የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
557 subscribers
223 photos
79 videos
27 files
102 links
▣የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛ ና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ።(እርሷም) አሏህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣በርሱም ምንንም ማንንም ላናጋራ፣ከፊላችንም ከፊሉን ከአሏህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤በላቸው፡፡እምቢ ቢሉም፦እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:64]

🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥
Download Telegram
🔥ያ ጀማዐ ያ ጀማዐ !!!

👈الصلاة! الصلاة! استمرار إلى الممات.
👈 وصوم رمضان قد فات.

👈 فإن الله حي الذي لا يموت.

👈"من كان يعبد رمضان فإن رمضان قد انقضى، ومن كان يعبد الله فإن الله حي لا يموت
"

👈أن العبادة لله ثابتة ودائمة

👈"كن عبدا ربانيا ولا تكون عبدا رمضانيا"
🔥
👍1
🔴በዚህ ከመገደል አሏህ ይጠብቃችሁ!!

➻የቴሌግራም ቻናላችን||


ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ
😁5
🔴እነዚህ ስላሴዎች ሻማ የተለኮሰላቸው በርዷቸው ይሁን¿¡
😁3
➲በክርስቲያኖች ዘንድ ትልቅ ቦታ ስለሚሰጠው ስውራዊ ተዋኝ የነቢል ቁረሺ የውሸት ትርክት ጉዞ🔥

​ ➥የተገላቢጦሽ ጉዞ፡ አላህን ሲፈልግ "ግራ መጋባትን" ያገኘው ነቢል ቁረሺ!

➣​የአህመዲያውን ነቢል ቁረሺ ታሪክ እንደ ትልቅ ተአምር ለምትሰብኩ ክርስቲያን ወገኖቻችን ጥቂት እውነታዎችን እንካችሁ እንላለን፦

➊ኛ ነቢል ቁረሺ ከመነሻውም ሙስሊም አልነበረም!
ነቢል ያደገው "አህመዲያ" (Qadiani) በሚባል የእምነት ዘርፍ ውስጥ ነው። አህመዲያዎች ደግሞ ከመሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) በኋላ ሌላ ነቢይ አለ ብለው ስለሚያምኑ በመላው ዓለም ያሉ ሙስሊም ሊቃውንት "ከእስልምና የወጡ" (Non-Muslims) እንደሆኑ ፈርጀዋቸዋል። ስለዚህ ነቢል "ከእስልምና ወጣ" ሳይሆን "ከስህተት ወደ ባሰ ስህተት ሄደ" ነው የሚባለው! ❌

➋ኛ ​በህልም የሚመራ እምነት?
ነቢል "በህልሜ አየሁ" በሚል ስሜታዊ ትረካ ነው ክርስትናን የተቀበለው። እውነት ግን በህልም ትመሰረታለች? አመክንዮውና ማስረጃው ሲጠፋባችሁ ወደ ህልም መሸሸጋችሁ ድንቁርና እንጂ ሌላ ምን ይባላል? ቁርዓን ግን "በመረጃችሁ ኑ" (ሱረቱል በቀራ 111) ነው የሚለው።

​➌ኛ የዴቪድ ዉድ "ተማሪ"፦
ነቢልን ክርስትና ያስገባው ዴቪድ ዉድ እስልምናን በመሳደብና በማንቋሸሽ የሚታወቅ ግለሰብ ነው።ነቢል የዴቪድ ዉድ የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ ሰለባ እንጂ እውነትን የመረመረ ሰው አልነበረም። ለመሆኑ ነቢል የሞተው "በካንሰር" መሆኑን ስታወሩ፣ከመሞቱ በፊት በነበሩት ቀናት "ለምን አልዳንኩም?" ብሎ ሲማጸንና ሲጨነቅ እንደነበር ለምን ትደብቃላችሁ?

