የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
557 subscribers
223 photos
79 videos
27 files
102 links
▣የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛ ና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ።(እርሷም) አሏህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣በርሱም ምንንም ማንንም ላናጋራ፣ከፊላችንም ከፊሉን ከአሏህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤በላቸው፡፡እምቢ ቢሉም፦እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:64]

🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥
Download Telegram
🔥Love ወይስ Charity?
🔴አደጋ ላይ ከመውደቅህ በፊት ጓደኛህን ምረጥ🔥
👏4
➲የግጭት ህጎች( law of contradiction)🔥

➻አብዛኛውን ግዜ ችግር የሚፈጠረው የግጭት ህግን ካለመረዳት ነው::

➥የግጭት ህጎችን እንመልከት እስቲ፦law of contradiction(የግጭት ህግ)፦አንድ ነገር በተመሳሳይ ሰዓት ሊኖርም ላይኖርም አይችልም።

■ለምሳሌ:-የቤቱ ቀለም ነጭ ነው ካልኩ በኋላ ቤቱ ነጭ ቀለም አልተቀባም ካልኩ ይጋጫል ማለት ነው ለምሳሌ ከትልቁ እና የግጭት መገኛ ከሆነው መፅሀፍ ምሳሌ ልስጣችሁ:-

Ezra 2 አማ - ዕዝራ
1: የባቢሎንም ንጉሥ ናቡከደነፆር ወደ ባቢሎን ከማረካቸው ምርኮኞች ወደ ኢየሩሳሌምና ወደ ይሁዳ ወደ እየከተማቸው የተመለሱት የአገር ልጆች እነዚህ ናቸው።

Ezra 2 አማ - ዕዝራ
5: የኤራ ልጆች፥ 775።

በሌላ ቦታ ደሞ

Nehemiah 7 አማ - ነህምያ
6: የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ከማረካቸው ምርኮኞች ወደ ኢየሩሳሌምና ወደ ይሁዳ ወደ እየከተማቸው የተመለሱት የአገር ልጆች እነዚህ ናቸው።

Nehemiah 7 አማ - ነህምያ
10: የኤራ ልጆች፥ 652።

ግጭት ማለት ይህ ነው ወደ ሀገራቸው የተመለሱት የ ኤራ ልጆች 775 ም 652 መሆን አይችሉም ሊሆኑ ሚችሉት አንዱን ነው።
 
ነገር ግን ግጭት ነው ብለን ስለታየን ብቻ ግጭት አንለውም ሊስማማ ይችላል።

ስለዚህ መስፈርቶች ስላስፈለጉ የዘርፉ ምሁራን 2 ንዑሳን እና አበይት መስፈርቶች አስቀመጡ።


1,it must be at the same time(በተመሳሳይ ሰዓት)

2,at the same sense(በተመሳሳይ ስሜት)

ምሳሌ 1➛አበበ በሶ በላ
            ➛አበበ ምሳ አልበላም

ከላይ የተመለከትናቸው ዐ.ነገሮች የሚጋጩ ይመስላሉ ግን አይጋጩም ም/ክ ምሳ ላይ ሳይሆን ቁርስ ላይ በልቶት ሊሆን ይችላል።

ምሳሌ 2➛አበበ በሶ ምሳ ላይ በላ
           ➛አበበ ምሳ አልበላም

ይህንንም ስንመለከተው የሚጋጭ ይመስላል ግን ላይጋጭ ይችላል።

ምክኒያቱም አበበ ዛሬ በሶ የበላውን ተናግሬ ነገ ላይ ደሞ ምሳ እንዳልበላ እየተናገርኩ ይሆናል።

ምሳሌ 3 ➛አበበ ዛሬ በሶ በላ
             ➛አበበ ዛሬ በሶ አልበላም

ይህማ ግልፅ ግጭት ነው እንደምትሉ እርግጠኛ ነኝ ግን አይደለም ም/ክ የትኛው ዛሬ ነው ሚያወራው የሚለውን ማወቅ ይኖርብናል።
ሰኞ ላይ ሆኞ ዛሬ በሶ በላ ብል እና ማክሰኞ ላይ ሆኜ ዛሬ በሶ አልበላም ብል አይጋጭም።

