የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
557 subscribers
223 photos
79 videos
27 files
103 links
▣የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛ ና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ።(እርሷም) አሏህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣በርሱም ምንንም ማንንም ላናጋራ፣ከፊላችንም ከፊሉን ከአሏህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤በላቸው፡፡እምቢ ቢሉም፦እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:64]

🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥
Download Telegram
▣በእንተ ሥላሴ!

➲በእነዚህ ሶስት ቁጭ ቁጭ ባሉ ሽማግሌዎች ብዙ ክርስቲያኖች ጠመሙ ሌሎቹም እንዲጠሙ ምክንያት እየሆኑ ነው🔥

🔵አጋእዝት ማለት የግዕዝ ቃል ሲሆን የእግዚእ ርቢ(ብዜት) ነው።

⚫️እግዚእ👉ጌታ፣ገዢ፣አምላክ፣አለቃ ማለት ስሆን

🔴አጋእዝት👉ጌቶች፣ገዢዎች፣ አማልክት፣አለቃዎች ማለት ነው።

"የገዥነታቸው ሥልጣን አንድ የሆነ ሦስት ልዑላን ገዢዎች ናቸው።

የትዕዛዛቸው ባህርይ አንድ የሆነ ሦስት ጌቶች ናቸው።

[📚የሀሙስ ሰይፈ ሥላሴ 5:22-23]



⭕️ስለዚህ ስላሴያውያን ክርስቲያኖች ምንም እንኳን ህዝቡን ለማረጋጋት ብለው አንድ አምላክ ነው የሚናመልከው እያሉ ለመሸወድ ቢሞክሩም ሥሉስ (ሶስት) አማልክት የሆኑ ሦስት ጌቶችን አምላኪ መሆናቸውን በቀጥታም በተዘዋዋሪም በገዛ አንደበታቸው መስክረዋል እየመሰከሩም ይገኛሉ!

◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
📝አሏህ ከመንፈሳዊም ከሥጋዊም በሽታ ይጠብቀንና አንድ ሀኪም ታማሚውን
➻ስኳር አለብህ/ሽ፣

➻ወባ አለብህ/ሽ፣
➻ተይፈስ ና ታይፎድ አለብህ/ሽ፣

◉
◉
◉
◉
◉
👉ወዘተ አለብህ/ሽ እያሉ በሽታዎቻቸውን በግልፅ እንደምናገሩና ለዛ ሙያዊ ግዴታ ለማዋጣት ለበሽታዎቻቸው መድኃኒትም ጭምር እንደሚያዙ ሁሉ ኡለማዎችም የዲን ችግር ያለባቸውን ሰዎች ለይተው እያወጡና ጥፋታቸውን እያረሙ ግልፅ ማድረግ አስፈላጊ ብሎም ግዴታም ጭምር ይሆናል።

➲ለታማሚው ዶክተሩ ሙያዊ ግዴታ በመሆኑ በሽታቸውን መናገር ስድብ እንዳልሆነ ሁሉ ዑለማዎች ችግር ያለባቸውን ሰዎች በተገቢው ቦታ ወይም ሁኔታ መናገርና ስህተታቸውን ማረም ስድብ አይደለምና!

🔰ስለዚህ መቼም የትም ቢሆን ሀቅ ስነገር ለሀቅ እጅ እግር መስጠት ግዴታ ነውና።

🔰ሀቅና የሀቅ ባለቤቶች ወደ ዞሩበት እንጂ የባጢል ሰዎች ወደ ዞሩበት አይሁን ባረከሏሁ ፊኩም!


🔥አሏህ በሀቅ እና ከሀቅ ባለቤቶች ጋር እስከመጨረሻው ያፅናን!
❤1
◈በዚህ ቻናል የተለቀቁ መጣጥፎች!