​➦(Counter-Attack)፦ "ተጎጂው አምላክ?" 🔥
​በጽሑፋችሁ ላይ "ለሕዝቡ የሚሰቃይ አምላክን አየሁ" ብላችኋል። ለመሆኑ አምላክ ይሰቃያል? አምላክ ይሞታል? እስኪ መጽሐፍ ቅዱሳችሁን ጠይቁት፦

​📖 "እግዚአብሔር(አምላክ) ሰው አይደለም..." (ዘኁልቁ 23:19)
📖 "... እርሱ የማይሞት ብቻ ነው..." (1ኛ ጢሞቴዎስ 6:16)

​➦የእኛ መሠረታዊ ጥያቄ፦
➊ኛ የማይሞተው አምላክ ሞተ ማለት "መጽሐፍ ቅዱስ ውሸታም ነው" ማለት አይደለምን? 🧐
➋ኛ አምላክ ከተሰቃየ፣ ከተራበና ከተጠማ (ዮሐንስ 19:28)፣ ከሰው በምን ይለያል? የፈጣሪን ክብር ዝቅ አድርጋችሁ "ስለ እኛ ሞተ" የሚል ተረት ስታወሩ ሕሊናችሁ አይሞግታችሁም?
3. ​ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሆኖ "አምላኬ አምላኬ ለምን ተውኸኝ?" (ማቴዎስ 27:46) ብሎ ከጮኸ፣የተወውና የጮኸው አካል የተለያዩ አይደሉምን? ታዲያ ስንት አምላክ አለ?

➦ስለዚህ፦ነቢል ቁረሺ የጠፋው በስሜትና በሰው ግፊት ነው።እናንተም በነቢል ታሪክ ጥላ ስር ከመሸሸግ፣ ኢየሱስ (ዐ.ሰ) ያስተማረውን "አምላክ አንድ ነው" (ማርቆስ 12:29) የሚለውን እውነተኛ ትምህርት ተቀበሉ!

منقول✍️✍️
❤2
😭የነፍስ አድን ሰበር ጥሪ ለእፈይ ተብሏል¡😁😂Tiktok ይቅርብህ የፈጀውንም ይፍጅ በቃ¡ TV(ቴሌቪዥን) አዋጥተንም ቢሆን እንግዛለት በቃ እየተባለ ይገኛል በእውነቱ ድንቅ ነገር ነው¡¡😜

➥እንደውም የትክtok ጭበጨባና ፉጨቱን ትተህና ቴሌግራም ላይ
ተወያይ የሚል መልዕክት ይድረስልን!
😁4
😜አሁን በደረሰን ሰበር ዜና ወመኔው፣ዋልጌው፣ወንበዴው የገዛ ወንበዴዎቹን ለመምከርና ለመቅጣት ስሞክር ተያዘ¡¡😁😜
😁3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲Good ጉድ የኦርቶዶክስ የሰንበት ተማሪዎች ጉድ ና ውርደት ስወጣ ከገዛ መምህራኖቻቸው አንደበት እንዲህ ጥልል ና ጥንፍፍ ብሎ ስቀርብ¡😭

➥የኦርቶዶክስ ልጆቿ ይህች ናት በተለይ የኢትዮ ኦርቶዶክስ ልጆቿ!😭😱


➥"ጉዷን ተሸክማ ገበያ ላይ ወጣች" አሉ ይህንን ጉድ ስሙ እስቲ!!

➣"ሀሀ ኡኡ ኧረ ሼር አርገው"አለ ሞጣ ፎጣ😁😁

➻የቴሌግራም ቻናላችን||

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ
😁2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥በሌላ ሰበር ዜና በደረሰን መሠረት¡😁የዲያብሎስ ገባሪ ና ዋና ግብር ከፋዩ ዲያብሎስን ልቆጣጠረው ስሞክር በሰይጣን ተዋርዶ በቁጥርር ስር መዋሉ ተሰምቷል!😁😂


◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥ያልሰማችሁ ስሙ👂 የኦርቶዶክስ ግንዷም ፍሬዮቿም ማለት ይህች ናት¡ ዘቅዱስ ውስኪ ወቢራ¡😁
▣የመጀመሪያ ሙስሊም!?