ምሳሌ 4 ➛አበበ በ 2025 በ 9 ላይ ምሳ ላይ በሶ በላ
            ➛ አበበ በ 2025 በ 9 ላይ ምሳ አልበላም።

አሁን በደንብ ተጋጨ ተፉጨ ማለት ነው አሁን በደንብ የተግባባን ይመስለኛል። ከአበበ ምሳሌ ልውጣ ና አንድ ምርጥ ምሳሌ ልስጣቹ።መጀመሪያ ግን የግጭትን ህግ ልድገመው
 
"Anything cannot both be and not be simultaneously".

"ማንኛውም ነገር በአንድ ሰዓት ሊሆንም ላይሆንም አይችልም"።

እስቲ ሙግት እናንሳ ከዚ በመነሳት

ከ ግጭት ህጎች መካከል አንዱ
"If one is true, the other must be false, and vice versa. "

"አንድ ነገር ትክክል ነው ካልን የሱ ተቃራኒ ሀሰት ነው ማለት ነው።እንዲሁም በተቃራኒው

➻ከዚህ በመነሳት አንድ አካል ተኝቷል ማለት በተቃራኒው ነቅቱዋል የሚለውን ያስዋሻል; ጠግቧል ካልን ተርቧል ሚለውን ያስዋሻል ; አለ ካልን የለም ሚለውን ያስዋሻል።
ከዚህ በመነሳት ተከታዩን ሙግት ይከታተሉ

P1➛እግዚአብሔር  አንድ ነው
P2➛እግዚአብሔር ልጅ አለው
P3➛እግዚአብሔር አልተወለደም

C➛የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔርን አይደለም።

ይህ ግጭት ይባላል ሌላ እንጨምር፦

➥ስንት እግዚአብሔር  አለ ቢባል፦አንድ
አንዱ እግዚአብሔር ወደ ምድር መቷል፦አው ስለዚህ ወደ ምድር ከመጣው በስተቀር እግዚአብሔር የለም አለ?😁

➥ይህ ፍጭት እና ግጭት ይባላል።

➲ከዛሬ በኋላ ግጭት ነው ተብሎ ማንኛውም ነገር ቢመጣ በነዚህ ህጎች ይፈተሻል ማለት ነው✍

منقول
👍2
➲አይዞን ገለቴ ተረጋጋ በዚህ ልክ አትቸኩል! "በማሪያም የማያፍር" እና "ማሪያምን ይዞ ያሸነፈ እንጂ የወደቀ አላየሁም" ላልከው ነገ ከመውደቅህ ና ከማፈርህ በፊት ዛሬውኑ ነቃ ደንገጥ በል ጎበዝ⚠️

➥ይህ ግልፅ ወደ ክህደት አምልኮ ጥሪ ና ተጣሪነት ነው ተጠንቀቁ
!
👍2
▣Feminism "ፌሚኒዝም"ሴታዊነት"

➥ፌሚኒዝም፦ማለት የጾታዎች ፓለቲካዊ፣ኢኮኖሚያዊ፣ግላዊ እና ማህበራዊ እኩልነትን ለመወሰን እና ለማስፈን ተብሎ የተቋቋመ
ማህበረ-ፓለቲካዊ እንቅስቃሴ እና አስተሳሰብ ነው።

[📗 Laura brunell and Elinor burkett [Encyclopedia of Britannica]

