የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
556 subscribers
223 photos
79 videos
27 files
103 links
▣የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛ ና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ።(እርሷም) አሏህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣በርሱም ምንንም ማንንም ላናጋራ፣ከፊላችንም ከፊሉን ከአሏህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤በላቸው፡፡እምቢ ቢሉም፦እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:64]

🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥
Download Telegram
▣ለዲያብሎስ መስዋዕት ማድረግን በተመለከተ ከባይብል
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
🔰እግዚአብሔር አሮንን ለዲያብሎስ መስዕዋት አቅርብ ብሎ በሙሴ በኩል ያዘዋል (ዘሌዋውያን 16:1-2)

🔰እግዚአብሔር ለሃጢኣት ስርየት አሮን ሁለት ፍየሎችን እንዲያዘጋጅ ያደርገዋል (ዘሌዋውያን 16:5)

🔰ከሁለቱ ፍየሎች አንዱን ለኔ ለእግዚአብሔር አንዱን ደግሞ ለአዛዜል (ዲያብሎስ) ሰዋ ይለዋል (ዘሌዋውያን 16:8)

➲የአማርኛው ላይ«ለሚለቀቅ»ብለው ትርጉሙን ቢያጭበረብሩትም የእብራይስጡ እና የአረብኛው እንዲሁም አብዛኛው የእንግሊዝኛ ትርጉሞች "አዛዜል"ብለው እውነቱን አስቀምጠውታል፣ሌሎች የእንግሊዝኛ ቅጂዎች ልክ እንደ ሀገራችን ክርስቲያኖች አጭበርብረው እብራይስጥ ውስጥ ያሌላውን ሀሳብ በማስገባት"Scapegoat"ብለው ቀጥፈዋል፣ቅሉና ጥቅሉ ግን የእብራይስጡ ቅጂ ውስጥ ያለው "Scapegoat"የሚለው ሳይሆን "Azazel" የሚለው ነው።ይህንን እውነታ ለካዱና ሰዎችን ለሚያጭበረብሩ አካላት አንዳንድ የአማርኛ ዕትሞች በቀጥታ ወይም በህዳግ ማስታወሻም ጭምር እንዲሁም አብዛኛው የእንግሊዝኛ ቅጂዎች"Azazel" ብለው ሀቁን ፍርጥ አድርገው ተናግረዋል።

➦Hebrew Bible
וְנָתַן אַהֲרֹן עַל-שְׁנֵי הַשְּׂעִירִם, גֹּרָלוֹת–גּוֹרָל אֶחָד לַיהוָה, וְגוֹרָל אֶחָד #לַעֲזָאזֵל.

➦Arabic Bible
وَيُلْقِي هَارُونُ عَلَى التَّيْسَيْنِ قُرْعَتَيْنِ: قُرْعَةً لِلرَّبِّ وَقُرْعَةً #لِعَزَازِيل

➦English Bible
❶ "where I will show you which goat will be sacrificed to me and which one will be sent into the desert #to #the #demon #Azazel
  — Leviticus 16:8 (CEV)

❷ “And Aaron shall cast lots upon the two goats: one lot for the LORD, and the other lot for #Azazel.”
  — Lev 16:8 (JPOT)

❸ “And Aaron shall cast lots upon the two goats: one lot for the LORD, and the other lot for #Azazel.”
  — Lev 16:8 (JPS)

❹ “and Aaron is to cast lots over the two goats, one lot for the Lord and one lot for #Azazel.”
  — Leviticus 16:8 (NET)

❺ “And Aaron shall cast lots upon the two he goats, one lot for the LORD and the other lot for #Azazel.”
  — Lev 16:8 (JUB)

❻ “And Aaron shall cast lots upon the two goats: one lot for  Jehovah, and the other lot for #Azazel.”
  — Leviticus 16:8 (DARBY)

❽ “And Aaron will make selection from the two goats by the decision of the Lord, one goat for the Lord and one for #Azazel.”
  — Leviticus 16:8 (BBE)

❾ “Then Aaron shall cast lots for the two goats: one lot for Yahweh and one for #Azazel.”
  — Leviticus 16:8 (LEB)

➓ “and Aaron shall cast lots upon the two goats, one lot for the LORD and the other lot for #Aza'zel.”
  — Lev 16:8 (RSV)

⓫ “and Aaron shall cast lots on the two goats, one lot for the LORD and the other lot for #Azazel.”
  — Lev 16:8 (NRSV)

⓬ “After Aaron casts lots for the two goats, one lot for the LORD and the other for #Azazel,”
  — Lev 16:8 (HCSB)

⓭ "And Aaron shall cast lots on the two goats; one lot for the LORD and the other lot for #Azazel"
— Lev 16:8 (AFV)

⓮ "Then Aaron must throw lots for the two goats. One lot will be for the LORD and the other for #Azazel"
— Lev 16:8 (Gods word)

⓯ "And Aaron shall cast lots upon the two goats; one lot for Jehovah, and the other lot for #Azazel"
— Lev 16:8 (ERV)

➲ለመሆኑ አዛዜል ማነው ከተባለ!?

➲የእነዚያም የአጋንንት ስማቸው ዝርዝር እንደሚከተለው
ነው▼▼▼▼▼▼▼▼▼
➊-ስማዝያ
➋-ሁለተኛውም አርስጢኪፋ ነው::
➌-ሥስተኛውም አርሚን ነው::
➍-አራተኛውም ኮክብኤል ነው::
➎-አምስተኛውም ጡርኤል ነው::
➏-ስድስተኛውም ሩምያል ነው
➐-ሰባተኛውም ዳንኤል ነው::
➑-ስምንተኛውም ምቃኤል ነው::
➒-ዘጠነኛውም በራቃኤል ነው
➓- #አስረኛውም #አዛዝኤል #ነው::
➊➊-አስራ አንደኛውም አርማሮስ ነው
➊➋-አስራ ሁለተኛውም በጠርያል ነው::
[📚መፀሐፈ ሄኖክ 19:10-12]

➦“በአዛዝኤል ሥራና ትምህርት ምድር ሁሉ ጠፋች፤የሰውን ሁሉ ኃጢአት በእርሱ ጻፍበት አለው።”[📚መፅሐፈ ሄኖክ 3:10]

➦“በአዛዝኤል ይፈረድበታል፤ በወገኖችሁ ሁሉ፤በመላእክት ጌታ ስም ባላመኑ በሰራዊቱም ሁሉ ይፈረድባቸዋል” [📚መፀሐፈ ሄኖክ 15:7]

Azazel, in Jewish legends, a demon or evil spirit to whom, in the ancient rite of Yom Kippur (Day of Atonement), a scapegoat was sent bearing the sins of the Jewish people. Two male goats were chosen for the ritual, one designated by lots “for the Lord,” the other “for Azazel” (Leviticus 16:8)
    [🌍Encyclopedia Britannica]

➻ለዲያብሎስ እና ለእግዚአብሔር በተመሳሳይ ሰዓት መስዋዕት ማቅረብ ምን ይሉታል ? እና እግዚአብሔር ምን አስቦ ነው አንዱን ፍየል ለአዛዜል ሰው ሃጢኣታችሁ ይስተሰረያል ያለው ? ወይስ ጓደኛማቾች ናቸው ?✍

➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
😱1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➥ወይኔ በላቸው እጅግ በጣም ያሳዝናል!

