልህ፤ የእስራኤልንና የይሁዳን ቤት ሰጠሁህ፤ ይህም አንሶ ቢሆን ኖሮ ከዚህ የበለጠ እጨምርልህ ነበር።
“ለእርሱም ወይዛዝር የሆኑ ሰባት መቶ ሚስቶች ሦስት መቶም ቁባቶች ነበሩት፤ ሚስቶቹም ልቡን አዘነበሉት።” 1ኛ ነገሥት 11፥3
“ለቴቁሔም አባት ለአሽሑር ሔላና ነዕራ የተባሉ ሁለት ሚስቶች ነበሩት።”
—1 ዜና 4፥5
“ተጠበበም፥ ልጆቹንም ሁሉ በይሁዳና በብንያም አገር ሁሉ በምሽጉ ከተሞች ሁሉ ከፋፈላቸው ብዙም ምግብ ሰጣቸው፤ ብዙም ሚስቶች ፈለገላቸው።”2 ዜና 11፥23
“ሮብዓምም ከሚስቶቹና ከቁባቶቹ ሁሉ ይልቅ የአቤሴሎምን ልጅ መዓካን ወደደ፤ አሥራ ስምንትም ሚስቶችና ስድሳ ቁባቶች ነበሩት፥ ሀያ ስምንት ወንዶችና ስድሳ ሴቶች ልጆች ወለደ።” 2 ዜና 11፥21
“አብያም ጸና፥ አሥራ አራትም ሚስቶች አገባ፥ ሀያ ሁለትም ወንዶች ልጆችንና አሥራ ስድስት ሴቶች ልጆችን ወለደ።” 2 ዜና 13፥21
“ዮዳሄም ሁለት ሚስቶች አጋባው፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለደ።” 2 ዜና 24፥3
“ያዕቆብም ተነሣ፥ ልጆቹንና ሚስቶቹንም በግመሎች ላይ አስቀመጠ፤” ዘፍጥረት 31፥17
“ሁለትም ሚስቶች ነበሩት፤የአንዲቱ ስም ሐና የሁለተኛይቱም ስም ፍናና ነበረ፤ለፍናናም ልጆች ነበሩአት፥ለሐና ግን ልጅ አልነበራትም።”1ኛ ሳሙኤል 1፥2
▲▲▲▲▲▲▲▲▲▲▲▲▲▲
እንግዲህ ከላይ ለአብነት ባየናቸው ማስረጃዎች መሠረት ከአንድ በላይ ያገቡ ሰዎች እንዳሉ ቁልጭና ፍንትዉ ባለ መልኩ አይተናል።ክርስቲያኖች ግን ከአንድ በላይ ማግባት አይቻልም ይሉናል።ቅሉ ግን እንደዛ አይደለም ባይብል በስርዓቱ በቅጡ ላነበበና ለፈተሸ አካል ከአንድ በላይ ማግባት እንደሚፈቀድ ይገነዘባል።
➦ክርስቲያን ወገኖቻችን ብዙ ጊዜ እንዲህ ይላሉ" አይ እነሱ እኮ ብዙ ቢያገቡም አምላክ ፈቅዶላቸው አይደለም እንዲያውም ክልክል ነው " ይላሉ እዉነታዉ ግን አይደለም። ስጀመር እነሱ ከአንድ በላይ በሺዎች በሚያገቡበት ጊዜው እግዚአብሔር አለመከልከሉ በራሱ እኮ ፍቁድ መሆኑን በግልፅ በማያሻማ ሁኔታ ያሳያል በመቀጠል ደግሞ ከአንድ በላይ አላገቡትም ሰዎች ሚስቶቻቸውን በምን መልኩ መጠበቅና መንከባከብ እንዳለባቸው በንፅፅር ያቀርባል▼▼▼▼▼▼▼▼▼
“ለአንድ ሰው አንዲቱ የተወደደች አንዲቱም የተጠላች ሁለት ሚስቶች ቢኖሩት፥ለእርሱም የተወደደችው ደግሞም የተጠላችው ልጆችን ቢወልዱ፥በኵሩም ከተጠላችው ሚስት የተወለደው ልጅ ቢሆን፥”ዘዳግም 21፥15
ናታንም ዳዊትን አለው፦ ያ ሰው አንተ ነህ። የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በእስራኤል ላይ ንጉሥ ልትሆን ቀባሁህ፥ ከሳኦልም እጅ አዳንሁህ፤
⁸ የጌታህንም ቤት ሰጠሁህ፥ የጌታህንም ሚስቶች በብብትህ ጣልሁልህ፤ የእስራኤልንና የይሁዳን ቤት ሰጠሁህ፤ ይህም አንሶ ቢሆን ኖሮ ከዚህ የበለጠ እጨምርልህ ነበር።2ኛ ሳሙኤል 12÷7-8
➦እንግዲህ ከላይ በማስረጃ ለአብነት ባየነው መሠረት እግዚአብሔር ለዳዊትና ለሌሎችም ብዙ ሚስቶችን ሲያገቡ ሳይከለክል ይበልጥ መፍቀዱን እንረዳለን።ብዙ ጊዜ ክርስቲያን ወገኖቻችን በመፅሃፋቸዉ እግዚአብሔር ያለውን ትተው የጳውሎስን ትዕዛዝ ይከተላሉ ይቀበላሉ ለምን? ከጳውሎስ ትዕዛዝ የአምላክ ትዕዛዝ አይበልጥምን!?