➦ይህ አስተሳሰብ ከ Industrial revolution ዘመን ጋር በመቆራኘት በ18ኛ ክፍለ-ዘመን የመነጨ እና በጊዜ ሂደቶች ብቅ እያለ ና እየደረጀ የመጣ ትንሽ ነገሮችን የማስተንተን አቅማቸው ደከም ያሉትን ሰዎች ለማቄል እና ለመቆጣጠር የሚሞክር አስተሳሰብ ነው።
የአስተሳሰብ ዋና አስጀማሪ እና መሪ ተደርጋ የምትቆጠረው "ማሪ ወልስቶን ክራፍት"የምትባል 1759-1797 በእንግሊዝ የምትኖር እንስት ነች።ይህች እንስት "የሴቶች መብት መረጋገጥ በሚል ርዕስ በ 1792 መፅሀፍ ፅፋ ነበረ።

➦ይህን መፅሀፍ ላነበበ ሰው እስልምና ምን ያህል ውብ ሀይማኖት መሆኑን ይረዳል።አብዝታ መፅሀፉ ላይ የምትጠቅሳቸው ነጥቦች አንዱ በጊዜው ሴት መማር የለባትም እንዲሁም ሰው መሆኗን እስከመጠራጠር የደረሰ የነበረው የምዕራባውያንን ፍልስፍና ከመተቸት አንፃር የምታቀርባቸው ሂሶችን ነው።

➦ነገሩን ትንሽ አናንዛዛው እና የፌሚኒዝም ደረጃዎች እንጥቀስላችሁ።
❶ First-wave feminism(የመጀመሪያው ሞገድ: 19-20C የነበረ እና የ ሴቶች ህጋዊ ማዕቀፍን (የመምረጥ እና መመረጥ) መብትን የሚያስጠብቅ ነው።

❷ Second-wave feminism(ሁለተኛው ሞገድ): እኩል ክፍያ የማግኘት መብትን እና ልጅ መውለድ ላይ ሙሉ ፍቃድ የሱዋ መሆኑን የሚያትት እና በ 1960 የነበረ።

❸ Third-wave feminism( ሶስተኛው ሞገድ):-ልዩነቶችን እንደ ውበት ማየት እና ሴት ብቸኛ መሆን ከፈለገች እራሱዋ መወሰን ትችላለች የሚል በ 1990 የነበረ።

❹ Fourth-wave feminism(አራተኛው ሞገድ)፦ሴቶች ኢንተርኔትን መጠቀም እንዳለባቸው የሚያብራራና የተመሳሳይ ፃታ አባላት በማህበረሰብ ላይ ያላቸውን ተሳትፎ ለመጨመር የሚሰራ እና እየሰራ ያለ በ 2012 የነበረ እና የቀጠ ነው።

➦እንግዲህ የመጨረሻ ሀሳባቸው ሴቶች ባዶ እራቁታቸውን Artificial የወንድ ብልት አሰርተው በየመንገዱ እንዲዞሩ ነው ወነኡዙቢላህ።

➲እስልምና እና ፌሚኒዝም?

➦በእስልምና ስለ ፌሚኒዝም የተቀመጠ ነገር የለም።ምክንያቱም ይህ እሳቤ በጊዜ ውስጥ የደረጀ በመሆኑ ነገር ግን በሴቶች ዙሪያ በቂ የሆነ ማንም ጋር የማይገኝ አስተምሮ ያስተምራል።

➦በእስልምና የወንድ እና የሴት equality የለም ያለው equity ነው።

➦Equality እና equity በአማርኛው እኩልነት እና ፍትሃዊነት ማለት ነው።በዚህ መሰረት እስልምና ሰው ሰራሽ ከሆነው ፍልስፍና እኩልነት ይልቅ ፍትሀዊነትን ነው ያደረገው።እንደዛ ባይሆን ኖሮ በራሱ በደል ይሆን ነበረ።አሏህ ደግሞ ፍፁም ፍትሃዊ ነው።ሰዎችን በፍፁም አይበድልምና!ይህን ምሳሌ ተመልከቱ▼▼▼▼▼