❶عن معمر، عن قتادة: (وأنا أول المسلمين)، قال: أول المسلمين من هذه الأمة
ዐምር ከቀታደ ተቀብሎ እንደተረከው «የሙስሊሞች መጀመሪያ ነኝ» ሲል ከዚህ ኡማ "ሕዝብ" አንፃር ነው።

[📚Tafserul Tabari]

❷قوله: {وَأَنَاْ أَوَّلُ المسلمين} أي أوّل مسلمي أمته
«የሙስሊሞች መጀመሪያ ነኝ» ሲል (ከነቢዩ ሙሐመድ) ሕዝቦች ነው።

[📚Tafser Al-shawkani]

❸{ وَأَنَاْ أَوَّلُ ٱلْمُسْلِمِينَ } من هذه الأمة
«የሙስሊሞች መጀመሪያ ነኝ» ሲል ከዚህ ኡማ "ሕዝብ" አንፃር ነው።

[📚Tafser Karim Al-rahman]

❹{ أَوَّلُ ٱلْمُسْلِمِينَ } أي المنقادين لله، وأجاب المفسر بأن الأولية بالنسبة لأمته
«የመጀመሪያ ሙስሊም» ወይንም ታዛዥ ማለት
ሲሆን ይህም መጀመሪያነት ከሕዝቦቹ አንፃር ነው።

[📚Tafserul Jalalain]

❺لا شريك له في ألوهيته ولا في ربوبيته ولا في صفاته وأسمائه، وبذلك التوحيد الخالص أمرني ربي جل وعلا وأنا أول من أقر وانقاد لله من هذه الأمة.
በመለኮቱ ተጋሪ የለውም፣ በጌትነቱም ሆነ በስሞቹ እንዲሁም በባሕሪያቱ ተጋሪ የለውም እኔም በዚሁ ላይ ከዚህ ኡማ ውስጥ የታዛዝኩ የመጀመሪያው ሙስሊም ነኝ በል።

[📚Tafser Al-Muyasser]

❻{ وَأَنَا أَوَّلُ الْمُسْلِمِينَ } من هذه الأمة.
"የመጀመሪያ ሙስሊሞች ነኝ" ሲል ከዚህ ኡማ አንፃር ነው።

[📚Tafser Al sa'di]

❼قوله تعالى : ( لا شريك له وبذلك أمرت وأنا أول المسلمين ) قال قتادة : وأنا أول المسلمين من هذه الأمة .
ለእርሱም ተጋሪ የለውም እኔም የሙስሊሞች መጀመሪያ ነኝ በል ሲል ከዚህ ኡመት(ህዝብ) አንፃር ነው።

[📚Tafser Al-Baghawey]

❽وبذلك العمل الخالص أمرت وأنا أول المسلمين الممتثلين لأوامر الله والمنتهين عن نواهيه من هذه الأمة .
በዚሁ ላይ ታዛዝኩ እኔም ለአላህ የታዛዝኩ የመጀመሪያ ሙስሊም ነኝ በል ሲል ከዚህ ሕዝብ አንፃር ነው።

[📚Tafser Al-waseet]

❾وقال السدي في قوله : ( قُلْ إِنِّي أُمِرْتُ أَنْ أَعْبُدَ اللَّهَ مُخْلِصًا لَهُ الدِّينَ * وَأُمِرْتُ لِأَنْ أَكُونَ أَوَّلَ الْمُسْلِمِينَ ) الزمر/ 11، 12 ، قال : " يعني من أمته صلى الله عليه وسلم " .
"تفسير ابن كثير" (7 /89) 

በል «እኔ አላህን ሃይማኖትን ለርሱ ያጠራሁ ኾኜ እንድግገዛው ታዘዝኩ፡፡

«የሙስሊሞችም መጀመሪያ እንድኾን ታዘዝኩ፡፡»

➥ማለትም ከነብዩ ሙሀመድ ﷺ ኡማህ(ህዝብ) አንፃር ነው።[📚ተፍሲር ኢብኑ ከሲር 89/7]

