የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
565 subscribers
223 photos
79 videos
27 files
103 links
▣የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛ ና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ።(እርሷም) አሏህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣በርሱም ምንንም ማንንም ላናጋራ፣ከፊላችንም ከፊሉን ከአሏህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤በላቸው፡፡እምቢ ቢሉም፦እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:64]

🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥
Download Telegram
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
Photo
🛑የማንቂያ መልዕክት ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ⚠️

➲የሚሽነሪዎች ሴራ ና የፖሊሶቹ ሴራ በሙስሊሞች ላይ...ከወደ ማረቆ አከባቢ.....✍

➦ከዕለታት አንድ ቀን የካፊር ሚሽነሪዎች ወንጌልን ካልሰበክን ብለው በአካባቢያችን ያሉ ጠግበው ያልበሉ ከሲታ ፓስተሮች በየ ገጠሩ ከፍል፣በየ ከተማው፣በየ መንገዱ በዋናነት በገበያ ቦታዎች ላይ የስብከት ረብሻ ይጥራሉ።

➦እዚህ ጋ እንዳለመታደል ሆኖ በአካባቢያችን ትንሽ  Environmental contexቱ Political instability Issue ያለበት አካባቢ ነበርና አሁንም ስጋቱ እንደቀጠለ ነውና።ይህንን ምክንያት በማድረግ ኮማንድ ፖስት ተብሎ ይታወጃል።ይህንን ነበራዊ ሁኔታ ከምንም ያልቆጠሩ ከሲታ ፓስተሮች በአቋማቸው ቀጠሉ።

➦ከዚያም እነዚህ ሆድ ያስገደዳቸው የከርስ ወንጌል ሰባኪ ፓስተሮች ወንጌል ካልሰበክን ብለው ሙስሊም  ማህበረሰቡን ማወክ ጀመሩ።ሰውን አዛ ማድረግን ቀጠሉ።አንዳንድ ጥቂት በዲነል እስላም መሠረታዊ እውቀት ማነስ ችግር ከተለከፉ ና በተለያዩ አጥቂ  ሱሶች ከተጠመዱ በስተቀር ህዝቡም ከምንም አይቆራቸውም ቢባል ማጋነን አይሆንም ።

➦ከዚያም በተለያየ ሴራ ና ተንኮል በአካባቢው ለተፈለገበት ዓላማ ና ኢላማ ቸርች በማቋቋም የተለያዩ አስመሳይ ደጋሚ ና ጠንቋይ ፓስተሮችን ከሌላ ቦታ  መሰግሰግ ጀመሩ።በመቀጠልም ይህንን ካደረጉ በኋላ በቀጥታም በተዘዋዋሪም በሰላዮቻቸው በኩል እኛ ጋ መንፈሳዊ መድኃኒት አለ።

➦የታመመ ሰውን እንፈውሳለን እናድናለን በማለት ማህበረሰቡን የገቢ ምንጭ በማድረግ ና ይህንንም ምክንያት በማድረግ ሀይማኖታቸውን የመሰካት ና አምሳዮቻቸውን የማፍራት ስራ መስራት ጀመሩ።አንዳንድ አላዋቂ ጃሂል ሰዎችን በመጠቀም ሰዎችን መሸወድና ብሎም  ማጭበርበርን ቀጠሉ።

➦ከዚያም በማወቅም ባለማወቅም ጃሂል ሰዎች Plus ሶብር የሌላቸው ሰዎች  በአንዳንድ ህመማቸው ምክንያት ወደዚያ እየሄዱ ህመማችንን ፈውሰን እያሉ ይማፀናሉ።እጅግ በጣም የሚያሳዝነው ና የሚያሳፍረው ነገር ደግሞ በተለያየ አቅጣጫ ባሰማሯቸው የሚሽነሪ ሰላዮች አማካይነት ካሉበት አካባባቢ ከክርስቲያኖች ይልቅ በአብዛኛው
ወደዚያ ስፍራ የሚሄዱት ሙስሊሞች መሆናቸው ነው።የሸሪዓውን ትዕዛዙን በማወቅም ይሁን ባለማወቅም ኒቃብ የለበሱ፣ጅልባብ የለበሱ፣ጀለቢያ ና ኮፊያ ያደረጉ ወዘተ..መሆናቸው ነው!!ከዚያ በደጃሎቹ በሚድያ የቢዝነስ ማሟያ ና መሸጫ መሆናቸው ልብ ይሰብራል😭