➦ጳውሎስ ማለት የእየሱስን ትምህርት በተቃራኒ የሚያስተምር ፣የብሉይ ኪዳንን ህግ የሻረ ፣በሞኝነት የሚናገር፣የሚናገረዉን የማያዉቅ፣የአምላኩን ትዕዛዝ የማይጠብቅ በሰይጣን ምሪት የሚሄድ ተራ የሆነ ግለሰብ ነው።
➦ለዚህም ማስረጃው ይሀው▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
“እንደዚህ ታምኜ ስመካ የምናገረው፥ በሞኝነት እንጂ ጌታ እንዳዘዘኝ አልናገርም።” 2ኛ ቆሮ 11፥17
ሮሜ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ የማደርገውን አላውቅምና፤ የምጠላውን ያን አደርጋለሁና ዳሩ ግን የምወደውን እርሱን አላደርገውም።
¹⁸ በእኔ ማለት በሥጋዬ በጎ ነገር እንዳይኖር አውቃለሁና፤ ፈቃድ አለኝና፥ መልካሙን ግን ማድረግ የለኝም።
¹⁹ የማልወደውን ክፉን ነገር አደርጋለሁና ዳሩ ግን የምወደውን በጎውን ነገር አላደርገውም።
“ስለዚህም በመገለጥ ታላቅነት እንዳልታበይ የሥጋዬ መውጊያ፥ እርሱም የሚጎስመኝ የሰይጣን መልእክተኛ ተሰጠኝ፤ ይኸውም እንዳልታበይ ነው።”2ኛ ቆሮ 12፥7
“ነገር ግን አሳባቸው ደነዘዘ። ብሉይ ኪዳን ሲነበብ ያ መጋረጃ ሳይወሰድ እስከ ዛሬ ድረስ ይኖራልና፤በክርስቶስ ብቻ የተሻረ ነውና።”2ኛ ቆሮ 3፥14
“ሕጉ ምንም ፍጹም አላደረገምና፥ ስለዚህም የምትደክም የማትጠቅምም ስለሆነች የቀደመች ትእዛዝ ተሽራለች።”ዕብራውያን 7፥18-19
“የዚያንም ይሻር የነበረውን መጨረሻ ትኵር ብለው የእስራኤል ልጆች እንዳይመለከቱ፥ በፊቱ መጋረጃ እንዳደረገ እንደ ሙሴ አይደለንም።”2ኛ ቆሮ 3፥13
➦እየሱስ ደግሞ የብሉይ ኪዳን ህግ እንዳልተሻረና በትክክል መፈፀም እንዳለበትም በግልጽ ይነግረናል
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
ማቴዎስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም።
¹⁸ እውነት እላችኋለሁ፥ ሰማይና ምድር እስኪያልፍ ድረስ፥ ከሕግ አንዲት የውጣ ወይም አንዲት ነጥብ ከቶ አታልፍም፥ ሁሉ እስኪፈጸም ድረስ።
➦ስለዚህ በባይብል አንዲትን ብቻ አግቡ የሚል ሽታውም የለም!
ፍርዱን ለሂሊና ብለናል🔥🔥
➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!

