🔴አፍዝዝ አደንዝዝ⚠️‼️
አፍዝዝ አደንግዝ ሌብነት እየተበራከቱ ይገኛሉ።
እነዚህ ሌቦች የሚጠቀሙባቸው ስልቶች የተወሰኑት እንደሚከተሉት ናቸው:-
⚠️ ከማታውቁት ሰው ጋር ንክኪን አስወግዱ።
የ" አፍዝ አደንዝዝ " ድርጊትን የሚሰሩ ሰዎች የአካል ንክኪ በመጠቀም ነው።
➣መንገድ ላይ ሆነ ባንክ አካባቢ ወይም ሌላ ቦታ ማንም ሰው እንዲጠጋዎት አይፍቀዱ።
ትከሻዎትን፣ አንገትዎትን ወይም እጅዎትን ለመንካት የሚሞክርን ሰው በንቃት ይከታተሉ፤ ወዲያውኑ ይራቁት።
" ልብስዎ ላይ ቆሻሻ አለ" በሚል ሰበብ ሊጠርጉልዎትና ሊነካዎት የሚሞክሩ ሰዎችን ከማመን ይልቅ ይጠራጠሩ፤ ይራቁ።
⚠️ የ "ሎተሪ ደረሰኝ" ድራማዎችን ይለዩ።
➦ይህ " ሎተሪ ደረሰኝ " ድራማ በጣም የተለመደ የማጭበርበሪያ ስልት ነው። " ሎተሪ ደርሶኛል ነገር ግን መታወቂያ የለኝም " የሚል ጥያቄ ሲቀርብልዎት በፍጹም አይመኑ።
➦አንድ ሰው በሚሊዮን የሚቆጠር ብር ደርሶት የማያውቀውን ሰው መንገድ ላይ ጠልፎ "ተባበረኝ" የሚልበት አሳማኝ ምክንያት የለም።
እንዲህ አይነት ጥያቄ ሲቀርብልዎት "ፖሊስ ጣቢያ ሄደህ ጠይቅ" በማለት ውይይቱን ያቋርጡ።
⚠️ ያሉበትን አካባቢ በፍጹም ንቃት ይከታተሉ።
ወንጀለኞች ብቻቸውን አይደሉም። በቡድን ነው የሚንቀሳቀሱት።
አንድ ሰው ሊያናግርዎት ሲሞክር ሌላው ከኋላዎ ወይም በጎንዎ እንዳይቆም ጥንቃቄ ያድርጉ።
➣በአቅራቢያዎ የሚጠባበቁ ባጃጆች ወይም መኪናዎች ካሉ ጥርጣሬ ይኑርዎት። ከቻሉ ታርጋውን ለማየት ይሞክሩ።
➣ሰው በሌለበት ወይም ጭር ባለ መንገድ ላይ ከማያውቁት ሰው ጋር ንግግር አይጀምሩ፤ በፍጹም ንግግር አያድርጉ።
⚠️ ወንጀለኞች ርህራሄያችሁን እና ንጹህ ልባችሁን ነው የሚጠቀሙት ጥንቃቄ አድርጉ።
➣ወንጀለኞቹ ርህራሄያችሁንና ንጹህ ልባችሁን ተጠቅመው አእምሯችሁን ይቆጣጠራሉ።
➣ግራ የተጋባ ወይም የተቸገረ መስሎ የሚቀርብን ሰው ለመርዳት ከመሞከርዎ በፊት ሁኔታው ምክንያታዊ መሆኑን ያረጋግጡ።
➣ሰው ሲያግዙ እውነት ያ ሰው ተቸግሮ መሆኑን በደምብ ያረጋግጡ።
➦መንገድ ላይ ያገኙት የማያውቁት ሰው ማንኛውንም የገንዘብ ወይም የንብረት ጥያቄ የሚያነሳ ከሆነ ወዲያውኑ ጥለው ይለፉ።
➦ድርጊቱ ተፈጽሞስ ከሆነ ? ድርጊቱን በፍጥነት ለፖሊስ ማሳወቅ ጥሩ ነው። የእርስዎ ሪፖርት ማድረግ ሌሎች ተመሳሳይ ጥቃት የደረሰባቸው ሰዎች ፍትህ እንዲያገኙ እና ወንጀለኞቹ እንዲያዙ ይረዳል።
🔅ይህ የጥንቄቄ መልዕክት ጠቃሚ መስሎ ከታያችሁ ለሌሎች ያጋሩ⚠️።
ወንጀለኞች አብዛኛውን ጊዜ ደግ እና የዋህ የሚመስሉ ሰዎችን ስለሚመርጡ ንቁ መሆን ይገባል ተብሏል።⚠️✍መንቁል✍
➣Join በሉ ሼር ይደረግ

Forwarded from Responds
ክርስትና የአሸባሪና የገዳዮች ሀይማኖት ነወ
ልብሳቸውን ሸጠው ራሱ ሰይፍ እንዲገዙ ታዘዋል
እርሱም፦ አሁን ግን ኮረጆ ያለው ከእርሱ ጋር ይውሰድ፥ ከረጢትም ያለው እንዲሁ፤ የሌለውም ልብሱን ሽጦ ሰይፍ ይግዛ።”
— ሉቃስ 22፥36
ዘጸ 22:20 ከእግዚአብሔር በቀር ለአንዳች አምላክ የሚሠዋ ፈጽሞ "ይገደል"
የእስራኤልንም አምላክ እግዚአብሔርን የማይፈልግ፥ ታናሽ ወይም ታላቅ፥ ወንድ ወይም ሴት ቢሆን፥ ይገደል ዘንድ ማሉ።”
— 2 ዜና 15፥13
“በትእዛዝህ የሚያምፅ ሁሉ የምታዝዘውንም ቃል ሁሉ የማይሰማ፥ እርሱ ይገደል፤ ብቻ ጽና፥ አይዞህ።”
— ኢያሱ 1፥18