➻ለካ ብዙ ጊዜ ከሙስሊሞች ስወያዩ የሚያወያያቸው ይህ ነው¡

➟ለውይይት የሚቀርቡት እነዚህ ሶስቱ የቢራ አካላት ናቸው¡

➣በአካል ሶስት ሲሆኑ በማስከር አንድ ናቸው¡😁
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#የካቶሊክ_ሀይማኖት‼
#ካቶሊክ እምነት የተመሰረተው ኢየሱስ ወደሰማይ ካረገ  ከ451 አመታት በኋላ በጉባኤ ስብሰባ እና በእጅ ብልጫ ነው።
የምትቀበለው መፅሀፍ ቅዱስ ብዛትም 73 ነው።

#የኦርቶዶክስ_ሀይማኖት‼
#ኦርቶዶክስ ሀይማኖት የተመሰረተችው ኢየሱስ ወደሰማይ ካረገ  ከ451 አመታት በኋላ  ከካቶሊክ ሀይማኖት ጋር በነበረባት አለመስማማት ተገንጥላ ወጥታ የራሷን ስም ኦርቶዶክስ በማለት የመፅሃፍ ቅዱስ ብዛትም ከ 73 ወደ 81 አሀዱ አሳድጋ  ከካቶሊክ ገይማኖት  ተገነጥላ ራሷን የቻለች ቤተክርስቲያን ሆና ተመሰረተች።

ይህም ማለት   ኢየሱስ ወደ ሰማይ ካረገ ከ በ 451 አመታት በኋላ ማለት ነው።

#የፕሮቴስታንት_ጴንጤ_ሀይማኖት‼

#ፕሮቴስታንት ( #ጴንጤ) የተመሰረተው  ኢየሱስ ወደሰማይ ካረገ  ከ 1,517 አመታት በኋላ በአመፅ ነው።

ከስሙ እንደምንረዳው #ፕሮቴስታንት_ማለት = አማፂ፣ ማመፅ፣ መቃወም፣ ተቃዋሚ ማለት ነው።

ፔንጤን የመሰረተውም የካቶሊክ ቄስ የነበረው አመ ፀኛው ማርቲን ሉተር አማካኝነት እንደ ኦርቶዶክስ ሁላ ሉተርም ከካቶሊክ ሀይማኖት ተገንጥሎ
✔ የራሱን ቤተክርስቲያን ገነባ
✔ የመፅሃፉንም ቁጥር ከ 73 አውርዶ 66  አደረገው።
Forwarded from 𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics (𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንዲ 🏃 እንዲ 🏃‍➡️ ሆሆሆ😂😂
ከማን አይቶ😁
😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉የአጋንንት ስራ ተመልከቱ እስቲ አይ ክርስትና¡😭🙈
👀1
▣እንቁጣጣሽ መጨረሻውም መጀመሪያውም ጣጣ ነው ⚠️
=⁼=⁼=⁼=⁼=⁼=⁼=⁼=⁼=>

📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
➨የኢትዮጵያ ሙስሊም በደንብ ስር በስር ተከታትሎ ግንዛቤ የሚፈጥርለት አናሳ በመሆኑ ምክንያት የካፊሮችን ክብረ በዓል እንደ እንቁጣጣሽ፣ገና፣መስቀል፣ጥምቀት፣ የግንቦት ልደታ፣ኢሬቻ፣ቡሄ...ወዘተ የመሳሰሉትን የኩፍር በዓላት ሲያከብር ይስተዋላል።በአሏህ ፍቃድ በጥቂት የአሏህ ባሪያዎች ሰበብ እና ጥረት ከዚህ በፊት ከነበረው በጣም በተሻለ መልኩ ለውጥ የሚታይበት ሁኔታ አለ። ቢሆንም ግን በአሁኑ ሰዓትም ግንዛቤ የሚፈጥርላቸው ያጡ ወይም በአንዳንድ ሰዎች መዘናጋት ምክንያት የተሸወዱና በነዚህ የኩፍር በዓላት ላይ የሚሳተፉ አይጠፉምና በየአጋጣሚው ወገኖቻችንንና ወንድሞቻችንን ከዚህ ጥፋት ልናነቃ ይገባል።

➲ሙስሊሞች ባጠቃላይ በዋናነት ሁለት በዓል ያለን ስሆን ከሳምንቱ ጁሙዓ ጋር በጥቅሉ ሦስት በዓሎች ብቻ አሉን፤እነሱም ዒባዳዊ በዓሎቻችን ናቸው።ክርስቲያኖች፣አይሁዶችና ሌሎች ጣኦታዊያንም የራሳቸው ብቻ የሆኑ ሃይማኖታዊ በዓሎች አሏቸው።የኢስላም ሊቃውንቶች ከቀድሞ ዘመን ጀምሮ የቁርኣንና የሀዲስ እንዲሁም የሰለፎችን መነሻ መሰረት በማድረግ ሙስሊሞች የራሳችንን በዓሎች እንጂ የሌላ ሀይማኖት ተከታዮችን ወርሃዊም ይሁን ዓመታዊ በዓሎቻቸውን በጋራ ማክበርና እንኳን አደረሳችሁ በማለት ማስደሰት በኢስላም በጥብቅ የተከለከለና የተወገዘ ተግባር መሆኑን ገልፀውልናል።
قال ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ
وَالَّذِينَ لَا يَشْهَدُونَ الزُّورَ وَإِذَا مَرُّوا بِاللَّغْوِ مَرُّوا كِرَامًا
አላህ እንዲህ ይላል▼▼▼▼▼▼▼
«እነዚያም በውሸት የማይመሰክሩ ወይም ውሸት እና መሰረት የሌለው ነገር ላይ የማይጣዱ(የማይገኙ)፤ ውድቅ ቃልም (በሚናገር ሰው አጠገብ) ባለፉ ጊዜ የተከበሩ ኾነው የሚያልፉ ናቸው፡፡»

[📚ሱረቱ አል-ፉርቃን፣72]

↪️ ከዚህ ባስ ስልም አንዳንድ የተሳሳተ  አስተሳሰብ(አመለካከት) የተሸከሙ ሰዎች በDirty political ideology ዲንን እናገለግላለን በሚል አጉል መንጠራራት የካፊር በዓላትን ማክበር የሚቻል እስኪመስል ድረስ የማክበሪያ ቦታ በማፅዳት በየሚዲያዎቻቸው በመቅረብ ድምቀት ይሆናሉ።ይህ በፍፁም ተገቢ ያልሆነ ተግባር ነው።ክልክልም ጭምር ነው!