ሁለት ሰዎች ቢመጡ አንደኛው ሰው በተለያዩ ምክንያቶች አካል ጉዳተኛ የሆነ ሌላኛው ደግሞ ጤነኛ ቢሆኑ እና ሩጫ ሊሽቀዳደሙ ቢመጡ።

በእኩልነት ህግ መሰረት እኩል መጀመር አለባቸው።

በፍትሃዊነት ህግ መሰረት ደሞ ለ አካል ጉዳተኛው ልዩ ድጋፍ ሊደረግለት ይገባል።

በዚህም መሰረት ፍትሃዊነት ከ እኩልነት እንደሚበልጥ ተረዳን ማለት ነው።

➦እስላም ለሴቶች የሰጠው ህግ
●የመማር እና ማስተማር መብት

◇እውቀትን መፈለግ በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው።[📚ኢብኑ ማጃህ 224]
◇አቢሙሳ አል-አሽአሪ እንደተረኩልን" እኛ የነቢዩ ሰሀቦች አንድም ሀዲስ ግራ አይገባንም አይሻን ጠይቀናት ከእርሱዋ እውቀት ብናገኝ እንጂ "ብለዋል
●የራሷ ሀብት እና ንብረት እንዲኖራት
◇ኒሳዕ 4:4
وَآتُوا النِّسَاءَ صَدُقَاتِهِنَّ نِحْلَةً ۚ فَإِن طِبْنَ لَكُمْ عَن شَيْءٍ مِّنْهُ نَفْسًا فَكُلُوهُ هَنِيئًا مَّرِيئًا

ሴቶችንም መህሮቻቸውን በደስታ ስጡ፡፡ ለእናንተም ከእርሱ አንዳችን ነገር ነፍሶቻቸው ቢለግሱ መልካም ምስጉን ሲኾን ብሉት፡፡

◇በቀራ 2:229

الطَّلَاقُ مَرَّتَانِ ۖ فَإِمْسَاكٌ بِمَعْرُوفٍ أَوْ تَسْرِيحٌ بِإِحْسَانٍ ۗ وَلَا يَحِلُّ لَكُمْ أَن تَأْخُذُوا مِمَّا آتَيْتُمُوهُنَّ شَيْئًا إِلَّا أَن يَخَافَا أَلَّا يُقِيمَا حُدُودَ اللَّهِ ۖ فَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا يُقِيمَا حُدُودَ اللَّهِ فَلَا جُنَاحَ عَلَيْهِمَا فِيمَا افْتَدَتْ بِهِ ۗ تِلْكَ حُدُودُ اللَّهِ فَلَا تَعْتَدُوهَا ۚ وَمَن يَتَعَدَّ حُدُودَ اللَّهِ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الظَّالِمُونَ

ፍች ሁለት ጊዜ ነው፤ (ከዚህ በኋላ) በመልካም መያዝ ወይም በበጎ አኳኋን ማሰናበት ነው፡፡የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ካላወቁ በስተቀር ከሰጣችኃቸው ነገር ምንንም ልትወስዱ ለእናንተ (ለባሎች) አይፈቀድላችሁም፡፡ የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ብታውቁ በእርሱ (ነፍሷን) በተበዠችበት ነገር በሁለቱም ላይ ኃጢኣት የለም፡፡ ይህች የአላህ ሕግጋት ናት፤አትተላለፏትም፡፡የአላህንም ሕግጋት የሚተላለፉ እነዚያ እነርሱ በዳዮች ናቸው፡፡
◇ኢንዲሁም ኢብን ሀዝብ መራቲብ አል ኢጅማዕ ገፅ 162 ላይ ኡለማዎች በሙሉ ኢጅማዕ እንዳደረጉ ጠቅሰዋል።