◉ክፍል-1
◉ክፍል-2
◉ክፍል-3
◉ክፍል-4
◉ክፍል-5
◉ክፍል-6
◉ስለ ጅብሪል ና ወህይ
◉ለዲያብሎስ መሰዋት
◉ስለ የኦርቶዶክስ፣ካቶሊክ እና ፕሮቴስታንት
◉እንቁጣጣሽና መዘዞቹ
◉ቀለሜንጦስ ዘአሌክሳንደሪያ በተመለከተ
◉ኢራኒየስ ወይም ሄሬኔዎስ በተመለከተ
◉ዮስጦስ ሰማዕቱ
◉የሀዲስ-ጥናት
◉የርብቃ ዕድሜ
◉ምራቅ ስጋ ሆነ
◉ዮሐንስ አፈወርቅ ና ኀፍረተ ገላ መሳም
◉የባይብል መበረዝን በተመለከተ ከገዛ ወገኖቻቸው አንደበት!
◉ግድያ እና ጅምላ ጭፍጨፋ በክርስትና
◉የባይብል ግልፅ መበረዝ
◉የነብዩ ሙሀመድ ﷺ ተአምራቶች
◉እውን "ኢሳ" ትክክለኛ ስም አይደለምን?
◉ሴቶችኝ እርሻ ማለት ነውር ነውን?
◉አብ የማሪያምን ደም ግባቷን ለማሽተት ወረደ¡
◉የአብ ሙሽራ¡
◉ዲያብሎስ የክርስቲያኖች ባለውለታ!
◉የጴንጤዎች ሴራ ና ድራማ!
◉የሚሽነሪዎች(የካፊሮች) ገለባ ክሶች ና መልሶቻችን!
◉የአክፍሮት ሀይላት ሴራ!
◉ድግምት፣ጥንቆላ ና ክርስትና!
◉መክተፊያ ና ክርስትና¡
◉የሎዶቂያ መልዕክት!
◉ባይብል ተጠብቋልን?
◉AI እና ክርስትና!
◉አስካሪ መጠጥ ና ክርስትና!
◉አብዱል ማለት ና ክርስቲያኖች!
◉ባይብል ና ብርዛት!
◉ጥብቅ ማሳሰቢያ ለሙስሊሙ ኡማ!
◉ፎቶና መዘዙ!
◉የረመዷንን ሌባ ተጠንቀቁ!
◉የጾመኛ ዱዓእ
◉የእርሾ ምግብ ክልከላ ክርስትና
◉ፆም ና ምንዳው!
◉የተቅዋ ትሩፋቶች!
◉የረመዷን ፆምና ጥንቃቄዎች!
◉አንተ ሙዕሚን ሆይ!
◉ክርስትናና ድራማዎቻቸው!
◉የቴምር ጥቅሞች!
◉ዘመናዊ ምሁር Bart D.Ehrmanና የወንጌል ፀሃፊዎች!
◉ስላሴን የሚሸከሙ አራቱ እንስሳት¡
◉የባይብሉ እግዜርና ምጥ የያዛት ሴት¡
◉ክርስትናና እጣቢውን መጠጣት¡
◉በምራቅ መታጠብና ክርስትና¡
◉ሰባት ወይም ሦስት ዓይን ያለው ድንጋይ በክርስትና¡
◉የሚሽነሪዎች ሴና ተንኮል በሙስሊሙ ኡማ!
◉የጥንቃቄ መልዕክት ለሙስሊሙ ማህበረሰብ!
◉አፍዝዝ አደንዝዝ!
◉ግድያና ክርስትና!
◉የነብዩ ሙሀመድ ﷺ ቸርነትና የረመዷን ፆም!
◉ደቃቁ አትናቴዎስና የሂሳብ ቀመሮቹ¡
◉የጋብቻ(የትዳር) አስፈላጊነት በእስልምና!
◉ጫት ና መዘዞቹ!
◉ኢዕቲካፍ!
◉የጎዳና ላይ ኢፍጣር?
◉ተሀጁድና የድምፅ ማጉያ እስፒከር!
◉አሽሩል አዋኺርና ለይለቱል ቀድር!
◉ተጅዊድ
◉አምልኮተ-ማሪያምና ክርስቲያኖች!
◉ማሪያምና ውዝግቦቻቸው!
◉እፈይና ቅዱስ ስድቦቹ¡
◉የባይብል መበረዝ ና የመምህራኖቻቸው ምስክርነት!
◉ዘካተል ፍጥር!
◉ስለ ባይብል ብርዘት የመምህራን ምስክርነት!
◉ዲያቆን ሀይሌ ና የባይብል ብርዛት!
◉የኢድ ዓዳቦች
◉ከፊል የቁርዓን ግሩም አንቀፆች ና መልዕክቶች
◉የነቢል ቁረሺ ማንነት!
◉የኦርቶዶክሳውያን ሴቶች ጉድ!
◉አስካሪ መጠጥ ና መምህራኖቻቸው¡
◉የሙስሊም መጀመሪያ!
◉Daniel B.Wallace እና የባይብል ብርዘት!
◉አምልኮተ ማሪያም!
❤2
◉ኢሳይያስ 9:6
◉ክርስትናና ወ*ባዊ ቅድስና¡
◉የኦርቶዶክስ ድራማና ጉዳ ጉዶች!