[📚ሱረቱል ዙመር:11-12]


➓وقال ابن عثيمين رحمه الله :
" قوله: ( وأنا أول المسلمين ) ، يحتمل أن المراد الأولية الزمنية ، فيتعين أن تكون أولية إضافية ويكون المراد أنا أول المسلمين من هذه الأمة ؛ لأنه سبقه في الزمن من أسلموا .
ويحتمل أن المراد الأولية المعنوية ؛ فإن أعظم الناس إسلاما وأتمهم انقيادا هو الرسول صلى الله عليه وسلم ؛ فتكون الأولية أولية مطلقة .
ومثل هذا التعبير يقع كثيرا أن تقع الأولية أولية معنوية ، مثل أن تقول: أنا أول من يصدق بهذا الشيء ، وإن كان غيرك قد صدق قبلك ، لكن تريد أنك أسبق الناس تصديقا بذلك ، ولن يكون عندك إنكار أبدا ، ومثل قوله صلى الله عليه وسلم : ( نحن أولى بالشك من إبراهيم ) ، حينما قال : ( رب أرني كيف تحي الموتى ) البقرة/260 . رواه البخاري (3372) ومسلم (151) . فليس معناه أن إبراهيم شاك ، لكن إن قدر أن يحصل شك فنحن أولى بالشك منه ، وإلا فلسنا نحن شاكين ، وكذلك إبراهيم ليس شاكا " انتهى من "مجموع فتاوى
ورسائل ابن عثيمين" (9 /210)

[📚መጅሙዐ አልፈታዋ ኢብኑ ዑሰይሚን]

➻የቴሌግራም ቻናላችን||


ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ
👏2❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲ታዋቂውና ዘመናዊ የሀዲስ ኪዳን Scholar Daniel B.Wallace ስለ አዲስ ኪዳን ወንጌላት Manuscripts ግድፈትና ብርዘት በተመለከተ በግልጽ እንዲህ ይላል!👂👂

➻የቴሌግራም ቻናላችን||


ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥ክርስቲያኖች በተለይም ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች አምላክ ና ማሪያምን ያስቀመጡበትን ደረጃ ከገዛ መምራኖቻቸው አንደበት ስገለጥ!

🔴NB➟ሰውዬው የጠቀሰው ማስረጃው ታምረ ማሪያም ሳይሆን መፅሐፈ ዚቅ ላይ መሆኑን ልብ ይሏል!

➥የጠቀሰው ማስረጃው በኦርቶዎች ዘንድ በትክክል መኖሩ የማይካድ ሀቅ ነው!

➻የቴሌግራም ቻናላችን||


ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ
😁1
▣እውን ኢሳይያስ 9:6 እየሱስ የባህርይ አምላክ መሆኑን ያሳያልን!?

➥ብዙ ጊዜ ክርስቲያን ወገኖቻችን ግራ ቀኙን ሳይመለከቱ እንዲሁ በጭፍንና በደፈናው"ለእየሱስ አምላክነት ያሳያል" ብለው እንደማስረጃ ለሙግት ከሚያቀርቧቸውና ከሚጠቅሷቸው የባይብል ጥቅሶች መካካል ኢሳ 9፡6 ይጠቀሳል!

➥ጥቅሱም እንደሚከተለው እንዲህ ይነበባል▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼

“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
— ኢሳይያስ 9፥6


➣ኦኬ ይህንን ጥቅስ ጥርስ በጥርስ ያለውን ተጨባጭ እውነታ አንድ በአንድ ነቅሰን እንመልከተው እስቲ!

