የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
557 subscribers
223 photos
79 videos
27 files
102 links
▣የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛ ና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ።(እርሷም) አሏህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣በርሱም ምንንም ማንንም ላናጋራ፣ከፊላችንም ከፊሉን ከአሏህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤በላቸው፡፡እምቢ ቢሉም፦እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:64]

🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥ይህ ኦርቶዶክስ ወገናችን ስለ ማሪያም ምን እንደምል ስሙ ና በማሪያም ላይ ድንበር አላፊ ክርስቲያኖች እራሳችሁን መርምሩ ፈትሹ ተብላችኋል ከገዛ ወገናችሁ!!

➥"እውነት ልላተወሰነ ጊዜ ልቆይ ይችላል እንጂ መውጣቱና መፈንዳቱ አይቀሬ ነውና"

➻ኦርቶዎች ማሪያምን አናመልካትም ስትሉ አታፍሩም😱😱

➻የቴሌግራም ቻናላችን|| ይቀላቀሉ🔥
🔴በቃ ስላሴን አታስረዱን ተረድተናል ክርስቲያኖች¡¡
😁4
🔴የፔስታል እገዳ መጣሉንና መከልከሉን ተከትሎ ከወዲያ ማዶ እንዲህም መርዛቸውን እየረጩ ነው አሉ!!

➥የሚሽነሪ ነጋዴዎች ወደ ሱቃቸው ለሚሄዱ ደንበኞቻቸው የሚገዙበትን ዕቃ በፔስታል ፋንታ ጋዜጣ የሚመስል ወረቀት አሽገው እያደሉ ና እየሸጡ ነው ተብሏል!

🔴በርግጥ የእነሱ አላማቸው ረጅም ነው!ለፖለቲካ አላማቸውም ጭምር ይጠቀማሉ።

➥መቼም ቢሆን ትልቁ ዓላማቸው በየትኛውም አጋጣሚ መርዛቸውን ከመርጨት ወደ ኋላ አይሉም!!

➥ስለዚህ ጎበዝ ነቃ፣ደንገጥ፣ሸንቀጥ፣ ጠንቀቅ በል!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥🔥በማሪያም ጉዳይ➻ኦርቶዶክስ VS ኦርቶዶክስ ተሃድሶ ፍልሚያው እንደቀጠለ ነው!!
❤1😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➦እኛ የለንበትም¡¡ድንጋዩ ማለቴ የስንዴ ዳቦው እንዳይፈነክታችሁ ተጠንቀቁ እሺ¡¡🔥

➻በእውነቱ መስዋዕትነታችሁ ድንቅ ነው"የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች" አሉ🤮
😁2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥🔥እኛም የምንለው ይህንን ነው!!ባይብል ተበርዟል ስንል በምክንያት ነው።!

ከዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ አንደበት!

➻አዎ እየሱስ ከአምላክ ዘንድ የተሰጠውን አንዱን እንጂል(ወንጌል) እንጂ የማቴዎስን፣የማርቆስን፣የሉቃስን ና የዮሐንስን ወንጌል አያውቃቸውም።

➥ክርስቲያኖች ሆይ ነቃ በሉ እስቲ!!ቢያንስ መምህራኖቻችሁን እንኳን ስሙ እስቲ!!

➥ሀቅ ትንሽ የቆየ ብመስልም እያደረ መፈንዳቱ አይቀሬ ነውና"!


➻የቴሌግራም ቻናላችን|| ይቀላቀሉ🔥
▣ዘካተል ፊጥር

      ➣ብይኑ

➽ በትክክለኛው ማስረጃ መሠረት ሙስሊም በሆኑ በወንድም በሴትም በጨዋም በባሪያም የዒድ ቀንና ለሊት ከነቤተሰቡ በልቶ የሚተርፈው ባለው ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው። በሆድ ላለ ላልተወለደ ልጅ ቢወጣለት ይወደዳል።

➣የታዘዘበት ምክንያት?