◉የአምላክ ትክክለኛ መጠሪያ ስም!
◉የአምላክ ፍቅር?
◉የኦርቶዶክስ እርስ በርስ የአስተምህሮ ልዩነቶች!
◉ጣትን ማጥባት በክርስትና¡
◉ለአብዲሳ ደፋርና ለአምሳዮቻቸው
◉የአዳም ሀጥያት?
◉Law of Contradiction
◉"Feminism" ፌሚኒዝም ሴትነት
◉በእንተ ሥላሴ!
◉ኦርቶ ና የዶሮ ብልት ምሳሌ ተረት !
◉የቁርዓን እደ-ክታባት(Manuscripts)
◉ማቴዎስ 28:19 ና የስላሴ ቀመር
◉ወንድምህን እርዳው!
◉የኩራት ክልክልነት!
◉የሰላምታ ክልከላና ስድብ በክርስትና!
◉የተጨመሩና የተቀነሱ የባይብል ክፍሎች!
◉እስልምና ብቸኛው የመዳኛ መንገድ!
◉የሥላሴ አካላት¹
◉ከጧ ሰፈር የሚጤስ ጭስ
◉የሥላሴ አካላት²
◉የስላሴ አካላት³
◉ስለ አረፋና ተጓዦች
◉እንጨት ለቃሚው ሰይጣንና ማርያም በክርስትና
◉የኢዱ ቀን
◉የሽርክ አስከፊነትና ሰበቦቹ
◉ስሁት የሥሉስ ቅዱስ አረዳድ
◉የሥላሴ አካላት ዝርዝር
◉ከሞት የቀሰቀሱ ሰዎች
◉ከፊል የጠፉ የባይብል ክፍሎች
◉ስለ ዮሐንስ 8:1-11ና ማርቆስ 16:9-20 ያለው ምሁራዊ ምልከታ
◉የEgo ምክንያትና ውጤት
◉ተስፋዬ ሮበሌ በማርቆስ 16:9-20 ያለው ምሁራዊ እይታ
◉መውሊድና ታሪኩ
◉መውሊድ አክባሪዎችና አስከባሪዎች
◉ሐሰተኛ ነቢያትና የነቢዩ ሙሀመድ ﷺ መደምደሚያ ነቢይነት
◉የአሏህ ወሊይ ማንነው?
◉ማርቲን ሉተር ቅጥፈት
◉ጆሴፈስና የስቅለት ቅሰጣ
◉የማርቲን ሉተር ፈስ
◉እውን እስልምና በግድያና በማስገደድ ነው የተስፋፋው?
◉ኢሬቻ ኩፍር ነው!
◉ውሸትና ክርስትና
◉የሸለፈት ጥሎሽና ጋብቻ
❤1
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰 pinned «◈በዚህ ቻናል የተለቀቁ መጣጥፎች! ◉ክፍል-1 ◉ክፍል-2 ◉ክፍል-3 ◉ክፍል-4 ◉ክፍል-5 ◉ክፍል-6 ◉ስለ ጅብሪል ና ወህይ ◉ለዲያብሎስ መሰዋት ◉ስለ የኦርቶዶክስ፣ካቶሊክ እና ፕሮቴስታንት ◉እንቁጣጣሽና መዘዞቹ ◉ቀለሜንጦስ ዘአሌክሳንደሪያ በተመለከተ ◉ኢራኒየስ ወይም ሄሬኔዎስ በተመለከተ ◉ዮስጦስ ሰማዕቱ ◉የሀዲስ-ጥናት ◉የርብቃ ዕድሜ ◉ምራቅ ስጋ ሆነ ◉ዮሐንስ አፈወርቅ ና ኀፍረተ ገላ መሳም ◉የባይብል…»
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰 pinned «◉ኢሳይያስ 9:6 ◉ክርስትናና ወ*ባዊ ቅድስና¡ ◉የኦርቶዶክስ ድራማና ጉዳ ጉዶች! ◉የአምላክ ትክክለኛ መጠሪያ ስም! ◉የአምላክ ፍቅር? ◉የኦርቶዶክስ እርስ በርስ የአስተምህሮ ልዩነቶች! ◉ጣትን ማጥባት በክርስትና¡ ◉ለአብዲሳ ደፋርና ለአምሳዮቻቸው ◉የአዳም ሀጥያት? ◉Law of Contradiction ◉"Feminism" ፌሚኒዝም ሴትነት ◉በእንተ ሥላሴ! ◉ኦርቶ ና የዶሮ ብልት ምሳሌ ተረት ! ◉የቁርዓን…»
➩ታዋቂ ዘመናዊ ገለልተኛ ምሁራን The Five Gospels በሚለው
መፅሐፋቸው ላይ እንዲህ ይላሉ 👇👇


