የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
557 subscribers
223 photos
79 videos
27 files
103 links
▣የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛ ና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ።(እርሷም) አሏህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣በርሱም ምንንም ማንንም ላናጋራ፣ከፊላችንም ከፊሉን ከአሏህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤በላቸው፡፡እምቢ ቢሉም፦እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:64]

🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲Good ጉድ የኦርቶዶክስ የሰንበት ተማሪዎች ጉድ ና ውርደት ስወጣ ከገዛ መምህራኖቻቸው አንደበት እንዲህ ጥልል ና ጥንፍፍ ብሎ ስቀርብ¡😭

➥የኦርቶዶክስ ልጆቿ ይህች ናት በተለይ የኢትዮ ኦርቶዶክስ ልጆቿ!😭😱


➥"ጉዷን ተሸክማ ገበያ ላይ ወጣች" አሉ ይህንን ጉድ ስሙ እስቲ!!

➣"ሀሀ ኡኡ ኧረ ሼር አርገው"አለ ሞጣ ፎጣ😁😁

➻የቴሌግራም ቻናላችን||

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ
😁2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥በሌላ ሰበር ዜና በደረሰን መሠረት¡😁የዲያብሎስ ገባሪ ና ዋና ግብር ከፋዩ ዲያብሎስን ልቆጣጠረው ስሞክር በሰይጣን ተዋርዶ በቁጥርር ስር መዋሉ ተሰምቷል!😁😂


◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥ያልሰማችሁ ስሙ👂 የኦርቶዶክስ ግንዷም ፍሬዮቿም ማለት ይህች ናት¡ ዘቅዱስ ውስኪ ወቢራ¡😁
▣የመጀመሪያ ሙስሊም!?

❶عن معمر، عن قتادة: (وأنا أول المسلمين)، قال: أول المسلمين من هذه الأمة
ዐምር ከቀታደ ተቀብሎ እንደተረከው «የሙስሊሞች መጀመሪያ ነኝ» ሲል ከዚህ ኡማ "ሕዝብ" አንፃር ነው።

[📚Tafserul Tabari]

❷قوله: {وَأَنَاْ أَوَّلُ المسلمين} أي أوّل مسلمي أمته
«የሙስሊሞች መጀመሪያ ነኝ» ሲል (ከነቢዩ ሙሐመድ) ሕዝቦች ነው።

[📚Tafser Al-shawkani]

❸{ وَأَنَاْ أَوَّلُ ٱلْمُسْلِمِينَ } من هذه الأمة
«የሙስሊሞች መጀመሪያ ነኝ» ሲል ከዚህ ኡማ "ሕዝብ" አንፃር ነው።

[📚Tafser Karim Al-rahman]

❹{ أَوَّلُ ٱلْمُسْلِمِينَ } أي المنقادين لله، وأجاب المفسر بأن الأولية بالنسبة لأمته
«የመጀመሪያ ሙስሊም» ወይንም ታዛዥ ማለት
ሲሆን ይህም መጀመሪያነት ከሕዝቦቹ አንፃር ነው።

[📚Tafserul Jalalain]

❺لا شريك له في ألوهيته ولا في ربوبيته ولا في صفاته وأسمائه، وبذلك التوحيد الخالص أمرني ربي جل وعلا وأنا أول من أقر وانقاد لله من هذه الأمة.
በመለኮቱ ተጋሪ የለውም፣ በጌትነቱም ሆነ በስሞቹ እንዲሁም በባሕሪያቱ ተጋሪ የለውም እኔም በዚሁ ላይ ከዚህ ኡማ ውስጥ የታዛዝኩ የመጀመሪያው ሙስሊም ነኝ በል።

[📚Tafser Al-Muyasser]

❻{ وَأَنَا أَوَّلُ الْمُسْلِمِينَ } من هذه الأمة.
"የመጀመሪያ ሙስሊሞች ነኝ" ሲል ከዚህ ኡማ አንፃር ነው።

[📚Tafser Al sa'di]

❼قوله تعالى : ( لا شريك له وبذلك أمرت وأنا أول المسلمين ) قال قتادة : وأنا أول المسلمين من هذه الأمة .
ለእርሱም ተጋሪ የለውም እኔም የሙስሊሞች መጀመሪያ ነኝ በል ሲል ከዚህ ኡመት(ህዝብ) አንፃር ነው።

[📚Tafser Al-Baghawey]

❽وبذلك العمل الخالص أمرت وأنا أول المسلمين الممتثلين لأوامر الله والمنتهين عن نواهيه من هذه الأمة .
በዚሁ ላይ ታዛዝኩ እኔም ለአላህ የታዛዝኩ የመጀመሪያ ሙስሊም ነኝ በል ሲል ከዚህ ሕዝብ አንፃር ነው።

[📚Tafser Al-waseet]