➲ ድሆችን የዒድ ቀን የሰው እጅ ከማየት ወጥተው ከሙስሊሞች እኩል ተደስተው እንዲውሉ ለማድረግ
➲ በፆም ውስጥ የተፈጠሩ ስህተቶችን ለመጠገን
➲ አስጀምሮ ላስጨረሰ አምላክ ምስጋና ለማቅረብ

    ➣ዘካ በምን ይወጣል?


➩ ዘካ የሚወጣው የአካባቢው ሰው ከሚመገበው የምግብ አይነት ነው።በገንዘብ ቀይሮ ማውጣት አይበቃም።ነገር ግን እህል ገዝቶ ለሚሰጥለት ተወካይ ገንዘቡን መስጠት ይችላል።

  ➣የዘካ መጠን ምን ያህል ነው?

 ✅ በአንድ ሰው በኪሎ ከ2·5–3ኪሎ ማውጣት ይቻላል።ይህም እንደየ እህሉ ስለሚለያይ ነው።ጤፍና ዱቄት የመሳሰሉትን 2·5 ኪሎ በቆሎ ና ማሽላ....የመሳሰሉት 3ኪሎ ቢሆን ይመረጣል።አንድ አባወራ በስሩ ላሉትና ቀለባቸው በእሱ ላይ ለሆኑ ሰዎች ማውጣት አለበት።

    ➣ዘካህ መቼ ነው የሚወጣው?

 ➧ ግዴታ የሚሆነው የዒድ ለሊት ፀሀይ ከገባች በኃላ ጀምሮ ነው።ከኢድ ሶላት በፊት አንድ ቀን ወይም ሁለት ቀን ስቀረው እስከ ዒድ ሶላት ድረስ መስጠት ይቻላል።ከዒድ ሶላት በኃላ ዘካተል ፊጥር ሳይሆን ሰደቃ ነው የሚሆነው።
➻አንድ ሰው ዘካተል ፊጥር ሳያወጣ ቢያልፈው ቀዳእ ማውጣት አለበት (መጠኑን ለድሀ መስጠት አለበት) ጫንቃውን ከተጠያቂነት ነፃ ለማውጣት ሲባል።

➣ዘካህ ለማን ና ለምን አይነት ሰዎች ይሰጣል(ይከፋፈላል)?

➥ዘካህ በትክክለኛው ማስረጃ መሠረት ሙስሊም ለሆኑ ለስምንት ዓይነት ሰዎች ይከፋፈላል▼▼▼▼▼▼▼▼▼

➊ኛ ፉቀራዕ(ለድሆች)
➋ኛ ለመሳኪን(ለሚስኪኖች)
➌ኛ በርሷም(ዘካን) በመሰብሰብ ላይ ለተሰማሩ ሰራተኞች
➍ኛ ልባቸው በአድስ መልክ በእስልምና ለሚለማመዱት( ወደ እስልምና ለገቡ አድስ ሰለምቴዎች)
➎ኛ ከሰው ባርነት( ከአገልጋይ ) ተገዢነት ነፃ ለወጡት
➏ኛ በተለያዩ ምክንያቶች ዕዳ ውስጥ ለገቡ ሰዎች
➐ኛ በአሏህ መንገድ ለሚታገሉ(አሁን ላይ ለደረሳዎች.....)
➑ኛ ለመንገደኞች ናቸው።

✍منقول✍


➻የቴሌግራም ቻናላችን||
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔴በጭፍን እና በድፍረት ባይብል አልተበረዘም ለሚሉ ለክርስቲያን ወገኖቻችን ይድረስ!!ከገዛ ወገኖቻቸው!!

➻የቴሌግራም ቻናላችን||
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔴ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ስለ ባይብል ብርዛት እና አሁን ያሉ ወንጌሎችን በተመለከተ ከመጀመሪያው ጋር አነፃጽሮ ስተነትን!!ክርስቲያኖች ሆይ አሁንም ነቃ በሉ!!

➻ጊዜው ሳይመሽ እውነታን ፈልጉ! መፅሃፋችሁ የመበረዝ አደጋ ያስተናገደበት fully fallible መፅሐፍ ነው።

➥የባይብል Original manuscript እንደሌለ ደግሞ በክርስትና ምሁራኖች ዘንድ እሙንና ቅቡል የሆነ ነገር ነው!!