➥🔴ነጥብ አንድ➻"ህፃን ተወልዶልናልና ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና"

➥ይህ በግልፅ ከhistorical background፣ከቋንቋዊ አገባብም ወይም Contextም አንፃር የሚያሳየው በወቅቱ ስለ ተወለደና ስለተሰጠው ህፃን(ልጅ) ነው።

➣ምክንያቱም ጥቅሱ በማያሻማ መልኩ በግልጽ የሚናገረው መጻኢ ጊዜን(Future tense) አመላካች ሆኖ ይሰጠናል በሚለው ገለፃ ሳይሆን በአላፊ ጊዜ ግስ(በpast tense) አገላለጽና አገባብ ተወልዶልናልና ወይም ተሰጥቶናልና በሚለው ነውና!

🔴ነጥብ ሁለት➻"አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል"

➥ይህ ደግሞ የሚያሳየው በወቅቱ የተወለደው ልጁ ካደገ በኋላ ከሹመት አንፃር በቃለ አቀባይና በአፈ ቀላጤነት በህዝቡ ላይ አለቃ ወይም ንጉስ እንደሚሆን ነው።

🔴ነጥብ ሦስት➻"ስሙም ድንቅ መካር"
➣ይህም በተመሳሳይ የተወለደው ህፃን ካደገ በኋላ ወይም በህፃንነቱ በአምላክ ፈቃድ መካሪ ወይም ጥሩ ምክር የሚሰጥ፣መመሪያ የሚሰጥ፣ በአዋቂነቱ የሚታመን፣አስተዋይ ይሆናል ነው!

🔴ነጥብ አራት➻"ኃያል አምላክ"

➦For the sake of argument እንበልና እዚህ ጋ "አምላክ"የተባለው በአፈ ቀላጤነትና በቃለ አቀባይነት በሹመት ስልጣን የተቀባ ከመሆን አንፃር ሌሎች ሰዎች በተባሉት ሂሳብና ስሌት መሠረት እንደሆነ እንጂ የፍጥረተ🌍ዓለም አምላክነትን ለማሳየት እንዳልሆነ ልብ ይሏል!

➦ስቀጥል Greek Septuagint(LXX) ወይም በሰባው ሊቃናት ትርጉም ላይ "ኃያል አምላክ" የሚለው ጥቅስ የለም።🔥

➥BTW እንደ ባይብል ብዙ ሰዎች የሹመት አምላክና ጌታ ተብለው ተጠርተዋልና!

➻ለምሳሌ ያህል ከሹመትና ከስልጣን አንፃር▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
➥ሙሴ አምላክ(ኤሎሂም) ወይም ጌታ ተብሏል።[📚ዘፀአት 7÷1,ዘኁልቁ 11÷28 ]
➥ዮሴፍ ጌታ ተብሎ።[📚ዘፍጥረት 45÷9]
➥አብርሃም ጌታ ተብሏል።[📚1ኛ ጴጥሮስ 3÷6]

➥ዔሳው ጌታ ተብሏል።[📚ዘፍጥረት 32÷4]
➥መልአክ ጌታ ተብሏል።[📚ኢያሱ
5÷14]
➥ሳኦል ጌታ ተብሏል።[📚1ኛ ሰሙኤል 24÷8]
➥ናቡከደነፆር ጌታ ተብሏል።[📚ዳንኤል 4÷24] ወዘተረፈ....ጌታና አምላክ ተብለዋልና!!

