🔥.........ምን. አጠባው¡¿😁
“ይህን ብሎ ጠቱን አወጣ ወደኔ ቅረብ አለው ሁለመናው በመለኮት ጨውነትም ይጣፍጥ ዘንድ አውራ ጣቱን አጠባው።”
[📚ገድለ መባ ጽዮን 3]
“በሥስቱ ስም አምነን ለሚያነበውና ልብ ብሎ ለሚሰማው አስረድተን እንናገራለን።የመድኃኔ ዓለም ፍቅሩ በመባ ጽዮን ላይ በበዛ ጊዜ የምህረት ቃል ኪዳንን ይሰጠው ዘንድ ጎበኘው ጣቱንም አጠባው።”
[📚ገድለ መባ ጽዮን 4]
➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲ኧረ ወይኔ ጭራሽ በመብራት Pole ላይ😭
➲ለሚጠፋው ህይወት ተጠያቂ ማን ይሁን😭?
➲ለሚጠፋው ህይወት ተጠያቂ ማን ይሁን😭?
😭3😁1
▣ይህ መልዕክት ለወገናችን አብዲሳ ደፋር እና ለአምሳዮቻቸው በሙሉ▼▼▼▼▼
➲አብዲሳና አምሳዮቻቸው የሚጠይቁት ጥያቄ ጥልቅ እና ብዙዎችን የሚያነጋግር ቢሆንም፣በቁርዓን አስተምህሮ እና በሳይንሳዊ አመክንዮ ስንመለከተው ና ስንፈትሸው ግን እጅግ አስደናቂ መልስ አለው።መጀመሪያ መረዳት ያለብን ትልቁ እውነት፤አምላክ መመለክን የሚፈልገው ለእሱ ሳይሆን ለእኛው ጥቅምና ደህንነት መሆኑን ነው።
❶ አምላክ ለምን ይመለካል? (ከእስልምና እና ከሳይንስ አንፃር)
Ⓐ የፈጣሪ ፍፁማዊ ባህሪ (The Perfection of God):
በእስልምና እምነት አሏህ“አል-ገኒይ”(የተብቃቀ) ነው።ይህ ማለት ፍጥረታቱ ስላመለኩት የሚጨምርለት፣ባያመልኩት ደግሞ የሚቀንስበት ምንም ነገር የለም።የእሱ መመለክ ለእሱ "ፍላጎት" ሳይሆን ለፈጠረው ዓለም ‘ፍፁም ፍትሃዊነት’ እና "ጥበባዊ ስርዓት" ነው።አንድ ሰዓት ሰሪ ጥራት ያለው ሰዓት ሲሰራ፣ያ ሰዓት በትክክል መስራቱ የሰዓት ሰሪውን ጥበብ እንደሚገልጸው ሁሉ፣የሰው ልጅም ፈጣሪውን ማወቁ የፍጥረተ ዓለሙን ታላቅነት እንዲረዳ ያደርገዋል።
Ⓑ ሳይንሳዊ አመክንዮ(Cause and Purpose)
➥በሳይንስ ዓለም ውስጥ ማንኛውም ውጤት(Effect) ምክንያት(Cause) አለው።አጽናፈ ዓለም በጥቃቅን Atoms ጀምሮ እስከ ታላላቅ ጋላክሲዎች ድረስ ባለው እጅግ ረቂቅ በሆነ የሒሳብ ስሌት እና ህግጋት የተገነባ ነው።ይህ"Fine-Tuning"(ጥሩ ቅንጅት) በአጋጣሚ(spontaneously) የመጣ ሳይሆን ሆን ተብሎ (Intelligent Design) የተደረገ መሆኑን ያሳያል።
❷ የዚህ ግዙፍ ፋብሪካ ዋና ተጠቃሚ ነው።አምልኮ ማለት ይህንን ግዙፍ ጥበብ ላከናወነው አካል እውቅና መስጠት (Recognition) ነው።አምልኮ ለማን ይጠቅማል?