➻የቴሌግራም ቻናላችን||

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ
🔷 ከዒድ አዳቦችና ሙኻለፋዎች
      ➬➬➬➬➬➧

➪ እኛ ሙስሊሞች አሏህ እንከን የለሽ የሆነ ለሁሉም እንቅስቃሴያችን ስርዓት አድርጎ የተሟላ ዲን ሰጥቶናል።ከእነዚህ ስርዓቶች ውስጥ አንዱ የዒድ ስርዓት ነው።ሙስሊሞች ሁለት ዒዶች ያሉዋቸው ሲሆን እነዚህም ዒደል ፊጥርና ዒደል አድኃ ናቸው ። በምንም መልኩ ከእነዚህ ሁለት ዒዶች ውጪ ሌላ ዒድ ፈጥሮ ወደ እስልምና ማስጠጋት ከታላላቅ ወንጀሎች አንዱ ይሆናልና አይቻልም።

➽ እነዚህ ሁለቱ ዒዶች ሙስሊሞች ሊደሰቱባቸው ሊያስደስቱባቸው ወደ ጌታቸው ሊቃረቡባቸው በመልካም ስራ ላይ መልካም ስራ በመጨመር አምላካቸውን ሊያመሰግኑባቸው ሊያልቁባቸው የተደነገጉ ናቸው።

🔴በእነዚህ ዒዶች ልንጠብቃቸው ከሚገቡ ስርአቶች ውስጥ የሚከተሉት ይገኙባቸዋል፦

=❵> የዒድ ቀን መታጠብና ያለንን ምርጥ ልብስ  ከተቻለ ነጭ ልብስ መልበስ።
=❵> ለሴት ልጅ አጭር ልብስ ወይም ረጅም ሆኖ ቀጭን ልብስ ሱሪ እና ታይት የመሳሰሉ ጠባብ የሆኑ ልብሶችን መልበስ አይፈቀድም።
=❵> ለወንዶች ሽቶ መቀባት የተወደደ ሲሆን ለሴቶች አይፈቀድም።
=❵> ወደ ዒድ ሲወጡ ተምር ወይም የተገኘውን በልቶ መውጣት ተምር ከሆነ ዊትር ቢሆን ይመረጣል።
=❵> ሴቶችን ህፃናትን ይዞ መውጣት በልማድ ደም ላይ ያሉ ከመስገጃው ቦታ ራቅ ብለው የሶላቱን ና ዱዓኡን በረካ በመታደም ተካፋይ መሆን ይችላሉ።
=❵> የሶላት ቦታ እስከሚደርሱ ተክቢራ ማለት
=❵> ዘካተል ፊጥር ከሶላት በፊት ማውጣት (ለሚገባቸው ሰዎች መስጠት)
=❵> ሲመለሱ በሌላ መንገድ መመለስ
=❵> ወደቤት ሲመለሱ ረካዓተይኒ መስገድ ይህ የተረሳ ሱና ነው።ሐይ እናድርገው ባረከሏሁ ፊኩም።
=❵> ዚያራ ማድረግ ስጦታ መሰጣጠት በሰዎች ውስጥ ደስታ መፍጠር በተለይ በየቲሞች ና ሚስኪኖች።

