የሀቅ አድማስ Official 🔰
534 subscribers
198 photos
76 videos
26 files
108 links
📌የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛ ና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ።(እርሷም) አላህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣በርሱም ምንንም ማንንም ላናጋራ፣ከፊላችንም ከፊሉን ከአላህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤በላቸው፡፡እምቢ ቢሉም፦እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:64]

🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥
Download Telegram
هُوَ ٱللَّهُ ٱلَّذِى لَآ إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ٱلْمَلِكُ ٱلْقُدُّوسُ ٱلسَّلَٰمُ ٱلْمُؤْمِنُ ٱلْمُهَيْمِنُ ٱلْعَزِيزُ ٱلْجَبَّارُ ٱلْمُتَكَبِّرُ ۚ سُبْحَٰنَ ٱللَّهِ عَمَّا يُشْرِكُونَ
እርሱ አላህ ነው፡፡ ያ ከእርሱ በቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የሌለ፣ ንጉሡ ከጉድለት ሁሉ የጠራው፣ የሰላም ባለቤቱ፣ ጸጥታን ሰጪው፣ ባሮቹን ጠባቂው፣ አሸናፊው፣ ኀያሉ፣ ኩሩው ነው፡፡ አላህ ከሚያጋሩት ሁሉ ጠራ፡፡
(58 : 23)
🔥1
Live stream finished (67 days)
🔥እግዜር ነቀዝ ና ብል ሆንኩ😐

“እኔም ለኤፍሬም እንደ ብል፥ ለይሁዳም ቤት እንደ ነቀዝ ሆኜአለሁ።”
  — ሆሴዕ 5፥12

🔘የምር እግዜር ነው እንዲህ ያለው😭?
1
እግዜር ለጢሙ መላጫ ምላጭ አጥቶ ተከራየ😭

“በዚያም ቀን እግዚአብሔር ከወንዙ ማዶ በተከራየው ምላጭ በአሦር ንጉሥ የራሱንና የእግሩን ጠጕር ይላጨዋል፤ ምላጩም ጢሙን ደግሞ ይበላል።”

ኢሳይያስ 7፥20



የምሩን ነው¡? ለካ እግዜርም ጢም ነበረው😱 ፂም ያላችሁ ሰዎች አትስሙ አሳድጉ እሺ😐🙃
😁2
ጌታችን አሏህ አጋሪያን ከሚሉት ነገር በሙሉ የጠራ ነው።

◈ሙስሊም ላደረገን ጌታ አሏህ ላቅ ያለ ምስጋና የተገባ ነው
አልሀምዱሊላህ!

سُبْحَٰنَهُۥ وَتَعَٰلَىٰ عَمَّا يَقُولُونَ عُلُوًّۭا كَبِيرًۭا
ጥራት ይገባው፡፡ከሚሉትም ነገር ሁሉ ከፍ ያለን ልቅና ላቀ፡፡
[📚ሱረቱል እስራዕ:43]

تَبَارَكَ ٱلَّذِى نَزَّلَ ٱلْفُرْقَانَ عَلَىٰ عَبْدِهِۦ لِيَكُونَ لِلْعَٰلَمِينَ نَذِيرًا
ያ ፉርቃንን በባሪያው ላይ ለዓለማት አስፈራሪ ይኾን ዘንድ ያወረደው (አምላክ) ክብርና ጥራት ተገባው፡፡

[📚ሱረቱል ፉርቃን:1]

فَسُبْحَٰنَ ٱلَّذِى بِيَدِهِۦ مَلَكُوتُ كُلِّ شَىْءٍۢ وَإِلَيْهِ تُرْجَعُونَ
ያ የነገሩ ሁሉ ስልጣን በእጁ የኾነው ጌታ ጥራት ይገባው፡፡ወደእርሱም ትመለሳላችሁ፡፡

[📚ሱረቱ ያሲን:83]

🔘ሙስሊም ሳትሆኑ አትሙቱ የሁሌም መልዕክታችን ነው‼️

◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
🆒1
🔥በትክክል!
😁7
تَمَسَّكْ بِحَبْلِ اللهِ وَاتَّبِعِ الهُدَى * وَلاَ تَكُ بِدْعِيّاً لَعَلَّكَ تُفْلِحُ

وَدِنْ بِكِتَابِ اللهِ وَالسُّنَنِ الَّتِي * أَتَتْ عَنْ رَسُوْلِ اللهِ تَنْجُو وَتَرْبَحُ

وَقُلْ: غَيْرُ مَخْلُوْقٍ كَلاَمُ مَلِيْكِنَا * بِذَلِكَ دَانَ الأَتْقِيَاءُ وَأَفْصَحُوا

وَلاَ تَكُ فِي القُرْآنِ بِالوَقْفِ قَائِلاً * كَمَا قَالَ أَتْبَاعٌ لِجَهْمٍ وَأَسْجَحُوا

وَلاَ تَقُلِ: القُرْآنُ خَلْقٌ قَرَأْتُهُ * فَإِنَّ كَلاَمَ اللهِ بِاللَّفْظِ يُوْضَحُ

وَقُلْ: يَتَجَلَّى اللهُ لِلْخَلْقِ جَهْرَةً * كَمَا البَدْرُ لاَ يَخْفَى وَرَبُّكَ أَوْضَحُ

وَلَيْسَ بِمَوْلُوْدٍ، وَلَيْسَ بِوَالِدٍ * وَلَيْسَ لَهُ شِبْهٌ، تَعَالَى المُسَبَّحُ

وَقَدْ يُنْكِرُ الجَهْمِيُّ هَذَا وَعِنْدَنَا * بِمِصْدَاقِ مَا قُلْنَا حَدِيْثٌ مُصَرِّحُ

رَوَاهُ جَرِيْرٌ عَنْ مَقَالِ مُحَمَّدٍ * فَقُلْ مِثْلَ مَا قَدْ قَالَ فِي ذَاكَ تَنْجَحُ

وَقَدْ يُنْكِرُ الجَهْمِيُّ أَيْضاً يَمِيْنَهُ * وَكِلْتَا يَدَيْهِ بِالفَوَاضِلِ تَنْفَحُ

وَقُلْ: يَنْزِلُ الجَبَّارُ فِي كُلِّ لَيْلَةٍ * بِلاَ كَيْفٍ جَلَّ الوَاحِدُ المُتَمَدَّحُ

إِلَى طَبَقِ الدُّنْيَا يَمُنُّ بِفَضْلِهِ * فَتُفْرَجُ أَبْوَابُ السَّمَاءِ وَتُفْتَحُ

يَقُوْلُ: أَلاَ مُسْتَغْفِرٌ يَلْقَ غَافِراً * وَمُسْتَمْنِحٌ خَيْراً وَرِزْقاً فَيُمْنَحُ

رَوَى ذَاكَ قَوْمٌ لاَ يُرَدُّ حَدِيْثُهُم * أَلاَ خَابَ قَوْمٌ كَذَّبُوْهُمْ وَقُبِّحُوا


وَقُلْ: إِنَّ خَيْرَ النَّاسِ بَعْدَ مُحَمَّدٍ * وَزِيْرَاهُ قِدْماً، ثُمَّ عُثْمَانُ الارْجَحُ

وَرَابِعُهُمْ خَيْرُ البَرِيَّةِ بَعْدَهُم * عَلِيٌّ حَلِيْفُ الخَيْرِ، بِالخَيْرِ مُنْجِحُ

وَإِنَّهُم لَلرَّهْطِ لاَ رَيْبَ فِيهِم * عَلَى نُجُبِ الفِرْدَوْسِ بِالنُّوْرِ تَسْرَحُ

سَعِيْدٌ وَسَعْدٌ وَابْنُ عَوْفٍ وَطَلْحَةٌ * وَعَامِرُ فِهْرٍ وَالزُّبَيْرُ المُمَدَّحُ

وَقُلْ خَيْرَ قَوْلٍ فِي الصَّحَابَةِ كُلِّهِمْ * وَلاَ تَكُ طَعَّاناً تَعِيْبُ وَتَجْرَحُ

فَقَدْ نَطَقَ الوَحْيُ المُبِيْنُ بِفَضْلِهِم * وَفِي الفَتْحِ أَيٌّ لِلصَّحَابَةِ تَمْدَحُ

وَبَالقَدَرِ المَقْدُوْرِ أَيْقِنْ فَإِنَّهُ * دِعَامَةُ عَقْدِ الدِّيْنِ وَالدِّيْنُ أَفْيَحُ

وَلاَ تُنْكِرَنَّ - جَهْلاً - نَكِيْراً وَمُنْكَراً * وَلاَ الحَوْضَ وَالمِيزَانَ، إِنَّكَ تُنْصَحُ

وَقُلْ: يُخْرِجُ اللهُ العَظِيْمُ بِفَضْلِهِ * مِنَ النَّارِ أَجْسَاداً مِنَ الفَحْمِ تُطْرَحُ

عَلَى النَّهْرِ فِي الفِرْدَوْسِ تَحْيَا بِمَائِهِ * كَحَبِّ حَمِيْلِ السَّيْلِ إِذْ جَاءَ يَطْفَحُ

وَإِنَّ رَسُوْلَ اللهِ لِلْخَلْقِ شَافِعٌ * وَقُلْ فِي عَذَابِ القَبْرِ: حَقٌ مُوَضَّحُ

وَلاَ تُكْفِرَنْ أَهْلَ الصَّلاَةِ وَإِنْ عَصَوْا * فَكُلُّهُم يَعْصِي، وَذُوْ العَرْشِ يَصْفَحُ

وَلاَ تَعْتَقِدْ أَيَ الخَوَارِجِ إِنَّهُ * مَقَالٌ لِمَنْ يَهْوَاهُ يُرْدِي وَيَفْضَحُ

لاَ تَكُ مُرْجِيّاً لَعُوْباً بِدِيْنِهِ * أَلاَ إِنَّمَا المُرْجِيُّ بِالدِّيْنِ يَمْزَحُ

وَقُلْ: إِنَّمَا الإِيْمَانُ قَوْلٌ وَنِيَّةٌ * وَفِعْلٌ عَلَى قَوْلِ النَّبِيِّ مُصَرَّحُ

وَيَنْقُصُ طَوْراً بِالمَعَاصِي وَتَارَةً * بِطَاعَتِهِ يَنْمَى وَفِي الوَزْنِ يَرْجَحُ

وَدَعْ عَنْكَ آرَاءَ الرِّجَالِ وَقَوْلَهُمْ * فَقَوْلُ رَسُوْلِ اللهِ أَوْلَى وَأَشْرَحُ

وَلاَ تَكُ مِنْ قَوْمٍ تَلَهَّوْ بِدِيْنِهِم * فَتَطْعَنَ فِي أَهْلِ الحَدِيْثِ وَتَقْدَحُ

إِذَا مَا اعْتَقَدْتَ الدَّهْرَ، يَا صَاحِ، هَذِهِ * فَأَنْتَ عَلَى خَيْرٍ تَبِيْتُ وَتُصْبِحُ

◈አሏህ ከብድዓና ከብድዓ ባለቤቶች ጠብቆ በሱና ላይ ያፅናን🔥
አደራ ነፍስህን በሱና ላይ አስታግሳት!


قال الأوزاعي –  رحمه الله :–

" اصبر نفسك على السنة، وقف حيث وقف القوم، وقل بما قالوا، وكف عما كفوا، واسلك سبيل سلفك الصالح، فإنه يسعك ما وسعهم "

‏شرح اعتقاد أهل السنة للالكائي (📚315)

🔷 ኢማሙል አውዛዒ ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላሉ፦

◈"ነፍስህን በሱና ላይ አስታግሳት። ሰዎች(ሶሃቦች) በቆሙበት ቁም።እነርሱ በተናገሩት ተናገር።!

◈እነሱ ዝም ያሉትን ዝም በል ! የቀደምት መልካም አበው ፋና ተከትለህ ሂድ ! ለእነርሱ የበቃቸው ዲን ላንተም ይበቃሀል"።[📚ሸርህ ኢዕቲቃድ አህለል ሱነህ ]
▣በተግባር የምታየውን ትተህ የምትሰማውን በሙሉ አትመን !

ሁልጊዜ የምትሰማው ነገር እውነትም ሐሰትም ሊሆን ይችላል።በተጨባጭ የምታየው ነገር ግን በአብዛኛው እውነት ነው።በመሆኑም የምትሰማው ነገር የምታየውን እውነታ የሚቃረን ከሆነ ማመን ያለብህ የምታየውን እንጂ የምትሰማውን መሆን የለበትም።ብዙዎች ምክንያታቸው ምን እንደሆነ ባይታወቅም እነርሱ የሚጠሉትን ሰው ሌሎች እንዲጠሉት ለማድረግ ለብዙ ጊዜ አብረውት ቆይተው የሚያውቁትን ሰው እናንተ አታውቁትም እሱ እኮ እንዲህ ነው ብለው ፍፁም ተቃራኒ የሆነ ወሬ በማውራት አእምሮ ይቀይራሉ።የሚገርመው ይህ ባህሪ የወረኞቹ ውሸት ሳይሆን የሚያየውንና የሚያውቀውን ተጨባጭ እውነት ትቶ ወሬ ሰምቶ የሚያምነው ሰው ምንነት ና ማንነት ነው።

◈አሏህ ከሀቀኞች አድርጎ ከጽናት ጋር በሀቅ ላይ ይግደለን!

TIPs🔥
🔥ጠቃሚ የአቂዳ፣የመንሀጅ እንዲሁም የተለያዩ ትምህርት ሰጪ ኪታቦችን በPDF መልክ እንደሚከተለው ማግኘት ይችላሉ !ይነበብ ባረከሏሁ ፊኩም!👇👇👇👇
الأجوبة_المفيدة_عن_أسئلة_المناهج_الجديدة_.pdf
6.1 MB
Share 'الأجوبة_المفيدة_عن_أسئلة_المناهج_الجديدة_.pdf'
إجماع_العلماء_على_الهجر_والتحذير_من_أهل_الأهواء_.pdf
4.2 MB
Share 'إجماع_العلماء_على_الهجر_والتحذير_من_أهل_الأهواء_.pdf'
الموقف الصحيح من أهل البدع.pdf
2.9 MB
Share 'الموقف الصحيح من أهل البدع.pdf'
منهاج_الفرقة_الناجية_للشيخ_محمد_بن_جميل_زينو.pdf
719.6 KB
Share 'منهاج الفرقة الناجية للشيخ محمد بن جميل زينو.pdf'
ahabas4.pdf
605 KB
Share 'ضلال جماعة الأحباش4.pdf'
شرح كشف الشبهات - ابن عثيمين (1).pdf
3.3 MB
Share 'شرح كشف الشبهات - ابن عثيمين (1).pdf'
الجواب الصحيح لمن بدل دين المسيح.pdf
7.5 MB
Share 'الجواب الصحيح لمن بدل دين المسيح.pdf'