በእስልምና አስተምህሮ አምልኮ (ኢባዳ) ጥቅሙ ለፈጣሪ ሳይሆን ለራሱ ለሰው ልጅ ነው።
➻አሏህ በተከበረው ቁርዓን እንዲህ ይላል፦“የመራው ሰው (ጥቅሙ) ለራሱ ነው፤ የጠፋም ሰው ጉዳቱ በራሱ ላይ ነው” (📚ሱረቱ አል-ኢስራእ)
➠ይህንን እውነት የሚያጠናክር አንድ በኢማም ሙስሊም በተዘገበው ታላቅ ሀዲስ አልቀድሲይ አለ።አሏህ እንዲህ ይላል፦
عن أبي ذر، عن النبي ﷺ فيما روي عن الله تبارك وتعالى أنه قال"يا عبادي
لو أن أولكم وآخركم وإنسكم وجنكم كانوا على أتقى قلب رجل واحد منكم ما زاد ذلك في ملكي شيئا. يا عبادي، لو أن أولكم وآخركم وإنسكم وجنكم كانوا على أفجر قلب رجل واحد ما نقص ذلك من ملكي شيئا" رواه مسلم في البر والصلة (٢٥٧٧)
“እናንተ ባሮቼ ሆይ የመጀመሪያዎቻችሁም፣ የመጨረሻዎቻችሁም፣ሰዎቻችሁም፣ ጂኖቻችሁም በመካከላችሁ እንዳለችው እጅግ ጥንቁቅ ልብ ብትሆኑ በንግስናዬ ላይ ምንም አትጨምሩም።እናንተ ባሮቼ ሆይ! የመጀመሪያዎቻችሁም፣ የመጨረሻዎቻችሁም፣ሰዎቻችሁም፣ ጂኖቻችሁም በመካከላችሁ እንዳለችው እጅግ መጥፎ ልብ ብትሆኑ በንግስናዬ ላይ ምንም አታጎድሉብኝም።”[📚ሙስሊም ዘግበውታል]
➻ይህም ማለት የአምልኮ አስፈላጊነት ለፈጣሪ ሳይሆን ለራሳችን መሆኑን ፍንትውና ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።
❸ የሰው ልጅ ከፈጣሪው ሲርቅ የሚገጥመው የሞራል እና የስነ-ልቦና ቀውስ▼▼
አሏህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል፦
“ከማስታወሻዬ (ከእኔ) የዞረ ሰው፣ ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለው።”[📚ሱረቱ ጧሀ፡124]።
➲ከፈጣሪ መራቅ የሚከተሉትን ከባድ ችግሮች ያስከትላል፦
➥የተሳሳተ የትርጉም አልባነት ስሜት
(Existential Vacuum)፦የሰው ልጅ ለቁሳዊ ፍላጎቶቹ ብቻ ሳይሆን ለህሊናውም ምግብ ይፈልጋል።የሰው ልጅ ከፈጣሪው ሲርቅ "ለምን እኖራለሁ? ከሞትስ በኋላ ምን አለ?"ለሚሉት ጥያቄዎች መልስ ያጣል።ይህ ደግሞ ህይወቱን ትርጉም አልባ ያደርገዋል።
➥የማያቋርጥ የውስጥ ጭንቀት (Chronic Anxiety): ሰው ከፈጣሪው ሲርቅ ሁሉንም ነገር በራሱ አቅም ብቻ ለመቆጣጠር ይሞክራል።ነገ ምን እሆናለሁ? በሚለው ፍርሃት እና ባለፈው ነገር ጸጸት ውስጥ ይወድቃል።በፈጣሪ የሚያምን ሰው ግን "የሚሆነው ነገር በሙሉ በአላህ ፍቃድ ና ጥበባዊ እውቀት ነው" ብሎ ስለሚረጋጋ ከዚህ ጭንቀት ይገላገላል።
➥የሞራል መላሸቅ (Moral Decay): አምልኮ ለሰው ልጅ የሞራል ኮምፓስ (መመሪያ) ነው።ፈጣሪ የለም ብሎ የሚያምን ሰው ለራሱ ብቻ የመኖር (Selfishness) እና የሌሎችን መብት የመርገጥ አዝማሚያ ሊታይበት ይችላል።ይህም የህሊና እረፍት ማጣትን ይወልዳል።
➥የብቸኝነት ስሜት (Spiritual Loneliness)፦የሰው ልጅ ነፍስ የተፈጠረችው ከፈጣሪዋ ጋር እንድትገናኝ ሆና ነው።ይህ ግንኙነት ሲቋረጥ ጥልቅ የሆነ የብቸኝነት ስሜት ይሰማዋል።ይህንን ክፍተት አጥቂ በሆነ ሱስ ወይም ጊዜያዊ በሆነ ቁሳቁስ ለመሙላት ቢሞከርም ሊሳካ አይችልም።
➥የመጨረሻው ተስፋ መጥፋት፦በህይወት ውስጥ ከባድ ችግሮች ሲገጥሙ አማኝ "ከሶብር(ከትዕግስት) ጋር ፈጣሪዬ ከእኔ ጋር ነው"የሚል ተስፋ አለው።ከፈጣሪው የራቀ ሰው ግን ተስፋ ይቆርጣል፤ይህም ወደ ከባድ ድብርት (Depression) ና ጥፋት ሊያደርስ ይችላል።
❹ በአምልኮ (በኢባዳ) የሚገኙ ጥቅሞች፦
➥በዚህች ዓለም (በዱንያ ዓለም) የሚገኙ ጥቅሞች፦