➡️ የዒድ ቀን የሚሰሩ ሙኻለፋዎች
➲ ከላይ ለመግለፅ እንደተሞከረው ❝ዒድ የደስታ ቀን ነው።ይህ ማለት ተፈቶ እንደተለቀቀ ጥጃ ያለ ሸሪዓዊ ገደብ እንደፈለግን የምንሆንበት ቀን ነው ማለት አይደለም ።❞ ሙስሊሞች አሏህን በየእለት የህይወታቸው ያመልኩታል።ትእዛዙን ይፈፅማሉ አያምፁትም።በመሆኑም በዒዳቸውም ቀን ከወንጀል ሊርቁ ይገባል።ከእነዚህ የዒድ ቀን ከሚሰሩ የተከለከሉ ተግባሮች ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል፦
=}> ተበሩጅ (ያልተፈቀዱ ልብሶችን መልበስ) መገላለጥ፣ስስ የሆኑ ልብሶችን መልበስ
=}> ሴቶች ሽቶ ና ዴዶራንት ተቀብቶ ተቀንድቦ የተለያዩ እንደ ሊፒስቲክና፣  ፋውንዴሽን፣ኩል፣ፌር፣ፓውደር እና የመሳሰሉ ኮስሞቲክሶችን ተቀባብቶ መውጣት
=}> ከዒድ ሲመለሱ ሴትና ወንድ ተቀላቅሎ መጨፈር!!! በጣም አሳፋሪና የራስንም የእስልምናንም ክብር የሚነካ ተግባር ነው።እንጠንቀቅ።
=}> እቤት ከተመለሱ በኋላ ቴሌቪዥን ላይ አፋጥጦ ሐራም እየተመለከቱ መዋል።ቴሌቪዥን እቤት ማስገባት የተከለከለ ስለሆነ ራሳችንና ልጆቻችንን ከዚህ የወንጀል ወረርሽኝ እንጠብቅ ።

=}> የተለያዩ የህፃን ፀጉር ሽበት የሚያስበቅሉ አሏህ የሚታመፅባቸው የሽርክ አይነት ያለባቸውን መንዙማዎች ከፍቶ በእርጥብ እሳት (ጫት) እየተቃጠሉ መዋል።

=}> ኢስላም የወንድ ጓደኛ የሴት ጓደኛ  በሚል ያለ ኒካሕ የሚደረግ የትኛውም ዓይነት ግንኙነት ከልክሏል።አጅነቢይ የሆኑ ተቃራኒ ፆታዎች በዒድ ቀንም ይሁን ከኢድ ውጪ ለጓደኛዬ ስጣታ ምናምን በሚል ስጦታ ማበርከትም ሆነ ዒድን አብሮ ማሳለፍ አይፈቀድም።ምክንያቱም የሸይጣን ጉትጎታ ስላለ በመሃላቸው ሀላል የሚያስደርግ ነገር የለምና!
=}> የዒድን ቀን ቲያቲር ቤት፣ፊልም ቤትና የመሳሰሉ ቦታዎች ቤተሰብን ይዞ መሄድ የዒድን አላማ የሚፃረር ተግባር ነው።መራቅ አለብን።

➧ እነዚህ ከብዙ ጥቂቶቹ ናቸው።አሏህ ዒዱ የደስታና የሰላም የሱን ውዴታ የምናገኝበት ያድርግልን።✍️✍
➻የቴሌግራም ቻናላችን||


ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ
❤1
🔴ما حكم إذا وافق يوم العيد يوم الجمعة؟

إذا وافق يوم العيد يوم الجمعة فإنه من صلى العيد مع الإمام سقط عنه وجوب حضور الجمعة ويبقى في حقه سنة .

🔴فإذا لم يحضر الجمعة وجب عليه أن يصلي ظهراً وهذا في حق غير الإمام.

🔴ولكن إِذَا صَلَّى الْمُسْلِمُ صَلَاةَ الْعِيدِ، جَازَ لَهُ أَنْ لَا يَحْضُرَ صَلَاةَ الْجُمُعَةِ، وَيُصَلِّيَهَا ظُهْرًا، وَهَذِهِ رُخْصَةٌ مِنَ النَّبِيِّ ﷺ.

🔴قَالَ النَّبِيُّ ﷺ:
"اجْتَمَعَ فِي يَوْمِكُمْ هَذَا عِيدَانِ، فَمَنْ شَاءَ أَجْزَأَهُ مِنَ الْجُمُعَةِ، وَإِنَّا مُجَمِّعُونَ"
(📚رواه أبو داود وصححه الألباني)


🔴أما الإمام فإنه يجب عليه أن يحضر للجمعة ويقيمها بمن حضر معه من المسلمين ، ولا تترك صلاة الجمعة نهائياً في هذا اليوم