●የመውረስ መብት
●ፍቺ የመጠየቅ መብት
●በፍቃዱዋ የማግባት መብት
●የመከበር እና የመጠበቅ.....መብቶችን ሰጥቷታል።

ለዚ ነው አንዳንድ ለዘብተኛ ፌሚኒስቶች ኢስላሚክ-ፌሚኒዝም እያሉ የሚጠሩት።በዚህ እና መሰል ዙሪያዎች ላይ ለመስራት ካሰበች አንዲት ሴት ሌላ አጀንዳ የሚያራምድ ዓለማዊ ድርጅቶች ጋር ሳይሆን ወደ ቁርዓን እና ሱና መመለስ በቂ ነው።

➲በተቃራኒው አደገኛው የፌሚኒዝም ክፍል
●ፃታዊ ልዩነቶችን ሙሉ በሙሉ ማውደቅ

➥ሴት እንደ ወንድ ናት የቤት ስራ መስራት ያለበት ወንድ ነው ሴቶች የቤት ስራ መስራት የለባቸውም የሚል ጭፍን ሙግት ሲሆን ሙግቱን በቀላሉ እናፍርሰው እንሻ አሏህ።

➻የስራ ክፍፍል በ Paleolithic age ከ 3.4m-11000 BP በፊት የተጀመረ ነው ተብሎ ይታሰባል።ያም የሆነው ወንዶች በጥንካሪ ከሴቶች ስለሚበልጡ ለአደን ይወጣሉ ሴቶች ደሞ የቤት ስራ ይሰራሉ።

ይህ ግልፅ ነው ሴቶች እንደ ወንዶች ጠንካራ አይደሉም ወንዶች ደግሞ እንደ ሴቶች ውብ አይደሉም እንደ ማለት ነው።

●የተመሳሳይ ጾታ እና የጋብቻ ህግ
በዚህ ዙሪያ ያላቸው ሀሳብ የዘቀጠ ነው ሴት ከሴት ጋር የመጋባት መብት አላት ይላሉ ከፈለገች ደሞ አለማግባ ትችላለች ግን ለምን ጋብቻን አይደግፍም ካልን"ብዙ ፉብሪካ ውስጥ ሚሰራ ሰው ያስፈልጋል።በተጨማሪም ሰውነቱዋ ሳያረጅ ማስታወቂያ እና የመሳሰሉት ነገራቶችን እንሰራባታለን ከሚል ሀሳብ የተነሳ ነው።
የተመሳሳይ ፃታ ጋብቻ ደሞ አርግዞ ረጅም ወራት ከስራ መቁዋረጥ ስለሌለበት ይደግፉታል።

➲አሏህ በሀቅ ላይ እስከመጨረሻው ያፅናን!ሀቅን በግላዊ ስሜት ገፍትሮ የስሜታዊ ጉዞ ናፋቂነት ይጠብቀን!


منقول ✍
👍1
➲ስለ ደህርዮች በተመለከተ ቀለል ያለ ማብራሪያ 🔥
➲ክርስቲያኖች ሆይ 👉ፈላህ ነጃ ለመውጣት ከፈለጋችሁ ኢሳ(እየሱስ) አለይሂ ሰላም በአሏህ ፈቃድ መውረዱና መምጣቱ አይቀሬ ነውና ከመምጣቱ በፊት ስለሙና አምልጡ‼️

➲ሙስሊሞች ሳትሆኑ አትሙቱ አደራ‼️

➲ብቸኛ የመዳኛ መንገድ እስልምና ብቻ ነው!🔥
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
Photo
🔥ምንም እንኳን ቅርንጫፋዊ በሆኑ ባንዳንድ ድንጋጌዎችና ፍርዶች ላይ ቢለያዩም መሠረታዊ በሆነው ነገር ላይ የሁሉም ነብያቶች እምነት(ሀይማኖት) አንድ ነው።እሱም እስልምና ብቻና ብቻ ነው!🔥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥"ወይኔ በላቸው" አለ 👉ዘቤ ይመቸው እንዲህም አይነት ቅዱስ ተረት በኦርቶ ቤት አለ ለካ ለነገሩ ከዚህም የባሰ አለ¡😁

➻የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ እስቲ
▣በእንተ ሥላሴ!