➦ዳሩ ግን የዚህን ነገር ተንኮል በቅጡ ሳያውቁ ና ሳይረዱ ብሎም መሠረታዊ የእስልምና እውቀት ካለመኖራቸው የተነሳ መሆኑን ልብ ይሏል።እናም እነዚህ ጠንቋይ ደጋሚ ፓስተሮች ወደነሱ ለሚመጠው ሰው እኛ ሀይማኖትን የማስቀየር አላማ የለንም መድኃኒት ከመስጠት ውጪ በሚል ስንኩል ምክንያት በመጠቀም ቢዝነሳቸውን ና ሀይማኖታቸውን ለማሰራጨት ስውር መርዛማ ሴራን በመጠቀም ህዝቡን ለማታለል ይሞክራሉ።

➦ይህንን መርዛማ ሴራ የተረዱ የጀመዓው ወንድሞች እነዚህን  ግለሰቦች ለማጋለጥና ና በነዚህ ደጃሎች ለሚታለሉት ለጃሂል ማህበረሰብ awareness ለመስጠት ሹራ አድርገው ተነሱ።ከዚያም ወደ ተግባሩ ተገባ።ይህንን ጉዳይ አስመልክቶ በመስጂድ ላይም ጠንከር ያለ ግንዛቤ ተሰጠ።የመንገድ ላይ ዳዕዋ ተጀመረ።በዚህ ዳዕዋ ላይ የተሸበሩ ና ጭፍን ጥላቻ ያላቸው እንዳሉ ሆነው ክርስቲያኑ ማህበረሰብ የሙስሊሙን የዳዕዋ ጥሪ በመስማት ና በማዳመጥ ልቡ ተማረከ።

➦ከዚያም በኋላ ነገሩ መቀያየር ጀመረ። የህግ አካል ተብዬዎች ና ሰላዮች ከዛም ከዚህም ማንጎራጎር ጀመሩ።ይህንንም የሙስሊሙን እንቅስቃሴ ምክንያት በማድረግ ከሁለቱም በኩል (ከእስልምናም ከክርስትናም በኩል) የመንገድ ላይ የዳዕዋ ና የስብከት ጥሪ ይቁም የሚል በየ መስጅዱ ደብዳቤ ተላከ።

➦እዚህ ጋ ሊሰመርበት የሚገባው ነገር የሚሽነሪዎችን ለጊዜው ገታ እናድርገውና የሙስሊሙ የዳዕዋው እንቅስቃሴ ይቁም የሚል ትዕዛዝ ከመንግሥት ፖሊስ አካላቶች የወጣው ምክንያት በሚያሳዝነው መልኩ ከዛ በፊት የክርስቲያን ሚሽነሪዎች እንደፈለጉ ህዝቡን በየ አጋጣሚው ና በየ ቦታው እያወኩ አንድም የመንግስት አካል ሀይ የሚላቸው ያልነበረ መሆኑን ልብ ይሏል!እንደው ሀይ የሚላቸው ብኖር እንኳን ቀለል አድርጎ እንጂ ሌላ አይደለም ቢባል ማጋነን አይሆንም።በአብዛኛው ከላይ ከመንግስት መዋቅር ጀምሮ ያለው ፍትሃዊ ለሆነ እውነት የቆመ ሳይሆን ሆዱን ተንከባካቢ መሆኑ እሙን ነው።

➦Intentionally ከዛ በኋላ ነገሩን ወደ ፖለቲካ በመቀየር የመንገድ ላይ ዳዕዋው till ቆሟል።ነገር ግን የሙስሊሙ የመንገድ ላይ ዳዕዋ ቆሞ ሳለ ሚሽነሪዎች ግን ሆዳቸው ስሞላ ና ሞቅ  ስላቸው Still ይህንን የመንግስት ትዕዛዝ  ጥሰው በግዴለሽነት ለመስበክ ስወጡ አፈር ድሜ እየበሉ ወደ እስር ቤት እንዲጎርፉ ተደርገው ነበር።