➻የውስጥ ሰላም መግኘት፦ሳይንስ እንደሚያረጋግጠው መንፈሳዊ ትስስር ጭንቀትን ይቀንሳል።
➻የስነ-ምግባር ልዕልና: አምልኮ (ለምሳሌ ሶላት) ሰውን ከመጥፎ ተግባር ይጠብቃል።
➻ስነ-ስርዓት እና ጤና፦ውዱእ (ንጽህና)፣ሶላት (በአካላዊ እንቅስቃሴ የሚደረግ) እና ጾም (ለሰውነት እረፍት) ከፍተኛ ሳይንሳዊ ጠቀሜታ አላቸው።
➲በጀነት (በመጪው ዓለም) የሚገኙ ጥቅሞች፦
➻ዘላለማዊ ደስታ፦በሽታ፣እርጅና፣ሞት፣ ወይም ጭንቀት የሌለበት ህይወት ነው።
➻ስጋዊ ፀጋ መትረፍረፍ፦ከወተት፣ ከማር እና ከንጹህ ወይን የሚፈሱ ወንዞች፣ በወርቅ እና በሐር የተጌጡ አልጋዎች የሚገኙበት ህይወት ነው
➻ታላቁ ስጦታ ና መንፈሳዊ ፀጋ ፦ከሁሉም በላይ የሆነው ጸጋ ፈጣሪን አላህን (ሱ.ወ) ማየት ነው።
➻የምኞት መፈጸም፦የተመኘው ነገር ሁሉ በቅጽበት የሚፈፀምበት ህይወት ነው።
➦አሏህ እኛን እንድናመልከው የነገረን ከዘላለሙ የነበረው ክብሩ እንዲጨምርለት ወይም እንዲቀንስለት ሳይሆን፣እኛ በዚህ ውዥንብር ና መዋዠቅ በበዛበት ዓለም ውስጥ እየኖርን እንዳንጠፋ፣በዋዛ በፈዛዛ በስነ-ልቦና እንዳንሰበር እና የዘላለም ደስታን እንድናገኝ ብሎ የዘረጋልን የደህንነት መስመር (Lifeline) ነው።ልክ እንደ ስልክ ቻርጅ ሁሉ፣ነፍሳችንም ብርሃን ና ፍፁም ደስታ የምታገኘው ከፈጣሪዋ ጋር ስትገናኝ ብቻ ነው።
➲በመጨረሻም የቁርዓን መጠይቃዊ የሆነ ምክር እንካችሁ እንላለን!▼▼
أَفَحَسِبْتُمْ أَنَّمَا خَلَقْنَٰكُمْ عَبَثًۭا وَأَنَّكُمْ إِلَيْنَا لَا تُرْجَعُونَ
«የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን?»(ለከንቱ የፈጠርናችሁ መሰላችሁን?)
[📚ሱረቱል ሙዕሙኑን:115]
أَمْ خُلِقُوا۟ مِنْ غَيْرِ شَىْءٍ أَمْ هُمُ ٱلْخَٰلِقُونَ
ወይስ ያለ አንዳች (ፈጣሪ) ተፈጠሩን? ወይስ እነርሱ ፈጣሪዎች ናቸውን?
[📚ሱረቱ ጡር:35]
➲ስለዚህ ቆም ብላችሁ እራሳችሁን ፈትሹ እንላለን🔥
منقول

🔥1
➲"አምላክ ለእኔ ብሎ ሞተልኝ፣ተሰቀለልኝ "ብሎ "ዎዮ ወዮ ዎዮ ወዮ "የሚለው ድምፅ መስማትና ለቅሶ ከሚቀመጠው ከዚያም በሶስተኛ ቀን "ከሞት ተነሳ"እያለ በውስኪ፣በአረቂ ና በጠጅ እየታጠበ "ለአምላኬ ደስታዬን እየገለፅኩ ነው" ከሚል ፍፁም ጅል መሃይም ሰው በላይ የሚሰቀጥጥ አካል የለም ሰዎች😭
➲አሏህ ከእንደዚህ አይነት ፍፁም ከቆሻሻ በላይ የጠነባ ንግግር ይጠብቀን ይሰውረን🔥

👍2
➲የአዳም ሃጥያት!?
➻ብዙ ጊዜ ክርስቲያን ወገኖቻችን እንዲህ ስሉ ይሰማሉ «እኛ የአዳም ሃጥያት ዕዳ አለብን ወይም አዳም ሃጥያትን ሰርቷልና እኛም ሃጥያት የመስራት ባህርይ ወርሰናል ሃጥያተኞች ነን»የሚል በጥቅሉ "የውርስ ሃጥያት ወይም Original Sin "ጥንተ-አብሶ" እያሉ በሰዎች ላይ ስቀጥፉ በተደጋጋሚ እንሰማለን!
➻እኛም ለዚህ ስንኩል illogical ሙግት የማያዳግም ምላሽ እንካችሁ እንላለን!
➥በመጀመሪያ ደረጃ ሃጥያት ነፃ ምርጫን መሰረት ባደረገ መልኩ በfree will ምክንያት የሚከሰትና የሚፈፀም ድርጊት እንጂ ከመሠረቱ Genetical(ከዘር ወደ ዘር የሚወራረስ) ባህርይ አይደለም።ምክንያቱም ባህርይም ሆነ ድርጊት Genetically(ከዘር ወደ ዘር) የሚወረስ ነገር አይደለምና።
➻ወደ አዳም ስንመጣ አዳም በተፈጥሮው(በNature) ከመነሻውም ነፃ ምርጫ( Free will) ነበረው ና ነፃ ምርጫውን ተጠቅሞ ሃጥያትም ሆነ ፅድቅ የመስራት ተፈጥሯዊ ምርጫ ተሰጥቶት ነበረው።
➻እናም አዳም ያንን Free willን ተጠቅሞ የዛኔ የሰራው ወንጀል(ሃጥያት) የሚባለው ና ያሰኘው ያችን አትብላ የተባለውን የዛፍን ፍሬ መብላቱ ነበር!