▣ስለ ጅብሪል አለይሂ ሰላምና ወህይ!
➲አምላካችን አሏህ ወህይ ከሚያወርድባቸው ሁኔታዎች መካከል አንዱ መልአክን በመላክ ስሆን መላኢካው ጂብሪል ወደ ነቢያችን ﷺ ሲመጣ ያዩ ሰዎች ደግሞ ከብዙ በጥቂቱ እንመልከት▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
🌐 ሐሪሳህ ኢብኑ ኑዕማን
ጂብሪል ከነቢያችን ﷺ ጋር ተቀምጠው እያለ መጥቼ "አሥሠላሙ ዐለይኩም.." አልኳቸው
ታማኙ እውነተኛው ነቢይም፦ከኔጋ ተቀምጦ የነበረውን አይተህዋል ወይ ብለው ጠየቁት
እሱም፦አዎ ብሎ መለሰላቸው
-ታማኙ እውነተኛው ነቢይም:-እሱ ጂብሪል ነው ሰላምታህን መልሶልሃል
ብለው መለሱለት
[📚Musnad ahmad volume 39 Page 82[Hadith 23677]
🌐“ሰዐድ ኢብኑ ወቃስ
እንዲህ ብሏል፦‟በእሁድ ጦርነት ወቅት ከአላህ መልዕክተኛ በስተቀኝ እና በግራቸው በኩል ነጫጭ ልብስ የለበሱ፣ከዚህ በፊት አይቻቸው የማላውቅ ሁለት ሰዎች አየሁ፣ እነርሱም ጂብሪል እና ሚካኤል ነበሩ።”
[📚Muslim 2306a]
🌐“ኢብኑ ዑመር
ጂብሪል ዓለይሂ ሰላም ወደ ነቢያችን መጥቶ ስለ አርካኑል ኢማን(የእምነት ማእዘናት) ጠየቃቸው
እሳቸውም:- መለሱለት
ታማኙ እውነተኛ ነቢዩም ﷺ እሱ ጂብሪል ነው ዲናችሁን በጥያቄ መልክ ሊያስተምራችሁ ነው የመጣው”
[📚Musnad Ahmad 191]
በተጨማሪም
🌐“ዑመር ኢብኑል ኸጣብ
ከነቢያችን ﷺ ጋር ተቀምጠው
እያለ ጂብሪል መጥቶ አስተምሯቸው እንደሄደ
በረጅሙ ሀዲስ ላይ ተጠቅሷል
(ጂብሪል መሆኑን ያወቁት በመጣበት ገፅታ እና በታማኙ ነቢይ ምስክርነት)”
[📚Sahih Muslim 8 a]

▣ለዲያብሎስ መስዋዕት ማድረግን በተመለከተ ከባይብል
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
🔰እግዚአብሔር አሮንን ለዲያብሎስ መስዕዋት አቅርብ ብሎ በሙሴ በኩል ያዘዋል (ዘሌዋውያን 16:1-2)
🔰እግዚአብሔር ለሃጢኣት ስርየት አሮን ሁለት ፍየሎችን እንዲያዘጋጅ ያደርገዋል (ዘሌዋውያን 16:5)
🔰ከሁለቱ ፍየሎች አንዱን ለኔ ለእግዚአብሔር አንዱን ደግሞ ለአዛዜል (ዲያብሎስ) ሰዋ ይለዋል (ዘሌዋውያን 16:8)
➲የአማርኛው ላይ«ለሚለቀቅ»ብለው ትርጉሙን ቢያጭበረብሩትም የእብራይስጡ እና የአረብኛው እንዲሁም አብዛኛው የእንግሊዝኛ ትርጉሞች "አዛዜል"ብለው እውነቱን አስቀምጠውታል፣ሌሎች የእንግሊዝኛ ቅጂዎች ልክ እንደ ሀገራችን ክርስቲያኖች አጭበርብረው እብራይስጥ ውስጥ ያሌላውን ሀሳብ በማስገባት"Scapegoat"ብለው ቀጥፈዋል፣ቅሉና ጥቅሉ ግን የእብራይስጡ ቅጂ ውስጥ ያለው "Scapegoat"የሚለው ሳይሆን "Azazel" የሚለው ነው።ይህንን እውነታ ለካዱና ሰዎችን ለሚያጭበረብሩ አካላት አንዳንድ የአማርኛ ዕትሞች በቀጥታ ወይም በህዳግ ማስታወሻም ጭምር እንዲሁም አብዛኛው የእንግሊዝኛ ቅጂዎች"Azazel" ብለው ሀቁን ፍርጥ አድርገው ተናግረዋል።
➦Hebrew Bible
וְנָתַן אַהֲרֹן עַל-שְׁנֵי הַשְּׂעִירִם, גֹּרָלוֹת–גּוֹרָל אֶחָד לַיהוָה, וְגוֹרָל אֶחָד #לַעֲזָאזֵל.
