የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
557 subscribers
223 photos
79 videos
27 files
102 links
▣የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛ ና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ።(እርሷም) አሏህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣በርሱም ምንንም ማንንም ላናጋራ፣ከፊላችንም ከፊሉን ከአሏህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤በላቸው፡፡እምቢ ቢሉም፦እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:64]

🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥
Download Telegram
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰 pinned «◈በዚህ ቻናል የተለቀቁ መጣጥፎች! ◉ክፍል-1 ◉ክፍል-2 ◉ክፍል-3 ◉ክፍል-4 ◉ክፍል-5 ◉ክፍል-6 ◉ስለ ጅብሪል ና ወህይ ◉ለዲያብሎስ መሰዋት ◉ስለ የኦርቶዶክስ፣ካቶሊክ እና ፕሮቴስታንት ◉እንቁጣጣሽና መዘዞቹ ◉ቀለሜንጦስ ዘአሌክሳንደሪያ በተመለከተ ◉ኢራኒየስ ወይም ሄሬኔዎስ በተመለከተ ◉ዮስጦስ ሰማዕቱ ◉የሀዲስ-ጥናት ◉የርብቃ ዕድሜ ◉ምራቅ ስጋ ሆነ ◉ዮሐንስ አፈወርቅ ና ኀፍረተ ገላ መሳም ◉የባይብል…»
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰 pinned «◉ኢሳይያስ 9:6 ◉ክርስትናና ወ*ባዊ ቅድስና¡ ◉የኦርቶዶክስ ድራማና ጉዳ ጉዶች! ◉የአምላክ ትክክለኛ መጠሪያ ስም! ◉የአምላክ ፍቅር? ◉የኦርቶዶክስ እርስ በርስ የአስተምህሮ ልዩነቶች! ◉ጣትን ማጥባት በክርስትና¡ ◉ለአብዲሳ ደፋርና ለአምሳዮቻቸው ◉የአዳም ሀጥያት? ◉Law of Contradiction ◉"Feminism" ፌሚኒዝም ሴትነት ◉በእንተ ሥላሴ! ◉ኦርቶ ና የዶሮ ብልት ምሳሌ ተረት ! ◉የቁርዓን…»
➩ታዋቂ ዘመናዊ ገለልተኛ ምሁራን The Five Gospels በሚለው
መፅሐፋቸው ላይ እንዲህ ይላሉ 👇👇


➻"በአራቱ ወንጌላት ትምህርት ውስጥ እየሱስ ተናግሯል የሚባለው ከመቶ ፐርሰንት ~18% አካባቢ ነው።በእውነታው ከ82% በላይ እየሱስ የተናገረበት አይደለም"።

◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
👍1
➩በተመሳሳይም የባይብል (Especially 5ቱን የሙሴ Pentateuch የሚባለውንና አራቱን የእየሱስ Gospels የሚባለውን) ፀሃፊዎቹ እንደማይታወቁ ባርት ዲ.ሄርመን ምንም ሳያቅማማ በግልጽ ይናገራል!

◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
👍5
▣ጥንታዊያን የሆኑ የቁርዓን እደ-ክታባትን "Manuscripts" ለማወቅ ከፈለጋችሁ ከታች ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ በመግባት አንብቡ!

◈እደ-ክታቦቹ የኡስማንን ቅጂዎች ጨምሮ ከአንደኛው እስከ ሁለተኛው (1st -2nd century) ክፍለ-ዘመናት የተፃፉ ናቸው።

➩ከዛሬ 1400 አመት በፊት ተፅፈው ዛሬም ድረስ የሚገኙ የቁርዓን እደ ክታባት!

➢Birmingham Manuscript
➢Sana'a Manuscript
➢Codex witszein
➢Saray medani Manuscript
➢B.L 2165 Quran Codex
➢Tubingen Manuscript
➢Codex prisino Quran
➢Codex Tokapi Qur'an
➢Samarkand Qur'an
▪
▪
▪
▪
▪
◈አምላካችን አላህ ስለ ቁርዓን እኔው እራሴ እጠብቀዋለን ብሎ ቃል በገባው መሠረት ዛሬም ድረስ የመጀመሪያዎቹ ክፍለ ዘመናት የቁርዓን እደ-ክታባት ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ተጠብቀው እጃችን ላይ ይገኛሉ አልሀምዱሊላህ ።

https://www.islamic-awareness.org/quran/text/mss/

https://qurantalkblog.com/2023/09/04/oldest-quran-manuscripts/

https://www.oldest.org/religion/qurans/

◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
❤1👍1
▣ጥምቀትና የስላሴ ቀመር በምሁራን ዕይታ!

➩በማቴዎስ 28÷19 ላይ እየሱስ ያዘዘው ጥምቀት በስሙ ወይስ በሥስት አካላት(በአብ፣በወልድና በመንፈስ ቅዱስ) ስም!?