قال ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ
وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ
አላህ እንዲህ ይላል:–
"በበጎ ነገርና አሏህን በመፍራትም ተረዳዱ፡፡ግን በኃጢአትና ወሰንን በማለፍ አትረዳዱ፡፡አሏህንም ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡"

[📚ሱረቱል ማኢዳህ:2]

➲እነዚህ የሙስሊም ተወካይ ነን እያሉ የካፊሮችን በዓል የሚያደምቁ ሰዎች  እየነደፉ ያሉት ክፉ የሆነ ሱና ነው። እነሱን አይቶ በሚሰራው ሰው ሁሉ ጥፋት ሁሉ ተጠያቂ ናቸው።

➦በተመሳሳይም ነብዩ ﷺ በሀዲሳቸው እንዲህ ብለዋል▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
وَمَنْ سَنَّ فِي الْإِسْلَامِ سُنَّةً سَيِّئَةً كَانَ عَلَيْهِ وِزْرُهَا وَوِزْرُ مَنْ عَمِلَ بِهَا مِنْ بَعْدِهِ مِنْ غَيْرِ أَنْ يَنْقُصَ مِنْ أَوْزَارِهِمْ شَيْءٌ
"በእስላም ውስጥ መጥፎ ፈለግን የነደፈ ሰው ወንጀሉ በሱ ላይ አለበት።ከሱ በኋላ የሰሩበት ሰዎችም ወንጀል አለበት፣ከነሱ ወንጀሎች ምንም ነገር ሳይቀንስ።"


[📚ሙስሊም 1017 ዘግበውታል]

በድጋሚ ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
وَمَنْ دَعَا إِلَى ضَلَالَةٍ كَانَ عَلَيْهِ مِنَ الْإِثْمِ مِثْلُ آثَامِ مَنْ تَبِعَهُ، لَا يَنْقُصُ ذَلِكَ مِنْ آثَامِهِمْ شَيْئًا
"ወደ ጥመት የተጣራ የተከተሉት ሰዎች አምሳያ ወንጀሎች አሉበት። ይህም (በሱ ላይ መታሰቡ) ከወንጀሎቻቸው ምንም አይቀንስም።"


[📚ሙስሊም ዘግበውታል]

➦ስለዚህ በየትኛውም መልኩ ዕድሉን ካገኘን ሙስሊሞችን ከመጥፎ ነገሮች ማስጠንቀቅ እንጂ ወደ ጥመት መጣራት በፍፁም ተገቢ አይደለም።

➲አንዳንድ ወንድሞች አሏህ ይዘንላቸውና ሚዲያዎችን ወይም ሌሎች አማራጮችን ተጠቅመው እንቁጣጣሽ የሁሉም ህዝብ በዓል ነውና ሁላችንም እናክብር የሚል አንድምታ ያለው መልዕክት ያስተጋባሉ።ከዚህ ድርጊታቸው መቆጠብ አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው።ከላይ ያየናቸው ሀዲሶችም ዋና ምስክር መሆን ይችላሉ።

➦ከአላዋቂ ወንድሞቻችን ይህንን አስቀያሚ ጥፋት ባየን ጊዜ ልንቃወም ይገባል።ዝምታ ለሁሉም የሚተርፍ መከራ አለው።በመሆኑም ዝም ከማለት ይልቅ የምንችለውን አድርገን ሙስሊሞችን ከጥፋት መታደግ ይገባል።

➦አሏህ እንዲህ ይላል ▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
(لُعِنَ الَّذِينَ كَفَرُوا مِنْ بَنِي إِسْرَائِيلَ عَلَىٰ لِسَانِ دَاوُودَ وَعِيسَى ابْنِ مَرْيَمَ ۚ ذَٰلِكَ بِمَا عَصَوْا وَكَانُوا يَعْتَدُونَ * كَانُوا لَا يَتَنَاهَوْنَ عَنْ مُنْكَرٍ فَعَلُوهُ ۚ لَبِئْسَ مَا كَانُوا يَفْعَلُونَ)
[سورة المائدة 78 - 79📚]
"ከእስራኤል ልጆች እነዚያ የካዱት በዳውድና በመርየም ልጅ በዒሳ ምላስ ተረገሙ፡፡ይህም ትእዛዝን በመጣሳቸውና ወሰንን የሚያልፉ በመሆናቸው ነው፡፡ከሰሩት መጥፎ ነገር አይከላከሉም ነበር፡፡ይሰሩት የነበሩት ነገር በእርግጥ ከፋ!"

[📚ሱረቱል ማኢዳህ: 78–79]

➦ካፊር ጓደኞቻችን(ወገኖቻችንን)፣ዘመዶቻችን፣ጎረቤቶቻችንን፣የስራ ባልደረቦቻችንን፣የሰፈራችንን ሰዎች... ወዘተ እንዳይከፉብን እያልን በካፊሮች(በከሃዲያን) በዓል መታደም ትልቅ ስህተትም የተወገዘም ተግባር ነው።

➦ነብዩ ﷺ በሀዲሳቸው እንዲህ ብለዋል▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
(مَنِ الْتَمَسَ رِضَى اللَّهِ بِسَخَطِ النَّاسِ ، رَضِيَ الله عَنْهُ ، وَأَرْضَى النَّاسَ عَنْهُ ، وَمَنِ الْتَمَسَ رِضَا النَّاسِ بِسَخَطِ اللَّهِ ، سَخَطَ اللَّهُ عَلَيْهِ ، وَأَسْخَطَ عليه الناس)
"ሰዎች እየተከፉም ቢሆን የአሏህን ውዴታ የፈለገ ሰው አሏህ ይወደዋል።በሰዎችም ያስወድደዋል።አሏህን በማስቆጣት የሰዎችንም ውዴታ የፈለገ ሰው አሏህ ይቆጣበታል።ሰዎችንም ያስቆጣበታል።"


[📚ኢብኑ ሒባን ዘግበውታል]

➦ስለዚህ በመጀመሪያ ደረጃ እኛ ነቅተን ከዚያም ሌሎችንም ማንቃት አለብን።ከቤተሰብ ርቀን ከሆነ የምንገኝ ሁሉ ደውለን እናብራራላቸው።ይህ ዘመን መለወጫ የሚሉት ወይም እንቁጣጣሽ የሚሉት በዓል የማይፈቀድ ነገር ነውና ይህንን ፈፅመን ከባድ ጣጣ እንዳያመጣብን መጠንቀቅ እና ማስጠንቀቅ ይገባል ለማለት እንወዳለን⚠️

➲ይህንን መልዕክት ለብዙዎች ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ባረከሏሁ ፊኩም🔥

◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
4️⃣ ቀለሜንጦስ ዘአሌክሳንድርያ (150-215)


🎯 “since it is written, ‘Cleave to the holy, for those that cleave to them shall [themselves] be made holy.”
«እንዲህ የሚል ተጽፏልና:— ‘ከቅዱሱ ጋር ተባበሩ እነዚያ ከእነርሱ ጋር የሚተባበሩት እራሳቸዉ ቅዱሳን ይሆናሉና።»

[📙 Clement Of Alexandria, First Epistle, Chapter 46]


ጥያቄ ፡—

❶) ከላይ በደማቅ የተሰመረበትን ከመጽሐፍ ቅዱስ ቃል በቃል የሚያወጣልን ክርስትያን ይኖር ይሁን?
❷) በባይብል ውስጥ ከሌለስ ለመበረዙ አንድ መረጃ አይሆንምን?

──────────────
▸ https://t.me/EAAAresponse
3️⃣ ኢራኔዎስ (130-200)


🎯 «ኢራንዮስ:- ስለእኛ የሞተው ሰው ብቻ እንዳልሆነ #ኢሳይያስ እንዲህ ብሎ ይናገራል :- ‘ቅዱሱ እግዚአብሔርም በመቃብር ምድር ያረፈው ሙት የሆነውን እስራኤልን አሰበ። ማዳኑን አስተዋውቋቸውም ይድኑም ዘንድ ወደ እነርሱ ወረደ።’»

[📙 Irenaeus, Against Heresies 3, Chapter 20, number 4:4]


🎯 «#ኤርሚያስ እንዳለው :- ‘ቅዱሱ እግዚአብሔርም በመቃብር ምድር ያረፈው ሙት የሆነውን እስራኤልን አሰበ። ማዳኑን አስተዋውቋቸው ይድኑም ዘንድ ወደ እነርሱ ወረደ።’»

[📙 Irenaeus, Against Heresies 4, Chapter 22, number 1:1]


ጥያቄ ፡—


❶) እሱ ትንቢት በኢሳያስ ነው ወይስ በኤርምያስ ነው የተባለው?
❷) በመጽሐፍ ቅዱስ የትም ቦታ ላይ ይህን ትንቢት አናገኘውም። ታድያስ ለባይብል መበረዝ በቂ መረጃ አይሆንምን?