➻"በአራቱ ወንጌላት ትምህርት ውስጥ እየሱስ ተናግሯል የሚባለው ከመቶ ፐርሰንት ~18% አካባቢ ነው።በእውነታው ከ82% በላይ እየሱስ የተናገረበት አይደለም"።

◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
👍1
➩በተመሳሳይም የባይብል (Especially 5ቱን የሙሴ Pentateuch የሚባለውንና አራቱን የእየሱስ Gospels የሚባለውን) ፀሃፊዎቹ እንደማይታወቁ ባርት ዲ.ሄርመን ምንም ሳያቅማማ በግልጽ ይናገራል!

◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
👍5
▣ጥንታዊያን የሆኑ የቁርዓን እደ-ክታባትን "Manuscripts" ለማወቅ ከፈለጋችሁ ከታች ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ በመግባት አንብቡ!

◈እደ-ክታቦቹ የኡስማንን ቅጂዎች ጨምሮ ከአንደኛው እስከ ሁለተኛው (1st -2nd century) ክፍለ-ዘመናት የተፃፉ ናቸው።

➩ከዛሬ 1400 አመት በፊት ተፅፈው ዛሬም ድረስ የሚገኙ የቁርዓን እደ ክታባት!

➢Birmingham Manuscript
➢Sana'a Manuscript
➢Codex witszein
➢Saray medani Manuscript
➢B.L 2165 Quran Codex
➢Tubingen Manuscript
➢Codex prisino Quran
➢Codex Tokapi Qur'an
➢Samarkand Qur'an
▪
▪
▪
▪
▪
◈አምላካችን አላህ ስለ ቁርዓን እኔው እራሴ እጠብቀዋለን ብሎ ቃል በገባው መሠረት ዛሬም ድረስ የመጀመሪያዎቹ ክፍለ ዘመናት የቁርዓን እደ-ክታባት ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ተጠብቀው እጃችን ላይ ይገኛሉ አልሀምዱሊላህ ።

https://www.islamic-awareness.org/quran/text/mss/

https://qurantalkblog.com/2023/09/04/oldest-quran-manuscripts/

https://www.oldest.org/religion/qurans/

◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
❤1👍1
▣ጥምቀትና የስላሴ ቀመር በምሁራን ዕይታ!

➩በማቴዎስ 28÷19 ላይ እየሱስ ያዘዘው ጥምቀት በስሙ ወይስ በሥስት አካላት(በአብ፣በወልድና በመንፈስ ቅዱስ) ስም!?

◈በዚህ ጉዳይ ላይ ቀደምት የባይብል ምሁራን ፣የሥነ መለኮት(Theologians) ሊቃውንት ና የታሪክ ፀሃፊያን ዘንድ ብዙ ትችትን ያስተናገደ መሆኑ የታወቀ ነው።

◈በዚህ ጉዳይ ላይ የተወሰኑትን እንደሚከተለው ለመጥቀስ እንሞክራለን!
◆ከታሪክ ፀሃፊያን መካካል በ4ኛ ክ/ዘመን ወይም 340 A.D አካባቢ የነበረ ታሪክ ፀሃፊና ቄስ አውሳብየስ ዘቅሳሪያ(Eusebius of Caesarea) በመፅሃፎቹ እንዲህ የሚል አቋም ይሰነዝራል!

"በአንድ አቋም ና በአንድ ድምፅ እየሱስ ሃዋሪያትን ያዘዘው ሂዱና አህዛብን ሁሉ በስሜ እያጠመቃችኋቸው ደቀመዛሙርት አድርጎቸው" ብሎ ነው[📚Proof the the Gospels]

"ታሪካዊ የስላሴ እንቆቅልሽ በማቴዎስ 28:19 ላይ አልተፈታም። ምክንያቱም በሰፊው የምሁራን ጥናት ትክክለኛ የእየሱስ ንግግር አይደለምና"[📚Anchor bible dictionary]

"እየሱስ በአንድ ድምፅ ለሐዋርያቱ ያዘዘው ሂዱና አህዛብን ሁሉ በስሜ እያጠመቃችኋቸው ደቀመዛሙርት አድርጓቸው" ብሎ ነው።[📚Eusebius of Caesarea,Proof of the Gospels  ]

◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
❤1
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
Photo
◈ኤድመንድ ሽሊንክ▼
‟በማቴዎስ 28፡19 ላይ ያለው ጥቅስ የክርስቲያን ታሪካዊ የጥምቀት መነሻ ትዕዛዝ ሊሆን አይችልም።
(📚Edmund Schlink, The Doctrine of Baptism, page 28)

◈ቲንደል የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ።
‟በአብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ ስም" አጥምቁ የሚለው የኢየሱስ ቃል ሳይሆን በኃላ የተጨመረ ቃል ነው።
(📚The Tyndale New Testament Commentaries, I page 275)

◈የካቶሊክ መድብለ ዕውቀት (ኢንሳይክሎፒዲያ)▼
‟የጥምቀት ቀመር "በኢየሱስ ስም" ከሚል ወደ "በአብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ ስም" ወደሚል ትዕዛዝ በዓለም ዐቀፍ ቤተክርስቲያን በሁለተኛው ክፍለ ዘመን ተለውጧል።
(📚The Catholic Encyclopedia, II, page 263)

◈አዲሱ የተሻሻለ የመደበኛ ባይብል እትም▼
‟ዘመናዊ ኅያሲያን ማቴዎስ 28:19 ላይ ያለው ጥቅስ በውሸት የኢየሱስ ንግግር ተደርጎ በቤተክርስቲያን ቡኋለ ላይ የተጨመረበት ቃል መሆኑን ተናግረዋል”
(📚1989 New Revised Standard Version)

◈ዓለማቀፋዊ የባይብል ኢንሳይክሎፒዲያ▼
‟ማቴዎስ 28:19 የቤተክርስቲያን እምነት ብቻ ነው፣ እውነታው ግን ይህ አስተምህሮ ከቀድሞ የክርስቲያና ታሪክ እውነታዎች ጋር የሚቃረን ነው ይህ የሥላሴ ቀመር ለኢየሱስ አፍ ራሱ እንግዳ ነገር ነው”
(📚The International Standard Bible Encyclopedia, Vol. 4 page 2637)

◈የብራታኒካ መድብለ እውቀት▼
‟በሁለተኛው ክፍለ ዘመን ጥምቀት ከኢየሱስ ስም ወደ አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ ተቀይሯል”
(📚Encyclopedia Britannica 11th Edition, Volume 3 page 365)

◈ሄስቲንግ የባይብል መዝገበ-ቃላት▼
‟ማቴዎስ 28፡19 ላይ የሚገኘው ቃል በሌላም ቦታ ሆነ በአዲስ ኪዳን ውስጥ በየትኛውም ስፍራ የማይገኝ ሲሆን በአንዳንድ ሊቃውንት ዘንድ እንደ አምላክ ቃል ተቆጥሯል፣ይህም ምናልባት ከግዜ በኋላ የተጨመረበት ቃል ሊሆን ይችላል።
(📚Hastings Dictionary of the Bible 1963 page 1015)

◈ሻፍ ሄርዞግ የሃይማኖት መድብለ እውቀት▼
‟በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ጥምቀት የታዘዘው በኢየሱስ ስም ነው፣ ማቴ 28:19 ላይ የሚገኘው ቃል ተዓማኒነቱ አጨቃጫቂ ነው።
(📚The Schaff-Herzog፥ Encyclopedia of Religious Knowledge p.435)

◈ኢየሩሳሌም ባይብል የተሰኘው የካቶሊክ ምሁር ጽሑፍ እንዲህ ይላል▼
‟ማቴዎስ 28:19 ውስጥ የተገለጻው ቃል በኋላ ላይ በጥንታዊው የካቶሊክ ማኅበረሰብ ውስጥ የተቋቋመው ሰው ሰራሽ የአምልኮ ስርዓት ነጸብራቅ ሊሆን ይችላል፣ የሐዋርያት ስራ በግልጽ በኢየሱስ ስም እንደሆነ ነግሮናል።
(📚The Jerusalem Bible, a scholarly Catholic work states)

◈የባይብል ትርጓሜ▼
‟ዶ/ር ፒክ በግልጽ እንዲህ ብለዋል
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
“በሦስት አካላት የታዘዘው የጥምቀት ስርዓት ቡኋለ ላይ የተጨመረ ትምህርት ነው።
(📚The Bible Commentary 1919 page 723)

◈የአዲስ ኪዳን ነገረ መለኮት▼
‟በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የታዘዘው የጥምቀት ትዕዛዝ ቀስ በቀስ ወደ አብ፣ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ ተቀይሯል።
(📚Theology of the New Testament By Bultmann, 1951, page 133)

◈የቤተክርስቲያን ታሪክ▼
‟በእርግጥ ጥምቀት አንድም ቦታ በሥላሴ ስም አልታዘዘም፣ ማቴዎስ 28:19'ም ቢሆን ቃሉ ጥንታዊ ቢሆንም የመጀመሪያው ጹሑፍ ውስጥ ያሌላ ባዕድ ሀሳብ ነው።
(📚A History of The Christian Church page 95)

◈የዶግማ ታሪክ▼
‟ማቴዎስ 28:19 ከኢየሱስ የመጣ ትክክለኛ ቃል አይደለም።
(📚History of Dogma, Vol. 1, Adolph Harnack, 1958, page 79)
🔥2
▣በክርስቲያኖች ዘንድ ስንት መድኃኒት ነው ያላቸው¡¿ማሪያም የዓለም መድኃኒት ሆነ ተፈጠረች አሉ¡😬😋
▣ተአምር ኖ¡

◉"በአስራ ሁለት ሰዓት ልዑል እግዚአብሔር የሰው ልጆች ፀሎትና ልመና ይቀበላል።በምሽቱ አንድ ሰዓት አጋንንት ልዑል እግዚአብሔርን ያመሰግኑታል።

◉በዚች ሰዓት ውስጥ ማንኛውም ሰይጣናዊ ተግባራቸውን ያቆማሉ"የእግዚአብሔር ተገዢነታቸውን እስኪወርሱ ድረስ በሰው ላይ አያደርስም።

◉በሁለተኛ ሰዓተ ለሊት ዓሳዎችና ማንኛውም በውሃ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ አውሬዎች ነብሮች እግዚአብሔርን ያመሰግኑታል።
በሦስተኛው ሰዓተ ለሊት እሳት እግዚአብሔርን ታመሰግነዋለች።"

➲ከዚህ የምንረዳው ነገር👇

❶ኛ አጋንንት እግዜርን ያመሰግናሉ!

❷ኛ ምሽት አንድ ሰዓት ላይ አጋንንት ሰይጣናዊ ተግባራቸውን ያቆማሉ!

❸ኛ በውሃ ውስጥ የሚኖሩ ዓሳዎች፣ የሚንቀሳቀሱ አውሬዎች ና ነብሮች
እግዜርን እንደማያመሰግኑ!

❹ኛ ኢሳት እግዜርን ታመሰግናለች!

▪️እዚህ ጋ ጥያቄ የሚሆነው ነገር ነብሮች በውሃ ውስጥ ይኖራሉ እንዴ¡¿



[📚ምንጭ፦መፅሐፈ ቀለሜንጦስ]

◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
🔥ማሪያም ሞትን ድል አድርጋ አረገች አሉ¡ ምንጭ፦አባ ጠጄ ገርግዴ! ነገሩ እንዲህ ከሆነ የእየሱስና የማሪያም ልዩነቱ ምኑ ጋ ነው ¿
😁2