◈በዚህ ጉዳይ ላይ ቀደምት የባይብል ምሁራን ፣የሥነ መለኮት(Theologians) ሊቃውንት ና የታሪክ ፀሃፊያን ዘንድ ብዙ ትችትን ያስተናገደ መሆኑ የታወቀ ነው።

◈በዚህ ጉዳይ ላይ የተወሰኑትን እንደሚከተለው ለመጥቀስ እንሞክራለን!
◆ከታሪክ ፀሃፊያን መካካል በ4ኛ ክ/ዘመን ወይም 340 A.D አካባቢ የነበረ ታሪክ ፀሃፊና ቄስ አውሳብየስ ዘቅሳሪያ(Eusebius of Caesarea) በመፅሃፎቹ እንዲህ የሚል አቋም ይሰነዝራል!

"በአንድ አቋም ና በአንድ ድምፅ እየሱስ ሃዋሪያትን ያዘዘው ሂዱና አህዛብን ሁሉ በስሜ እያጠመቃችኋቸው ደቀመዛሙርት አድርጎቸው" ብሎ ነው[📚Proof the the Gospels]

"ታሪካዊ የስላሴ እንቆቅልሽ በማቴዎስ 28:19 ላይ አልተፈታም። ምክንያቱም በሰፊው የምሁራን ጥናት ትክክለኛ የእየሱስ ንግግር አይደለምና"[📚Anchor bible dictionary]

"እየሱስ በአንድ ድምፅ ለሐዋርያቱ ያዘዘው ሂዱና አህዛብን ሁሉ በስሜ እያጠመቃችኋቸው ደቀመዛሙርት አድርጓቸው" ብሎ ነው።[📚Eusebius of Caesarea,Proof of the Gospels  ]

◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
❤1
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
Photo
◈ኤድመንድ ሽሊንክ▼
‟በማቴዎስ 28፡19 ላይ ያለው ጥቅስ የክርስቲያን ታሪካዊ የጥምቀት መነሻ ትዕዛዝ ሊሆን አይችልም።
(📚Edmund Schlink, The Doctrine of Baptism, page 28)

◈ቲንደል የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ።
‟በአብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ ስም" አጥምቁ የሚለው የኢየሱስ ቃል ሳይሆን በኃላ የተጨመረ ቃል ነው።
(📚The Tyndale New Testament Commentaries, I page 275)

◈የካቶሊክ መድብለ ዕውቀት (ኢንሳይክሎፒዲያ)▼
‟የጥምቀት ቀመር "በኢየሱስ ስም" ከሚል ወደ "በአብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ ስም" ወደሚል ትዕዛዝ በዓለም ዐቀፍ ቤተክርስቲያን በሁለተኛው ክፍለ ዘመን ተለውጧል።
(📚The Catholic Encyclopedia, II, page 263)

◈አዲሱ የተሻሻለ የመደበኛ ባይብል እትም▼
‟ዘመናዊ ኅያሲያን ማቴዎስ 28:19 ላይ ያለው ጥቅስ በውሸት የኢየሱስ ንግግር ተደርጎ በቤተክርስቲያን ቡኋለ ላይ የተጨመረበት ቃል መሆኑን ተናግረዋል”
(📚1989 New Revised Standard Version)

◈ዓለማቀፋዊ የባይብል ኢንሳይክሎፒዲያ▼
‟ማቴዎስ 28:19 የቤተክርስቲያን እምነት ብቻ ነው፣ እውነታው ግን ይህ አስተምህሮ ከቀድሞ የክርስቲያና ታሪክ እውነታዎች ጋር የሚቃረን ነው ይህ የሥላሴ ቀመር ለኢየሱስ አፍ ራሱ እንግዳ ነገር ነው”
(📚The International Standard Bible Encyclopedia, Vol. 4 page 2637)

◈የብራታኒካ መድብለ እውቀት▼
‟በሁለተኛው ክፍለ ዘመን ጥምቀት ከኢየሱስ ስም ወደ አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ ተቀይሯል”
(📚Encyclopedia Britannica 11th Edition, Volume 3 page 365)

◈ሄስቲንግ የባይብል መዝገበ-ቃላት▼
‟ማቴዎስ 28፡19 ላይ የሚገኘው ቃል በሌላም ቦታ ሆነ በአዲስ ኪዳን ውስጥ በየትኛውም ስፍራ የማይገኝ ሲሆን በአንዳንድ ሊቃውንት ዘንድ እንደ አምላክ ቃል ተቆጥሯል፣ይህም ምናልባት ከግዜ በኋላ የተጨመረበት ቃል ሊሆን ይችላል።
(📚Hastings Dictionary of the Bible 1963 page 1015)

◈ሻፍ ሄርዞግ የሃይማኖት መድብለ እውቀት▼
‟በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ጥምቀት የታዘዘው በኢየሱስ ስም ነው፣ ማቴ 28:19 ላይ የሚገኘው ቃል ተዓማኒነቱ አጨቃጫቂ ነው።
(📚The Schaff-Herzog፥ Encyclopedia of Religious Knowledge p.435)

◈ኢየሩሳሌም ባይብል የተሰኘው የካቶሊክ ምሁር ጽሑፍ እንዲህ ይላል▼
‟ማቴዎስ 28:19 ውስጥ የተገለጻው ቃል በኋላ ላይ በጥንታዊው የካቶሊክ ማኅበረሰብ ውስጥ የተቋቋመው ሰው ሰራሽ የአምልኮ ስርዓት ነጸብራቅ ሊሆን ይችላል፣ የሐዋርያት ስራ በግልጽ በኢየሱስ ስም እንደሆነ ነግሮናል።
(📚The Jerusalem Bible, a scholarly Catholic work states)