──────────────
▸ https://t.me/EAAAresponse
2️⃣ ዮስጢኖስ ሰማእት(100-165)


🎯 «ዮስጢኖስ ሰማእት:- ዳግመኛም ከኤርምያስ ቃል እነዚህ #ተወግደዋል፡- ‘እግዚአብሔር አምላክ በመቃብር ውስጥ የተቀመጡትን የሞቱትን የእስራኤልን ሕዝቡን አሰበ። የራሱንም ማዳን ሊሰብክላቸው ወረደ።’»
.
.
ከዘጠና አምስተኛው መዝሙረ ዳዊትም 'በእንጨት' የሚለውን የዳዊትን አጭር ቃል #አስወገዱት። አንቀጹ ‘በአሕዛብ መካከል፦ እግዚአብሔር በእንጨት ነገሠ በሉ።’ ከሚለው ‘በአሕዛብ መካከል፦ እግዚአብሔር ነገሠ በሉ።’ የሚለውን ብቻ አስቀርተዋል!...²²²²»
.
.
«ትራይፎ:- የሕዝቡ አለቆች አንተ እንዳልከው ከቅዱሳት መጻሕፍት አንዱን #ያጠፉ እንደሆነ፣ እግዚአብሔር ያውቃል። ግን የማይታመን ይመስላል።»

[📙 Dialogue with Trypho, Chapter 71-74]


ጥያቄ ፡—

❶) ዮስጢኖስ ከኤርምያስ መጽሐፍ የሆነ አንቀፅ እንደተቀነሰ ይናገራል እንዲሁም ከመዝሙረ ዳዊት “እንጨት” የሚል ቃል እንደተወገደ መመስከሩ ለባይብል መበረዝ በቂ መረጃ አይደለምን?
❷) አይ አልተወገደም! የሚል ክርስትያን ካለ ወዲህ ይበልልን?

──────────────
▸ https://t.me/EAAAresponse
በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ፣በጣም አዛኝ በሆነው።

╔───────◎ - ◎───────╗
   የሥነ-ሐዲስ ጥናት (Hadith terminology)
╚───────◎ - ◎───────╝

➲‹ሐዲስ› ማለት ‹ትርክት› ወይም ‹የነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ቅዱስ ንግግር› ሲሆን የነቢዩ ‹ሰሓቦች "ባልደረቦች/companions"› ፣ ‹ታቢዒዮች "ተከታዮች/adherents"› እና የታቢዒይ ታቢዒዮች የዘገቡልን ነው።
ምሑራኖቻችንም ከጥንት ጀምሮ የአንድ ‹ሙሐዲስ "ተራኪ/narrator"› ትርክት ሲተላለፍላቸው የሱን ‹መትን "ይዞታል/content"› እና ‹ኢስናድ "ዘገባ/narration"› ከነ ዘጋቢው ጭምር ‹አስ-ሲሐህ "ታእማኒነቱ/authentication"› ለማረጋገጥ እንድንችለና ሐዲሱን ‹ሰሒሕ "በጣም ትክክለኛ/authentic"› ብለን ለመቀበል ሕጎችንና መርሆችን አፅድቀዋል፡፡


➦የእያንዳንዱ ተራኪ ዳራ ለማወቅ ምሑራኖች ▼▼▼▼▼▼▼▼▼

➲ የዑስታዞቹን ምስክርነት፤
➲ የተማሪዎቹን ምስክርነት፤
➲ የባልደረቦቹን ምስክርነት እንዲሁም፤
➲ ‹‹ዒልሙር-ሪጃል›› የሚባል ስለ እያንዳንዱ ተራኪ ማንነት የሚቋጭ ሰፊ ጥናትና ምርመራ ይደረጋል።

➦አንድ ሐዲስ ተቀባይነት እንዲኖረው ዘንድ 5 ዋና ዋና መስፈርቶች▼▼▼▼▼▼▼

▪የሰነድ መያያዝ (ኢትሷሉስ-ሰነድ)፦ እያንዳንዱ አስተላላፊ ሐዲሱን በቀጥታ ከመምህሩ መስማቱ መረጋገጥ አለበት።¹

▪የአስተላላፊዎች ፍትሐዊነት (ዐዳለቱር-ሩዋት)፦አስተላላፊው ታማኝ፣ሙስሊም፣አእምሮው ጤነኛና ከከባባድ ኃጢአቶች የራቀ መሆን አለበት።²

▪የማስታወስና የመመዝገብ ብቃት (ደብጡር-ሩዋት)፦ሐዲሱን በቃሉ ወይም በጽሑፍ ሳይጨምርና ሳይቀንስ ጠብቆ የማቆየት ችሎታ ሊኖረው ይገባል።³

▪ከተቃርኖ የጠራ መሆን (ዐደሙሽ-ሹዙዝ)፦አስተላላፊው ያስተላለፈው ዘገባ ከእርሱ ይበልጥ ታማኝ ከሆኑ ሰዎች ጋር አለመጋጨት።⁴

▪ከተሰወረ ጉድለት የጠራ መሆን (ዐደሙል-ዒላህ)።⁵

➦ማንነቱም ከታወቀ በኃላ ሐዲሱ ሰሒሕ ለመባል ተራኪው ▼▼▼▼

➊ ‹‹አድል››:- ታማኝ ሰው መሆን አለበት፤
➋ ‹‹ደብጥ››:- የማስታወስ ችሎታው ከጽሑፍ ጋር፤
➌ ‹‹ሙተሲል››:- ትረካውን የተቀበለበት አያያዥ ማንነት፤
➍ ‹‹ሰነድ››:- የሐዲሱ ተራኪዎች ስም/ሰንሰለት ያልተቋረጠ፤
➎ ‹‹ሻዘህ››:- እነዚህን አራት መስፈርት አልፎ ከቀደመው ዘገባ ጋር ምንም አይነት የሐሳብ ወይም የትርጉም ግጭት እና ፍጭት ሊኖርበት አይገባም።

➦የሐዲስ ዓይነቶች ▼▼▼▼▼▼

➊«ኣሓድ(ነጠላ)»፦በሦስት ሰዎች ወይም ከዚያ በታች የተዘገበ ሐዲስ ሲሆን በሶስት ይከፈላል▼▼▼▼▼
‹‹ገሪብ››:- በአንድ ሰው ብቻ የተዘገበ።
‹‹ዐዚዝ››:- በሁለት ሰዎች ብቻ የተዘገበ ።
‹‹መሽሁር››:-በሶስት ሰዎች የተዘገበ።

➋«ሙተዋቲር(ተከታታይ)»፦በአራት እና ከዚያ በላይ ሰዎች የተዘገበ ሐዲስ ነው።


➦የሐዲስ ይዘት▼▼▼▼▼▼▼

➊«መቅቡል(ተቀባይነት ያለው)»
‹‹ሰሒህ እና ሐሰን››

➋«መርዱድ(ተቀባይነት የሌለው)»
‹‹ዷዒፍ እና መውዱዕ››
‹‹ዷዒፍ››፦ደካማ ሲባል ሙንቀጢዕ፣ ሙድጠሪብ፣ሙዕዲል፣መጅሁል፣ ሙንከር፣ሙርሰል፣ሻዝ ሲሆኑ ኢንሻአላህ ከታች በምሳሌ አንድ በአንድ እንመለከታቸዋለን...