➦ችግሩ እዛም(ፖለስ ጣቢያው) ውስጥ ያለው አካልም ለነዚህ ለሆድ አደር ሚሽነሪዎች ተባባሪ መሆናቸው ነው።እነዚህ ደጃሎች ብዙም ሳይቆዩ የመንግስት አካል የሆኑ ፖሊሶቹ በጥቅማጥቅም  ተታለው  ከእስር እንዲለቀቁ ያደርጋሉ ይደረጋሉ።ይህ ግልጽ ለማንም የማይሰወር ሸፍጥ ና  ኢ-ፍትሃዊነት ነው።

🔴ሙስሊሞች ሆይ በያለንበት እንደዚህ አይነት መርዛማ አካሄዶችን ልንጠነቀቅ ና ልናስጠነቅቅ ይገባል መልዕክታችን ነው⚠️ምናልባት ፅሁፉ ብረዝምም በትዕግሥት በአፅንኦት አንብበን ለመረዳት እንሞከር አደራ ለማለት እንፈልጋለን!!

🛑ምንጭ፦ከተረጋገጠ ማስረጃ የተደገፈ ✍
🔴ሸይኽ ሙሀመድ ጀሚል ዘይኑ ረሂመሁሏሁ አለይሂ ሙኽተሷር አል አቂደቱል እስላሚያህ ሚን አል ኪታቢ ወስሱነቲ الصحيحة በሚለው ገራሚ የአቂደህ ኪታባቸው ላይ እንዲህ ይላሉ

🔴የአሏህ ሀቅ በባሪያው ላይ ብለው፦ካሉ በኋላ እጅግ መሠረታዊ ነጥቦችን በማንሳት አጠር ና እጥር ምጥን አድርገው ማንም መረዳት በሚችለው መልኩ በጥያቄ ና መልስ ያቀርባሉ።

➣ጥያቄ፦ አሏህ እኛን የፈጠረን ዓላማ ለምንድነው?

➣መልስ፦አሏህ እኛን የፈጠረን እሱን(አሏህን) በብቸኝነት ምንንም ማንንም ሳናጋራ እንዲንገዛ(እንዲናመልከው) ዘንድ ነው።

🔴ለዚህም ማስረጃው አሏህ በተከበረው ቁርዓኑ እንዲህ ይላል ፦ጅንንም የሰው ልጅንም እኔን በብቸኝነት እንዲያመልኩኝ(እንዲገዙኝ) እንጂ ለሌላ አልፈጠርኩም[📚ሱረቱል ዛሪያት:56]

➦ከዛም ነብዩ ﷺ በሀዲሳቸው እንዲህ ይላሉ፦የአሏህ ሀቅ በባሪያው ያለው አሏህን በብቸኝነት ልያመልኩ ወይም ልገዙ ነው በሱም ላይ ምንንም ማንንም ላያጋሩ ነው አሉ።[📚ቡኻሪ ና ሙስሊም]
➣ጥያቄ፦ኢባዳ(አምልኮ) ምንድነው?
➣መልስ፦ኢባዳ ወይም አምልኮ ማለት አሏህ የሚወደው ነገር ሆኖ ከንግግርም፣ ከተግባርም(ከስራም)፣ዱዓን፣ሶላትን፣ ኹሹዕን(ውስጣዊ የአሏህ ፍራቻን ወይስ መተናነስን) ይመስል አካቶ የያዘ ና ሌሎችንም ከኢባዳ ዘርፍ የሆኑ ነገሮችን አካቶ የያዘ ጠቅላይ ስም ነው።

🔴አሏህ እንዳህ ይላል፦አንተ ሙሀመድ ሆይ ስግደቴ፣ጾሜም፣እርዴም፣ህይወቴም(መኖሬም)፣ ሞቴም ለዓለማቱ ጌታ ለአሏህ ብቻ ነው በል።[📚ሱረቱል አንዓም:162]
➣የአሏህ መልዕክተኛም ﷺ በሀዲስ አልቁድስይ ላይ አሏህ እንዲህ ይላል አሉ፦አሏህ አለ፦አንድ ባሪያዬ በአንዳች ነገር በኔ ዘንድ የተወደደ ሆኖ ወደኔ አይቀርብም ግዴታ ያደረግኩትን ነገር ፈፅሞ እንጂ።
[📚ሀዲስ አል ቁድስይ ነው ቡኻሪይ ዘግበውታል]
👍1
🔴የጥንቃቄ መልዕክት ለሙስሊሙ ዑማህ⚠️TIPS
☝️ ከላይ በፎቶው የምትመለከቷቸው የክህደት እና የብልግና ፅሁፎች ከተፃፉባቸው አልባሳቶች መካከል ለናሙና ያክል የተቀመጡ ናቸው!