◈የባይብል ትርጓሜ▼
‟ዶ/ር ፒክ በግልጽ እንዲህ ብለዋል
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
“በሦስት አካላት የታዘዘው የጥምቀት ስርዓት ቡኋለ ላይ የተጨመረ ትምህርት ነው።
(📚The Bible Commentary 1919 page 723)

◈የአዲስ ኪዳን ነገረ መለኮት▼
‟በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የታዘዘው የጥምቀት ትዕዛዝ ቀስ በቀስ ወደ አብ፣ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ ተቀይሯል።
(📚Theology of the New Testament By Bultmann, 1951, page 133)

◈የቤተክርስቲያን ታሪክ▼
‟በእርግጥ ጥምቀት አንድም ቦታ በሥላሴ ስም አልታዘዘም፣ ማቴዎስ 28:19'ም ቢሆን ቃሉ ጥንታዊ ቢሆንም የመጀመሪያው ጹሑፍ ውስጥ ያሌላ ባዕድ ሀሳብ ነው።
(📚A History of The Christian Church page 95)

◈የዶግማ ታሪክ▼
‟ማቴዎስ 28:19 ከኢየሱስ የመጣ ትክክለኛ ቃል አይደለም።
(📚History of Dogma, Vol. 1, Adolph Harnack, 1958, page 79)
🔥2
▣በክርስቲያኖች ዘንድ ስንት መድኃኒት ነው ያላቸው¡¿ማሪያም የዓለም መድኃኒት ሆነ ተፈጠረች አሉ¡😬😋
▣ተአምር ኖ¡

◉"በአስራ ሁለት ሰዓት ልዑል እግዚአብሔር የሰው ልጆች ፀሎትና ልመና ይቀበላል።በምሽቱ አንድ ሰዓት አጋንንት ልዑል እግዚአብሔርን ያመሰግኑታል።

◉በዚች ሰዓት ውስጥ ማንኛውም ሰይጣናዊ ተግባራቸውን ያቆማሉ"የእግዚአብሔር ተገዢነታቸውን እስኪወርሱ ድረስ በሰው ላይ አያደርስም።

◉በሁለተኛ ሰዓተ ለሊት ዓሳዎችና ማንኛውም በውሃ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ አውሬዎች ነብሮች እግዚአብሔርን ያመሰግኑታል።
በሦስተኛው ሰዓተ ለሊት እሳት እግዚአብሔርን ታመሰግነዋለች።"

➲ከዚህ የምንረዳው ነገር👇

❶ኛ አጋንንት እግዜርን ያመሰግናሉ!

❷ኛ ምሽት አንድ ሰዓት ላይ አጋንንት ሰይጣናዊ ተግባራቸውን ያቆማሉ!

❸ኛ በውሃ ውስጥ የሚኖሩ ዓሳዎች፣ የሚንቀሳቀሱ አውሬዎች ና ነብሮች
እግዜርን እንደማያመሰግኑ!

❹ኛ ኢሳት እግዜርን ታመሰግናለች!

▪️እዚህ ጋ ጥያቄ የሚሆነው ነገር ነብሮች በውሃ ውስጥ ይኖራሉ እንዴ¡¿



[📚ምንጭ፦መፅሐፈ ቀለሜንጦስ]

◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
🔥ማሪያም ሞትን ድል አድርጋ አረገች አሉ¡ ምንጭ፦አባ ጠጄ ገርግዴ! ነገሩ እንዲህ ከሆነ የእየሱስና የማሪያም ልዩነቱ ምኑ ጋ ነው ¿
😁2
ክርስትና ይህ ነው እንግዲህ¡

በኦርቶ ቤት መቼም የማይጠፋው ብቸኛ እንቁ ድንቅ አተት ኮተት¡🙃
😁3
◈መንገስተ ሰማያት መርታ የምታገባ¡😬
😁3
የአምላክ ዙፋን ነሽ¡ ኧረ ኤድያ!🙃
▣ወንድምህን እርዳው!

🔥أنس رضي الله عنه قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: انصر أخاك ظالما أو مظلوما، فقال: رجل يا رسول الله صلى الله عليه وسلم أنصره إذ كان مظلوما، أفرأيت إذا كان ظالما كيف أنصره؟! قال: تحجزه أو تمنعه من الظلم، فإن ذلك نصره.

የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦"ወንድምህን እርዳው በዳይም ቢሆን ተበዳይም።የተበደለ ከሆነ እረደዋለው በዳይ ከሆነ እንዴት ልረዳው እችላለሁ? ብሎ ጠየቃቸው።ከበደል(እንዳይበድል) ትከለክለዋለህ ይህ እርዳታ ነው።"

[📚ቡኻሪይ ዘግበውታል]


◈አሏህ እውነተኛ ወዳጅና ወንድማማቾች ያድርገን!

◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!