➲በእነዚህ ሶስት ቁጭ ቁጭ ባሉ ሽማግሌዎች ብዙ ክርስቲያኖች ጠመሙ ሌሎቹም እንዲጠሙ ምክንያት እየሆኑ ነው🔥

🔵አጋእዝት ማለት የግዕዝ ቃል ሲሆን የእግዚእ ርቢ(ብዜት) ነው።

⚫️እግዚእ👉ጌታ፣ገዢ፣አምላክ፣አለቃ ማለት ስሆን

🔴አጋእዝት👉ጌቶች፣ገዢዎች፣ አማልክት፣አለቃዎች ማለት ነው።

"የገዥነታቸው ሥልጣን አንድ የሆነ ሦስት ልዑላን ገዢዎች ናቸው።

የትዕዛዛቸው ባህርይ አንድ የሆነ ሦስት ጌቶች ናቸው።

[📚የሀሙስ ሰይፈ ሥላሴ 5:22-23]



⭕️ስለዚህ ስላሴያውያን ክርስቲያኖች ምንም እንኳን ህዝቡን ለማረጋጋት ብለው አንድ አምላክ ነው የሚናመልከው እያሉ ለመሸወድ ቢሞክሩም ሥሉስ (ሶስት) አማልክት የሆኑ ሦስት ጌቶችን አምላኪ መሆናቸውን በቀጥታም በተዘዋዋሪም በገዛ አንደበታቸው መስክረዋል እየመሰከሩም ይገኛሉ!

◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
📝አሏህ ከመንፈሳዊም ከሥጋዊም በሽታ ይጠብቀንና አንድ ሀኪም ታማሚውን
➻ስኳር አለብህ/ሽ፣

➻ወባ አለብህ/ሽ፣
➻ተይፈስ ና ታይፎድ አለብህ/ሽ፣

◉
◉
◉
◉
◉
👉ወዘተ አለብህ/ሽ እያሉ በሽታዎቻቸውን በግልፅ እንደምናገሩና ለዛ ሙያዊ ግዴታ ለማዋጣት ለበሽታዎቻቸው መድኃኒትም ጭምር እንደሚያዙ ሁሉ ኡለማዎችም የዲን ችግር ያለባቸውን ሰዎች ለይተው እያወጡና ጥፋታቸውን እያረሙ ግልፅ ማድረግ አስፈላጊ ብሎም ግዴታም ጭምር ይሆናል።

➲ለታማሚው ዶክተሩ ሙያዊ ግዴታ በመሆኑ በሽታቸውን መናገር ስድብ እንዳልሆነ ሁሉ ዑለማዎች ችግር ያለባቸውን ሰዎች በተገቢው ቦታ ወይም ሁኔታ መናገርና ስህተታቸውን ማረም ስድብ አይደለምና!

🔰ስለዚህ መቼም የትም ቢሆን ሀቅ ስነገር ለሀቅ እጅ እግር መስጠት ግዴታ ነውና።

🔰ሀቅና የሀቅ ባለቤቶች ወደ ዞሩበት እንጂ የባጢል ሰዎች ወደ ዞሩበት አይሁን ባረከሏሁ ፊኩም!


🔥አሏህ በሀቅ እና ከሀቅ ባለቤቶች ጋር እስከመጨረሻው ያፅናን!
❤1
◈በዚህ ቻናል የተለቀቁ መጣጥፎች!