➻ለዚህም ለፈፀመው ድርጊት ተጠያቂው አዳም እንጂ እኛ አይደለንም።
➻የሚገርመው ነገር አዳም የበላው ፍሬውን 🥝እንጂ ሃጥያትን አልነበረም!
📌እኛም በተመሳሳይ በተፈጥሮ ያገኘነው ፍትሃዊ ነጻ ምርጫ አለን! አምላክ ደሞ ፍትሃዊ ነው!
➥ስለዚህ ይህን የተሰጠንን ፍትሃዊ ዕድል ተጠቅመን ፍላጎታችንን መሰረት አድርገን መልካም መስራትም ሆነ ክፉ የመስራት አማራጭ አለን!
➳እውነታው በዚህ መልኩ ሆኖ ሳለ በክርስቲያኖች ዘንድ እኛ ሁላችንም የሃጥያት ባለ ዕዳ አደረጉን!
➻ዳሩ ግን ይህ አባባባላቸው ፍፁም አምላክ ለሰው ልጆች የሰጣቸውን ፍትህ መስመርን ወይም ነፃ ምርጫን የሚጋጭ ሆኖ እናገኛለን!
➥በመቀጠልም አዳም አትብላ የተባለውን ፍሬው ትዕዛዙን ጥሶ ለበላው ነገር ተውባ(ንስሓ) ገብቷል።አምላክም ንስሓውን በተገቢው መልኩ ተቀብሎታል።
“ኃጢአትን የምትሠራ ነፍስ እርስዋ ትሞታለች፤ ልጅ የአባቱን ኃጢአት አይሸከምም፥ አባትም የልጁን ኃጢአት አይሸከምም፤ የጻድቁ ጽድቅ በራሱ ላይ ይሆናል፥ የኃጢአተኛውም ኃጢአት በራሱ ላይ ይሆናል።”
— ሕዝቅኤል 18፥20
“ኃጢአተኛውም ካደረጋት ኃጢአት ሁሉ ቢመለስ ትእዛዜንም ሁሉ ቢጠብቅ ፍርድንና ቅን ነገርንም ቢያደርግ ፈጽሞ በሕይወት ይኖራል እንጂ አይሞትም።”
— ሕዝቅኤል 18፥21
“ኃጢአተኛውም ከሠራው ኃጢአት ቢመለስ ፍርድንና ቅን ነገርንም ቢያደርግ ነፍሱን ይጠብቃል።”
— ሕዝቅኤል 18፥27
“አባቶች ስለ ልጆች አይገደሉ፥ ልጆችም ስለ አባቶች አይገደሉ፤ ነገር ግን ሁሉ እያንዳንዱ በኃጢአቱ ይገደል።”
— ዘዳግም 24፥16
“በሙሴ ሕግ መጽሐፍም እንደ ተጻፈ፥ እግዚአብሔርም፦ ሁሉ በኃጢአቱ ይሙት እንጂ አባቶች በልጆች አይሙቱ፥ ልጆችም በአባቶች አይሙቱ ብሎ እንዳዘዘ የነፍሰ ገዳዮቹን ልጆች አልገደለም።”
— 2ኛ ነገሥት 14፥6
"ነገር ግን ሰው ሁሉ በገዛ በደሉ ይሞታል፤ መራራውን የወይን ፍሬ የሚበላ ሁሉ ጥርሶቹ ይጠርሳሉ።"ኤርምያስ 31:30
"እንደ ሥራቸው እንደ አካሄዳቸውም ክፉት ስጣቸው፤ እንደ እጃቸውም ሥራ ስጣቸው፤ ፍዳቸውን ወደ ራሳቸው መልስ።" መዝሙር 28:4
"እንደ እጁ ሥራ ፍዳው ይደረግበታልና ለበደለኛ ወዮ! ክፉም ደርሶበታል።" ኢሳይያስ 3:11
"አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና።" ገላትያ 6:7
"እያንዳንዱ የገዛ ራሱን ሸክም ሊሸከም ነውና።" ገላትያ 6:5
مَّنِ ٱهْتَدَىٰ فَإِنَّمَا يَهْتَدِى لِنَفْسِهِۦ ۖ وَمَن ضَلَّ فَإِنَّمَا يَضِلُّ عَلَيْهَا ۚ وَلَا تَزِرُ وَازِرَةٌۭ وِزْرَ أُخْرَىٰ ۗ وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّىٰ نَبْعَثَ رَسُولًۭا
የተመራ ሰው የሚመራው ለራሱ ብቻ ነው፡፡ የተሳሳተም ሰው የሚሳሳተው (ጉዳቱ) በእርሷ ላይ ነው፡፡ ተሸካሚም (ነፍስ) የሌላይቱን ኃጢኣት አትሸከምም፡፡ መልዕክተኛንም እስከምንልክ ድረስ የምንቀጣ አይደለንም፡፡
[📚ሱረቱል እስራዕ: 15]