➦ለምሳሌ አንድ ሐዲስ▼▼▼▼▼

ከነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ ፤ 570-633 CE)
↓
➊ ለዐሊይ (ረ.ዐ ፣ 601-661CE)
↓
➋ 👤 (640-741 CE)
↓
➌ 👤 (712-795 CE)
↓
➍ 👤 (772-847 CE)
↓
➎ ለቡኻሪይ (ረ.ዐ ፤ 810-870 CE)

ከነቢዩ ሙሐመድ ﷺ
▲
▮
(በቀጥታ የሰማው)
ሶሓቢይ (ረዐ) [ፍትሐዊና ታማኝ]
▲
▮ (በቀጥታ የሰማው)
ታቢዒይ [ፍትሐዊና ታማኝ የማስታወስ ብቃቱ የተረጋገጠ]
▲
▮
(በቀጥታ የሰማው)
የሐዲስ አስተላላፊ [ፍትሐዊና ታማኝ የማስታወስ ብቃቱ የተረጋገጠ]
▲
▮
(በቀጥታ የሰማው) የሐዲስ መጽሐፍ አዘጋጅ (ለምሳሌ፦ኢማም)

☞ ከላይ በተቀመጠው መልኩ ሰንሰለቱ የተሟላ ሆኖ ከተላለፈን ሐዲሱ ‹‹ሶሒሕ(በጣም ትክክለኛ)›› ይባላል።

☞ ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) በሰንሰለቱ ውስጥ ከሌለ ‹‹መውቁፍ(የቆመ)›› ይባላል።

☞ ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) እና 1ኛው(ባልደረባው) በሰንሰለቱ ውስጥ ከሌሉ ‹‹መቅጡዕ (የተቆረጠ)›› ይባላል።

☞ 1ኛው ብቻ ከሰንሰለቱ ከተቋረጠ ‹‹ሙርሰል›› ይባላል።

☞ 2ኛው ከሰንሰለቱ ከተቋረጠ ‹‹ዷዒፍ(ደካማ)›› ወይም ‹‹ሙዐለቅ(የተንጠለጠለ)›› ይባላል።

☞ 3ኛው ከሰንሰለቱ ከተቋረጠ ‹‹ሙንቀጢዕ(የቋዋረጠ)›› ወይም ‹‹ሙዐለቅ(የተንጠለጠለ)›› ይባላል።

☞ 4ኛው ከሰንሰለቱ ከተቋረጠ ‹‹ሙዐለቅ(የተንጠለጠለ)›› ይባላል።

☞ ሁለት ወይም ከዛ በላይ ከሰንሰለቱ ከተቋረጡ ‹‹ሙዕዲል(የተምታታ)›› ይባላል።

☞ ከአምስቱ አንዳቸው የማስታወስ ችሎታው ደካማ ከሆነ ‹‹ዷዒፍ(ደካማ)›› ይሆናል።

☞ ከአምስቱ አንዳቸው ሐሰተኛ ከሆነ ‹‹መክዙብ(የተቀጠፈ)›› ወይም ‹‹መውዱዕ(መሰረተ-ቢስ)›› ይሆናል።

☞ ከአምስቱ አንዳቸው ማንነቱ የማይታወቅ ከሆነ ‹‹መጅሁል(ማይታወቅ)›› ይሆናል።

☞ በአንዱ ሐዲስ ሰንሰለት ደካማ(ቶሎ የሚረሳ) ተራኪ ኖሮ በሌላ ሐዲስ ሰንሰለትም ላይ ሌላ ደካማ ተራኪ ካለ ግን ሁለቱም ያስተላለፉት ሐዲስ ይዘቱ አንድ ከሆነ(ከተደጋገፉ) ‹‹ሐሰን(መለስተኛ ትክክለኛ)›› ይሆናል።

☞ 1ኛው ዘጋቢ ለሦስት ተማሪዎች አስተምሮ ሁለቱ በአንድ ቃል ተስማምተው ሶስተኛው ግን ለብቻው ከተለየ የሶስተኛው ሐዲስ ‹‹ሻዝ(ኢ-መደበኛ)›› ይሆናል።

☞ ሻዝ የሆነውን ሐዲስ ያስተላለፈው ዘጋቢ ኃሳዌ ሆኖ ከተገኘ ‹‹ሙንከር(ተቀባይነት የሌለው)›› ይሆናል።

➛ማጣቀሻ ምንጮች ▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
[1] al-Wasit fi Ulum wa Mustalah al-Hadith—vol.1,p .225
[2] al-Manhal al-Adhb al-Mawrud Sharh Sunan Abi Dawud—vol.1,p.4
[3] Jamharat Maqalat wa Rasail al-Shaykh al-Imam Muhammad al-Tahir Ibn Ashur—vol.1,p.360
[4] al-Amal al-Salih —vol.1,p. 3
[5] al-Wasit fi Ulum wa Mustalah al-Hadith


منقول


◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
▣የርብቃን ዕድሜ በተመለከተ የሊቃውንት አቋም!

➦የእግዚአብሔር ወዳጅ የሆነው የአብርሃም ልጅ ነቢዩ ይስሐቅ በ40 ዓመቱ የሦስት ዓመቷን ርብቃ እንዳገባ ከገዛ መጽሐፋቸው ነቅሰን ለክርስቲያኖች ስናሳያቸው አንዳንዶቹ እኛ ፈጥረን ወይም ቀጥፈን ያወራን አድርገው ያስባሉ።እኛ ቃሉ ከተናገረው አንዳች ነገር አለመጨመራችንን አንባቢ ልብ ይሏል።የሚገርመው የርብቃን ዕድሜ በተመለከተ የመጽሐፉ ባለቤት የሆኑት እራሳቸው ጥንታውያንና በርካታ የዘመናችን የአይሁድ ሊቃውንቶች እንኳ የሚያምኑት እውነታ ነው።የአሥራ አንደኛው ክፍለ-ዘመን የአይሁድ ታዋቂ ረቢ(ምሁር) የሆነው ሰለሞን ይዣቂይ እንዲህ በማለት ጽፏል፦

‟..አብርሃም ከሞሪያ ተራራ በተመለሰ ጊዜ ርብቃ እንደተወለደች ተነግሮት ነበር፣ያኔ ይስሐቅ ሠላሳ ሰባት ዓመቱ ነበር።ሳራ የሞተችው በዚሁ ወቅት ነው፣ በዘፍጥረት 23፥1 ዘገባ መሠረት ሳራ የሞተችው በመቶ ሀያ ሰባት ዓመቷ ነው፣ይህም ይስሐቅን ሠላሳ ሰባት ዓመቱ ያደርገዋል።ርብቃ የተወለደችውም በዚያው ጊዜ ነበር። በሦስት ዓመቷ ለጋብቻ ብቁ እስክትሆን ድረስ ጠብቆ አገባት።
(📚Rashi’s commentary on Genesis 25:20)