➥ስለዚህ ከዚህ አንፃር ህፃኑ እንዲህ ተብሎ ቢጠራ በዚህ ሂሳብ ና ስሌት አምላክ ቢባል ምንም ችግር እንደሌለው እንረዳለን።

➻በል እንዲያውም ኢሳ 9÷6 ላይ ያለው ጥቅሱም የሚለው ስሙም ስለሚል የስሙ ስያሜ ከሆነ ብዙ መጥቀስ ይቻላል።ለምሳሌ በእብራይስጥ ወይም በግዕዝ፦
➥አማኑኤል➲አማኑ(ከኛ ጋር) ፣ኤል(አምላክ) ጥቅላዊ ፍቺው አምላክ ከኛ ጋር ማለት ነው።
➥ጵኒኤል➲ጵኒ(ፊት)፣ኤል(አምላክ)➻ጥቅላዊ ትርጉሙ የአምላክ ፊት ማለት ነው።
➥ገብርኤል➲ገብረ(አገልጋይ ኃይል)፣ኤል(አምላክ)➻ጥቅላዊ ፍቺው የአምላክ ብርታት(ኃይል) ነው።ወይም የአምላክ አገልጋይ ማለት ነው።
➥ሚካኤል➲ሚ(መኑ ማን)፣ካ ከመ(እንደ)፣ ኤል(አምላክ) ➻ጥቅላዊ ፍቺው እንደ አምላክ ያለ ማን ነው!?ለማለት ነው።
➥ኤልቤቴል➲ኤል(አምላክ) ቤቴል(የቦታ ስም)➻ጥቅላዊ ፍቺው የቤቴል አምላክ ማለት ነው።
➥ጌታቸው➲ጌታ ወይም ንጉስ የሆነበትን አመልካች ነው።
➥ጌታሁን➲ጌታ(ንጉስ) ሁን እንደማለት ወዘተ.....ያሉትን መጥቀስ ይቻላልና።

🔴ነጥብ አምስት ➻"የዘላለም አባት"

➣ይህ ቃል በደምሳሳው ከላይ ስንመለከተው ሌላ የተለየ ትርጉም ያለው ቢመስልም ዳሩ ግን ቃሉ የሚያመለክተው ከህፃኑ ዕድገት በኋላ ትምህርታዊ እንክብካቤን፣ፍቅራዊ የሆነ የሰላም አስተዳደርን ለመዘርጋት ኃይል ና ሥልጣን ያለው መሪ (አባት) ማለት ነው። 

🔴ነጥብ ስድስት➻"የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል"

➥አሁንም በተመሣሣይ መልኩ ያ የሚወለደው ህፃኑ ከዕድገት በኋላ በስልጣን ቅቡዕ ከመሆኑ አንፃር የሰላም አለቃ ወይም ንጉስ ተብሎ እንደሚጠራ ያሳያል እንጂ የተለየ ነገር የለውም።

➣ይህን ያህል ካልን ዘንድ ሀቅ ፈላጊ ምክንያታዊ ሰዎች ሆይ እነሱ(ክርስቲያኖች) ከሚሉት ይልቅ ኢሳ 9:6ን ለመረዳት ወደ ኋላ መለስ ብለን ከኢሳ 7:14 ጀምረን ብንመለከተው የበለጠ ሀሳቡን ግልፅ ያደርግልናል።

◈ክርስቲያኖች ሆይ አትልፉ።በአዲስ ኪዳን ላይ ይህ ትንቢቱ ለእየሱስ ከሆነ ይፈፀም ዘንድ አንድም ቦታ ላይ እንዲህ ተብሎ አልተጠራም።ባጭሩ ትንቢቱ በወቅቱ ለነበረው ለሕዝቅያስ ነው።

“ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።”
— ኢሳይያስ 7፥14


“ወደ ነቢይቱም ቀረብሁ፤ እርስዋም ፀነሰች ወንድ ልጅንም ወለደች።”
— ኢሳይያስ 8፥3

“እግዚአብሔርም፦ሕፃኑ አባቱንና እናቱን መጥራት ሳያውቅ የደማስቆን ሀብትና የሰማርያን ምርኮ በአሦር ንጉሥ ፊት ይወስዳልና ስሙን፦ ምርኮ ፈጠነ፥ ብዝበዛ ቸኰለ ብለህ ጥራው አለኝ።”
  — ኢሳይያስ 8፥4

“እየጐረፈም ወደ ይሁዳ ይገባል፤ እያጥለቀለቀም ያልፋል፥ እስከ አንገትም ይደርሳል፤ አማኑኤል ሆይ፥ የክንፉ መዘርጋት የአገርህን ስፋት ትሞላለች።”
— ኢሳይያስ 8፥8


➦እዚህ ጋ ቆም ብለን እንደ እነሱ ብንረዳው ጥቅሱና የጥቅሱ prophecyው(ትንቢቱ) ለማሪያምና ለእየሱስ ከሆነ ተከትለው የሚመጡ ጥያቄዎችን የመመለስ ግዴታ ይጠብቃችኋል!