➦Arabic Bible
وَيُلْقِي هَارُونُ عَلَى التَّيْسَيْنِ قُرْعَتَيْنِ: قُرْعَةً لِلرَّبِّ وَقُرْعَةً #لِعَزَازِيل
➦English Bible
❶ "where I will show you which goat will be sacrificed to me and which one will be sent into the desert #to #the #demon #Azazel
— Leviticus 16:8 (CEV)
❷ “And Aaron shall cast lots upon the two goats: one lot for the LORD, and the other lot for #Azazel.”
— Lev 16:8 (JPOT)
❸ “And Aaron shall cast lots upon the two goats: one lot for the LORD, and the other lot for #Azazel.”
— Lev 16:8 (JPS)
❹ “and Aaron is to cast lots over the two goats, one lot for the Lord and one lot for #Azazel.”
— Leviticus 16:8 (NET)
❺ “And Aaron shall cast lots upon the two he goats, one lot for the LORD and the other lot for #Azazel.”
— Lev 16:8 (JUB)
❻ “And Aaron shall cast lots upon the two goats: one lot for Jehovah, and the other lot for #Azazel.”
— Leviticus 16:8 (DARBY)
❽ “And Aaron will make selection from the two goats by the decision of the Lord, one goat for the Lord and one for #Azazel.”
— Leviticus 16:8 (BBE)
❾ “Then Aaron shall cast lots for the two goats: one lot for Yahweh and one for #Azazel.”
— Leviticus 16:8 (LEB)
➓ “and Aaron shall cast lots upon the two goats, one lot for the LORD and the other lot for #Aza'zel.”
— Lev 16:8 (RSV)
⓫ “and Aaron shall cast lots on the two goats, one lot for the LORD and the other lot for #Azazel.”
— Lev 16:8 (NRSV)
⓬ “After Aaron casts lots for the two goats, one lot for the LORD and the other for #Azazel,”
— Lev 16:8 (HCSB)
⓭ "And Aaron shall cast lots on the two goats; one lot for the LORD and the other lot for #Azazel"
— Lev 16:8 (AFV)
⓮ "Then Aaron must throw lots for the two goats. One lot will be for the LORD and the other for #Azazel"
— Lev 16:8 (Gods word)
⓯ "And Aaron shall cast lots upon the two goats; one lot for Jehovah, and the other lot for #Azazel"
— Lev 16:8 (ERV)
➲ለመሆኑ አዛዜል ማነው ከተባለ!?
➲የእነዚያም የአጋንንት ስማቸው ዝርዝር እንደሚከተለው ነው▼▼▼▼▼▼▼▼▼
➊-ስማዝያ
➋-ሁለተኛውም አርስጢኪፋ ነው::
➌-ሥስተኛውም አርሚን ነው::
➍-አራተኛውም ኮክብኤል ነው::
➎-አምስተኛውም ጡርኤል ነው::
➏-ስድስተኛውም ሩምያል ነው
➐-ሰባተኛውም ዳንኤል ነው::
➑-ስምንተኛውም ምቃኤል ነው::
➒-ዘጠነኛውም በራቃኤል ነው
➓- #አስረኛውም #አዛዝኤል #ነው::
➊➊-አስራ አንደኛውም አርማሮስ ነው
➊➋-አስራ ሁለተኛውም በጠርያል ነው::
[📚መፀሐፈ ሄኖክ 19:10-12]
➦“በአዛዝኤል ሥራና ትምህርት ምድር ሁሉ ጠፋች፤የሰውን ሁሉ ኃጢአት በእርሱ ጻፍበት አለው።”[📚መፅሐፈ ሄኖክ 3:10]