إِن تَكْفُرُوا۟ فَإِنَّ ٱللَّهَ غَنِىٌّ عَنكُمْ ۖ وَلَا يَرْضَىٰ لِعِبَادِهِ ٱلْكُفْرَ ۖ وَإِن تَشْكُرُوا۟ يَرْضَهُ لَكُمْ ۗ وَلَا تَزِرُ وَازِرَةٌۭ وِزْرَ أُخْرَىٰ ۗ ثُمَّ إِلَىٰ رَبِّكُم مَّرْجِعُكُمْ فَيُنَبِّئُكُم بِمَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ ۚ إِنَّهُۥ عَلِيمٌۢ بِذَاتِ ٱلصُّدُورِ
ብትክዱ አላህ ከእናንተ የተብቃቃ ነው፡፡ ለባሪያዎቹም ከህደትን አይወድም፡፡ ብታመሰግኑም፤ እርሱን ይወድላችኋል፡፡ ማንኛይቱም ኃጢኣትን ተሸካሚ ነፍስ የሌላይቱን ኃጢኣት አትሸከምም፡፡ ከዚያም መመለሻችሁ ወደ ጌታችሁ ነው፡፡ ትሠሩት የነበራችሁትንም ይነግራችኋል፡፡ እርሱ በልቦች ውስጥ ያሉትን ዐዋቂ ነውና፡፡
[📚ሱረቱ አዝዙመር : 7]
➠በነዚህ ከቁርዓንም ከባይብልም ጥቅሶች የምንረደው ነገር ሁሉም በየ ራሱ በፈፀመው ሃጥያት(በደል) እንደሚቀጣና የእጁን እንደሚያገኝ ወይም የዘራውን እንደሚያጭድ በግልፅ ይናገራል።እንዲሁም ሃጥያት የመወራረስ ባህርይ እንደሌለውም አበክሮ ይነገረናል!
📌እዚህ ጋ የምናነሳው ጥያቄ አለን
❶ ሃጥያት ከዘር ወደ ዘር የመወራረስ አዝማሚያ አለው ካላችሁ ፅድቅስ ለምን አይተላለፍም!?
❷ በዚያን ጊዜ አዳም የሰራው ሃጥያት ዛሬም ድረስ እየተላለፈ መጥቷልን!?
➲አሏህ ሂዳያና ልቦና ይስጣችሁ!✍
➻የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ እስቲ

➲የግጭት ህጎች( law of contradiction)🔥
➻አብዛኛውን ግዜ ችግር የሚፈጠረው የግጭት ህግን ካለመረዳት ነው::
➥የግጭት ህጎችን እንመልከት እስቲ፦law of contradiction(የግጭት ህግ)፦አንድ ነገር በተመሳሳይ ሰዓት ሊኖርም ላይኖርም አይችልም።
■ለምሳሌ:-የቤቱ ቀለም ነጭ ነው ካልኩ በኋላ ቤቱ ነጭ ቀለም አልተቀባም ካልኩ ይጋጫል ማለት ነው ለምሳሌ ከትልቁ እና የግጭት መገኛ ከሆነው መፅሀፍ ምሳሌ ልስጣችሁ:-
Ezra 2 አማ - ዕዝራ
1: የባቢሎንም ንጉሥ ናቡከደነፆር ወደ ባቢሎን ከማረካቸው ምርኮኞች ወደ ኢየሩሳሌምና ወደ ይሁዳ ወደ እየከተማቸው የተመለሱት የአገር ልጆች እነዚህ ናቸው።
Ezra 2 አማ - ዕዝራ
5: የኤራ ልጆች፥ 775።
በሌላ ቦታ ደሞ
Nehemiah 7 አማ - ነህምያ
6: የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ከማረካቸው ምርኮኞች ወደ ኢየሩሳሌምና ወደ ይሁዳ ወደ እየከተማቸው የተመለሱት የአገር ልጆች እነዚህ ናቸው።
Nehemiah 7 አማ - ነህምያ
10: የኤራ ልጆች፥ 652።
ግጭት ማለት ይህ ነው ወደ ሀገራቸው የተመለሱት የ ኤራ ልጆች 775 ም 652 መሆን አይችሉም ሊሆኑ ሚችሉት አንዱን ነው።
ነገር ግን ግጭት ነው ብለን ስለታየን ብቻ ግጭት አንለውም ሊስማማ ይችላል።
1,it must be at the same time(በተመሳሳይ ሰዓት)
2,at the same sense(በተመሳሳይ ስሜት)
ምሳሌ 1➛አበበ በሶ በላ
➛አበበ ምሳ አልበላም
ከላይ የተመለከትናቸው ዐ.ነገሮች የሚጋጩ ይመስላሉ ግን አይጋጩም ም/ክ ምሳ ላይ ሳይሆን ቁርስ ላይ በልቶት ሊሆን ይችላል።
ምሳሌ 2➛አበበ በሶ ምሳ ላይ በላ
➛አበበ ምሳ አልበላም
ይህንንም ስንመለከተው የሚጋጭ ይመስላል ግን ላይጋጭ ይችላል።
ምክኒያቱም አበበ ዛሬ በሶ የበላውን ተናግሬ ነገ ላይ ደሞ ምሳ እንዳልበላ እየተናገርኩ ይሆናል።