❾وقال السدي في قوله : ( قُلْ إِنِّي أُمِرْتُ أَنْ أَعْبُدَ اللَّهَ مُخْلِصًا لَهُ الدِّينَ * وَأُمِرْتُ لِأَنْ أَكُونَ أَوَّلَ الْمُسْلِمِينَ ) الزمر/ 11، 12 ، قال : " يعني من أمته صلى الله عليه وسلم " .
"تفسير ابن كثير" (7 /89) 

በል «እኔ አላህን ሃይማኖትን ለርሱ ያጠራሁ ኾኜ እንድግገዛው ታዘዝኩ፡፡

«የሙስሊሞችም መጀመሪያ እንድኾን ታዘዝኩ፡፡»

➥ማለትም ከነብዩ ሙሀመድ ﷺ ኡማህ(ህዝብ) አንፃር ነው።[📚ተፍሲር ኢብኑ ከሲር 89/7]

[📚ሱረቱል ዙመር:11-12]


➓وقال ابن عثيمين رحمه الله :
" قوله: ( وأنا أول المسلمين ) ، يحتمل أن المراد الأولية الزمنية ، فيتعين أن تكون أولية إضافية ويكون المراد أنا أول المسلمين من هذه الأمة ؛ لأنه سبقه في الزمن من أسلموا .
ويحتمل أن المراد الأولية المعنوية ؛ فإن أعظم الناس إسلاما وأتمهم انقيادا هو الرسول صلى الله عليه وسلم ؛ فتكون الأولية أولية مطلقة .
ومثل هذا التعبير يقع كثيرا أن تقع الأولية أولية معنوية ، مثل أن تقول: أنا أول من يصدق بهذا الشيء ، وإن كان غيرك قد صدق قبلك ، لكن تريد أنك أسبق الناس تصديقا بذلك ، ولن يكون عندك إنكار أبدا ، ومثل قوله صلى الله عليه وسلم : ( نحن أولى بالشك من إبراهيم ) ، حينما قال : ( رب أرني كيف تحي الموتى ) البقرة/260 . رواه البخاري (3372) ومسلم (151) . فليس معناه أن إبراهيم شاك ، لكن إن قدر أن يحصل شك فنحن أولى بالشك منه ، وإلا فلسنا نحن شاكين ، وكذلك إبراهيم ليس شاكا " انتهى من "مجموع فتاوى
ورسائل ابن عثيمين" (9 /210)

[📚መጅሙዐ አልፈታዋ ኢብኑ ዑሰይሚን]

➻የቴሌግራም ቻናላችን||


ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ
👏2❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲ታዋቂውና ዘመናዊ የሀዲስ ኪዳን Scholar Daniel B.Wallace ስለ አዲስ ኪዳን ወንጌላት Manuscripts ግድፈትና ብርዘት በተመለከተ በግልጽ እንዲህ ይላል!👂👂

➻የቴሌግራም ቻናላችን||


ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥ክርስቲያኖች በተለይም ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች አምላክ ና ማሪያምን ያስቀመጡበትን ደረጃ ከገዛ መምራኖቻቸው አንደበት ስገለጥ!

🔴NB➟ሰውዬው የጠቀሰው ማስረጃው ታምረ ማሪያም ሳይሆን መፅሐፈ ዚቅ ላይ መሆኑን ልብ ይሏል!

➥የጠቀሰው ማስረጃው በኦርቶዎች ዘንድ በትክክል መኖሩ የማይካድ ሀቅ ነው!

➻የቴሌግራም ቻናላችን||


ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ
😁1
▣እውን ኢሳይያስ 9:6 እየሱስ የባህርይ አምላክ መሆኑን ያሳያልን!?

➥ብዙ ጊዜ ክርስቲያን ወገኖቻችን ግራ ቀኙን ሳይመለከቱ እንዲሁ በጭፍንና በደፈናው"ለእየሱስ አምላክነት ያሳያል" ብለው እንደማስረጃ ለሙግት ከሚያቀርቧቸውና ከሚጠቅሷቸው የባይብል ጥቅሶች መካካል ኢሳ 9፡6 ይጠቀሳል!

➥ጥቅሱም እንደሚከተለው እንዲህ ይነበባል▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼

“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
— ኢሳይያስ 9፥6


➣ኦኬ ይህንን ጥቅስ ጥርስ በጥርስ ያለውን ተጨባጭ እውነታ አንድ በአንድ ነቅሰን እንመልከተው እስቲ!

➥🔴ነጥብ አንድ➻"ህፃን ተወልዶልናልና ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና"

➥ይህ በግልፅ ከhistorical background፣ከቋንቋዊ አገባብም ወይም Contextም አንፃር የሚያሳየው በወቅቱ ስለ ተወለደና ስለተሰጠው ህፃን(ልጅ) ነው።

➣ምክንያቱም ጥቅሱ በማያሻማ መልኩ በግልጽ የሚናገረው መጻኢ ጊዜን(Future tense) አመላካች ሆኖ ይሰጠናል በሚለው ገለፃ ሳይሆን በአላፊ ጊዜ ግስ(በpast tense) አገላለጽና አገባብ ተወልዶልናልና ወይም ተሰጥቶናልና በሚለው ነውና!

🔴ነጥብ ሁለት➻"አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል"

➥ይህ ደግሞ የሚያሳየው በወቅቱ የተወለደው ልጁ ካደገ በኋላ ከሹመት አንፃር በቃለ አቀባይና በአፈ ቀላጤነት በህዝቡ ላይ አለቃ ወይም ንጉስ እንደሚሆን ነው።

🔴ነጥብ ሦስት➻"ስሙም ድንቅ መካር"
➣ይህም በተመሳሳይ የተወለደው ህፃን ካደገ በኋላ ወይም በህፃንነቱ በአምላክ ፈቃድ መካሪ ወይም ጥሩ ምክር የሚሰጥ፣መመሪያ የሚሰጥ፣ በአዋቂነቱ የሚታመን፣አስተዋይ ይሆናል ነው!

🔴ነጥብ አራት➻"ኃያል አምላክ"

➦For the sake of argument እንበልና እዚህ ጋ "አምላክ"የተባለው በአፈ ቀላጤነትና በቃለ አቀባይነት በሹመት ስልጣን የተቀባ ከመሆን አንፃር ሌሎች ሰዎች በተባሉት ሂሳብና ስሌት መሠረት እንደሆነ እንጂ የፍጥረተ🌍ዓለም አምላክነትን ለማሳየት እንዳልሆነ ልብ ይሏል!

➦ስቀጥል Greek Septuagint(LXX) ወይም በሰባው ሊቃናት ትርጉም ላይ "ኃያል አምላክ" የሚለው ጥቅስ የለም።🔥

➥BTW እንደ ባይብል ብዙ ሰዎች የሹመት አምላክና ጌታ ተብለው ተጠርተዋልና!

➻ለምሳሌ ያህል ከሹመትና ከስልጣን አንፃር▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
➥ሙሴ አምላክ(ኤሎሂም) ወይም ጌታ ተብሏል።[📚ዘፀአት 7÷1,ዘኁልቁ 11÷28 ]
➥ዮሴፍ ጌታ ተብሎ።[📚ዘፍጥረት 45÷9]
➥አብርሃም ጌታ ተብሏል።[📚1ኛ ጴጥሮስ 3÷6]

➥ዔሳው ጌታ ተብሏል።[📚ዘፍጥረት 32÷4]
➥መልአክ ጌታ ተብሏል።[📚ኢያሱ
5÷14]
➥ሳኦል ጌታ ተብሏል።[📚1ኛ ሰሙኤል 24÷8]
➥ናቡከደነፆር ጌታ ተብሏል።[📚ዳንኤል 4÷24] ወዘተረፈ....ጌታና አምላክ ተብለዋልና!!

➥ስለዚህ ከዚህ አንፃር ህፃኑ እንዲህ ተብሎ ቢጠራ በዚህ ሂሳብ ና ስሌት አምላክ ቢባል ምንም ችግር እንደሌለው እንረዳለን።

➻በል እንዲያውም ኢሳ 9÷6 ላይ ያለው ጥቅሱም የሚለው ስሙም ስለሚል የስሙ ስያሜ ከሆነ ብዙ መጥቀስ ይቻላል።ለምሳሌ በእብራይስጥ ወይም በግዕዝ፦
➥አማኑኤል➲አማኑ(ከኛ ጋር) ፣ኤል(አምላክ) ጥቅላዊ ፍቺው አምላክ ከኛ ጋር ማለት ነው።
➥ጵኒኤል➲ጵኒ(ፊት)፣ኤል(አምላክ)➻ጥቅላዊ ትርጉሙ የአምላክ ፊት ማለት ነው።
➥ገብርኤል➲ገብረ(አገልጋይ ኃይል)፣ኤል(አምላክ)➻ጥቅላዊ ፍቺው የአምላክ ብርታት(ኃይል) ነው።ወይም የአምላክ አገልጋይ ማለት ነው።
➥ሚካኤል➲ሚ(መኑ ማን)፣ካ ከመ(እንደ)፣ ኤል(አምላክ) ➻ጥቅላዊ ፍቺው እንደ አምላክ ያለ ማን ነው!?ለማለት ነው።
➥ኤልቤቴል➲ኤል(አምላክ) ቤቴል(የቦታ ስም)➻ጥቅላዊ ፍቺው የቤቴል አምላክ ማለት ነው።
➥ጌታቸው➲ጌታ ወይም ንጉስ የሆነበትን አመልካች ነው።
➥ጌታሁን➲ጌታ(ንጉስ) ሁን እንደማለት ወዘተ.....ያሉትን መጥቀስ ይቻላልና።

🔴ነጥብ አምስት ➻"የዘላለም አባት"

➣ይህ ቃል በደምሳሳው ከላይ ስንመለከተው ሌላ የተለየ ትርጉም ያለው ቢመስልም ዳሩ ግን ቃሉ የሚያመለክተው ከህፃኑ ዕድገት በኋላ ትምህርታዊ እንክብካቤን፣ፍቅራዊ የሆነ የሰላም አስተዳደርን ለመዘርጋት ኃይል ና ሥልጣን ያለው መሪ (አባት) ማለት ነው። 

🔴ነጥብ ስድስት➻"የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል"

➥አሁንም በተመሣሣይ መልኩ ያ የሚወለደው ህፃኑ ከዕድገት በኋላ በስልጣን ቅቡዕ ከመሆኑ አንፃር የሰላም አለቃ ወይም ንጉስ ተብሎ እንደሚጠራ ያሳያል እንጂ የተለየ ነገር የለውም።

➣ይህን ያህል ካልን ዘንድ ሀቅ ፈላጊ ምክንያታዊ ሰዎች ሆይ እነሱ(ክርስቲያኖች) ከሚሉት ይልቅ ኢሳ 9:6ን ለመረዳት ወደ ኋላ መለስ ብለን ከኢሳ 7:14 ጀምረን ብንመለከተው የበለጠ ሀሳቡን ግልፅ ያደርግልናል።

◈ክርስቲያኖች ሆይ አትልፉ።በአዲስ ኪዳን ላይ ይህ ትንቢቱ ለእየሱስ ከሆነ ይፈፀም ዘንድ አንድም ቦታ ላይ እንዲህ ተብሎ አልተጠራም።ባጭሩ ትንቢቱ በወቅቱ ለነበረው ለሕዝቅያስ ነው።

“ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።”
— ኢሳይያስ 7፥14


“ወደ ነቢይቱም ቀረብሁ፤ እርስዋም ፀነሰች ወንድ ልጅንም ወለደች።”
— ኢሳይያስ 8፥3

“እግዚአብሔርም፦ሕፃኑ አባቱንና እናቱን መጥራት ሳያውቅ የደማስቆን ሀብትና የሰማርያን ምርኮ በአሦር ንጉሥ ፊት ይወስዳልና ስሙን፦ ምርኮ ፈጠነ፥ ብዝበዛ ቸኰለ ብለህ ጥራው አለኝ።”
  — ኢሳይያስ 8፥4

“እየጐረፈም ወደ ይሁዳ ይገባል፤ እያጥለቀለቀም ያልፋል፥ እስከ አንገትም ይደርሳል፤ አማኑኤል ሆይ፥ የክንፉ መዘርጋት የአገርህን ስፋት ትሞላለች።”
— ኢሳይያስ 8፥8


➦እዚህ ጋ ቆም ብለን እንደ እነሱ ብንረዳው ጥቅሱና የጥቅሱ prophecyው(ትንቢቱ) ለማሪያምና ለእየሱስ ከሆነ ተከትለው የሚመጡ ጥያቄዎችን የመመለስ ግዴታ ይጠብቃችኋል!

➥❶ኛ ትንቢቱ ለድንግል ማሪያም(Virgin Mary) ከሆነ ድንግል ማሪያም ነቢይ ነችን!?
➥❷ ይህ ምልክት የተሰጠው ልጅ መጠሪያ ስሙ አማኑኤል ወይስ እየሱስ?
➥❸ኛ ድንግል ማሪያም ልጇን የጠራችው አማኑኤል ብላ ወይስ እየሱስ ብላ ነው!?
➥❹ኛ በአማርኛው የባይብል የትርጉም ስራ በሆነው ዕትም ላይ ድንግል ተብለው የተጠሩት በሙሉ ድንግል ማሪያምን አመልካች ነውን?
➥❺ኛ በእብራይስጡ Text ውስጥ ኢሳ 9÷6 በአውዱ መሠረት በአማርኛ ወይም በግዕዙ ድንግል ለሚለው የገባው ቃል Almah(Young women ወጣት ሴት፣ልጃ ገረድ) ወይስ Betulah(Virgin ድንግል)!?
➥❻ኛ በጥቅሱ መሠረት ከአውዳዊ ፍቺና ከተዛማጅ ጥቅሶች አንፃር ትንቢቱ በጊዜው የተፈፀመ አይደለምን!?


የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstud

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ
🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔴ፕሮቴስታንት Vs ኦርቶዶክስ.........."ወ*ባዊ ቅድስና"....."ልገረዝ የሚገርዝ ባለሙያ መጣ ልጁ እንዳይንፈራገጥ በጥንቃቄ ያዙት አለ"😁

➥በዚህ ልክ ደፍረው መናገራቸው በራሱ ድንቅ ነው¡🔥

🔥እኛን በከንቱ ስወቅሱን በገዛ ቆንጨራቸው ስታረዱ!!
😁4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥ኧረ የኦርቶዶክስ ለኦርቶዶክስ ጉድ ስሙ!አይ መንግስቱ ጉዳቸው ተባረክ
😂ቄሱ ተዋረደ😂

➥ያው ክርስቲያኑ ህዝብ በግ ስለሆነ እንዲህ ይጫወታሉ!😱

➲በነገራችን ላይ "መንግስቱ ጉዳቸው"የሚባለው ልጅ እጅግ በስድብ የተቀደሰ ልጅ ነው
¡

➥ነገር ግን በቄሱ ላይ ጥሩ ስራ ሰርቷል😁
😁2
🔴"Allah"
"አሏህ" "الله
" " ܐܲܠܵܗܵܐ" "אֱלָה"

➠“አሏህ” ٱللَّه የሚለው ስም 2699 ጊዜ በቁርአን የመጣ ሲሆን ትርጉሙ “የሚመለክ” ወይም “አምልኮ የሚገባው” ማለት ነው።

➻ይህ ስም ደግሞ በSemetic languages (Arabic,Hebrew and Aramaic) ውስጥ በስፋት የሚታወቅ ነው።

[📚Lane’s Arabic-English Lexicon by Edward William Lane (London: Willams & Norgate 1863]


➠የሃይማኖት መድብለ-ዕውቀት 1987: “አላህ የሚለው ስም ስረ-መሰረት የጋራ በሆኑ በተለያዩ ጥንታዊ የሴም ቋንቋዎች ይገኛል።”

➲“The orgin of Allah is found in a root common to various ancient semetic languages” [📚Encycolopedia of religion 1987,p27.]

➠የክርስትና መድብለ-ዕውቀት 2001: “ ቅድመ-ቁርኣን ዐረብ ተናጋሪ ክርስቲያንና አይሁድ እንዲሁ አላህ ለታላቁ አምላክ ይጠቀሙበት ነበር።”

➲“Before Quran Arabic-speaking Christians and Jews also refer to supreme God as Allāh” [📚Encyclopedia of Christianity 2001,page 10.]

➠የኢሥላም መድብለ-ዕውቀት 1913: “ዐረቦች ቅድመ-ነቢዩ ሙሃመድ በነበሩት ዘመናት አላህ የሚባል ታላቅ አምላክ ያመልኩ ነበር።”

➲“Before prophet Muhammad Arabian was worshiping supreme God who is Allah” [📚Encyclopedia of Islam 1913,page 302]

➠የብሪታኒካ መድብለ-ዕውቀት 1996: “ቅድመ-ቁርኣን በነበሩት ዐረቢያን መጽሐፍት ውስጥ አላህ የሚለው ቃል ይገኛል።”

➲“Before Quran The word Allah was in the Arabic books” [📚Encyclopedia of britannica 1996:page 106.]

መንቁል✍✍
👍1
▣ክርስቲያኖች ሆይ አምላክ ፍቅሩን ለመግለፅ ለኛ ስል ሰው ሆነ.......ምናምን ስትሉ አንድ ጤነኛ ሰው አንድ የአዕምሮ ታማሚ እብድን ለማዳንና ለማከም ስል ዶክተሩ እብድ መሆን አለበት እያላችሁ መሆኑን ልብ በሉ!

➥በተጨማሪም አንድ አናጢ ግንበኛ ባለሙያ ቤትን ለመስራት የግድ እራሱ ድንጋይና ግንብ መሆን አለበት እያላችሁ ነውና!

➦እንግዲህ በዚህ አባባላችሁ አምላክ ሁሉን ቻይ፣አዋቂ፣አዛኝ ሩኅሩህ ፣ወንጀልን ይቅር ባይ መሓሪ፣ካለበት ይቅር ማለት ስችል የግዴታ ምድር ላይ መጥቶ ፍቅሩን(እዝነቱን) ለመግለፅ በፍጥረታት እጅ በጥፊ መመታት አለበት አላችሁ!

➥በዚህም ምክንያት መንገድን ስታችሁ በጣም ብዙ ስህተትን ተሳሰታችሁ🔥

➥ለአምላክ የማይገባውን ባህሪይ በእውቀት ሳይሆን በሙቀት በአዕምሯችሁ አፀደቃችሁ!
🔥

➠ይህንንም በተመለከተ አሏህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼

مَا قَدَرُوا۟ ٱللَّهَ حَقَّ قَدْرِهِۦٓ ۗ إِنَّ ٱللَّهَ لَقَوِىٌّ عَزِيزٌ
አላህን ተገቢ ክብሩን አላከበሩትም፡፡ አላህ በጣም ኃያል አሸናፊ ነው፡፡
(📚ሱረቱል ሐጅ :74)

➦አምላክ ሁሉን ቻይና አዋቂ ነውና በአምላክ ላይ ያለ እውቀት በሙቀት ድንበር አትለፉ መልዕክታች ነው🔥

➲የዓለማቱ ሁሉ ጌታ አምላካችን አሏህ እናንተና መሰሎቻችሁ ከሚትሉት ነገር በሙሉ የጠራ ኃያል ጌታ ነው🔥

➲አሏህ ሂዳያና ልቦና ይስጣችሁ🔥

➻የቴሌግራም ቻናላችን||
👍4❤1
➲እዚህ ጋ አንዲት ኦርቶዶክስ የሚትባለዋ የኢትዮ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን ከግብፅ፣ከህንድ፣ከአርመኒያ በብዙ ነገሮች እንደምትለይ በገዛ መፅሃፏ በዚህ መልኩ አስፍራለች!!🔥
🔥የፍጥረት ሁሉ መገኛ በዓይን ስታይ የሰው ፊት የሚመስል በአንገት ላይ----------ራስ ያለው-----------ዓይነት የማይታወቅ የዕንቁ ዘውድ በራሱ ያደረገ....ሌላም ሌላም ዝርዝሩን እናንተ ጨርሱ!ኧረ የገባው እስቲ!ዋው ድንቅ ነው¡
እኔ የለሁበትም ከደሙ ነፃ ነኝ!😁
🌚1
🔥.........ምን. አጠባው¡¿😁

“ይህን ብሎ ጠቱን አወጣ ወደኔ ቅረብ አለው ሁለመናው በመለኮት ጨውነትም ይጣፍጥ ዘንድ አውራ ጣቱን አጠባው።”

[📚ገድለ መባ ጽዮን 3]

“በሥስቱ ስም አምነን ለሚያነበውና ልብ ብሎ ለሚሰማው አስረድተን እንናገራለን።የመድኃኔ ዓለም ፍቅሩ በመባ ጽዮን ላይ በበዛ ጊዜ የምህረት ቃል ኪዳንን ይሰጠው ዘንድ ጎበኘው ጣቱንም አጠባው።”

[📚ገድለ መባ ጽዮን 4]

➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
➲ክርስቲያኖች፦ሰሞኑን ደመና ላይ እየሱስ ታየ ሆሆ Surprise¡¡

➥10 ሚሊዮን ሰው አየ¡! 😂😜

➥ያዩት ነገር ሁሉ እየሱስ የሚመስላቸው ምርጥ የክርስቲያን በጎች¡¡

➲ኧረ አንጨብጭብ👏👏

➲ዘገባው፦ከክርስቲያኖች ቅዠት ሰፈር!
😁5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲እየሱስ ከሚስት ጋር ልሉን እንዳይሆን ወገን ጎበዝ 😭
😁3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲ኧረ ወይኔ ጭራሽ በመብራት Pole ላይ😭

➲ለሚጠፋው ህይወት ተጠያቂ ማን ይሁን😭?
😭3😁1
▣ይህ መልዕክት ለወገናችን አብዲሳ ደፋር እና ለአምሳዮቻቸው በሙሉ▼▼▼▼▼

➲​አብዲሳና አምሳዮቻቸው የሚጠይቁት ጥያቄ ጥልቅ እና ብዙዎችን የሚያነጋግር ቢሆንም፣በቁርዓን አስተምህሮ እና በሳይንሳዊ አመክንዮ ስንመለከተው ና ስንፈትሸው ግን እጅግ አስደናቂ መልስ አለው።መጀመሪያ መረዳት ያለብን ትልቁ እውነት፤አምላክ መመለክን የሚፈልገው ለእሱ ሳይሆን ለእኛው ጥቅምና ደህንነት መሆኑን ነው።

​❶ አምላክ ለምን ይመለካል? (ከእስልምና እና ከሳይንስ አንፃር)

Ⓐ የፈጣሪ ፍፁማዊ ባህሪ (The Perfection of God):
በእስልምና እምነት አሏህ“አል-ገኒይ”(የተብቃቀ) ነው።ይህ ማለት ፍጥረታቱ ስላመለኩት የሚጨምርለት፣ባያመልኩት ደግሞ የሚቀንስበት ምንም ነገር የለም።የእሱ መመለክ ለእሱ "ፍላጎት" ሳይሆን ለፈጠረው ዓለም ‘ፍፁም ፍትሃዊነት’ እና "ጥበባዊ ስርዓት" ነው።አንድ ሰዓት ሰሪ ጥራት ያለው ሰዓት ሲሰራ፣ያ ሰዓት በትክክል መስራቱ የሰዓት ሰሪውን ጥበብ እንደሚገልጸው ሁሉ፣የሰው ልጅም ፈጣሪውን ማወቁ የፍጥረተ ዓለሙን ታላቅነት እንዲረዳ ያደርገዋል።

​Ⓑ ሳይንሳዊ አመክንዮ(Cause and Purpose)

➥በሳይንስ ዓለም ውስጥ ማንኛውም ውጤት(Effect) ምክንያት(Cause) አለው።አጽናፈ ዓለም በጥቃቅን Atoms ጀምሮ እስከ ታላላቅ ጋላክሲዎች ድረስ ባለው እጅግ ረቂቅ በሆነ የሒሳብ ስሌት እና ህግጋት የተገነባ ነው።ይህ"Fine-Tuning"(ጥሩ ቅንጅት) በአጋጣሚ(spontaneously) የመጣ ሳይሆን ሆን ተብሎ (Intelligent Design) የተደረገ መሆኑን ያሳያል።

❷ የዚህ ግዙፍ ፋብሪካ ዋና ተጠቃሚ ነው።አምልኮ ማለት ይህንን ግዙፍ ጥበብ ላከናወነው አካል እውቅና መስጠት (Recognition) ነው።አምልኮ ለማን ይጠቅማል?
​በእስልምና አስተምህሮ አምልኮ (ኢባዳ) ጥቅሙ ለፈጣሪ ሳይሆን ለራሱ ለሰው ልጅ ነው።

➻አሏህ በተከበረው ቁርዓን እንዲህ ይላል፦​“የመራው ሰው (ጥቅሙ) ለራሱ ነው፤ የጠፋም ሰው ጉዳቱ በራሱ ላይ ነው” (📚ሱረቱ አል-ኢስራእ)

➠​ይህንን እውነት የሚያጠናክር አንድ በኢማም ሙስሊም በተዘገበው ታላቅ ሀዲስ አልቀድሲይ አለ።አሏህ እንዲህ ይላል፦
عن أبي ذر، عن النبي ﷺ فيما روي عن الله تبارك وتعالى أنه قال"يا عبادي
لو أن أولكم وآخركم وإنسكم وجنكم كانوا على أتقى قلب رجل واحد منكم ما زاد ذلك في ملكي شيئا. يا عبادي، لو أن أولكم وآخركم وإنسكم وجنكم كانوا على أفجر قلب رجل واحد ما نقص ذلك من ملكي شيئا" رواه مسلم في البر والصلة (٢٥٧٧)

​“እናንተ ባሮቼ ሆይ የመጀመሪያዎቻችሁም፣ የመጨረሻዎቻችሁም፣ሰዎቻችሁም፣ ጂኖቻችሁም በመካከላችሁ እንዳለችው እጅግ ጥንቁቅ ልብ ብትሆኑ በንግስናዬ ላይ ምንም አትጨምሩም።እናንተ ባሮቼ ሆይ! የመጀመሪያዎቻችሁም፣ የመጨረሻዎቻችሁም፣ሰዎቻችሁም፣ ጂኖቻችሁም በመካከላችሁ እንዳለችው እጅግ መጥፎ ልብ ብትሆኑ በንግስናዬ ላይ ምንም አታጎድሉብኝም።”​[📚ሙስሊም ዘግበውታል]

➻ይህም ማለት የአምልኮ አስፈላጊነት ለፈጣሪ ሳይሆን ለራሳችን መሆኑን ፍንትውና ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።

​❸ የሰው ልጅ ከፈጣሪው ሲርቅ የሚገጥመው የሞራል እና የስነ-ልቦና ቀውስ▼▼
​አሏህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል፦
“ከማስታወሻዬ (ከእኔ) የዞረ ሰው፣ ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለው።”[📚ሱረቱ ጧሀ፡124]።

➲ከፈጣሪ መራቅ የሚከተሉትን ከባድ ችግሮች ያስከትላል፦

➥​የተሳሳተ የትርጉም አልባነት ስሜት
(Existential Vacuum)፦የሰው ልጅ ለቁሳዊ ፍላጎቶቹ ብቻ ሳይሆን ለህሊናውም ምግብ ይፈልጋል።የሰው ልጅ ከፈጣሪው ሲርቅ "ለምን እኖራለሁ? ከሞትስ በኋላ ምን አለ?"ለሚሉት ጥያቄዎች መልስ ያጣል።ይህ ደግሞ ህይወቱን ትርጉም አልባ ያደርገዋል።

➥​የማያቋርጥ የውስጥ ጭንቀት (Chronic Anxiety): ሰው ከፈጣሪው ሲርቅ ሁሉንም ነገር በራሱ አቅም ብቻ ለመቆጣጠር ይሞክራል።ነገ ምን እሆናለሁ? በሚለው ፍርሃት እና ባለፈው ነገር ጸጸት ውስጥ ይወድቃል።በፈጣሪ የሚያምን ሰው ግን "የሚሆነው ነገር በሙሉ በአላህ ፍቃድ ና ጥበባዊ እውቀት ነው" ብሎ ስለሚረጋጋ ከዚህ ጭንቀት ይገላገላል።

➥​የሞራል መላሸቅ (Moral Decay): አምልኮ ለሰው ልጅ የሞራል ኮምፓስ (መመሪያ) ነው።ፈጣሪ የለም ብሎ የሚያምን ሰው ለራሱ ብቻ የመኖር (Selfishness) እና የሌሎችን መብት የመርገጥ አዝማሚያ ሊታይበት ይችላል።ይህም የህሊና እረፍት ማጣትን ይወልዳል።

➥​የብቸኝነት ስሜት (Spiritual Loneliness)፦የሰው ልጅ ነፍስ የተፈጠረችው ከፈጣሪዋ ጋር እንድትገናኝ ሆና ነው።ይህ ግንኙነት ሲቋረጥ ጥልቅ የሆነ የብቸኝነት ስሜት ይሰማዋል።ይህንን ክፍተት አጥቂ በሆነ ሱስ ወይም ጊዜያዊ በሆነ ቁሳቁስ ለመሙላት ቢሞከርም ሊሳካ አይችልም።

➥​የመጨረሻው ተስፋ መጥፋት፦በህይወት ውስጥ ከባድ ችግሮች ሲገጥሙ አማኝ "ከሶብር(ከትዕግስት) ጋር ፈጣሪዬ ከእኔ ጋር ነው"የሚል ተስፋ አለው።ከፈጣሪው የራቀ ሰው ግን ተስፋ ይቆርጣል፤ይህም ወደ ከባድ ድብርት (Depression) ና ጥፋት ሊያደርስ ይችላል።

​❹ በአምልኮ (በኢባዳ) የሚገኙ ጥቅሞች፦
➥​በዚህች ዓለም (በዱንያ ዓለም) የሚገኙ ጥቅሞች፦

➻​የውስጥ ሰላም መግኘት፦ሳይንስ እንደሚያረጋግጠው መንፈሳዊ ትስስር ጭንቀትን ይቀንሳል።

➻​የስነ-ምግባር ልዕልና: አምልኮ (ለምሳሌ ሶላት) ሰውን ከመጥፎ ተግባር ይጠብቃል።

➻ስነ-ስርዓት እና ጤና፦ውዱእ (ንጽህና)፣ሶላት (በአካላዊ እንቅስቃሴ የሚደረግ) እና ጾም (ለሰውነት እረፍት) ከፍተኛ ሳይንሳዊ ጠቀሜታ አላቸው።

➲በጀነት (በመጪው ዓለም) የሚገኙ ጥቅሞች፦
➻ዘላለማዊ ደስታ፦በሽታ፣እርጅና፣ሞት፣ ወይም ጭንቀት የሌለበት ህይወት ነው።

➻ስጋዊ ፀጋ መትረፍረፍ፦ከወተት፣ ከማር እና ከንጹህ ወይን የሚፈሱ ወንዞች፣ በወርቅ እና በሐር የተጌጡ አልጋዎች የሚገኙበት ህይወት ነው

➻ታላቁ ስጦታ ና መንፈሳዊ ፀጋ ፦ከሁሉም በላይ የሆነው ጸጋ ፈጣሪን አላህን (ሱ.ወ) ማየት ነው።​

➻የምኞት መፈጸም፦የተመኘው ነገር ሁሉ በቅጽበት የሚፈፀምበት ህይወት ነው።

➦አሏህ እኛን እንድናመልከው የነገረን ከዘላለሙ የነበረው ክብሩ እንዲጨምርለት ወይም እንዲቀንስለት ሳይሆን፣እኛ በዚህ ውዥንብር ና መዋዠቅ በበዛበት ዓለም ውስጥ እየኖርን እንዳንጠፋ፣በዋዛ በፈዛዛ በስነ-ልቦና እንዳንሰበር እና የዘላለም ደስታን እንድናገኝ ብሎ የዘረጋልን የደህንነት መስመር (Lifeline) ነው።ልክ እንደ ስልክ ቻርጅ ሁሉ፣ነፍሳችንም ብርሃን ና ፍፁም ደስታ የምታገኘው ከፈጣሪዋ ጋር ስትገናኝ ብቻ ነው።

➲በመጨረሻም የቁርዓን መጠይቃዊ የሆነ ምክር እንካችሁ እንላለን!▼▼

أَفَحَسِبْتُمْ أَنَّمَا خَلَقْنَٰكُمْ عَبَثًۭا وَأَنَّكُمْ إِلَيْنَا لَا تُرْجَعُونَ
«የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን?»(ለከንቱ የፈጠርናችሁ መሰላችሁን?)
[📚ሱረቱል ሙዕሙኑን:115]

أَمْ خُلِقُوا۟ مِنْ غَيْرِ شَىْءٍ أَمْ هُمُ ٱلْخَٰلِقُونَ
ወይስ ያለ አንዳች (ፈጣሪ) ተፈጠሩን? ወይስ እነርሱ ፈጣሪዎች ናቸውን?
[📚ሱረቱ ጡር:35]

➲ስለዚህ ቆም ብላችሁ እራሳችሁን ፈትሹ እንላለን🔥

منقول
🔥1