👈ولكن الْأَفْضَلُ حُضُورُ الْجُمُعة.والله أعلم.✍️✍️

➻የቴሌግራም ቻናላችን||ይቀላቀሉ🔥
تكبيرات العيد || عبدالله الجارالله
<unknown>
الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر،
لا إله إلا الله، الله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد 🎁🎁🎁🎁
🥰1
⚡️ከሰለፎች የተረጋገጡ የተክቢራ አይነቶች⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️


❈ صيغ التكبير الثابتة عن السلف ❈

*①- «الله أكبر، الله أكبر، لاإله إلا الله، والله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد»*

قال ابن قدامة: ﻭﻫﺬا ﻗﻮﻝ ﻋﻤﺮ، ﻭﻋﻠﻲ، ﻭاﺑﻦ ﻣﺴﻌﻮﺩ. ﻭﺑﻪ ﻗﺎﻝ اﻟﺜﻮﺭﻱ، ﻭﺃﺑﻮ ﺣﻨﻴﻔﺔ، ﻭﺇﺳﺤﺎﻕ.
❒ المغني ❪٢/ ٢٩١-٢٩٢❫.
وممن اختار هذا القول:
شيخ الإسلام ❒ الفتاوى ❪٢٢٠/٢٤❫.
والحافظ ابن رجب ❒ لطائف المعارف ❪٢٧٢❫.
والشيخ الألباني ❒ تمام المنة ❪٣٥٦❫.
والشيخ ابن عثيمين ❒ الشرح الممتع ❪١٦٩/٥❫.
​*ـ•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ـ​*

*②- «الله أكبر كبيراً، الله أكبر كبيراً، الله أكبر وأجل، الله أكبر ولله الحمد»*

رويت عن ابن عباس. ❒ ابن أبي شيبة ❪٥٦٤٦❫. وصححه الألباني ❒ الإرواء ❪١٢٦/٣❫.
​*ـ•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ـ​*

*③- «الله أكبر كبيراً، والحمد لله كثيراً، وسبحان الله بكرةً وأصيلاً»*

رواه البيهقي عن الشافعي في ❒ معرفة السنن ❪١٠٩/٥❫، والنووي في ❒ الأذكار ❪٢٢٥❫.
​*ـ•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ـ​*

*④- «الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، والله أكبر، ولله الحمد»*

روي عن ابن مسعود. ❒ مصنف ابن ابي شيبة ❪٥٦٣٣❫.
​*ـ•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ـ​*

*⑤- «لا إله إلا الله، والله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد»*

قال الشوكاني جاء عن عمر وابن مسعود. ❒ نيل الأوطار ❪٣٧٥/٣❫.
​*ـ•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ـ​*

*⑥- «الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر»*

وبه قال ابن عباس ومالك والشافعي. ❒ المغني ❪٢٩٣/٢❫.
​*ـ•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ـ​*

*⑦- «الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر كبيراً»*

رواه البيهقي عن سلمان. ❒ السنن الكبرى ❪٦٢٨٢❫، واختاره ابن حجر ❒ فتح الباري ❪٤٦٢/٢❫، والشوكاني ❒ نيل الأوطار ❪٣٧٥/٣❫.
​*ـ•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ـ​*

*⑧- «الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد، الله أكبر وأجل، الله أكبر على ما هدانا»*

رواه البيهقي عن ابن عباس ❒ السنن الكبرى ❪٦٢٨٠❫، وقال الألباني سنده صحيح ❒ الإرواء ❪١٢٦/٣❫.
​*ـ•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ـ​*

​​💡جزى الله خيرا من قرأها وساعدنا على نشرها​ فالدال على الخير كفاعله.


منقول🎁🎁
👍1
🔥🔥Powerful Qur’an Verses About Peace, Justice, and Humanity,The way of Paradise

➥1. No Compulsion in Religion
“There is no compulsion in religion. The right path has become distinct from the wrong.”
— Qur’an 2:256

➥2. Saving One Life is Like Saving Humanity
“Whoever saves a life, it is as if he has saved all of mankind.”
— Qur’an 5:32

➥3. Humanity Created in Nations and Tribes
“O mankind! We created you from a male and a female and made you into nations and tribes so that you may know one another. Indeed the most honored of you in the sight of Allah is the most righteous.”
— Qur’an 49:13