🔴በኳስ ተጫዋቾች ማሊያ ስር ያለውን  የክርስቲያኖች መስቀል ምልክት፣ስሜት ቀስቃሽ የሆኑ ፅሁፎች እንዲሁም ሌሎች አደገኛ መልዕክት ያዘሉ ቃላቶች በልብሶቹ ተፅፈው እናገኛለን።

➥መቼም ደግሞ ከሃዲያን እምነታቸውን የተለያዩ አጋጣሚዎችን ተጠቅመው ማሰራጨት ዋና አላማቸው ና ግባቸው ነውና!!ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን፡

➣ስለዚህ እነዚህ አልባሳት ካሉህ ካሁኑኑ አስወግደህ የአሏህን ቁጣ ከሚያመጡ ነገሮች መጠበቅ ያስፈልጋል ‼️በሁሉም ነገር ላይ ጥንቃቄ እናድርግ ባረከሏሁ ፊኩም መልዕክቱን ሼር እናድርግ ።✅

ጆይን በሉ ሼር ይደረግ
➣ለጥንቃቄ ስባል በድጋሚ የተለጠፈ
መልዕክት✍
🤝4
🔴አፍዝዝ አደንዝዝ⚠️‼️

አፍዝዝ አደንግዝ ሌብነት እየተበራከቱ ይገኛሉ።
እነዚህ ሌቦች የሚጠቀሙባቸው ስልቶች የተወሰኑት እንደሚከተሉት ናቸው:-
⚠️ ከማታውቁት ሰው ጋር ንክኪን አስወግዱ።

የ" አፍዝ አደንዝዝ " ድርጊትን የሚሰሩ ሰዎች የአካል ንክኪ በመጠቀም ነው።

➣መንገድ ላይ ሆነ ባንክ አካባቢ ወይም ሌላ ቦታ ማንም ሰው እንዲጠጋዎት አይፍቀዱ።

ትከሻዎትን፣ አንገትዎትን ወይም እጅዎትን ለመንካት የሚሞክርን ሰው በንቃት ይከታተሉ፤ ወዲያውኑ ይራቁት።

" ልብስዎ ላይ ቆሻሻ አለ" በሚል ሰበብ ሊጠርጉልዎትና ሊነካዎት የሚሞክሩ ሰዎችን ከማመን ይልቅ ይጠራጠሩ፤ ይራቁ።

⚠️ የ "ሎተሪ ደረሰኝ" ድራማዎችን ይለዩ።

➦ይህ " ሎተሪ ደረሰኝ " ድራማ በጣም የተለመደ የማጭበርበሪያ ስልት ነው። " ሎተሪ ደርሶኛል ነገር ግን መታወቂያ የለኝም " የሚል ጥያቄ ሲቀርብልዎት በፍጹም አይመኑ።