በዚያ ዘመን የኖረው ታዋቂው የመካከለኛው ዘመን ረብቢ ጦባይ ቤን ኤሊዛር እንዲህ በማለት እውነታውን አስቀምጧል:-

‟ይስሐቅ በመስዋዐቱ ጊዜ ሠላሳ ሰባት ዓመቱ ነበር።አብርሃም ከሞሪያ ተራራ በተመለሰበት ቅፅበት ነው ሳራ የሞተችው፣በዚያው ወቅት ነበር ለአብርሃም የርብቃ መወለድ የተነገረው።ስለዚህም ርብቃ ይስሐቅን ስታገባው የሦስት ዓመት ልጅ እንደነበረች መገንዘብ እንችላለን።”
(📚Pesikta Zutrata Lekah Tov Gen.24.Midrashic commentary on the Pentateuch)

➦ልብ በሉ ህጸናት ለጋብቻ ብቁ ይሆናሉ ብለው የሚያስቡት ከተወለዱ ከሦስት ዓመታት ቡኋለ ነው፣እስኪ ከራሳቸው ምሁራን ዋቢ አድርገን እንመልከት።የመካከለኛው ዘመን የዕብራይስጥ ቋንቋ ሊቅ የሆነው "Johannes Buxtorf" እንደሚከተለው ሰፋ አድርጎ ይተነተናል:-

‟ረብቢ ሰለሞን በዘፍጥረት ማብራሪያው ላይ ርብቃ ይስሐቅን ስታገባ ዕድሜዋ ሦስት ዓመት እንደነበር ተናግሯል። ⎛የሊቁን ንግግር ቃል-በቃል ከጠቀሰ ቡኋለ⎠...እነሆ፣የይስሐቅ ዘመኑ ርብቃ በተወለደችበት ጊዜ ሠላሳ ሰባት ዓመት ነበር። ሦስት ዓመታትም ጠብቆ ለጋብቻ ብቁ ስትሆን አገባት። እንደርሱ ዘገባ መሠረት ርብቃ በሦስት ዓመቷ በጣም ታዋቂ ልጅ ነበረች፣ እንዲሁ የሦስት ዓመት ልጅ ለጋብቻ ብቁ መሆኗ በአይሁድ ጽሑፎች (ትውፊት) ውስጥ ተዘግቧል።በታልሙድ አቮዳ ዛራህ በተሰኘው ክፍል እነዚህን ጠቢባን እንዲህ ሲል ይደግፋል።ሴንሄንድሪን:-ሦስት ዓመትና አንድ ቀን የሆናት ሴት ልጅ ሕጋዊ በሆነ መንገድ ከወንድ ጋር መተኛት እና መጋባት ትችላለች።”
(📜Rabinical literature, The traditions of the jews [Pub.London J.Robinson, 1748] Vol,1 Pp.33/34)

➦ፕሮፌሰር ዳንኤል ማት (PhD) በዞሃር መፅሐፍ ትርጓሜ ላይ የርብቃ እድሜ ሴቶች ሕጋዊ በሆነ መልኩ የሚያገቡበት ትንሹ ዕድሜ ነው በማለት ተናግሯል:-‟She was three years old when he embraced her the youngest legal age a female can be-married..”
(📚The Zohar: Pritzker Edition by Daniel Matt.Vol.2 page 264)

➦ከርብቃ ዕድሜ በመነሳት ጥንታውያን የአይሁድ ሊቃውንት በታልሙዳቸው ላይ አንዲት ልጅ ሦስተኛ ዓመቷን እንደያዘች ሕጋዊ በሆነው ጋብቻ ለግብረ-ሥጋ ግኑኝነት እንደምትሰጥ ተናግረዋል።እስኪ አብረን እናንብብ:-

‟Mishnah:A girl of the age of three years and one day may be betrothed by intercourse Gemara:Our Rabbis taught: A girl of the age of three years may be betrothed by intercourse; So the Sages say:Only one who is three years and one day old.
□ትርጉም:-ሚሽና፡የሦስት ዓመት ከአንድ ቀን ሴት ልጅ ለግብረ ሥጋ ግንኙነት ልትታጭ ትችላለች…ገማራ በእርግጥ ሊቃውንቶቻችን አስተምረዋል የሦስት ዓመት ሴት ልጅ በግብረ ስጋ ግንኙነት ልትታጭ ትችላለች። ጠቢባኑ ይላሉ፡ የሦስት ዓመት እና የአንድ ቀን ልጅ ብቻ ናት።
(📜Babylonian Talmud: Tractate Niddah 44b)

‟Rabbi Joseph said: Come and hear! A maiden aged three years and a day may be acquired in marriage by coition, and if her deceased husband’s brother cohabits with her, she becomes his.”
□ትርጉም:-‟ረብቢ ዮሴፍ እንዳለው፣ ኑ እና ስሙ ! የሦስት ዓመት እና የአንድ ቀን ልጃገረድ በትዳር ውስጥ ልትገባ ትችላለች፣ እናም ባሏ ከሞተ ወንድሙ ከእሷ ጋር አብሮ የሚኖር ከሆነ የእርሱ ትሆናለች።
(📜Babylonian Talmud, Tractate Sanhedrin 55b)

➦የጥንት አይሁዳውያንና ክርስቲያኖች ትውፊት በተለይ የነገረ-ክርስቶስ እና የባይብል ስኮላር የሆነው ፕሮፌሰር "Geza Vermes"ስለ ጥንታውያን አይሁዶች የጋብቻ ስርዓት በሚናገርበት ጊዜ፣በጥንቱ አይሁዳዊ ስርዓት ውስጥ ሴት ልጅ ለጋብቻ የምትሰጠው ለአቅመ-ጉልምስና (Puberty) ሳትደርስ መሆኑን እንዲህ ሲል ጽፏል ‟..We must remember that in the Inter-Testamental and early rabbinic age, pre-puberty marriage was generally permitted.”
(The Changing Faces of Jesus [Penguin Books, 2001] by Geza Vermes, page 46)

➦ይህን በማስረጃ እና በአመክንዮ ማስተባበል ያቃተው የሚሽና ተርጓሚ የረብቢዎቹን ቅሌት ለመደበቅ "ሰዎች ይህን መጽሐፍ አንብበው ረብቢዎቻችን ከህጻናት ጋር የግብረ-ሥጋ ግኑኝነት መፍቀዳቸውን እንዲያዩት በፍጹም አልፈልግም ሲል ተናግሯል:-‟I realize that this is a very sensitive issue.To talk about sex with young girls is very troubling. I certainly don't want people to read this and think that the rabbis thought that it was okay for men to have relations with little girls.”
(📗English Explanation of mishnah niddah 5:4)

➦ይህ በሕግም ጭምር የሚያስጠይቅ ወንጀል መሆኑን ስለሚያውቅ፣ ከሁሉም በላይ ደግሞ አሁን ያለንበት ማህበረሰብ ዘንድ ድርጊቱ ውርደት መሆኑን ስለተገነዘበ ጥንታዊያን ረብቢዎች የተናገሩትን ሁሉ በቻለው አቅም አስተካክሎ እና አደባብሶ ለመተርጎም ሞክሯል፣አንዴ የተባለሻውን ነገር እያለቃቀሱ ለማስተካከል መሞከር ነገሩን ይብልጥ እንደሚያባብሰው ምንም አልተረዳም።አሉ ደግሞ እዚህ አከባቢ ለሊቃውንቶች የጀርባ ቁርጥማት የሆነባቸውን ይህን ግብዳ ቅሌት በጽሑፍ ዛዛታ ብቻ ለመደበቅ የሚፍጨረጨሩት.....

➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
❤1
ምራቅ ስጋ ሆነ¡¡በዛ ላይ ቁልጭ ያለ የግብረሰዶማውያን ተግባር ነው ሱብሃነሏህ😭😱
"ኅፍረተ ሥጋዋን(ብልቷን) ሳመ"ከዛ ዮሐንስ አፈወርቅ ተባለ¡¡

የፈጣሪ ያለ ሱብሃነሏህ የክርስትና ተረት ተረት አያልቅም እኮ
🙈😭



➣Join በሉ ሼር ይደረግ
🙈4
አይ የክርስትና ተረት ተረት "ስውሯ ማሪያም "😭"ነቃ በል ወገኔ"🔥
😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲ትክክለኛ የባይብል ብረዛ(Corruption) ከገዛ ወገኖቻቸው ስተነተን!!ወገኔ እስከመቼ ነው የማትነቃው!ተው ነቃ በል ወገኔ አይበጅህም! እኛ ሙስሊሞች ባይብል ተበርዟል ስንል በምክንያት ነው🔥



➣ጆይን በሉ ሼር ይደረግ🔥
🔴ሌላው ይቅርና ዳቦውንና ስውር ሰርፕራይዙን እንፈልጋለን¡¡😁
🤯3
Forwarded from Sαlαh Responds ࿈
📜 በዚህ ቻናል የተለቀቁ አርቲክሎችን ያንብቡ።
1▸ ኢየሱስ አይመለክም ሱራ 9/31
2▸ በእኔ ምን እንደሚሰራ አላውቅም
3▸ የብሉይ ኪዳን መበረዝ እውነታው
4▸ ያልተሳካው ከንቱ ትችት ሲመዘን
5▸ አል-ሐጃጅ ቁርዓንን ለውጧልን ?
6▸ የአላህ ረህመት የተፈጠረ ነውን ?
7▸ መንፈስ - ቅዱስ ፈጣሪ ነውን ?
8▸ የአልመሲሕ ዒሣ ትርጉም
9▸ በእስልምና ምድር ዝርግ ናት ?
10▸ ኢየሱስ አምላክ አይደለም
11▸ ጎልማሳ ወንዶችን ማጥባት
12▸ ሰልመናል በሉ ? (49:14)
13▸ ኢየሱስ ቃል እና መንፈስ ነውን ?
14▸ ምሁራን ስለ ሥላሴ ምን አሉ ?
15▸ ዮሐንስ ራዕይ መፅሐፍ ውግዘት
16▸ ለዓለማዊ ቁስ አብዝቶ ማሰብ
17▸ አዳምን በራሱ መልክ ፈጠረው
18▸ በእስልምና ውሸት ይፈቀዳል ?
19▸ የወር አበባ እርግማን ውጤት ?
20▸ ሱረቱል ተሕሪም እና መሪያ (ረ.ዐ)
21▸ የነቢዩን ንጽሕና በተመለከተ
22▸ አራተኛው አልጋ ለሰይጣን
23▸ የዙልቀርነይን ታሪክ ተኮርጇል ?
24▸ የባይብል ጽሑፎች ብርዘት
25▸ ኢየሱስ ዳግም ይመጣል ?
26▸ አንድ ማይል መቀመጫ
27▸ ያልተቀነነው የጳውሎስ መልዕክት
28▸ የቁርኣን አሕሩፍ ምንድነው ?
29▸ የቁርኣን ቂርኣት ምንድነው ?
30▸ የከዕብ ኢብኑ አሽረፍ ግድያ ?
31▸ የስቅላት ታሪካዊ ውዝግብ
32▸ ሥላሴ ማቴዎስ 28/19 ላይ አለ ?
33▸ የቁርኣን ትውፊታዊ መጠበቅ
34▸ የታላቁ መመሪያ አጣብቂኝ
35▸ ኢሥቲንካህ ምንድነው ?
36▸ ከአይሁድ የተቀዳ ነው 1
37▸ ከአይሁድ የተቀዳ ነው 2
38▸ ባይብልን ዳግም መገንባት !
39▸ እውነተኛ ነቢይ ስለመሆናቸው
40▸ የማርቆስ ወንጌል አጨራረስ
41▸ ጳውሎስ በቁርኣን ተጠቅሷልን ?
42▸ ቁርኣናዊያንና ክህደታቸው
43▸ አምልኮተ-ማሪያም በክርስትና
44▸ ሰባ ሁለት ደናግላን በጀነት :)
45▸ ሥላሴ አረማዊ ባዕድ አምልኮ
46▸ ባይብል እና ታሪካዊ ዳራ
47▸ የገጣሚዋ ዓስማ ግድያ
48▸ ለምን በገነት ፈጠራቸው ?
49▸ አንድያ አምላክ ወይስ ?
50▸ የፈርዖን ወይስ የአርጤክስስ ?
51▸ ቀዳማይ የሐዲስ ምንጮቻችን
52▸ የወንጌላት ደራሲያን እነማናቸው ?
53▸ ሥላሴ በማቴዎስ 28:19 ላይ
54▸ ኢየሱስ የተፈጠረ ፍጡር ነው።
55▸ ታሪኽ ሲራቱል አል-ጠበሪ
56▸ በተፍሲር መፅሐፍት ማመን
57▸ ኢብኑ ኢስሓቅ ተዓማኒ ነውን ?
58▸ የትንሳኤው ሁኔታ እና ቅጥፈት
59▸ የጠፋው አንቀጽ ? ለክርስቲያኖች
60▸ ባይብል እና ታሪካዊ ዳራው²
61▸ ሱረቱል ኒሳዕ 4/157 በተመለከተ
62▸ መንፈስ (ሩሕ) ፈጣሪ አይደለም
63▸ ኢየሱስ የተፈጠረ ፍጡር ነው
64▸ የመጽሐፍ ቅዱስ ብርዘት
65▸ አላህ ለነቢዩ ይሰግዳል ?
66▸ ሰመድ አላህ ወይስ የጣዖት
67▸ ሰውን በመግደል መፅደቅ ?
68▸ አል-ሙፋኸዛህ ለክርስቲያኖች
69▸ የነቢዩ ሕልውና ታሪካዊነት p¹
70▸ የተወገረችውን ዝንጀሮ በተመለከተ
71▸ የጨረቃ መከፈለ 'የነቢዩ ተዓምር'
72▸ የመጽሐፍ ቅዱስ ግልባጮች ?
73▸ ወንድ ልጅ በጀነት ይወልዳልን ?
74▸ የሐፍስ ቂርዓት ተዓማኒ አይደለም
75▸ የኸዲጃ ጋብቻ እና ቅጥፈቶች
76▸ የጠፉ የቁርኣን ክፍሎች አሉን ?
77▸ የውግረት አንቀጽ ዛሬ የት ገባ ?
78▸ የእግዚአብሔርና የሰይጣን ሴራ
79▸ የግመል ሽንት-ዘመናዊው ሳይንስ
80▸ አምስቱ ጥቢዎች ተሽረዋልን ?
81▸ የባይብል ጭማሪ 'ዮሐንስ 8:1-11'
82▸ የፎቶዎች ገበያ በሙስሊሙ ገነት
83▸ ድንጋይ (ከዕባ) ታመልካላችሁ !
84▸ ቁርዓን ሚስቶቻችሁን ምቱ አለ
85▸ የኢየሱስ ስቅለት በሐዲስ ላይ ?
86▸ በእስልምና ውሻ ይገደል ተብሏል
87▸ የዕብራውያን ደራሲ ማነው p¹
88▸ የአዒሻ እድሜና እውነታው ክፍል¹
89▸ የአዒሻ እድሜና እውነታው ክፍል²
90▸ የአዒሻ እድሜና እውነታው ክፍል³
91▸ ያልተከበረው የባይብል ትዕዛዝ !