➥4. Stand Firmly for Justice
“O you who believe! Stand firmly for justice, as witnesses for Allah, even if it is against yourselves or your parents and relatives.”
— Qur’an 4:135

➥5. Be Kind and Just to Others
“Allah does not forbid you from being kind and just to those who have not fought you because of religion.”
— Qur’an 60:8

➥6. Invitation to People of the Book
“O People of the Book! Come to a common word between us and you: that we worship none but Allah.”
— Qur’an 3:64

➥7. Speak Kindly to People
“Speak to people kindly.”
— Qur’an 2:83

➥8. Repel Evil with Good
“Repel evil with what is better; then the one who was your enemy may become your close friend.”
— Qur’an 41:34

➥9. Prophet Muhammad ﷺ is Mercy to the Worlds
“We have not sent you except as a mercy to all the worlds.”
— Qur’an 21:107

➥10. Do Not Insult Other Religions
“Do not insult those they invoke besides Allah, lest they insult Allah in hostility without knowledge.”
— Qur’an 6:108

➥11. Invite with Wisdom
“Invite to the way of your Lord with wisdom and good instruction.”
— Qur’an 16:125

➥12. Allah Loves Justice
“Be just; that is closer to righteousness.”
— Qur’an 5:8

➥13.Worship Allah alone
➥Worship Allah ˹alone˺ and associate none with Him. And be kind to parents, relatives, orphans, the poor, near and distant neighbours, close friends, ˹needy˺ travellers, and those ˹bondspeople˺ in your possession. Surely Allah does not like whoever is arrogant, boastful
—Quran 4:36

➥Whoever does good deeds , whether male or female, and is a believer, We will surely bless them with a good life, and We will certainly reward them according to the best of their deeds.
—Quran 16:97

➥Whoever seeks a way other than Islam, it will never be accepted from them, and in the Hereafter they will be among the losers.

—Quran 3:84


🔴Islam is the way to Paradise and Humanity✍️
🔥ያ ጀማዐ ያ ጀማዐ !!!

👈الصلاة! الصلاة! استمرار إلى الممات.
👈 وصوم رمضان قد فات.

👈 فإن الله حي الذي لا يموت.

👈"من كان يعبد رمضان فإن رمضان قد انقضى، ومن كان يعبد الله فإن الله حي لا يموت
"

👈أن العبادة لله ثابتة ودائمة

👈"كن عبدا ربانيا ولا تكون عبدا رمضانيا"
🔥
👍1
🔴በዚህ ከመገደል አሏህ ይጠብቃችሁ!!

➻የቴሌግራም ቻናላችን||


ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ
😁5
🔴እነዚህ ስላሴዎች ሻማ የተለኮሰላቸው በርዷቸው ይሁን¿¡
😁3
➲በክርስቲያኖች ዘንድ ትልቅ ቦታ ስለሚሰጠው ስውራዊ ተዋኝ የነቢል ቁረሺ የውሸት ትርክት ጉዞ🔥

​ ➥የተገላቢጦሽ ጉዞ፡ አላህን ሲፈልግ "ግራ መጋባትን" ያገኘው ነቢል ቁረሺ!

➣​የአህመዲያውን ነቢል ቁረሺ ታሪክ እንደ ትልቅ ተአምር ለምትሰብኩ ክርስቲያን ወገኖቻችን ጥቂት እውነታዎችን እንካችሁ እንላለን፦

➊ኛ ነቢል ቁረሺ ከመነሻውም ሙስሊም አልነበረም!
ነቢል ያደገው "አህመዲያ" (Qadiani) በሚባል የእምነት ዘርፍ ውስጥ ነው። አህመዲያዎች ደግሞ ከመሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) በኋላ ሌላ ነቢይ አለ ብለው ስለሚያምኑ በመላው ዓለም ያሉ ሙስሊም ሊቃውንት "ከእስልምና የወጡ" (Non-Muslims) እንደሆኑ ፈርጀዋቸዋል። ስለዚህ ነቢል "ከእስልምና ወጣ" ሳይሆን "ከስህተት ወደ ባሰ ስህተት ሄደ" ነው የሚባለው! ❌

