የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
557 subscribers
223 photos
79 videos
27 files
103 links
▣የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛ ና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ።(እርሷም) አሏህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣በርሱም ምንንም ማንንም ላናጋራ፣ከፊላችንም ከፊሉን ከአሏህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤በላቸው፡፡እምቢ ቢሉም፦እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:64]

🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥
Download Telegram
🟢አጭር የግጥም መልዕክት 👉"ለጎዳናው ኢፍጣር ሰዎች"

ስሙ ተከሽኖ መልካም ቢመስልም፣
ከቢድዓ ሸክምነት አይወጣም መቼም፣
ድሮም ዛሬም ቢሆን ዲኑን አይወክልም፣
ዲናችን ሙሉ ነው ጭማሪ አይፈልግም፣
በሆነ ባልሆነው እያሳበባችሁ፣
አላዋቂውን ህዝብ እያጃጃላችሁ፣
ለመውሊድ ሰደቃን እንዳላከካችሁ፣
በነቢይ ውዴታ እንዳታለላችሁ፣
የጎዳና ላይ ኢፍጣር ምነው አማራችሁ?!
የማን ፈለግ ይሆን ማንስ አዘዛችሁ?!
አመትን በሙሉ ጠብቆ ማክበርን
"የጎዳናው መውሊድ "ውጤቱ ምን ይሆን?!
የመውሊዱ ጣጣ ሳይለቀው ኡማውን
በከንቱ ፈልሰፋ አትበርዙ ዲኑን
ባንድነት ሙገታ አትበታትኑን
የሀቅ ውዴታ ይሁን በተግባራችን
አቁሙ ተብሏል "አዲሱን መውሊድን"
ከፊትና ጠብቆ በሱናህ ይግደለን።

➣ይህ ተግባር የጎዳና ላይ ኢፍጣር ሳይሆን የጎዳና ላይ ዚና መፍጠሪያ ቢባል ማጋነን አይሆንም።

➥ከፊት ያለን ሰዎች አሏህን እንፍራ።

➥ለፈሳድ(በዋናነት ለዝሙት መዳረሻ ፣አጅነቢይ ወንድና ሴት መደባለቅ(ኢክቲላጥ) ወዘተ... ) መስፋፋት በር ከፋቾች አንሁን።

➥የኡማው አደራ አለብን!የፈተናን በር አንክፈት!የጠላት መጫወቻ አንሁን።

➥ዲን የተገነባው በማስረጃ(በደሊል) እንጂ በጭፍን ስሜት አይደለም!
➣አሏህ ከተጠቃሚዎች ያድርገን🤲

|| የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔥
👍4
➥እንደዛ ኖ¡¡ተአምር ኖ¡¡
➣ክርስቲያኖች👉እንደ ክርስትና ከእየሱስም ውጪ ማሪያምም ቤዛ ናት እያላችሁ ነው¡¡?
🔴በተሀጁድ ጊዜ የውጭ እስፒከር መጠቀምን በተመለከተ!
 
➥በዚህ ጉዳይ ሸኽ ሙሐመድ ሳሊሕ አል ዑሰይሚን ተጠይቀው የሚከተውን መልስ ከሐዲስና የሰለፎች ንግግር በመጥቀስ ሰጥተዋል፦

سؤال : ما حكم استعمال مكبر الصوت في الصلاة الجهرية ؟ وما رأي فضيلتكم فيمن يكره الصلاة في المسجد الذي فيه مكبر صوت ويتعرض لعرض من يستعمله ؟ وبعض الناس يرى تحريمه ؟

     الإجابة :