ዘዳግም 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶-⁷ የእናትህ ልጅ ወንድምህ ወይም ወንድ ልጅህ ወይም ሴት ልጅህ ወይም በብብትህ ያለች ሚስትህ ወይም እንደ ነፍስህ ያለ ወዳጅህ በስውር፦ ና፥ ሄደን ከምድር ዳር ጀምሮ እስከ ምድር ዳር ድረስ ወደ አንተ የቀረቡት ከአንተም የራቁት አንተን ከብበውህ ያሉ አሕዛብ ከሚያመልኩአቸው አማልክት፥ አንተም አባቶችህም የማታውቋቸውን ሌሎች አማልክት እናምልክ ብሎ ቢያስትህ፥
⁸ እሺ አትበለው፥ አትስማውም፤ ዓይንህም አይራራለት፥ እትማረውም፥ አትሸሽገውም፤
⁹ ነገር ግን ፈጽመህ ግደለው፤ እርሱን ለመግደል በፊት የአንተ እጅ፥ ከዚያም በኋላ የሕዝቡ ሁሉ እጅ በላዩ ትሁን።
¹⁰ ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ካወጣህ ከአምላክህ ከእግዚአብሔር ሊያርቅህ ወድዶአልና እስኪሞት ድረስ በድንጋይ ውገረው።
✔☞ ‹‹ የተጠራህለትን የዘለዓለም ሕይወት ትቀበል ዘንድ መልካሙን የሃይማኖት ገድል #ተጋደል››
(1ኛ ጢሞ 6፥12)
✔ጳውሎስም እንዲህ አለ ‹‹ መልካሙን ሀይማኖት ገድል #ተጋድያለሁ፤ ሩጫዬን ጨርሻለሁ፤ ሃይማኖቴንም ጠብቄያለሁ።
( 2ኛ ጢሞ 4፥7-8)
✔'አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት” ኤፌ4:5
✔“መልካሙን የእምነት ገድል #ተጋደል” 1 ጢሞ. 6፣16 »
✔ወደ ዕብራውያን 11:33
33 እነርሱ #በእምነት #ተጋደሉ፤ ነገሥታትን ድል ነሡ፤ ጽድቅን አደረጉ፤ ተስፋቸውን አገኙ፤ የአናብስትንም አፍ ዘጉ ።
✔የይሁዳ መልእክት 1፡1-7
ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ #ሃይማኖት #እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ
ለህፃናትና ለሽማግሌ ራሱ አይመለሱም አምላካቸው ህፃናትን ያስገድላል
ሆሴዕ 13፥16
“ሰማርያ በአምላክዋ ላይ ዐምፃለችና በደልዋን ትሸከማለች በሰይፍ ይወድቃሉ፥ ሕፃኖቻቸውም ይፈጠፈጣሉ፥ እርጕዞቻቸውም ይቀደዳሉ።”
📕 መዝሙር 137፥9
“ሕፃናቶችሽን ይዞ በዓለት ላይ የሚፈጠፍጣቸው የተመሰገነ ነው።”
📕 1ኛ ሳሙኤል 15፥3
“አሁንም ሄደህ አማሌቅን ምታ፥ ያላቸውንም ሁሉ ፈጽመህ አጥፋ፥ አትማራቸውም፤ ወንዱንና ሴቱን ብላቴናውንና ሕፃኑን በሬውንና በጉን ግመሉንና አህያውን ግደል።”
🎇🌐በእናታቸው ማህፀን እያሉ እንኳን እንዲቀደዱ ተነግሯል። በሚያሳዝን ሁኔታ ተቀደዋልም ።🎇🌐
📕 ሆሴዕ 13፥16

እስልምና
وَلَا تَقْتُلُوا النَّفْسَ الَّتِي حَرَّمَ اللَّهُ إِلَّا بِالْحَقِّ ۗ
ያቺንም አላህ ያወገዛትን ነፍስ ያለ ሕግ አትግደሉ፡፡[📕17:33]
መግደል ከባድ ሀጢያት ነው
ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 83, ሐዲስ 53
ዐብደሏህ ኢብኑ ዐምሪው እንደተረከው፦ “ነቢዩም”ﷺ” አሉ፦ *”ዐበይት ኃጢአቶች በአሏህ ላይ ማሻረክ፣ ወላጆችን አለማክበር፣ ነፍስን መግደል እና የውሸት መሓላ ናቸው”*። عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عَمْرٍو، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ “ الْكَبَائِرُ الإِشْرَاكُ بِاللَّهِ، وَعُقُوقُ الْوَالِدَيْنِ، وَقَتْلُ النَّفْسِ، وَالْيَمِينُ الْغَمُوسُ ”.