ምሳሌ 3 ➛አበበ ዛሬ በሶ በላ
➛አበበ ዛሬ በሶ አልበላም
ይህማ ግልፅ ግጭት ነው እንደምትሉ እርግጠኛ ነኝ ግን አይደለም ም/ክ የትኛው ዛሬ ነው ሚያወራው የሚለውን ማወቅ ይኖርብናል።
ሰኞ ላይ ሆኞ ዛሬ በሶ በላ ብል እና ማክሰኞ ላይ ሆኜ ዛሬ በሶ አልበላም ብል አይጋጭም።
ምሳሌ 4 ➛አበበ በ 2025 በ 9 ላይ ምሳ ላይ በሶ በላ
➛ አበበ በ 2025 በ 9 ላይ ምሳ አልበላም።
አሁን በደንብ ተጋጨ ተፉጨ ማለት ነው አሁን በደንብ የተግባባን ይመስለኛል። ከአበበ ምሳሌ ልውጣ ና አንድ ምርጥ ምሳሌ ልስጣቹ።መጀመሪያ ግን የግጭትን ህግ ልድገመው
"Anything cannot both be and not be simultaneously".
"ማንኛውም ነገር በአንድ ሰዓት ሊሆንም ላይሆንም አይችልም"።
እስቲ ሙግት እናንሳ ከዚ በመነሳት
ከ ግጭት ህጎች መካከል አንዱ
"If one is true, the other must be false, and vice versa. "
"አንድ ነገር ትክክል ነው ካልን የሱ ተቃራኒ ሀሰት ነው ማለት ነው።እንዲሁም በተቃራኒው
➻ከዚህ በመነሳት አንድ አካል ተኝቷል ማለት በተቃራኒው ነቅቱዋል የሚለውን ያስዋሻል; ጠግቧል ካልን ተርቧል ሚለውን ያስዋሻል ; አለ ካልን የለም ሚለውን ያስዋሻል።
ከዚህ በመነሳት ተከታዩን ሙግት ይከታተሉ
P1➛እግዚአብሔር አንድ ነው
P2➛እግዚአብሔር ልጅ አለው
P3➛እግዚአብሔር አልተወለደም
C➛የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔርን አይደለም።
ይህ ግጭት ይባላል ሌላ እንጨምር፦
➥ስንት እግዚአብሔር አለ ቢባል፦አንድ
አንዱ እግዚአብሔር ወደ ምድር መቷል፦አው ስለዚህ ወደ ምድር ከመጣው በስተቀር እግዚአብሔር የለም አለ?😁
➥ይህ ፍጭት እና ግጭት ይባላል።
➲ከዛሬ በኋላ ግጭት ነው ተብሎ ማንኛውም ነገር ቢመጣ በነዚህ ህጎች ይፈተሻል ማለት ነው✍

ስለዚህ መስፈርቶች ስላስፈለጉ የዘርፉ ምሁራን 2 ንዑሳን እና አበይት መስፈርቶች አስቀመጡ።

▣Feminism "ፌሚኒዝም"ሴታዊነት"
➥ፌሚኒዝም፦ማለት የጾታዎች ፓለቲካዊ፣ኢኮኖሚያዊ፣ግላዊ እና ማህበራዊ እኩልነትን ለመወሰን እና ለማስፈን ተብሎ የተቋቋመ
ማህበረ-ፓለቲካዊ እንቅስቃሴ እና አስተሳሰብ ነው።
[📗 Laura brunell and Elinor burkett [Encyclopedia of Britannica]
➦ይህ አስተሳሰብ ከ Industrial revolution ዘመን ጋር በመቆራኘት በ18ኛ ክፍለ-ዘመን የመነጨ እና በጊዜ ሂደቶች ብቅ እያለ ና እየደረጀ የመጣ ትንሽ ነገሮችን የማስተንተን አቅማቸው ደከም ያሉትን ሰዎች ለማቄል እና ለመቆጣጠር የሚሞክር አስተሳሰብ ነው።
የአስተሳሰብ ዋና አስጀማሪ እና መሪ ተደርጋ የምትቆጠረው "ማሪ ወልስቶን ክራፍት"የምትባል 1759-1797 በእንግሊዝ የምትኖር እንስት ነች።ይህች እንስት "የሴቶች መብት መረጋገጥ በሚል ርዕስ በ 1792 መፅሀፍ ፅፋ ነበረ።
➦ይህን መፅሀፍ ላነበበ ሰው እስልምና ምን ያህል ውብ ሀይማኖት መሆኑን ይረዳል።አብዝታ መፅሀፉ ላይ የምትጠቅሳቸው ነጥቦች አንዱ በጊዜው ሴት መማር የለባትም እንዲሁም ሰው መሆኗን እስከመጠራጠር የደረሰ የነበረው የምዕራባውያንን ፍልስፍና ከመተቸት አንፃር የምታቀርባቸው ሂሶችን ነው።
➦ነገሩን ትንሽ አናንዛዛው እና የፌሚኒዝም ደረጃዎች እንጥቀስላችሁ።
❶ First-wave feminism(የመጀመሪያው ሞገድ: 19-20C የነበረ እና የ ሴቶች ህጋዊ ማዕቀፍን (የመምረጥ እና መመረጥ) መብትን የሚያስጠብቅ ነው።
❷ Second-wave feminism(ሁለተኛው ሞገድ): እኩል ክፍያ የማግኘት መብትን እና ልጅ መውለድ ላይ ሙሉ ፍቃድ የሱዋ መሆኑን የሚያትት እና በ 1960 የነበረ።
❸ Third-wave feminism( ሶስተኛው ሞገድ):-ልዩነቶችን እንደ ውበት ማየት እና ሴት ብቸኛ መሆን ከፈለገች እራሱዋ መወሰን ትችላለች የሚል በ 1990 የነበረ።
❹ Fourth-wave feminism(አራተኛው ሞገድ)፦ሴቶች ኢንተርኔትን መጠቀም እንዳለባቸው የሚያብራራና የተመሳሳይ ፃታ አባላት በማህበረሰብ ላይ ያላቸውን ተሳትፎ ለመጨመር የሚሰራ እና እየሰራ ያለ በ 2012 የነበረ እና የቀጠ ነው።
➦እንግዲህ የመጨረሻ ሀሳባቸው ሴቶች ባዶ እራቁታቸውን Artificial የወንድ ብልት አሰርተው በየመንገዱ እንዲዞሩ ነው ወነኡዙቢላህ።
➲እስልምና እና ፌሚኒዝም?
➦በእስልምና ስለ ፌሚኒዝም የተቀመጠ ነገር የለም።ምክንያቱም ይህ እሳቤ በጊዜ ውስጥ የደረጀ በመሆኑ ነገር ግን በሴቶች ዙሪያ በቂ የሆነ ማንም ጋር የማይገኝ አስተምሮ ያስተምራል።
➦በእስልምና የወንድ እና የሴት equality የለም ያለው equity ነው።
➦Equality እና equity በአማርኛው እኩልነት እና ፍትሃዊነት ማለት ነው።በዚህ መሰረት እስልምና ሰው ሰራሽ ከሆነው ፍልስፍና እኩልነት ይልቅ ፍትሀዊነትን ነው ያደረገው።እንደዛ ባይሆን ኖሮ በራሱ በደል ይሆን ነበረ።አሏህ ደግሞ ፍፁም ፍትሃዊ ነው።ሰዎችን በፍፁም አይበድልምና!ይህን ምሳሌ ተመልከቱ▼▼▼▼▼
ሁለት ሰዎች ቢመጡ አንደኛው ሰው በተለያዩ ምክንያቶች አካል ጉዳተኛ የሆነ ሌላኛው ደግሞ ጤነኛ ቢሆኑ እና ሩጫ ሊሽቀዳደሙ ቢመጡ።
በእኩልነት ህግ መሰረት እኩል መጀመር አለባቸው።
በፍትሃዊነት ህግ መሰረት ደሞ ለ አካል ጉዳተኛው ልዩ ድጋፍ ሊደረግለት ይገባል።
በዚህም መሰረት ፍትሃዊነት ከ እኩልነት እንደሚበልጥ ተረዳን ማለት ነው።
➦እስላም ለሴቶች የሰጠው ህግ
●የመማር እና ማስተማር መብት
◇እውቀትን መፈለግ በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው።[📚ኢብኑ ማጃህ 224]
◇አቢሙሳ አል-አሽአሪ እንደተረኩልን" እኛ የነቢዩ ሰሀቦች አንድም ሀዲስ ግራ አይገባንም አይሻን ጠይቀናት ከእርሱዋ እውቀት ብናገኝ እንጂ "ብለዋል
●የራሷ ሀብት እና ንብረት እንዲኖራት
◇ኒሳዕ 4:4
وَآتُوا النِّسَاءَ صَدُقَاتِهِنَّ نِحْلَةً ۚ فَإِن طِبْنَ لَكُمْ عَن شَيْءٍ مِّنْهُ نَفْسًا فَكُلُوهُ هَنِيئًا مَّرِيئًا
ሴቶችንም መህሮቻቸውን በደስታ ስጡ፡፡ ለእናንተም ከእርሱ አንዳችን ነገር ነፍሶቻቸው ቢለግሱ መልካም ምስጉን ሲኾን ብሉት፡፡
◇በቀራ 2:229
الطَّلَاقُ مَرَّتَانِ ۖ فَإِمْسَاكٌ بِمَعْرُوفٍ أَوْ تَسْرِيحٌ بِإِحْسَانٍ ۗ وَلَا يَحِلُّ لَكُمْ أَن تَأْخُذُوا مِمَّا آتَيْتُمُوهُنَّ شَيْئًا إِلَّا أَن يَخَافَا أَلَّا يُقِيمَا حُدُودَ اللَّهِ ۖ فَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا يُقِيمَا حُدُودَ اللَّهِ فَلَا جُنَاحَ عَلَيْهِمَا فِيمَا افْتَدَتْ بِهِ ۗ تِلْكَ حُدُودُ اللَّهِ فَلَا تَعْتَدُوهَا ۚ وَمَن يَتَعَدَّ حُدُودَ اللَّهِ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الظَّالِمُونَ
ፍች ሁለት ጊዜ ነው፤ (ከዚህ በኋላ) በመልካም መያዝ ወይም በበጎ አኳኋን ማሰናበት ነው፡፡የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ካላወቁ በስተቀር ከሰጣችኃቸው ነገር ምንንም ልትወስዱ ለእናንተ (ለባሎች) አይፈቀድላችሁም፡፡ የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ብታውቁ በእርሱ (ነፍሷን) በተበዠችበት ነገር በሁለቱም ላይ ኃጢኣት የለም፡፡ ይህች የአላህ ሕግጋት ናት፤አትተላለፏትም፡፡የአላህንም ሕግጋት የሚተላለፉ እነዚያ እነርሱ በዳዮች ናቸው፡፡
◇ኢንዲሁም ኢብን ሀዝብ መራቲብ አል ኢጅማዕ ገፅ 162 ላይ ኡለማዎች በሙሉ ኢጅማዕ እንዳደረጉ ጠቅሰዋል።
●የመውረስ መብት
●ፍቺ የመጠየቅ መብት
●በፍቃዱዋ የማግባት መብት
●የመከበር እና የመጠበቅ.....መብቶችን ሰጥቷታል።
ለዚ ነው አንዳንድ ለዘብተኛ ፌሚኒስቶች ኢስላሚክ-ፌሚኒዝም እያሉ የሚጠሩት።በዚህ እና መሰል ዙሪያዎች ላይ ለመስራት ካሰበች አንዲት ሴት ሌላ አጀንዳ የሚያራምድ ዓለማዊ ድርጅቶች ጋር ሳይሆን ወደ ቁርዓን እና ሱና መመለስ በቂ ነው።
➲በተቃራኒው አደገኛው የፌሚኒዝም ክፍል
●ፃታዊ ልዩነቶችን ሙሉ በሙሉ ማውደቅ
➥ሴት እንደ ወንድ ናት የቤት ስራ መስራት ያለበት ወንድ ነው ሴቶች የቤት ስራ መስራት የለባቸውም የሚል ጭፍን ሙግት ሲሆን ሙግቱን በቀላሉ እናፍርሰው እንሻ አሏህ።
➻የስራ ክፍፍል በ Paleolithic age ከ 3.4m-11000 BP በፊት የተጀመረ ነው ተብሎ ይታሰባል።ያም የሆነው ወንዶች በጥንካሪ ከሴቶች ስለሚበልጡ ለአደን ይወጣሉ ሴቶች ደሞ የቤት ስራ ይሰራሉ።
ይህ ግልፅ ነው ሴቶች እንደ ወንዶች ጠንካራ አይደሉም ወንዶች ደግሞ እንደ ሴቶች ውብ አይደሉም እንደ ማለት ነው።
●የተመሳሳይ ጾታ እና የጋብቻ ህግ
በዚህ ዙሪያ ያላቸው ሀሳብ የዘቀጠ ነው ሴት ከሴት ጋር የመጋባት መብት አላት ይላሉ ከፈለገች ደሞ አለማግባ ትችላለች ግን ለምን ጋብቻን አይደግፍም ካልን"ብዙ ፉብሪካ ውስጥ ሚሰራ ሰው ያስፈልጋል።በተጨማሪም ሰውነቱዋ ሳያረጅ ማስታወቂያ እና የመሳሰሉት ነገራቶችን እንሰራባታለን ከሚል ሀሳብ የተነሳ ነው።
የተመሳሳይ ፃታ ጋብቻ ደሞ አርግዞ ረጅም ወራት ከስራ መቁዋረጥ ስለሌለበት ይደግፉታል።
➲አሏህ በሀቅ ላይ እስከመጨረሻው ያፅናን!ሀቅን በግላዊ ስሜት ገፍትሮ የስሜታዊ ጉዞ ናፋቂነት ይጠብቀን!
منقول ✍

👍1
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
Photo
🔥ምንም እንኳን ቅርንጫፋዊ በሆኑ ባንዳንድ ድንጋጌዎችና ፍርዶች ላይ ቢለያዩም መሠረታዊ በሆነው ነገር ላይ የሁሉም ነብያቶች እምነት(ሀይማኖት) አንድ ነው።እሱም እስልምና ብቻና ብቻ ነው!🔥