الذي أرى أن استعمال مكبر الصوت أثناء الصلاة إذا كان فيه تشويش على أهل البيوت أو المساجد التي حوله فإنه منهي عنه، لما فيه من أذية المسلمين والتشويش عليهم في صلواتهم، وقد بلغني أن بعض المصلين في المساجد التي حول من يستعملون مكبر الصوت ربما يؤمِّنون على قراءة المسجد الذي فيه مكبر الصوت، وربما يتابعونه دون إمامهم ، وفي هذا من الإخلال بصلاة الآخرين ما يقتضي المنع من استعمال مكبر الصوت ،
وقد أخرج الإمام مالك في [الموطأ 1/167 من شرح الزرقاني📚[ في : (باب العمل في القراءة) عن البياضي فروة بن عمرو – رضي الله عنه –
أن النبي – صلى الله عليه وسلم –  خرج على الناس وهم يصلون وقد علت أصواتهم بالقراءة، فقال :
"إن المصلي يناجي ربه فلينظر بما يناجيه به ولا يجهر بعضهم على بعض في القرآن"،
وأخرج أبو داود [📚2/38 تحت عنوان] : (رفع الصوت بالقراءة في صلاة الليل)
عن أبي سعيد الخدري – رضي الله عنه–
قال :
اعتكف رسول الله صلى الله عليه وسلم فسمعهم يجهرون بالقراءة ، فكشف الستر وقال :
" ألا إن كلكم مناج ربه فلا يؤذين بعضكم بعضاً ولا يرفع بعضكم على بعض في القراءة ، أو قال في الصلاة "،
قال : ابن عبد البر : حديث البياضي، وأبي سعيد، ثابتان، صحيحان .
وقال شيخ الإسلام ابن تيميه [23/61
مجلد الفتاوى : 📚]
" ليس لأحد أن يجهر بالقراءة بحيث يؤذي غيره كالمصلين".
وفي جواب له [1/305 من الفتاوى الكبرى :📚]
"ومن فعل ما يشوش به على أهل المسجد، أو فعل ما يفضي إلى ذلك مُنع منه".أ.هـ.
 
➣ሌሎችን አዛ በሚያደርግ መልኩ በውጭ እስፒከር መጠቀም ክልክል ነው።
የአሏህ መልእክተኛ ﷺ ሶሓቦቻቸው ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ሲቀሩ አይተውዋቸው ሁላችሁም ጌታውን ነው የሚያናግረው ከፊላችሁ በከፊሉ ላይ ድምፁ በቂርዓት ከፍ አያድርግ አሏቸው።

➥ሸይኹል ኢስላም–ረሒመሁላሁ–ለማንም በቂርዓት ድምፁን ከፍ ማድረግ አይፈቀድለትም ሌላውን አዛ የሚያደርግ ከሆነ ይላሉ።

እነዚህን የመሳሰሉ ምክንያታዊ ንግግሮችን ጠቅሰው ና አጣቅሰው እንደማይፈቀድ ተናግረዋል።የተከለከለውም በምክንያት ነው።

➣በተሀጁድ ሶላት ላይ የሚሰማው የውጭ እስፒከር ድምፅ ህፃናትን ፣አዛውንቶችን፣በሽተኞችን እንዲሁም የሌላ እምነት ተከታዮችን በሚረብሽና እንቅልፍ በሚነሳ መልኩ መሆን የለበትም።ሸሪዓችን ፍትህን መሠረት ያደረገ ስለሆነ የተከለከሉ ነገሮችን ይቃወማል።ስለዚህ መጠንቀቅ ያስፈልጋል!⚠️

➥አንዳንድ ሰዎች የሚያነሱት ነጥብ ከስሜት የሚመነጭ እንጂ በሸሪዓ መሰረት የሌለው ነው።ለሌሎች የሸሪዓችንን ምጥቀት ማሳየት ነው ያለብን እንጂ የአእምሯችንን ጥበት አይደለም።

➥አሏህ ከስሜታዊነት ጠብቆን መረጃና ማስረጃን የምንጠባበቅና የምንከተል ያድርገን።

|| የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ🔥
🔴ዐሽሩል አዋኺርና ለይለቱል ቀድር!