ለአብዮት ይቺን ካየን በቂ ነው ወሰላም አለይኩም

👍4
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
🔴ሸይኽ ሙሀመድ ጀሚል ዘይኑ ረሂመሁሏሁ አለይሂ ሙኽተሷር አል አቂደቱል እስላሚያህ ሚን አል ኪታቢ ወስሱነቲ الصحيحة በሚለው ገራሚ የአቂደህ ኪታባቸው ላይ እንዲህ ይላሉ 🔴የአሏህ ሀቅ በባሪያው ላይ ብለው፦ካሉ በኋላ እጅግ መሠረታዊ ነጥቦችን በማንሳት አጠር ና እጥር ምጥን አድርገው ማንም መረዳት በሚችለው መልኩ በጥያቄ ና መልስ ያቀርባሉ። ➣ጥያቄ፦ አሏህ እኛን የፈጠረን ዓላማ ለምንድነው? ➣መልስ፦አሏህ…
🔴ሙሀመድ ጀሚል ዘይኑ እንዲህ ይላሉ፦
➣ጥያቄ፦በሁሉም ነገር ላይ ከፍ ያለውን(የላቀውን) አሏህን እንዴት ነው የምናመልከው?
➾መልስ፦እሱን የምናመልከው አሏህ እራሱ ባዘዘን እና ነብዩ ﷺ ባዘዙን መሠረት ነው።
➾አሏህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል፦እናንተ ያመናችሁ ሙዕሚኖች ሆይ አሏህንና መልዕክተኛን ﷺ ታዘዙ ስራችሁን አታበላሹ።[📚 ሱረቱል ሙሀመድ፡33]
➣ነብዩ ﷺ እንዲህ አሉ፦ሥራን የሰራ አካል በዛ ስራ ላይ የኛ ትዕዛዝ የሌለበት ሥራ ቢሰራ ተግባሩ(ስራው) ውድቅ ነው።(ተቀባይነት የለውም)[📚ሙስሊም ዘግበውታል]
➣ጥያቄ፦አሏህን ፈርተንና ከጅለን እናመልካለን?
➾መልስ፦አዎ እሱን ፈርተንና ከጅለን እናመልካለን።
አሏህ እንዲህ ይላል፦ከቅጣቱ ፈርታችሁ ና ከእዝነቱ ከጅላችሁ አምልኩት(ለምኑት ተገዙት)።[📚ሱረቱል አዕራፍ፡56]
➣ነብዩ ﷺ እንዲህ አሉ፦አሏህን በትሩፋቱ ጀነትን እጠይቃለሁ ከቅጣቱም እጠበቃለሁ።[📚ሶሂህ በሆነ ሰነድ አቡ ዳውድ ዘግበውታል]
➣ኢህሳን(ስራን ማሳመር) ምንድነው?
➾መልስ፦ኢህሳን ማለት አሏህን በአምልኮው መጠባበቅ ነው።
➣አሏህ እንዲህ ይላል፦ያ አሏህ በምትቆምበት ያየሃል(ይመለከተሃል)።በሶላት ላይ ሆነህ በሱጁድ ላይ በሚትመላለስበት ጊዜም ይመለከተሃል።[📚ሱረቱል ሹአራዕ፡218-219]
➻የቴሌግራም ቻናላችን||

🔴ስለ ነቢዩ ﷺ ቸርነትና ስለ ረመዷን ወር ትልቅነት የሚናገር የታወቀ ሶሂህ ሐዲስ እንዲህ ይነበባል➷➷➷➷
➸ከኢብኑ ዐባስ (አላህ ከሁለቱም መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና) ተይዞ እንዲህ ብለዋል፦
"የአላህ መልእክተኛ ﷺ ከመላው ሰው ይበልጥ ለጋስ (ቸር) ነበሩ። ይበልጥ ለጋስ የሚሆኑት ደግሞ ጅብሪል (ዐለይሂ ሰላም) በሚያገኛቸው ጊዜ በረመዷን ወር ነበር። ጅብሪልም ረመዷን እስኪያልቅ ድረስ በየሌሊቱ ያገኛቸው ነበር፤ ነቢዩም ﷺ ቁርአንን ያቀሩት (ያነቡለት) ነበር። ጅብሪል በሚያገኛቸው ጊዜ፤ እሳቸው መልካም ነገርን በመለገስ ረገድ (ሁሉንም እንደሚያዳርስ) ተላኪ ንፋስ ይበልጥ ፈጣንና ለጋስ ነበሩ።"
[📚ቡኻሪና ሙስሊም የዘገቡት/ሙተፈቁን ዐለይሂ]
➣የሐዲሱ ዋና ዋና መልእክቶች
➥የነቢዩ ﷺ ቸርነት፦ ነቢዩ ﷺ በማንኛውም ጊዜ ቸር ቢሆኑም፣ በረመዷን ወር ግን ቸርነታቸው በእጅጉ ይጨምር እንደነበር ያሳያል።
➥የቁርዓንና የረመዷን ትስስር፦ ረመዷን የቁርዓን ወር መሆኑንና በወሩ ውስጥ ቁርአንን ማጥናትና መቅራት ትልቅ ዋጋ እንዳለው ያስረዳል።
➥ ለጋስነት እንደ "ተላኪ ንፋስ"፦ "ከተላኪ ንፋስ ይበልጥ ለጋስ ነበሩ" የሚለው አገላለጽ፣ ቸርነታቸው የትኛውንም ድሃና ምስኪን ሳያዳርስ የማይታለፍና በጣም ፈጣን እንደነበር ለመግለጽ የተጠቀሙበት ውብ ምሳሌ ነው።
||የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ🔥🔥