92▸ መካ ጥንታዊ ቤተመቅደስ ነው
93▸ ያሲን ሐበሻዊ የሆነ የአላህ ስም ?
94▸ የቁረይሾች የእንስማማ ድርድር
95▸ ኢየሱስ እና ፍቅረኛው መግደላዊት
96▸ ግልጽ አምልኮተ ማሪያም በክርስትና
Forwarded from Sαlαh Responds ࿈
97▸ ግርዘት እና የጳውሎስ ጉዳይ
98▸ ሴት፣ ውሻ እና አህያ በሐዲስ ?
99▸ በኃይል ለምን ያዛቸው ?
100▸ ሴቶች በክርስትና መፅሐፍት
101▸ ባርነት በእስልምና ለምን ?
102▸ አልሰቀሉትም አልገደሉትም
103▸ ዕዝራን የአምላክ ልጅ ?
104▸ ዒሣ የኢየሱስ ስም ?
105▸ ቀድማችሁ ሰላም አትበሉአቸው
106▸ ቅድመ ልደተ-ሙሐመድ....
107▸ ስለ ኆኖፌም እንዋቀስ ?
108▸ ሱረቱል ሐፍድ እና ኻል ?
109▸ ጌታችሁን ትገናኛላችሁ
110▸ የመስዋዕቱ ልጅ ማነው ?
111▸ ጅምላ ጨፍጫፊው አምላክ
112▸ ነቢዩ ኢየሱስ አልተሰቀለም
113▸ በአሻንጉሊት መጫወት ?
114▸ አላህ ባወረደው ይፍረዱ ?
115▸ በጆሮው ውሰጥ ይሸናል ?
116▸ የአላህ ቃል ፍጡር ነውን ?
117▸ በስድስት ወይስ በሰባት ቀናት ?
118▸ ዛፎች ከብርሃን በፊት ተፈጠሩ ?
119▸ አንዲትን ሚስት ብቻ አግቡ ?
120▸ አላህ ግራ እጅ የለውም ?
121▸ የይሁዳ አሟሟት ግጭት !
122▸ አደም በአላህ ላይ አላሻረከም።
123▸ አደም በአላህ ላይ አላሻረከም 2
124▸ የዕብራውያን ደብዳቤ ደራሲ !
125▸ ዙልቀርነይን አሌክሳንደር ነውን ?
126▸ በዘመነ ጃሒልያ ለሚኩሯራ ሰው ?
127▸ አላህ እራሱን ከፈረስ ፈጠረ ?
128▸ የክርስትያኖች ግብዝነት ሲጋለጥ
129▸ የዘይድ ቤት ታሪክ ቅጥፈት
130▸ ያልተሳካው ከንቱ ልፋት ቁጥር ²
131▸ የዝሙት ልጅ ማግባት ይቻላል ?
132▸ እውን "ቁሰም" የነቢዩ ስም ነውን ?
133▸ አቡበከር በብልግና ተሳድቧልን ?
134▸ ይህን እንዴት ሊያውቁት ቻሉ ?
135▸ አንዱን ለያሕዌ አንዱን ለሰይጣን
136▸ ሒጃብ እና ቫይታሚን ዲ መልስ !
137▸ ዒልሙል ከላም ምንድነው ?
138▸ የሰይጣናዊ ጥቅሶች መፅሐፍ ቅሌት
139▸ የመፅሐፉ ሰዎች ምስክርነት ¹
140▸ የግድያ ትዕዛዝ ወይስ ምሳሌ ?
141▸ የቁርኣን እጅ-ጽሑፎች (እደ-ክታባት)
142▸ የተሰራጩት ደኢፍ ሐዲሶች ¹
143▸ የተሰራጩት ደኢፍ ሐዲሶች ²
144▸ የተሰራጩት ደኢፍ ሐዲሶች ³
145▸ የተሰራጩት ደኢፍ ሐዲሶች ⁴
146▸ የተሰራጩት ደኢፍ ሐዲሶች ⁵
147▸ የተሰራጩት ደኢፍ ሐዲሶች ⁶
148▸ የተሰራጩት ደኢፍ ሐዲሶች ⁷
149▸ አላህ እንዴት/ለምን ይኮራል ?
150▸ የወገኖች የአዕምሮ መቀንጨር
151▸ ከጦርነቱ በፊት ወይስ ቡኋለ ?
152▸ የተዘረጋች የኦርቶዶክስ ምድር
153▸ የቁርኣን እጅ-ጽሑፎች ቁጥር ²
154▸ ሒጃብና ጤና² (የመልስ መልስ)
155▸ በማያውቁት መልክ ይመጣል ?
156▸ ከዐርሽ የሚዘንበው የወንድ ዘር
157▸ ተስፋቢሱ የባይብል ግጭት
158▸ ዐረብኛ የጀነት (የሰማይ) ቋንቋ ?
159▸ ነገረ-ጋላ ወኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
160▸ አሏህን በወጣት መልክ አየሁት
161▸ የመጽሐፍ ቅዱስ ብርዘት በቁርኣን
162▸ ነገረ ሻቢር ወስቅለተ-ክርስቶስ
163▸ የክርስቲያን ወገኖች ግብዝነት ²
164▸ የህጻኗ ርብቃ ዕድሜን በተመለከተ
165▸ የሰው ሥጋ መብላት ይፈቀዳልን ?
165▸ የእግዚአብሔር የሰውነት ክፍሎች
166▸ ቁርኣን ለዐረብ ብቻ የተወረደ ነው ?
167▸ ቡድሓ በኢስላም ነቢይ ይሆን ?
168▸ ተፍሲሩል ተንዊር አል-ሚቅባስ ?
169▸ ጂብሪልን የተመለከቱ ሰዎች ነበሩ ?
170▸ ሙስሊም የሆንኩበት ምክንያቶች
171▸ የነቢያችንን ሽንት የጠጣች ሴት ?
172▸ የነቢይነት ማሕተም ወይስ ዕጢ ?
173▸ እንግዳ ትምህርት ወይስ ነበር ?
174▸ ልጅህን እንዳገባት ትፈቀድልኛለህ ?
175▸ በእንተ ዙሕድ ወምንኩስና
176▸ ነገረ-እኩይ ❲Problem of Evil❳ ?
177▸ የኢየሱስ ስቅለት፥ ቁርኣን እና ታሪክ።
178▸ የነገረ-እኩይ ሌላኛው ዳሰሳ ክፍል 2
179▸ ክኑሳዊ ሙግት (Kalam) ምንድነው
180▸ ክኑሳዊ ሙግት (Kalam) በእስልምና
181▸ ሴት በሰይጣን መልክ ትመጣለች ?
182▸ ካፊሮችን ወደ ጠባቡ መንገድ ግፉ ?
183▸ ፌሚኒዝም (ሴታዊነት) ምንድነው ?
184▸ ስንወለድ ሙስሊም ነን ሲባል ትርጉሙ
185▸ ድንቅ የቁርኣን ሳይንሳዊ ተዓምር
186▸ ግብረ-ሰዶማዊነት በእስልምና ?
187▸ Burn toast theory ምንድነው ?
188▸ ካፊር ሰባት አንጀት አለው ማለት ?
.
.
-----------------------------------------
☑️Sαlαh Responds😘

® t.me/mahircomp123
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM