የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
565 subscribers
223 photos
79 videos
27 files
103 links
▣የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛ ና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ።(እርሷም) አሏህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣በርሱም ምንንም ማንንም ላናጋራ፣ከፊላችንም ከፊሉን ከአሏህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤በላቸው፡፡እምቢ ቢሉም፦እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:64]

🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥
Download Telegram
▣ተአምር ኖ¡

◉"በአስራ ሁለት ሰዓት ልዑል እግዚአብሔር የሰው ልጆች ፀሎትና ልመና ይቀበላል።በምሽቱ አንድ ሰዓት አጋንንት ልዑል እግዚአብሔርን ያመሰግኑታል።

◉በዚች ሰዓት ውስጥ ማንኛውም ሰይጣናዊ ተግባራቸውን ያቆማሉ"የእግዚአብሔር ተገዢነታቸውን እስኪወርሱ ድረስ በሰው ላይ አያደርስም።

◉በሁለተኛ ሰዓተ ለሊት ዓሳዎችና ማንኛውም በውሃ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ አውሬዎች ነብሮች እግዚአብሔርን ያመሰግኑታል።
በሦስተኛው ሰዓተ ለሊት እሳት እግዚአብሔርን ታመሰግነዋለች።"

➲ከዚህ የምንረዳው ነገር👇

❶ኛ አጋንንት እግዜርን ያመሰግናሉ!

❷ኛ ምሽት አንድ ሰዓት ላይ አጋንንት ሰይጣናዊ ተግባራቸውን ያቆማሉ!

❸ኛ በውሃ ውስጥ የሚኖሩ ዓሳዎች፣ የሚንቀሳቀሱ አውሬዎች ና ነብሮች
እግዜርን እንደማያመሰግኑ!

❹ኛ ኢሳት እግዜርን ታመሰግናለች!

▪️እዚህ ጋ ጥያቄ የሚሆነው ነገር ነብሮች በውሃ ውስጥ ይኖራሉ እንዴ¡¿



[📚ምንጭ፦መፅሐፈ ቀለሜንጦስ]

◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
🔥ማሪያም ሞትን ድል አድርጋ አረገች አሉ¡ ምንጭ፦አባ ጠጄ ገርግዴ! ነገሩ እንዲህ ከሆነ የእየሱስና የማሪያም ልዩነቱ ምኑ ጋ ነው ¿
😁2
ክርስትና ይህ ነው እንግዲህ¡

በኦርቶ ቤት መቼም የማይጠፋው ብቸኛ እንቁ ድንቅ አተት ኮተት¡🙃
😁3
◈መንገስተ ሰማያት መርታ የምታገባ¡😬
😁3
የአምላክ ዙፋን ነሽ¡ ኧረ ኤድያ!🙃
▣ወንድምህን እርዳው!

🔥أنس رضي الله عنه قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: انصر أخاك ظالما أو مظلوما، فقال: رجل يا رسول الله صلى الله عليه وسلم أنصره إذ كان مظلوما، أفرأيت إذا كان ظالما كيف أنصره؟! قال: تحجزه أو تمنعه من الظلم، فإن ذلك نصره.

የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦"ወንድምህን እርዳው በዳይም ቢሆን ተበዳይም።የተበደለ ከሆነ እረደዋለው በዳይ ከሆነ እንዴት ልረዳው እችላለሁ? ብሎ ጠየቃቸው።ከበደል(እንዳይበድል) ትከለክለዋለህ ይህ እርዳታ ነው።"

[📚ቡኻሪይ ዘግበውታል]


◈አሏህ እውነተኛ ወዳጅና ወንድማማቾች ያድርገን!

◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
▣የኩራት ክልክልነት!

وَلَا تَمْشِ فِي الْأَرْضِ مَرَحًا [📚الإسراء:37].
"በምድር ላይ እየተኩራረህ(እየተንጠባረርክ) አትሂድ።"[📚ሱረቱል እስራዕ:37]

وقال تَعَالَى: وَلَا تُصَعِّرْ خَدَّكَ لِلنَّاسِ وَلَا
تَمْشِ فِي الْأَرْضِ مَرَحًا إِنَّ اللَّهَ لَا يُحِبُّ كُلَّ مُخْتَالٍ فَخُورٍ [📚لقمان:18].

"ጉንጭህን በኩራት ሆነህ ከሰዎች አታዙር።በምድርም ላይ እየተኩራረህ(እየተንጠባረርክ) አትሂድ።አሏህ ተንበጥራሪን ኩራተኛ(ጉረኛን) አይወድምና።"[📚ሱረቱ ሉቅማን:18]

وعن عبدِ اللَّهِ بن مسعُودٍ ، عن النبيِّ ﷺ قَالَ: لا يَدْخُل الجَنَّةَ مَنْ كَانَ في قَلْبِهِ مِثْقَالُ ذَرَّةٍ مَنْ كِبرٍ فَقَالَ رَجُلٌ: إِنَّ الرَّجُلَ يُحِبُّ أَنْ يَكُونَ ثَوْبُه حَسَنًا، ونعلهُ حَسَنَةً؟ قَالَ: إِنَّ اللَّه جَمِيلٌ يُحِبُّ الجَمالَ، الكِبْرُ: بَطَرُ الحَقِّ، وغَمْطُ النَّاسِ [📚رواه
مسلم.]
"አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ ከነብዩ ﷺ ይዞ የአሏህ መልዕክተኛ እንዲህ አሉ፦
በቀልቡ(በልቡ) ላይ የጎመን ዘር ያህል ኩራት ያለበት ሰው ጀነትን አይገባም።አንድ ሰው እንዲህ አለ.....ኩራት ማለት ሀቅን አልቀበልም ማለትና ሰዎችን ዝቅ አድርጎ ማየት(ማሳነስ) ነው።[📚ሙስሊም ዘግበውታል]
وعن حَارثَةَ بنِ وَهْبٍ  قَالَ: سَمِعْتُ رسُولَ اللَّه ﷺ يقولُ: أَلا أُخْبِرُكُمْ بِأَهْلِ النَّارِ؟ كُلُّ عُتُلٍّ، جَوَّاظٍ، مُسْتَكْبِرٍ [📚متفقٌ عَلَيْهِ].
🔵የሰላምታ ክልከላ ትዕዛዝና ስድብ በክርስትና!
▣የባይብል ትዕዛዝ እንመልከተው▼


2ኛ ዮሐንስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።
¹⁰ ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ ይህንም ትምህርት ባያመጣ በቤታችሁ አትቀበሉት ሰላምም አትበሉት፤
¹¹ ሰላም የሚለው ሰው በክፉ ሥራው ይካፈላልና።


🔘የጥቅሱ ጥቅላዊ ጭብጡ መልዕክት

"ክርስቲያን ያልሆነውን አካል በቤታችሁ አትቀበሉት ሰላምም አትበሉት ሰላም የሚለው በክፉ ስራ ይካፈላልና"።[📚2ኛ ዮሐንስ 1÷9-12]

◾️በተመሳሳይም ከገድላት ና ድርሳናት▼

◈ሰብልያኖስ የመለኮትን  አካል ቀላቀለ። አቡርዮስም የሥልጣን አንድነት በተነ።ሁለቱም የገሀነም ልጆች የፍዳን ቦታ የተቀበሏት ሆኑ።በኃይማታቸውም የሚያምነውን ወደ ቤትህ አታስገባው።ፈጽመህም ሰላም አትበለው።[📚መፅሐፈ ምስጢር]

◈ቡርክት ቅድስት አርሴማ ግን በስድብ ቃል እየሰደበችና እየተቆጣችው መለሰችለት።አንተ ውሻ እኔ ካንተ ጋር አልነጋገርም ሐዋርያው ክርስቲያን ያልሆነውን እንዴት አደርህ እንዴት ዋልሁ አትበሉት።እንዴት አደርህ እንዴት ዋልህ የሚል ቢኖር በሥራው ወይም በአምልኮቱ አንድ ሆነ እንዳለው በቃልህ ነገር አንድ አልሆንም አለችው።[📚ገድለ ቅድስት አርሴማ ዘሰኔ ገፅ 188]

⚫️የአርሴማ ስድብ ግን........😬😭

ስለዚህ ክርስቲያኖች ሰምታችኋል ኣ🙃¡

◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥ኧረ ጎበዝ ደግፋችሁ ያዙት እስቲ እንዳይጋጭ¡ ወይ ጉድ ዘንድሮ Acrobatic movement 🤣እነዚህ ባይኖሩ በምን እንዝናና ነበር ጎበዝ¡😁አሏህ ሂዳያ ይስጣቸው!


◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
😁9
▣የኦርቶ ቀልድ አያልቅም እኮ Guys😐
😁3
የመርቆሬዎስ ፈረሱ ለሰባት ዓመት ወንጌልን ሰበከ(አስተማረ)¡ ተአምር ኖ ጓበዝ😋🤣
😁3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥በዚህ ልክ ህዝቡ ላይ ንቀት😐😫እነዚህ ሙልጭ ያሉ ዱሪዬዎች ና የድራማ ሰዎችን ስንመለከት😱በዚህ ልክ ውሸት በአደባባይ😥

🔘ክርስትና ልክ እንደ ሮሜ 3÷7 ከውሸት ና ድራማ ውጪ መቆም አይችልም ስንል በምክንያት ነው!
🤔4🤣1
إِنَّنِىٓ أَنَا ٱللَّهُ لَآ إِلَٰهَ إِلَّآ أَنَا۠ فَٱعْبُدْنِى وَأَقِمِ ٱلصَّلَوٰةَ لِذِكْرِىٓ
«እኔ አላህ ነኝ ከእኔ በቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለምና ተገዛኝ፡፡ ሶላትንም (በእርሷ) እኔን ለማውሳት ስገድ፡፡
(ሱረቱ ጧሃ : 14)
🔥3😁1
إِنَّ هَٰذِهِۦٓ أُمَّتُكُمْ أُمَّةًۭ وَٰحِدَةًۭ وَأَنَا۠ رَبُّكُمْ فَٱعْبُدُونِ
ይህች (ሕግጋት) አንዲት መንገድ ስትሆን በእርግጥ ሃይማኖታችሁ ናት፡፡ እኔም ጌታችሁ ነኝና ተገዙኝ፡፡
(20 : 92)
🥰4😁1