➥❶ኛ ትንቢቱ ለድንግል ማሪያም(Virgin Mary) ከሆነ ድንግል ማሪያም ነቢይ ነችን!?
➥❷ ይህ ምልክት የተሰጠው ልጅ መጠሪያ ስሙ አማኑኤል ወይስ እየሱስ?
➥❸ኛ ድንግል ማሪያም ልጇን የጠራችው አማኑኤል ብላ ወይስ እየሱስ ብላ ነው!?
➥❹ኛ በአማርኛው የባይብል የትርጉም ስራ በሆነው ዕትም ላይ ድንግል ተብለው የተጠሩት በሙሉ ድንግል ማሪያምን አመልካች ነውን?
➥❺ኛ በእብራይስጡ Text ውስጥ ኢሳ 9÷6 በአውዱ መሠረት በአማርኛ ወይም በግዕዙ ድንግል ለሚለው የገባው ቃል Almah(Young women ወጣት ሴት፣ልጃ ገረድ) ወይስ Betulah(Virgin ድንግል)!?
➥❻ኛ በጥቅሱ መሠረት ከአውዳዊ ፍቺና ከተዛማጅ ጥቅሶች አንፃር ትንቢቱ በጊዜው የተፈፀመ አይደለምን!?


የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstud

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ
🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔴ፕሮቴስታንት Vs ኦርቶዶክስ.........."ወ*ባዊ ቅድስና"....."ልገረዝ የሚገርዝ ባለሙያ መጣ ልጁ እንዳይንፈራገጥ በጥንቃቄ ያዙት አለ"😁

➥በዚህ ልክ ደፍረው መናገራቸው በራሱ ድንቅ ነው¡🔥

🔥እኛን በከንቱ ስወቅሱን በገዛ ቆንጨራቸው ስታረዱ!!
😁4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥ኧረ የኦርቶዶክስ ለኦርቶዶክስ ጉድ ስሙ!አይ መንግስቱ ጉዳቸው ተባረክ
😂ቄሱ ተዋረደ😂

➥ያው ክርስቲያኑ ህዝብ በግ ስለሆነ እንዲህ ይጫወታሉ!😱

➲በነገራችን ላይ "መንግስቱ ጉዳቸው"የሚባለው ልጅ እጅግ በስድብ የተቀደሰ ልጅ ነው
¡

➥ነገር ግን በቄሱ ላይ ጥሩ ስራ ሰርቷል😁
😁2
🔴"Allah"
"አሏህ" "الله
" " ܐܲܠܵܗܵܐ" "אֱלָה"

➠“አሏህ” ٱللَّه የሚለው ስም 2699 ጊዜ በቁርአን የመጣ ሲሆን ትርጉሙ “የሚመለክ” ወይም “አምልኮ የሚገባው” ማለት ነው።

➻ይህ ስም ደግሞ በSemetic languages (Arabic,Hebrew and Aramaic) ውስጥ በስፋት የሚታወቅ ነው።

[📚Lane’s Arabic-English Lexicon by Edward William Lane (London: Willams & Norgate 1863]


➠የሃይማኖት መድብለ-ዕውቀት 1987: “አላህ የሚለው ስም ስረ-መሰረት የጋራ በሆኑ በተለያዩ ጥንታዊ የሴም ቋንቋዎች ይገኛል።”

➲“The orgin of Allah is found in a root common to various ancient semetic languages” [📚Encycolopedia of religion 1987,p27.]

➠የክርስትና መድብለ-ዕውቀት 2001: “ ቅድመ-ቁርኣን ዐረብ ተናጋሪ ክርስቲያንና አይሁድ እንዲሁ አላህ ለታላቁ አምላክ ይጠቀሙበት ነበር።”

➲“Before Quran Arabic-speaking Christians and Jews also refer to supreme God as Allāh” [📚Encyclopedia of Christianity 2001,page 10.]