➥አሏህ ለነብዩ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ተከታዮች–ከዚህ በፊት የነበሩት ህዝቦች ረዥም ዕድሜ እየኖሩ ይሰሩት የነበረውን ዒባዳ በትንሽ ጊዜ ሰርተው የበለጠ አጅር እንዲያገኙ ካደረገባቸው አጋጣሚዎች አንዱ በዚህ ወር መጨረሻ አስሩ ቀናቶች ውስጥ ለይለቱል ቀድር ማድረጉ ነው።

➻ለይለቱል ቀድር ማለት የውሳኔ ለሊት ማለት ሲሆን የተባረከ ለሊትም ይባላል።እነዚህ ሁለቱም ስያሜዎች በተከበረው የአሏህ ቃል ቁርዓን ውስጥ የመጡ ሲሆን ለይለቱል ቀድር የሚለው ምን ማለት እንደሆነና ያለውን ደረጃ በመግለፅ ቁርዓን የወረደበት ለሊትም ጭምር መሆኑን አላህ እንዲህ በማለት ይነግረናል፦
إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةِ الْقَدْرِ

እኛ (ቁርዓኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው ፡፡

وَمَا أَدْرَاكَ مَا لَيْلَةُ الْقَدْرِ

መወሰኛይቱም ሌሊት(ለይለቱል ቀድር) ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ ?
لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ

መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡

تَنَزَّلُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ فِيهَا بِإِذْنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمْرٍ

በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ(ጅብሪል) በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡

سَلَامٌ هِيَ حَتَّىٰ مَطْلَعِ الْفَجْرِ

እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት "፡፡[📚ሱረቱል ቀድር:1-5]

➥በእነዚህ አንቀፆች የዚህ ለሊት ትሩፋቶችና በለሊቱ የሚከሰቱ ነገሮች ተወስተዋል።በሚቀጥለው አንቀፅ ደግሞ የበረከት ለሊት መሆኑና አሁንም ቁርዓን በዚህ በበረከት ለሊት መውረዱን በሱረቱል ዱኻን ላይ አሏህ እንዲህ ብሎ ይነግረናል፦

إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةٍ مُّبَارَكَةٍ ۚ إِنَّا كُنَّا مُنذِرِينَ

እኛ (ቁርዓኑን) በተባረከች ሌሊት ውስጥ አወረድነው፡፡እኛ አስፈራሪዎች ነበርንና፡፡

فِيهَا يُفْرَقُ كُلُّ أَمْرٍ حَكِيمٍ

በውስጧ የተወሰነው ነገር ሁሉ ይልለያል፡፡[📚ሱረቱል ዱኻን:2-4]

➥በዚኛው አንቀፅ ይህ ቁርዓን በተባረከች ለሊት መውረዱና በዚህ ለሊት የተወሰነው ነገር ( የአመቱ ክስተት ) የሚለይ መሆኑን እናያለን ። ይሁን እንጂ እዚህ ጋር የሚነሳ ጥያቄ አለ እሱም እነዚህ ለሊቶች በረመዷን ውስጥ መሆናቸውን እንዴት እናውቃለን የሚል ነው? 

መልሱን በሚቀጥለው የቁርዓን አንቀፅ እናገኘዋለን፦

« شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَاتٍ مِّنَ الْهُدَىٰ وَالْفُرْقَانِ ۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ الشَّهْرَ فَلْيَصُمْهُ ۖ وَمَن كَانَ مَرِيضًا أَوْ عَلَىٰ سَفَرٍ فَعِدَّةٌ مِّنْ أَيَّامٍ أُخَرَ ۗ يُرِيدُ اللَّهُ بِكُمُ الْيُسْرَ وَلَا يُرِيدُ بِكُمُ الْعُسْرَ وَلِتُكْمِلُوا الْعِدَّةَ وَلِتُكَبِّرُوا اللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَاكُمْ وَلَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ »
               البقرة  ( 185)

(እንድትጾሙ የተጻፈባችሁ) ያ በርሱ ውስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና (እውነትን ከውሸት) ከሚለዩም ገላጮች (አንቀጾች) ሲኾን ቁርዓን የተወረደበት የረመዷን ወር ነው፡፡ከእናንተም ወሩን ያገኘ ሰው ይጹመው፡፡በሽተኛ ወይም በጉዞ ላይ የኾነም ሰው ከሌሎች ቀኖች ቁጥሮችን (በልኩ) መጾም አለበት፡፡አሏህ በእናንተ ገሩን (ነገር) ይሻል ፡፡ በእናንተም ችግሩን አይሻም ፡፡ ቁጥሮችንም ልትሞሉ አሏህንም ቅኑን መንገድ ስለመራችሁ ታከብሩትና ታመሰግኑት ዘንድ (ይህን ደነገግንላችሁ) "፡፡[📚ሱረቱል በቀረህ :185]

 ➻በረመዷን ወር በመጨረሻዎቹ 10ሩ ቀኖች ውስጥ መሆኑ ደግሞ የአሏህ መልእክተኛ–ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለው ነግረውናል፦

 عن عائشةَ – رضِيَ اللهُ عنها – أنَّ رسولَ الله – صلَّى الله عليه وسلَّمَ – قال :
" تَحرُّوا لَيلةَ القَدْرِ في الوَتْر من العَشرِ الأواخِرِ من رمضانَ "  
رواه البخاريُّ
➻ዓኢሻ የአሏህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ትላለች፦

➥"ለይለተል ቀድርን በረመዷን በመጨረሻዎቹ አስርቱ ቀኖች በዊትሮቹ ተጠባበቁ"(ማለትም፦21፣23፣25፣27፣29)።[📚ቡኻሪይ ዘግበውታል]

➥ይህን ለሊት ለማግኘት አስሩን የመጨረሻዎቹ ቀናቶች በተለይም ለሊቶቹን በዒባዳ ሐይ ማድረግ ያስፈልጋል።ለዚህ በጣም የሚረዳው ኢዕቲካፍ መግባት ነው።ካልተቻለ ለሊቶቹን መስጂድ ለማሳለፍ መሞከር ነው።

አሏህ ከተጠቃሚዎች ያድርገን።


|| የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ🔥
➥ተጅዊድ፦ቋንቋዊ ትርጉሙ ማሳመር ማለት ነው።
➥ተጅዊድ ሙያዊ(ሸሪዓዊ) ትርጉሙ፦በትክክል ከነብዩ ﷺ እና የሙስሊሞች(የሶሃቦች) አነባብን ወይም ንግግርን መሠረት ያደረገ ሆኖ ሁሉንም ሀርፍን(ፊደልን) በሚገባው በትክክለኛው ቦታው ና በተገቢው በፊደል መውጫ መሠረት ለሀርፉ(ለፊደሉ) በመስጠት የሚገኝ እውቀት ነው።

➻የተጅዊድ እውቀት ጥቅሞቹ ደግሞ፦በተከበረው በአሏህ ቃል በቁርዓን ላይ በቅርዓት ወይም በንባብ ጊዜ የቁርዓን ንግግርን(ቃልን) ከስህተት ለመጠበቅ ይረዳል።

➻የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ||🔥
❤3🥰1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥ይህ ኦርቶዶክስ ወገናችን ስለ ማሪያም ምን እንደምል ስሙ ና በማሪያም ላይ ድንበር አላፊ ክርስቲያኖች እራሳችሁን መርምሩ ፈትሹ ተብላችኋል ከገዛ ወገናችሁ!!

➥"እውነት ልላተወሰነ ጊዜ ልቆይ ይችላል እንጂ መውጣቱና መፈንዳቱ አይቀሬ ነውና"

➻ኦርቶዎች ማሪያምን አናመልካትም ስትሉ አታፍሩም😱😱

➻የቴሌግራም ቻናላችን|| ይቀላቀሉ🔥
🔴በቃ ስላሴን አታስረዱን ተረድተናል ክርስቲያኖች¡¡
😁4
🔴የፔስታል እገዳ መጣሉንና መከልከሉን ተከትሎ ከወዲያ ማዶ እንዲህም መርዛቸውን እየረጩ ነው አሉ!!

➥የሚሽነሪ ነጋዴዎች ወደ ሱቃቸው ለሚሄዱ ደንበኞቻቸው የሚገዙበትን ዕቃ በፔስታል ፋንታ ጋዜጣ የሚመስል ወረቀት አሽገው እያደሉ ና እየሸጡ ነው ተብሏል!

🔴በርግጥ የእነሱ አላማቸው ረጅም ነው!ለፖለቲካ አላማቸውም ጭምር ይጠቀማሉ።

➥መቼም ቢሆን ትልቁ ዓላማቸው በየትኛውም አጋጣሚ መርዛቸውን ከመርጨት ወደ ኋላ አይሉም!!

➥ስለዚህ ጎበዝ ነቃ፣ደንገጥ፣ሸንቀጥ፣ ጠንቀቅ በል!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥🔥በማሪያም ጉዳይ➻ኦርቶዶክስ VS ኦርቶዶክስ ተሃድሶ ፍልሚያው እንደቀጠለ ነው!!
❤1😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➦እኛ የለንበትም¡¡ድንጋዩ ማለቴ የስንዴ ዳቦው እንዳይፈነክታችሁ ተጠንቀቁ እሺ¡¡🔥

➻በእውነቱ መስዋዕትነታችሁ ድንቅ ነው"የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች" አሉ🤮
😁2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥🔥እኛም የምንለው ይህንን ነው!!ባይብል ተበርዟል ስንል በምክንያት ነው።!

ከዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ አንደበት!

➻አዎ እየሱስ ከአምላክ ዘንድ የተሰጠውን አንዱን እንጂል(ወንጌል) እንጂ የማቴዎስን፣የማርቆስን፣የሉቃስን ና የዮሐንስን ወንጌል አያውቃቸውም።

➥ክርስቲያኖች ሆይ ነቃ በሉ እስቲ!!ቢያንስ መምህራኖቻችሁን እንኳን ስሙ እስቲ!!

➥ሀቅ ትንሽ የቆየ ብመስልም እያደረ መፈንዳቱ አይቀሬ ነውና"!


➻የቴሌግራም ቻናላችን|| ይቀላቀሉ🔥
▣ዘካተል ፊጥር

      ➣ብይኑ

➽ በትክክለኛው ማስረጃ መሠረት ሙስሊም በሆኑ በወንድም በሴትም በጨዋም በባሪያም የዒድ ቀንና ለሊት ከነቤተሰቡ በልቶ የሚተርፈው ባለው ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው። በሆድ ላለ ላልተወለደ ልጅ ቢወጣለት ይወደዳል።

➣የታዘዘበት ምክንያት?

➲ ድሆችን የዒድ ቀን የሰው እጅ ከማየት ወጥተው ከሙስሊሞች እኩል ተደስተው እንዲውሉ ለማድረግ
➲ በፆም ውስጥ የተፈጠሩ ስህተቶችን ለመጠገን
➲ አስጀምሮ ላስጨረሰ አምላክ ምስጋና ለማቅረብ

    ➣ዘካ በምን ይወጣል?


➩ ዘካ የሚወጣው የአካባቢው ሰው ከሚመገበው የምግብ አይነት ነው።በገንዘብ ቀይሮ ማውጣት አይበቃም።ነገር ግን እህል ገዝቶ ለሚሰጥለት ተወካይ ገንዘቡን መስጠት ይችላል።

  ➣የዘካ መጠን ምን ያህል ነው?

 ✅ በአንድ ሰው በኪሎ ከ2·5–3ኪሎ ማውጣት ይቻላል።ይህም እንደየ እህሉ ስለሚለያይ ነው።ጤፍና ዱቄት የመሳሰሉትን 2·5 ኪሎ በቆሎ ና ማሽላ....የመሳሰሉት 3ኪሎ ቢሆን ይመረጣል።አንድ አባወራ በስሩ ላሉትና ቀለባቸው በእሱ ላይ ለሆኑ ሰዎች ማውጣት አለበት።

    ➣ዘካህ መቼ ነው የሚወጣው?

 ➧ ግዴታ የሚሆነው የዒድ ለሊት ፀሀይ ከገባች በኃላ ጀምሮ ነው።ከኢድ ሶላት በፊት አንድ ቀን ወይም ሁለት ቀን ስቀረው እስከ ዒድ ሶላት ድረስ መስጠት ይቻላል።ከዒድ ሶላት በኃላ ዘካተል ፊጥር ሳይሆን ሰደቃ ነው የሚሆነው።
➻አንድ ሰው ዘካተል ፊጥር ሳያወጣ ቢያልፈው ቀዳእ ማውጣት አለበት (መጠኑን ለድሀ መስጠት አለበት) ጫንቃውን ከተጠያቂነት ነፃ ለማውጣት ሲባል።

➣ዘካህ ለማን ና ለምን አይነት ሰዎች ይሰጣል(ይከፋፈላል)?

➥ዘካህ በትክክለኛው ማስረጃ መሠረት ሙስሊም ለሆኑ ለስምንት ዓይነት ሰዎች ይከፋፈላል▼▼▼▼▼▼▼▼▼

➊ኛ ፉቀራዕ(ለድሆች)
➋ኛ ለመሳኪን(ለሚስኪኖች)
➌ኛ በርሷም(ዘካን) በመሰብሰብ ላይ ለተሰማሩ ሰራተኞች
➍ኛ ልባቸው በአድስ መልክ በእስልምና ለሚለማመዱት( ወደ እስልምና ለገቡ አድስ ሰለምቴዎች)
➎ኛ ከሰው ባርነት( ከአገልጋይ ) ተገዢነት ነፃ ለወጡት
➏ኛ በተለያዩ ምክንያቶች ዕዳ ውስጥ ለገቡ ሰዎች
➐ኛ በአሏህ መንገድ ለሚታገሉ(አሁን ላይ ለደረሳዎች.....)
➑ኛ ለመንገደኞች ናቸው።

✍منقول✍


➻የቴሌግራም ቻናላችን||
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔴በጭፍን እና በድፍረት ባይብል አልተበረዘም ለሚሉ ለክርስቲያን ወገኖቻችን ይድረስ!!ከገዛ ወገኖቻቸው!!

➻የቴሌግራም ቻናላችን||
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔴ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ስለ ባይብል ብርዛት እና አሁን ያሉ ወንጌሎችን በተመለከተ ከመጀመሪያው ጋር አነፃጽሮ ስተነትን!!ክርስቲያኖች ሆይ አሁንም ነቃ በሉ!!

➻ጊዜው ሳይመሽ እውነታን ፈልጉ! መፅሃፋችሁ የመበረዝ አደጋ ያስተናገደበት fully fallible መፅሐፍ ነው።

➥የባይብል Original manuscript እንደሌለ ደግሞ በክርስትና ምሁራኖች ዘንድ እሙንና ቅቡል የሆነ ነገር ነው!!

➻የቴሌግራም ቻናላችን||

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ
🔷 ከዒድ አዳቦችና ሙኻለፋዎች
      ➬➬➬➬➬➧

➪ እኛ ሙስሊሞች አሏህ እንከን የለሽ የሆነ ለሁሉም እንቅስቃሴያችን ስርዓት አድርጎ የተሟላ ዲን ሰጥቶናል።ከእነዚህ ስርዓቶች ውስጥ አንዱ የዒድ ስርዓት ነው።ሙስሊሞች ሁለት ዒዶች ያሉዋቸው ሲሆን እነዚህም ዒደል ፊጥርና ዒደል አድኃ ናቸው ። በምንም መልኩ ከእነዚህ ሁለት ዒዶች ውጪ ሌላ ዒድ ፈጥሮ ወደ እስልምና ማስጠጋት ከታላላቅ ወንጀሎች አንዱ ይሆናልና አይቻልም።

➽ እነዚህ ሁለቱ ዒዶች ሙስሊሞች ሊደሰቱባቸው ሊያስደስቱባቸው ወደ ጌታቸው ሊቃረቡባቸው በመልካም ስራ ላይ መልካም ስራ በመጨመር አምላካቸውን ሊያመሰግኑባቸው ሊያልቁባቸው የተደነገጉ ናቸው።

🔴በእነዚህ ዒዶች ልንጠብቃቸው ከሚገቡ ስርአቶች ውስጥ የሚከተሉት ይገኙባቸዋል፦

=❵> የዒድ ቀን መታጠብና ያለንን ምርጥ ልብስ  ከተቻለ ነጭ ልብስ መልበስ።
=❵> ለሴት ልጅ አጭር ልብስ ወይም ረጅም ሆኖ ቀጭን ልብስ ሱሪ እና ታይት የመሳሰሉ ጠባብ የሆኑ ልብሶችን መልበስ አይፈቀድም።
=❵> ለወንዶች ሽቶ መቀባት የተወደደ ሲሆን ለሴቶች አይፈቀድም።
=❵> ወደ ዒድ ሲወጡ ተምር ወይም የተገኘውን በልቶ መውጣት ተምር ከሆነ ዊትር ቢሆን ይመረጣል።
=❵> ሴቶችን ህፃናትን ይዞ መውጣት በልማድ ደም ላይ ያሉ ከመስገጃው ቦታ ራቅ ብለው የሶላቱን ና ዱዓኡን በረካ በመታደም ተካፋይ መሆን ይችላሉ።
=❵> የሶላት ቦታ እስከሚደርሱ ተክቢራ ማለት
=❵> ዘካተል ፊጥር ከሶላት በፊት ማውጣት (ለሚገባቸው ሰዎች መስጠት)
=❵> ሲመለሱ በሌላ መንገድ መመለስ
=❵> ወደቤት ሲመለሱ ረካዓተይኒ መስገድ ይህ የተረሳ ሱና ነው።ሐይ እናድርገው ባረከሏሁ ፊኩም።
=❵> ዚያራ ማድረግ ስጦታ መሰጣጠት በሰዎች ውስጥ ደስታ መፍጠር በተለይ በየቲሞች ና ሚስኪኖች።

➡️ የዒድ ቀን የሚሰሩ ሙኻለፋዎች
➲ ከላይ ለመግለፅ እንደተሞከረው ❝ዒድ የደስታ ቀን ነው።ይህ ማለት ተፈቶ እንደተለቀቀ ጥጃ ያለ ሸሪዓዊ ገደብ እንደፈለግን የምንሆንበት ቀን ነው ማለት አይደለም ።❞ ሙስሊሞች አሏህን በየእለት የህይወታቸው ያመልኩታል።ትእዛዙን ይፈፅማሉ አያምፁትም።በመሆኑም በዒዳቸውም ቀን ከወንጀል ሊርቁ ይገባል።ከእነዚህ የዒድ ቀን ከሚሰሩ የተከለከሉ ተግባሮች ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል፦
=}> ተበሩጅ (ያልተፈቀዱ ልብሶችን መልበስ) መገላለጥ፣ስስ የሆኑ ልብሶችን መልበስ
=}> ሴቶች ሽቶ ና ዴዶራንት ተቀብቶ ተቀንድቦ የተለያዩ እንደ ሊፒስቲክና፣  ፋውንዴሽን፣ኩል፣ፌር፣ፓውደር እና የመሳሰሉ ኮስሞቲክሶችን ተቀባብቶ መውጣት
=}> ከዒድ ሲመለሱ ሴትና ወንድ ተቀላቅሎ መጨፈር!!! በጣም አሳፋሪና የራስንም የእስልምናንም ክብር የሚነካ ተግባር ነው።እንጠንቀቅ።
=}> እቤት ከተመለሱ በኋላ ቴሌቪዥን ላይ አፋጥጦ ሐራም እየተመለከቱ መዋል።ቴሌቪዥን እቤት ማስገባት የተከለከለ ስለሆነ ራሳችንና ልጆቻችንን ከዚህ የወንጀል ወረርሽኝ እንጠብቅ ።

=}> የተለያዩ የህፃን ፀጉር ሽበት የሚያስበቅሉ አሏህ የሚታመፅባቸው የሽርክ አይነት ያለባቸውን መንዙማዎች ከፍቶ በእርጥብ እሳት (ጫት) እየተቃጠሉ መዋል።

=}> ኢስላም የወንድ ጓደኛ የሴት ጓደኛ  በሚል ያለ ኒካሕ የሚደረግ የትኛውም ዓይነት ግንኙነት ከልክሏል።አጅነቢይ የሆኑ ተቃራኒ ፆታዎች በዒድ ቀንም ይሁን ከኢድ ውጪ ለጓደኛዬ ስጣታ ምናምን በሚል ስጦታ ማበርከትም ሆነ ዒድን አብሮ ማሳለፍ አይፈቀድም።ምክንያቱም የሸይጣን ጉትጎታ ስላለ በመሃላቸው ሀላል የሚያስደርግ ነገር የለምና!
=}> የዒድን ቀን ቲያቲር ቤት፣ፊልም ቤትና የመሳሰሉ ቦታዎች ቤተሰብን ይዞ መሄድ የዒድን አላማ የሚፃረር ተግባር ነው።መራቅ አለብን።

➧ እነዚህ ከብዙ ጥቂቶቹ ናቸው።አሏህ ዒዱ የደስታና የሰላም የሱን ውዴታ የምናገኝበት ያድርግልን።✍️✍
➻የቴሌግራም ቻናላችን||


ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ
❤1
🔴ما حكم إذا وافق يوم العيد يوم الجمعة؟

إذا وافق يوم العيد يوم الجمعة فإنه من صلى العيد مع الإمام سقط عنه وجوب حضور الجمعة ويبقى في حقه سنة .

🔴فإذا لم يحضر الجمعة وجب عليه أن يصلي ظهراً وهذا في حق غير الإمام.

🔴ولكن إِذَا صَلَّى الْمُسْلِمُ صَلَاةَ الْعِيدِ، جَازَ لَهُ أَنْ لَا يَحْضُرَ صَلَاةَ الْجُمُعَةِ، وَيُصَلِّيَهَا ظُهْرًا، وَهَذِهِ رُخْصَةٌ مِنَ النَّبِيِّ ﷺ.

🔴قَالَ النَّبِيُّ ﷺ:
"اجْتَمَعَ فِي يَوْمِكُمْ هَذَا عِيدَانِ، فَمَنْ شَاءَ أَجْزَأَهُ مِنَ الْجُمُعَةِ، وَإِنَّا مُجَمِّعُونَ"
(📚رواه أبو داود وصححه الألباني)


🔴أما الإمام فإنه يجب عليه أن يحضر للجمعة ويقيمها بمن حضر معه من المسلمين ، ولا تترك صلاة الجمعة نهائياً في هذا اليوم

👈ولكن الْأَفْضَلُ حُضُورُ الْجُمُعة.والله أعلم.✍️✍️

➻የቴሌግራም ቻናላችን||ይቀላቀሉ🔥
تكبيرات العيد || عبدالله الجارالله
<unknown>
الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر،
لا إله إلا الله، الله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد 🎁🎁🎁🎁
🥰1