◉ክፍል-1
◉ክፍል-2
◉ክፍል-3
◉ክፍል-4
◉ክፍል-5
◉ክፍል-6
◉ስለ ጅብሪል ና ወህይ
◉ለዲያብሎስ መሰዋት
◉ስለ የኦርቶዶክስ፣ካቶሊክ እና ፕሮቴስታንት
◉እንቁጣጣሽና መዘዞቹ
◉ቀለሜንጦስ ዘአሌክሳንደሪያ በተመለከተ
◉ኢራኒየስ ወይም ሄሬኔዎስ በተመለከተ
◉ዮስጦስ ሰማዕቱ
◉የሀዲስ-ጥናት
◉የርብቃ ዕድሜ
◉ምራቅ ስጋ ሆነ
◉ዮሐንስ አፈወርቅ ና ኀፍረተ ገላ መሳም
◉የባይብል መበረዝን በተመለከተ ከገዛ ወገኖቻቸው አንደበት!
◉ግድያ እና ጅምላ ጭፍጨፋ በክርስትና
◉የባይብል ግልፅ መበረዝ
◉የነብዩ ሙሀመድ ﷺ ተአምራቶች
◉እውን "ኢሳ" ትክክለኛ ስም አይደለምን?
◉ሴቶችኝ እርሻ ማለት ነውር ነውን?
◉አብ የማሪያምን ደም ግባቷን ለማሽተት ወረደ¡
◉የአብ ሙሽራ¡
◉ዲያብሎስ የክርስቲያኖች ባለውለታ!
◉የጴንጤዎች ሴራ ና ድራማ!
◉የሚሽነሪዎች(የካፊሮች) ገለባ ክሶች ና መልሶቻችን!
◉የአክፍሮት ሀይላት ሴራ!
◉ድግምት፣ጥንቆላ ና ክርስትና!
◉መክተፊያ ና ክርስትና¡
◉የሎዶቂያ መልዕክት!
◉ባይብል ተጠብቋልን?
◉AI እና ክርስትና!
◉አስካሪ መጠጥ ና ክርስትና!
◉አብዱል ማለት ና ክርስቲያኖች!
◉ባይብል ና ብርዛት!
◉ጥብቅ ማሳሰቢያ ለሙስሊሙ ኡማ!
◉ፎቶና መዘዙ!
◉የረመዷንን ሌባ ተጠንቀቁ!
◉የጾመኛ ዱዓእ
◉የእርሾ ምግብ ክልከላ ክርስትና
◉ፆም ና ምንዳው!
◉የተቅዋ ትሩፋቶች!
◉የረመዷን ፆምና ጥንቃቄዎች!
◉አንተ ሙዕሚን ሆይ!
◉ክርስትናና ድራማዎቻቸው!
◉የቴምር ጥቅሞች!
◉ዘመናዊ ምሁር Bart D.Ehrmanና የወንጌል ፀሃፊዎች!
◉ስላሴን የሚሸከሙ አራቱ እንስሳት¡
◉የባይብሉ እግዜርና ምጥ የያዛት ሴት¡
◉ክርስትናና እጣቢውን መጠጣት¡
◉በምራቅ መታጠብና ክርስትና¡
◉ሰባት ወይም ሦስት ዓይን ያለው ድንጋይ በክርስትና¡
◉የሚሽነሪዎች ሴና ተንኮል በሙስሊሙ ኡማ!
◉የጥንቃቄ መልዕክት ለሙስሊሙ ማህበረሰብ!
◉አፍዝዝ አደንዝዝ!
◉ግድያና ክርስትና!
◉የነብዩ ሙሀመድ ﷺ ቸርነትና የረመዷን ፆም!
◉ደቃቁ አትናቴዎስና የሂሳብ ቀመሮቹ¡
◉የጋብቻ(የትዳር) አስፈላጊነት በእስልምና!
◉ጫት ና መዘዞቹ!
◉ኢዕቲካፍ!
◉የጎዳና ላይ ኢፍጣር?
◉ተሀጁድና የድምፅ ማጉያ እስፒከር!
◉አሽሩል አዋኺርና ለይለቱል ቀድር!
◉ተጅዊድ
◉አምልኮተ-ማሪያምና ክርስቲያኖች!
◉ማሪያምና ውዝግቦቻቸው!
◉እፈይና ቅዱስ ስድቦቹ¡
◉የባይብል መበረዝ ና የመምህራኖቻቸው ምስክርነት!
◉ዘካተል ፍጥር!
◉ስለ ባይብል ብርዘት የመምህራን ምስክርነት!
◉ዲያቆን ሀይሌ ና የባይብል ብርዛት!
◉የኢድ ዓዳቦች
◉ከፊል የቁርዓን ግሩም አንቀፆች ና መልዕክቶች
◉የነቢል ቁረሺ ማንነት!
◉የኦርቶዶክሳውያን ሴቶች ጉድ!
◉አስካሪ መጠጥ ና መምህራኖቻቸው¡
◉የሙስሊም መጀመሪያ!
◉Daniel B.Wallace እና የባይብል ብርዘት!
◉አምልኮተ ማሪያም!
❤2
◉ኢሳይያስ 9:6
◉ክርስትናና ወ*ባዊ ቅድስና¡
◉የኦርቶዶክስ ድራማና ጉዳ ጉዶች!
◉የአምላክ ትክክለኛ መጠሪያ ስም!
◉የአምላክ ፍቅር?
◉የኦርቶዶክስ እርስ በርስ የአስተምህሮ ልዩነቶች!
◉ጣትን ማጥባት በክርስትና¡
◉ለአብዲሳ ደፋርና ለአምሳዮቻቸው
◉የአዳም ሀጥያት?
◉Law of Contradiction
◉"Feminism" ፌሚኒዝም ሴትነት
◉በእንተ ሥላሴ!
◉ኦርቶ ና የዶሮ ብልት ምሳሌ ተረት !
◉የቁርዓን እደ-ክታባት(Manuscripts)
◉ማቴዎስ 28:19 ና የስላሴ ቀመር
◉ወንድምህን እርዳው!
◉የኩራት ክልክልነት!
◉የሰላምታ ክልከላ በክርስትና!
◉የተጨመሩና የተቀነሱ የባይብል ክፍሎች!
◉እስልምና ብቸኛው የመዳኛ መንገድ!
◉የሥላሴ አካላት¹
◉ከጧ ሰፈር የሚጤስ ጭስ
◉የሥላሴ አካላት²
◉የስላሴ አካላት³
◉ስለ አረፋና ተጓዦች
◉እንጨት ለቃሚው ሰይጣንና ማርያም በክርስትና
◉የኢዱ ቀን
◉የሽርክ አስከፊነትና ሰበቦቹ
◉ስሁት የሥሉስ ቅዱስ አረዳድ
◉የሥላሴ አካላት ዝርዝር
◉ከሞት የቀሰቀሱ ሰዎች
◉ከፊል የጠፉ የባይብል ክፍሎች
◉ስለ ዮሐንስ 8:1-11ና ማርቆስ 16:9-20 ያለው ምሁራዊ ምልከታ
◉የEgo ምክንያትና ውጤት
◉ተስፋዬ ሮበሌ በማርቆስ 16:9-20 ያለው ምሁራዊ እይታ
◉መውሊድና ታሪኩ
◉መውሊድ አክባሪዎችና አስከባሪዎች
◉ሐሰተኛ ነቢያትና የነቢዩ ሙሀመድ ﷺ መደምደሚያ ነቢይነት
◉የአሏህ ወሊይ ማንነው?
◉ማርቲን ሉተር ቅጥፈት
◉ጆሴፈስና የስቅለት ቅሰጣ
◉የማርቲን ሉተር ፈስ
◉እውን እስልምና በግድያና በማስገደድ ነው የተስፋፋው?
◉ኢሬቻ ኩፍር ነው!
◉ውሸትና ክርስትና
◉የሸለፈት ጥሎሽና ጋብቻ
❤1