➋ኛ ​በህልም የሚመራ እምነት?
ነቢል "በህልሜ አየሁ" በሚል ስሜታዊ ትረካ ነው ክርስትናን የተቀበለው። እውነት ግን በህልም ትመሰረታለች? አመክንዮውና ማስረጃው ሲጠፋባችሁ ወደ ህልም መሸሸጋችሁ ድንቁርና እንጂ ሌላ ምን ይባላል? ቁርዓን ግን "በመረጃችሁ ኑ" (ሱረቱል በቀራ 111) ነው የሚለው።

​➌ኛ የዴቪድ ዉድ "ተማሪ"፦
ነቢልን ክርስትና ያስገባው ዴቪድ ዉድ እስልምናን በመሳደብና በማንቋሸሽ የሚታወቅ ግለሰብ ነው።ነቢል የዴቪድ ዉድ የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ ሰለባ እንጂ እውነትን የመረመረ ሰው አልነበረም። ለመሆኑ ነቢል የሞተው "በካንሰር" መሆኑን ስታወሩ፣ከመሞቱ በፊት በነበሩት ቀናት "ለምን አልዳንኩም?" ብሎ ሲማጸንና ሲጨነቅ እንደነበር ለምን ትደብቃላችሁ?

​➦(Counter-Attack)፦ "ተጎጂው አምላክ?" 🔥
​በጽሑፋችሁ ላይ "ለሕዝቡ የሚሰቃይ አምላክን አየሁ" ብላችኋል። ለመሆኑ አምላክ ይሰቃያል? አምላክ ይሞታል? እስኪ መጽሐፍ ቅዱሳችሁን ጠይቁት፦

​📖 "እግዚአብሔር(አምላክ) ሰው አይደለም..." (ዘኁልቁ 23:19)
📖 "... እርሱ የማይሞት ብቻ ነው..." (1ኛ ጢሞቴዎስ 6:16)

​➦የእኛ መሠረታዊ ጥያቄ፦
➊ኛ የማይሞተው አምላክ ሞተ ማለት "መጽሐፍ ቅዱስ ውሸታም ነው" ማለት አይደለምን? 🧐
➋ኛ አምላክ ከተሰቃየ፣ ከተራበና ከተጠማ (ዮሐንስ 19:28)፣ ከሰው በምን ይለያል? የፈጣሪን ክብር ዝቅ አድርጋችሁ "ስለ እኛ ሞተ" የሚል ተረት ስታወሩ ሕሊናችሁ አይሞግታችሁም?
3. ​ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሆኖ "አምላኬ አምላኬ ለምን ተውኸኝ?" (ማቴዎስ 27:46) ብሎ ከጮኸ፣የተወውና የጮኸው አካል የተለያዩ አይደሉምን? ታዲያ ስንት አምላክ አለ?

➦ስለዚህ፦ነቢል ቁረሺ የጠፋው በስሜትና በሰው ግፊት ነው።እናንተም በነቢል ታሪክ ጥላ ስር ከመሸሸግ፣ ኢየሱስ (ዐ.ሰ) ያስተማረውን "አምላክ አንድ ነው" (ማርቆስ 12:29) የሚለውን እውነተኛ ትምህርት ተቀበሉ!

منقول✍️✍️
❤2
😭የነፍስ አድን ሰበር ጥሪ ለእፈይ ተብሏል¡😁😂Tiktok ይቅርብህ የፈጀውንም ይፍጅ በቃ¡ TV(ቴሌቪዥን) አዋጥተንም ቢሆን እንግዛለት በቃ እየተባለ ይገኛል በእውነቱ ድንቅ ነገር ነው¡¡😜

➥እንደውም የትክtok ጭበጨባና ፉጨቱን ትተህና ቴሌግራም ላይ
ተወያይ የሚል መልዕክት ይድረስልን!
😁4
😜አሁን በደረሰን ሰበር ዜና ወመኔው፣ዋልጌው፣ወንበዴው የገዛ ወንበዴዎቹን ለመምከርና ለመቅጣት ስሞክር ተያዘ¡¡😁😜
😁3