🔴ክርስቲያኑ ደቃቁ አትናቴዎስ እና ተማሪዎቹ በዚህ መልኩ በጣኦታዊያን ወይም ኢ-አማኝ ፈላስፎች የሂሳብ ቀመር ውስጥ እየዋኙ ነው ስላሴን ለማስረዳት ስሉ እኛን 1+1+1 =1 ነው እያሉ ልባችንን እያደረቁ ከርመው መልሰው የሂሳብ ስላሴን ለማስረዳት የሂሳብ ቀመር አያስፈልግም ብለው ይሰክሱናል¡ መልሰው በጓሮ ሄደው A=B,B=A,A=A,B=C ..እያሉ... እራሳቸው በሂሳብ ቀመር ላባቸውን እያንጠባጠቡ ይገኛሉ¡😜 ይህማ የተቀደሰ ሀሳብ ነው¡¡ቀጥሉበት✍
😁1
➣ጥሩ ትዳር ወይም የሰመረ ትዳር ማለት ፍጹም የሆኑ ሰዎች ጥምረት ሳይሆን
አንዱ የሌላውን ጉድለት በዲንና በትዕግስት የሚሸፍንበት መድረክ ነው።
➥በተቻለ መጠን በሶብር ትንሽ ሰበብ አድርሱ።በአሏህ ላይ ትክክለኛ መመካትን ተመኩ።
➥አሏህ ለሙዕሚን ባሪያዎቹ ከማያስብበት መንገድ መውጫ ያበጅለታልና።
➥ስለዚህ ተዘወጁ ያ ሸባብ ወሽሻባት!!በዚህም ምክንያት ከዚና(ከዝሙት) መንገድ ና መዳረሻ ለመጠበቅ ዋነኛ ፍቱን መድኃኒት ነውና።
🔴የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ፦
عَنْ عَبْدِاللَّهِ بْنِ مَسْعُودٍ : قَالَ لَنَا رَسُولُ اللَّهِ ﷺ: يَا مَعْشَرَ الشَّبَابِ، مَنِ اسْتَطَاعَ مِنْكُمُ الْبَاءَةَ فَلْيَتَزَوَّجْ، فَإِنَّهُ أَغَضُّ لِلْبَصَرِ، وَأَحْصَنُ لِلْفَرْجِ، وَمَنْ لَمْ يَسْتَطِعْ فَعَلَيْهِ بِالصَّوْمِ؛ فَإِنَّهُ لَهُ وِجَاءٌ. مُتَّفَقٌ عَلَيْهِ.
وَعَنْ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ : أَنَّ النَّبِيَّ ﷺ
حَمِدَ اللَّهَ، وَأَثْنَى عَلَيْهِ، وَقَالَ: لَكِنِّي أَنَا أُصَلِّي وَأَنَامُ، وَأَصُومُ وَأُفْطِرُ، وَأَتَزَوَّجُ النِّسَاءَ، فَمَنْ رَغِبَ عَنْ سُنَّتِي فَلَيْسَ مِنِّي. مُتَّفَقٌ عَلَيْهِ.
➥በተለይም በዚህ ዝሙት እንደ ቀላል እንደ ፋሽን ተደርጎ በተስፋፋበትና በሚታይበት ዘመን!!✍️
➥ከትዳር ብዙዎች ያስፈራሩሃል ነገር ግን ከመጥፎ ነገርዐ (ከዝሙት)የሚያስፈራሩት በጣም ጥቂት ናቸው።

👍2
🚦ሀገራችን በ-F16 ተዋጊ ጄቶች ተጠቃች!
✈️ የሀገራችንን ህዝብ በተለይም ወጣቱን በአሁኑ ስዓት በቁም እያለ ያፈዘዘውና የገደለው አደገኛው መሳሪያ ጫት የተሰኘው አደንዛዥ እፅ ነው!።
🚫 ሙስሊሞች ሆይ! አሏህ ሙስሊም በመሆናችን አልቆን አተልቆን ለምን በራሳችን እጅ ወደታች ለመሆን እንፈቅዳለን!? ኢስላም ከቆሻሾች በሙሉ ፅድት ማለቱን ካፊሮች ተረድተው ወደ ኢስላም ሲመጡ ሙስሊሞች ነን እያልን ለምን እስላምን የሚያንቋሽሽ ተግባር እንፈጽማለን!? ስንቱ ነው ለመስለም መጥቶ የኢስላምን ስም የሚያስጠፉ ሙስሊሞችን አይቶ ወደነበረበት ጨለማ የተመለሰው? አረ ተዉ አሏህን እንፍራ! የአሏህ ቁጣ ሳይዘንብብን በፊት ብንነቃ ይሻለናል።✍
⚠️ጫት በዲናችን ከሚያስከትላቸው ጉዳቶች መካከል ለናሙና!፦
➥ከመጥፎ ጓደኛ መጎዳኘትንና መጥፎ ስራ በሚሰራበት ቦታ መቀመጥ።የአሏህን ትእዛዛት በማክበር ላይ ቸልተኛ መሆን አለፍ ብሎም ዲኑን ጨርሶ መተው። ቀስ-በቀስ ከሱሱ ክፋት አንፃር ስርቆትን፣ወለድን፣ጉቦን፣ሌሎችንም ሐራም የሆኑ የገንዘብ ማጠራቀሚያ መንገዶችን መጀመር።የፆታዊ ግንኙነት አቅም ቀንሶ የሚስትን ሐቅ አለመጠበቅና እሷን ለፍቺና ለዝሙት ማዳረግ አልፎም የወለዳቸው ልጆች አቅመ-ደካማ መሆን።
➦ጫት በጤናችን ከሚያስከትላቸው ጉዳቶች መካከል ለናሙና ያህል፦
➥የምግብን ፍላጎትና የውሃ ሽንት መቆጣጠሪያን አቅም ይቀንሳል።የአፍና የጥርስ በሽታና ግማት፣ሄሞሮይድ ወይም የመቀመጫ ኪንታሮት፣የጨጓራ በሽታ፣የኩላሊትና የጉበት በሽታና የነርቭ በሽታ.....ሌላም ሌላም በሽታ የማስከተል ዕድሉ ሰፊ ነው አሏህ ይጠብቀንና።⚠️
➣እሺ ቆይ ይህንን የተገነዘበ ሙስሊም ምን ብሎ ጫት ይቅማል በአ'ሏህ?ሱብሃነሏህ⚠️
|| የቴሌግራም ቻናላች ይቀላቀሉ🔥

🟢 ኢዕቲካፍ
➣ኢዕቲካፍ ማለት በቋንቋ ደረጃ አንድ ቦታ ላይ መዘውተር ማለት ሲሆን በሸሪዓዊ ትርጓሜው መስጂድ ላይ ለዒባዳ በኢኽላስ መቀመጥ ማለት ነው።
ይህ ተግባር ዒባዳ ለመሆኑ የአላህ መልእክተኛ ﷺ የሰሩት መሆኑ ነው።
عن عائشة – رضي الله عنها – أن النبي – صلى الله عليه.وسلم– " كان يعتكف العشر الأواخر من رمضان حتى توفاه الله عز وجل "
متفق عليه
ዓኢሻ –ረዲየላሁ ዐንሃ –የአሏህ መልእክተኛ
"በረመዷን የመጨረሻዎቹ 10 ቀኖች(አሽሩል አዋኽር) ኢዕቲካፍ ይቀመጡ ነበር እስኪሞቱ ድረስ " ትላለች።
➣ኢዕቲካፍ በዒባዳ ንያ በመስጂድ እንጂ አይሆንም።የኢስላም ሊቃውንቶች መስጂድ የሚባለው ለመስጂድ ተነይቶ ተገንብቶ በመስጂድነት ሲታወቅ ነው ይላሉ።
➥ሙዕተኪፍ ለመሆን መፆም ይወደዳል አመዛኝ በሆነው የዑለሞች ቀውል ለኢዕቲካፍ ፆም ሸርጥ አይደለም ።ኢዕቲካፍ በራሱ ዒባዳ ስለሆነ በማንኛውም ጊዜ ያለ ፆምም ይቻላል።
➣ኢዕቲካፍ የሚቀመጥ ሰው ቢያንስ አንድ ለሊት መቀመጥ አለበት።ዑመር ለነብዩ አንድ ለሊት ኢዕቲካፍ ልቀመጥ ነዝር አድርጌያለሁ ሲላቸው በነዝርህ ሙላ ብለውዋቸዋል።ይህን መረጃ በማድረግ ከፊል ዑለሞች ትንሹ የኢዕቲካፍ ጊዜ አንድ ለሊት ነው አሉ።
➥ኢማሙ ማሊክ የተለያየ ቀውል አላቸው።10 ቀን፣3ቀን፣አንድ ቀንና አንድ ለሊት የሚል።በቀን ወይም በማታ ክፍለ ጊዜ ትንሽ ሳኣትም ቢሆን ይቻላል የሚሉ አሉ።ይህ የአቡ ሐኒፋና የኢማሙ ሻፍዕይም እይታ ነው።መረጃ የለውም በሚል አይሆንም የሚል መልስ ተሰጥቶበታል።
➥አስሩን የመጨረሻ ቀኖች ኢዕቲካፍ የሚያደርግ ሰው በ20ኛው ቀን ፀሀይ ከመግባቱ በፊት መግባቱ ይመረጣል ። የ21ኛው ቀን ከፈጅር በኋላ መግባቱ ይሻላል የሚሉ አሉ።ይህ ከሆነ የሚወጣው የዒድ ቀን ከፈጅር በኋላ መሆን አለበት።በ20ኛው ቀን ፀሀይ ከመግባቱ በፊት ከገባ የሚወጣው የዒድ ለሊት ፀሀይ ከገባ በኋላ ስለሆነ ይኛው ይመረጣል ይላሉ።
➥የአላህ መልእክተኛ አዒሻ 21ኛው ቀን ፈጅር ከሰገዱ በኋላ ድንኳን እጥልላቸውና ይገቡ ነበር ትላለች።ጁሙሁሮች በ20ኛው ገብተው ቦታ ይዘው በ21ኛው ይገለሉ ነበር ይላሉ።
እዚህ ጋር ትኩረት መደረግ ያለበት በ21ኛው ቀን ከፈጅር በኋላ ገብቶ የዒድ ለሊት ፀሀይ ከገባ በኋላ ከወጣ አስር ቀን አይሞላም ይጎልበታል።ስለዚህ ጁሙሁሮቹ እንዳሉት በ20ኛው ቀን ፀሀይ ከመግባቱ በፊት መግባቱ ይመረጥለታል።ወላሁ አዕለም።
🔴ኢዕቲካፍ የሚያበላሹ ነገሮች፦
– ከተቃራኒ ፆታ ጋር ግንኙነት መፈፀም
– ያለ በቂ ምክንያት ከመስጂድ መውጣት
– ኢዕቲካፉን የማቋረጥ ኒያ
➥ኢዕቲካፍ ላይ ላለ ሰው የሚፈቀዱ ነገሮች የሚከተሉት ናቸው፦
– ግዴታ ለሆኑ ጉዳዮች መውጣት
– ጠያቂውን እስከ መስጂድ በር ድረስ መሸኘት
– ትልቅ መስጂድ ከሆነ አንድ ጥግ ላይ ድንኳን ለራሱ ማድረግ ።
– ፍራሽ ማንጠፍና የመሳሰሉ ነገሮች
➥ሙዕተኪፍ የሆነ ሰው ጊዜውን በዒባዳ ማሳለፍ ይኖርበታል።ሶላት በመስገድ፣ቁርኣን በመቅራት፣ዚክር በማድረግ፣ዱዓእ በማብዛት፣ደርስ ካለ በመከታተል እና በመሳሰሉ ዒባዳዎች ።
🔴ኢዕቲካፍ ላይ ያለ ሰው ሊርቃቸው የሚገቡ ነገሮች፦
– ከአልባሌ ንግግሮች መራቅ !