➦“በአዛዝኤል ይፈረድበታል፤ በወገኖችሁ ሁሉ፤በመላእክት ጌታ ስም ባላመኑ በሰራዊቱም ሁሉ ይፈረድባቸዋል” [📚መፀሐፈ ሄኖክ 15:7]
Azazel, in Jewish legends, a demon or evil spirit to whom, in the ancient rite of Yom Kippur (Day of Atonement), a scapegoat was sent bearing the sins of the Jewish people. Two male goats were chosen for the ritual, one designated by lots “for the Lord,” the other “for Azazel” (Leviticus 16:8)
[🌍Encyclopedia Britannica]
➻ለዲያብሎስ እና ለእግዚአብሔር በተመሳሳይ ሰዓት መስዋዕት ማቅረብ ምን ይሉታል ? እና እግዚአብሔር ምን አስቦ ነው አንዱን ፍየል ለአዛዜል ሰው ሃጢኣታችሁ ይስተሰረያል ያለው ? ወይስ ጓደኛማቾች ናቸው ?✍

Telegram
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
▣የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛ ና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ።(እርሷም) አሏህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣በርሱም ምንንም ማንንም ላናጋራ፣ከፊላችንም ከፊሉን ከአሏህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤በላቸው፡፡እምቢ ቢሉም፦እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:64]
🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥

😱1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➥ወይኔ በላቸው እጅግ በጣም ያሳዝናል!
➻ለካ ብዙ ጊዜ ከሙስሊሞች ስወያዩ የሚያወያያቸው ይህ ነው¡
➟ለውይይት የሚቀርቡት እነዚህ ሶስቱ የቢራ አካላት ናቸው¡
➣በአካል ሶስት ሲሆኑ በማስከር አንድ ናቸው¡😁
➻ለካ ብዙ ጊዜ ከሙስሊሞች ስወያዩ የሚያወያያቸው ይህ ነው¡
➟ለውይይት የሚቀርቡት እነዚህ ሶስቱ የቢራ አካላት ናቸው¡
➣በአካል ሶስት ሲሆኑ በማስከር አንድ ናቸው¡😁
Forwarded from ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#የካቶሊክ_ሀይማኖት‼
#ካቶሊክ እምነት የተመሰረተው ኢየሱስ ወደሰማይ ካረገ ከ451 አመታት በኋላ በጉባኤ ስብሰባ እና በእጅ ብልጫ ነው።
የምትቀበለው መፅሀፍ ቅዱስ ብዛትም 73 ነው።
#የኦርቶዶክስ_ሀይማኖት‼
#ኦርቶዶክስ ሀይማኖት የተመሰረተችው ኢየሱስ ወደሰማይ ካረገ ከ451 አመታት በኋላ ከካቶሊክ ሀይማኖት ጋር በነበረባት አለመስማማት ተገንጥላ ወጥታ የራሷን ስም ኦርቶዶክስ በማለት የመፅሃፍ ቅዱስ ብዛትም ከ 73 ወደ 81 አሀዱ አሳድጋ ከካቶሊክ ገይማኖት ተገነጥላ ራሷን የቻለች ቤተክርስቲያን ሆና ተመሰረተች።
ይህም ማለት ኢየሱስ ወደ ሰማይ ካረገ ከ በ 451 አመታት በኋላ ማለት ነው።
#የፕሮቴስታንት_ጴንጤ_ሀይማኖት‼
#ፕሮቴስታንት ( #ጴንጤ) የተመሰረተው ኢየሱስ ወደሰማይ ካረገ ከ 1,517 አመታት በኋላ በአመፅ ነው።
ከስሙ እንደምንረዳው #ፕሮቴስታንት_ማለት = አማፂ፣ ማመፅ፣ መቃወም፣ ተቃዋሚ ማለት ነው።
ፔንጤን የመሰረተውም የካቶሊክ ቄስ የነበረው አመ ፀኛው ማርቲን ሉተር አማካኝነት እንደ ኦርቶዶክስ ሁላ ሉተርም ከካቶሊክ ሀይማኖት ተገንጥሎ
✔ የራሱን ቤተክርስቲያን ገነባ
✔ የመፅሃፉንም ቁጥር ከ 73 አውርዶ 66 አደረገው።

Forwarded from 𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics (𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንዲ 🏃 እንዲ 🏃➡️ ሆሆሆ😂😂
ከማን አይቶ😁
ከማን አይቶ😁
😁1