➠የኢሥላም መድብለ-ዕውቀት 1913: “ዐረቦች ቅድመ-ነቢዩ ሙሃመድ በነበሩት ዘመናት አላህ የሚባል ታላቅ አምላክ ያመልኩ ነበር።”

➲“Before prophet Muhammad Arabian was worshiping supreme God who is Allah” [📚Encyclopedia of Islam 1913,page 302]

➠የብሪታኒካ መድብለ-ዕውቀት 1996: “ቅድመ-ቁርኣን በነበሩት ዐረቢያን መጽሐፍት ውስጥ አላህ የሚለው ቃል ይገኛል።”

➲“Before Quran The word Allah was in the Arabic books” [📚Encyclopedia of britannica 1996:page 106.]

መንቁል✍✍
👍1
▣ክርስቲያኖች ሆይ አምላክ ፍቅሩን ለመግለፅ ለኛ ስል ሰው ሆነ.......ምናምን ስትሉ አንድ ጤነኛ ሰው አንድ የአዕምሮ ታማሚ እብድን ለማዳንና ለማከም ስል ዶክተሩ እብድ መሆን አለበት እያላችሁ መሆኑን ልብ በሉ!

➥በተጨማሪም አንድ አናጢ ግንበኛ ባለሙያ ቤትን ለመስራት የግድ እራሱ ድንጋይና ግንብ መሆን አለበት እያላችሁ ነውና!

➦እንግዲህ በዚህ አባባላችሁ አምላክ ሁሉን ቻይ፣አዋቂ፣አዛኝ ሩኅሩህ ፣ወንጀልን ይቅር ባይ መሓሪ፣ካለበት ይቅር ማለት ስችል የግዴታ ምድር ላይ መጥቶ ፍቅሩን(እዝነቱን) ለመግለፅ በፍጥረታት እጅ በጥፊ መመታት አለበት አላችሁ!

➥በዚህም ምክንያት መንገድን ስታችሁ በጣም ብዙ ስህተትን ተሳሰታችሁ🔥

➥ለአምላክ የማይገባውን ባህሪይ በእውቀት ሳይሆን በሙቀት በአዕምሯችሁ አፀደቃችሁ!
🔥

➠ይህንንም በተመለከተ አሏህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼

مَا قَدَرُوا۟ ٱللَّهَ حَقَّ قَدْرِهِۦٓ ۗ إِنَّ ٱللَّهَ لَقَوِىٌّ عَزِيزٌ
አላህን ተገቢ ክብሩን አላከበሩትም፡፡ አላህ በጣም ኃያል አሸናፊ ነው፡፡
(📚ሱረቱል ሐጅ :74)

➦አምላክ ሁሉን ቻይና አዋቂ ነውና በአምላክ ላይ ያለ እውቀት በሙቀት ድንበር አትለፉ መልዕክታች ነው🔥

➲የዓለማቱ ሁሉ ጌታ አምላካችን አሏህ እናንተና መሰሎቻችሁ ከሚትሉት ነገር በሙሉ የጠራ ኃያል ጌታ ነው🔥

➲አሏህ ሂዳያና ልቦና ይስጣችሁ🔥

➻የቴሌግራም ቻናላችን||
👍4❤1
➲እዚህ ጋ አንዲት ኦርቶዶክስ የሚትባለዋ የኢትዮ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን ከግብፅ፣ከህንድ፣ከአርመኒያ በብዙ ነገሮች እንደምትለይ በገዛ መፅሃፏ በዚህ መልኩ አስፍራለች!!🔥
🔥የፍጥረት ሁሉ መገኛ በዓይን ስታይ የሰው ፊት የሚመስል በአንገት ላይ----------ራስ ያለው-----------ዓይነት የማይታወቅ የዕንቁ ዘውድ በራሱ ያደረገ....ሌላም ሌላም ዝርዝሩን እናንተ ጨርሱ!ኧረ የገባው እስቲ!ዋው ድንቅ ነው¡