– በቡድን ሆኖ የማይጠቅም ወሬ ከማውራት መራቅ !
– ሞባይል ከመጎርጎር መራቅ
– እንቅልፍ ከማብዛት መራቅ
– ሙዕተኪፎችን አዛ ከሚያደርግ ተግባር መራቅ!
–መስጂድን ከሚያበላሽ ተግባር መራቅና የመስጂዱን ኣዳብ(አደብ) መጠበቅ ይገኙበታል።
➣አሏህ ከተጠቃሚዎች ያድርገን🤲
|| የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ🔥

🟢አጭር የግጥም መልዕክት 👉"ለጎዳናው ኢፍጣር ሰዎች"
ስሙ ተከሽኖ መልካም ቢመስልም፣
ከቢድዓ ሸክምነት አይወጣም መቼም፣
ድሮም ዛሬም ቢሆን ዲኑን አይወክልም፣
ዲናችን ሙሉ ነው ጭማሪ አይፈልግም፣
በሆነ ባልሆነው እያሳበባችሁ፣
አላዋቂውን ህዝብ እያጃጃላችሁ፣
ለመውሊድ ሰደቃን እንዳላከካችሁ፣
በነቢይ ውዴታ እንዳታለላችሁ፣
የጎዳና ላይ ኢፍጣር ምነው አማራችሁ?!
የማን ፈለግ ይሆን ማንስ አዘዛችሁ?!
አመትን በሙሉ ጠብቆ ማክበርን
"የጎዳናው መውሊድ "ውጤቱ ምን ይሆን?!
የመውሊዱ ጣጣ ሳይለቀው ኡማውን
በከንቱ ፈልሰፋ አትበርዙ ዲኑን
ባንድነት ሙገታ አትበታትኑን
የሀቅ ውዴታ ይሁን በተግባራችን
አቁሙ ተብሏል "አዲሱን መውሊድን"
ከፊትና ጠብቆ በሱናህ ይግደለን።
➣ይህ ተግባር የጎዳና ላይ ኢፍጣር ሳይሆን የጎዳና ላይ ዚና መፍጠሪያ ቢባል ማጋነን አይሆንም።
➥ከፊት ያለን ሰዎች አሏህን እንፍራ።
➥ለፈሳድ(በዋናነት ለዝሙት መዳረሻ ፣አጅነቢይ ወንድና ሴት መደባለቅ(ኢክቲላጥ) ወዘተ... ) መስፋፋት በር ከፋቾች አንሁን።
➥የኡማው አደራ አለብን!የፈተናን በር አንክፈት!የጠላት መጫወቻ አንሁን።
➥ዲን የተገነባው በማስረጃ(በደሊል) እንጂ በጭፍን ስሜት አይደለም!
➣አሏህ ከተጠቃሚዎች ያድርገን🤲
|| የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔥

🔴በተሀጁድ ጊዜ የውጭ እስፒከር መጠቀምን በተመለከተ!
➥በዚህ ጉዳይ ሸኽ ሙሐመድ ሳሊሕ አል ዑሰይሚን ተጠይቀው የሚከተውን መልስ ከሐዲስና የሰለፎች ንግግር በመጥቀስ ሰጥተዋል፦
سؤال : ما حكم استعمال مكبر الصوت في الصلاة الجهرية ؟ وما رأي فضيلتكم فيمن يكره الصلاة في المسجد الذي فيه مكبر صوت ويتعرض لعرض من يستعمله ؟ وبعض الناس يرى تحريمه ؟
الإجابة :
الذي أرى أن استعمال مكبر الصوت أثناء الصلاة إذا كان فيه تشويش على أهل البيوت أو المساجد التي حوله فإنه منهي عنه، لما فيه من أذية المسلمين والتشويش عليهم في صلواتهم، وقد بلغني أن بعض المصلين في المساجد التي حول من يستعملون مكبر الصوت ربما يؤمِّنون على قراءة المسجد الذي فيه مكبر الصوت، وربما يتابعونه دون إمامهم ، وفي هذا من الإخلال بصلاة الآخرين ما يقتضي المنع من استعمال مكبر الصوت ،
وقد أخرج الإمام مالك في [الموطأ 1/167 من شرح الزرقاني📚[ في : (باب العمل في القراءة) عن البياضي فروة بن عمرو – رضي الله عنه –
أن النبي – صلى الله عليه وسلم – خرج على الناس وهم يصلون وقد علت أصواتهم بالقراءة، فقال :
"إن المصلي يناجي ربه فلينظر بما يناجيه به ولا يجهر بعضهم على بعض في القرآن"،
وأخرج أبو داود [📚2/38 تحت عنوان] : (رفع الصوت بالقراءة في صلاة الليل)
عن أبي سعيد الخدري – رضي الله عنه–
قال :
اعتكف رسول الله صلى الله عليه وسلم فسمعهم يجهرون بالقراءة ، فكشف الستر وقال :
" ألا إن كلكم مناج ربه فلا يؤذين بعضكم بعضاً ولا يرفع بعضكم على بعض في القراءة ، أو قال في الصلاة "،
قال : ابن عبد البر : حديث البياضي، وأبي سعيد، ثابتان، صحيحان .
وقال شيخ الإسلام ابن تيميه [23/61
مجلد الفتاوى : 📚]
" ليس لأحد أن يجهر بالقراءة بحيث يؤذي غيره كالمصلين".
وفي جواب له [1/305 من الفتاوى الكبرى :📚]
"ومن فعل ما يشوش به على أهل المسجد، أو فعل ما يفضي إلى ذلك مُنع منه".أ.هـ.
➣ሌሎችን አዛ በሚያደርግ መልኩ በውጭ እስፒከር መጠቀም ክልክል ነው።
የአሏህ መልእክተኛ ﷺ ሶሓቦቻቸው ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ሲቀሩ አይተውዋቸው ሁላችሁም ጌታውን ነው የሚያናግረው ከፊላችሁ በከፊሉ ላይ ድምፁ በቂርዓት ከፍ አያድርግ አሏቸው።
➥ሸይኹል ኢስላም–ረሒመሁላሁ–ለማንም በቂርዓት ድምፁን ከፍ ማድረግ አይፈቀድለትም ሌላውን አዛ የሚያደርግ ከሆነ ይላሉ።
እነዚህን የመሳሰሉ ምክንያታዊ ንግግሮችን ጠቅሰው ና አጣቅሰው እንደማይፈቀድ ተናግረዋል።የተከለከለውም በምክንያት ነው።
➣በተሀጁድ ሶላት ላይ የሚሰማው የውጭ እስፒከር ድምፅ ህፃናትን ፣አዛውንቶችን፣በሽተኞችን እንዲሁም የሌላ እምነት ተከታዮችን በሚረብሽና እንቅልፍ በሚነሳ መልኩ መሆን የለበትም።ሸሪዓችን ፍትህን መሠረት ያደረገ ስለሆነ የተከለከሉ ነገሮችን ይቃወማል።ስለዚህ መጠንቀቅ ያስፈልጋል!⚠️
➥አንዳንድ ሰዎች የሚያነሱት ነጥብ ከስሜት የሚመነጭ እንጂ በሸሪዓ መሰረት የሌለው ነው።ለሌሎች የሸሪዓችንን ምጥቀት ማሳየት ነው ያለብን እንጂ የአእምሯችንን ጥበት አይደለም።
➥አሏህ ከስሜታዊነት ጠብቆን መረጃና ማስረጃን የምንጠባበቅና የምንከተል ያድርገን።

🔴ዐሽሩል አዋኺርና ለይለቱል ቀድር!
➥አሏህ ለነብዩ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ተከታዮች–ከዚህ በፊት የነበሩት ህዝቦች ረዥም ዕድሜ እየኖሩ ይሰሩት የነበረውን ዒባዳ በትንሽ ጊዜ ሰርተው የበለጠ አጅር እንዲያገኙ ካደረገባቸው አጋጣሚዎች አንዱ በዚህ ወር መጨረሻ አስሩ ቀናቶች ውስጥ ለይለቱል ቀድር ማድረጉ ነው።
➻ለይለቱል ቀድር ማለት የውሳኔ ለሊት ማለት ሲሆን የተባረከ ለሊትም ይባላል።እነዚህ ሁለቱም ስያሜዎች በተከበረው የአሏህ ቃል ቁርዓን ውስጥ የመጡ ሲሆን ለይለቱል ቀድር የሚለው ምን ማለት እንደሆነና ያለውን ደረጃ በመግለፅ ቁርዓን የወረደበት ለሊትም ጭምር መሆኑን አላህ እንዲህ በማለት ይነግረናል፦
إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةِ الْقَدْرِ
እኛ (ቁርዓኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው ፡፡
وَمَا أَدْرَاكَ مَا لَيْلَةُ الْقَدْرِ
መወሰኛይቱም ሌሊት(ለይለቱል ቀድር) ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ ?
لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ
መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡
تَنَزَّلُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ فِيهَا بِإِذْنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمْرٍ
በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ(ጅብሪል) በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡
سَلَامٌ هِيَ حَتَّىٰ مَطْلَعِ الْفَجْرِ
እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት "፡፡[📚ሱረቱል ቀድር:1-5]
➥በእነዚህ አንቀፆች የዚህ ለሊት ትሩፋቶችና በለሊቱ የሚከሰቱ ነገሮች ተወስተዋል።በሚቀጥለው አንቀፅ ደግሞ የበረከት ለሊት መሆኑና አሁንም ቁርዓን በዚህ በበረከት ለሊት መውረዱን በሱረቱል ዱኻን ላይ አሏህ እንዲህ ብሎ ይነግረናል፦
إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةٍ مُّبَارَكَةٍ ۚ إِنَّا كُنَّا مُنذِرِينَ
እኛ (ቁርዓኑን) በተባረከች ሌሊት ውስጥ አወረድነው፡፡እኛ አስፈራሪዎች ነበርንና፡፡
فِيهَا يُفْرَقُ كُلُّ أَمْرٍ حَكِيمٍ
በውስጧ የተወሰነው ነገር ሁሉ ይልለያል፡፡[📚ሱረቱል ዱኻን:2-4]
➥በዚኛው አንቀፅ ይህ ቁርዓን በተባረከች ለሊት መውረዱና በዚህ ለሊት የተወሰነው ነገር ( የአመቱ ክስተት ) የሚለይ መሆኑን እናያለን ። ይሁን እንጂ እዚህ ጋር የሚነሳ ጥያቄ አለ እሱም እነዚህ ለሊቶች በረመዷን ውስጥ መሆናቸውን እንዴት እናውቃለን የሚል ነው?
መልሱን በሚቀጥለው የቁርዓን አንቀፅ እናገኘዋለን፦
« شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَاتٍ مِّنَ الْهُدَىٰ وَالْفُرْقَانِ ۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ الشَّهْرَ فَلْيَصُمْهُ ۖ وَمَن كَانَ مَرِيضًا أَوْ عَلَىٰ سَفَرٍ فَعِدَّةٌ مِّنْ أَيَّامٍ أُخَرَ ۗ يُرِيدُ اللَّهُ بِكُمُ الْيُسْرَ وَلَا يُرِيدُ بِكُمُ الْعُسْرَ وَلِتُكْمِلُوا الْعِدَّةَ وَلِتُكَبِّرُوا اللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَاكُمْ وَلَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ »
البقرة ( 185)
(እንድትጾሙ የተጻፈባችሁ) ያ በርሱ ውስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና (እውነትን ከውሸት) ከሚለዩም ገላጮች (አንቀጾች) ሲኾን ቁርዓን የተወረደበት የረመዷን ወር ነው፡፡ከእናንተም ወሩን ያገኘ ሰው ይጹመው፡፡በሽተኛ ወይም በጉዞ ላይ የኾነም ሰው ከሌሎች ቀኖች ቁጥሮችን (በልኩ) መጾም አለበት፡፡አሏህ በእናንተ ገሩን (ነገር) ይሻል ፡፡ በእናንተም ችግሩን አይሻም ፡፡ ቁጥሮችንም ልትሞሉ አሏህንም ቅኑን መንገድ ስለመራችሁ ታከብሩትና ታመሰግኑት ዘንድ (ይህን ደነገግንላችሁ) "፡፡[📚ሱረቱል በቀረህ :185]
➻በረመዷን ወር በመጨረሻዎቹ 10ሩ ቀኖች ውስጥ መሆኑ ደግሞ የአሏህ መልእክተኛ–ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለው ነግረውናል፦
عن عائشةَ – رضِيَ اللهُ عنها – أنَّ رسولَ الله – صلَّى الله عليه وسلَّمَ – قال :
" تَحرُّوا لَيلةَ القَدْرِ في الوَتْر من العَشرِ الأواخِرِ من رمضانَ "
رواه البخاريُّ
➻ዓኢሻ የአሏህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ትላለች፦
➥"ለይለተል ቀድርን በረመዷን በመጨረሻዎቹ አስርቱ ቀኖች በዊትሮቹ ተጠባበቁ"(ማለትም፦21፣23፣25፣27፣29)።[📚ቡኻሪይ ዘግበውታል]
➥ይህን ለሊት ለማግኘት አስሩን የመጨረሻዎቹ ቀናቶች በተለይም ለሊቶቹን በዒባዳ ሐይ ማድረግ ያስፈልጋል።ለዚህ በጣም የሚረዳው ኢዕቲካፍ መግባት ነው።ካልተቻለ ለሊቶቹን መስጂድ ለማሳለፍ መሞከር ነው።
አሏህ ከተጠቃሚዎች ያድርገን።

➥ተጅዊድ፦ቋንቋዊ ትርጉሙ ማሳመር ማለት ነው።
➥ተጅዊድ ሙያዊ(ሸሪዓዊ) ትርጉሙ፦በትክክል ከነብዩ ﷺ እና የሙስሊሞች(የሶሃቦች) አነባብን ወይም ንግግርን መሠረት ያደረገ ሆኖ ሁሉንም ሀርፍን(ፊደልን) በሚገባው በትክክለኛው ቦታው ና በተገቢው በፊደል መውጫ መሠረት ለሀርፉ(ለፊደሉ) በመስጠት የሚገኝ እውቀት ነው።
➻የተጅዊድ እውቀት ጥቅሞቹ ደግሞ፦በተከበረው በአሏህ ቃል በቁርዓን ላይ በቅርዓት ወይም በንባብ ጊዜ የቁርዓን ንግግርን(ቃልን) ከስህተት ለመጠበቅ ይረዳል።
➻የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ||🔥

❤3🥰1