➦አንድ ሰው በሚሊዮን የሚቆጠር ብር ደርሶት የማያውቀውን ሰው መንገድ ላይ ጠልፎ "ተባበረኝ" የሚልበት አሳማኝ ምክንያት የለም።

እንዲህ አይነት ጥያቄ ሲቀርብልዎት "ፖሊስ ጣቢያ ሄደህ ጠይቅ"  በማለት ውይይቱን ያቋርጡ።

⚠️ ያሉበትን አካባቢ በፍጹም ንቃት ይከታተሉ።

ወንጀለኞች ብቻቸውን አይደሉም። በቡድን ነው የሚንቀሳቀሱት።

አንድ ሰው ሊያናግርዎት ሲሞክር ሌላው ከኋላዎ ወይም በጎንዎ እንዳይቆም ጥንቃቄ ያድርጉ።

➣በአቅራቢያዎ የሚጠባበቁ ባጃጆች ወይም መኪናዎች ካሉ ጥርጣሬ ይኑርዎት። ከቻሉ ታርጋውን ለማየት ይሞክሩ።

➣ሰው በሌለበት ወይም ጭር ባለ መንገድ ላይ ከማያውቁት ሰው ጋር ንግግር አይጀምሩ፤ በፍጹም ንግግር አያድርጉ።

⚠️ ወንጀለኞች ርህራሄያችሁን እና ንጹህ ልባችሁን ነው የሚጠቀሙት ጥንቃቄ አድርጉ።

➣ወንጀለኞቹ ርህራሄያችሁንና ንጹህ ልባችሁን ተጠቅመው አእምሯችሁን ይቆጣጠራሉ።

➣ግራ የተጋባ ወይም የተቸገረ መስሎ የሚቀርብን ሰው ለመርዳት ከመሞከርዎ በፊት ሁኔታው ምክንያታዊ መሆኑን ያረጋግጡ።

➣ሰው ሲያግዙ እውነት ያ ሰው ተቸግሮ መሆኑን በደምብ ያረጋግጡ።

➦መንገድ ላይ ያገኙት የማያውቁት ሰው ማንኛውንም የገንዘብ ወይም የንብረት ጥያቄ የሚያነሳ ከሆነ ወዲያውኑ ጥለው ይለፉ።

➦ድርጊቱ ተፈጽሞስ ከሆነ ? ድርጊቱን በፍጥነት ለፖሊስ ማሳወቅ ጥሩ ነው። የእርስዎ ሪፖርት ማድረግ ሌሎች ተመሳሳይ ጥቃት የደረሰባቸው ሰዎች ፍትህ እንዲያገኙ እና ወንጀለኞቹ እንዲያዙ ይረዳል።

🔅ይህ የጥንቄቄ መልዕክት ጠቃሚ መስሎ ከታያችሁ ለሌሎች ያጋሩ⚠️።

ወንጀለኞች አብዛኛውን ጊዜ ደግ እና የዋህ የሚመስሉ ሰዎችን ስለሚመርጡ ንቁ መሆን ይገባል ተብሏል።⚠️✍መንቁል✍

➣Join በሉ ሼር ይደረግ
Forwarded from Responds
ክርስትና የአሸባሪና የገዳዮች ሀይማኖት ነወ
ልብሳቸውን ሸጠው ራሱ ሰይፍ እንዲገዙ ታዘዋል

እርሱም፦ አሁን ግን ኮረጆ ያለው ከእርሱ ጋር ይውሰድ፥ ከረጢትም ያለው እንዲሁ፤ የሌለውም ልብሱን ሽጦ ሰይፍ ይግዛ።”
  — ሉቃስ 22፥36

ዘጸ 22:20  ከእግዚአብሔር በቀር ለአንዳች አምላክ የሚሠዋ ፈጽሞ "ይገደል"

የእስራኤልንም አምላክ እግዚአብሔርን የማይፈልግ፥ ታናሽ ወይም ታላቅ፥ ወንድ ወይም ሴት ቢሆን፥ ይገደል ዘንድ ማሉ።”
  — 2 ዜና 15፥13

“በትእዛዝህ የሚያምፅ ሁሉ የምታዝዘውንም ቃል ሁሉ የማይሰማ፥ እርሱ ይገደል፤ ብቻ ጽና፥ አይዞህ።”
  — ኢያሱ 1፥18

ዘዳግም 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶-⁷ የእናትህ ልጅ ወንድምህ ወይም ወንድ ልጅህ ወይም ሴት ልጅህ ወይም በብብትህ ያለች ሚስትህ ወይም እንደ ነፍስህ ያለ ወዳጅህ በስውር፦ ና፥ ሄደን ከምድር ዳር ጀምሮ እስከ ምድር ዳር ድረስ ወደ አንተ የቀረቡት ከአንተም የራቁት አንተን ከብበውህ ያሉ አሕዛብ ከሚያመልኩአቸው አማልክት፥ አንተም አባቶችህም የማታውቋቸውን ሌሎች አማልክት እናምልክ ብሎ ቢያስትህ፥
⁸ እሺ አትበለው፥ አትስማውም፤ ዓይንህም አይራራለት፥ እትማረውም፥ አትሸሽገውም፤
⁹ ነገር ግን ፈጽመህ ግደለው፤ እርሱን ለመግደል በፊት የአንተ እጅ፥ ከዚያም በኋላ የሕዝቡ ሁሉ እጅ በላዩ ትሁን።
¹⁰ ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ካወጣህ ከአምላክህ ከእግዚአብሔር ሊያርቅህ ወድዶአልና እስኪሞት ድረስ በድንጋይ ውገረው።



✔☞ ‹‹ የተጠራህለትን የዘለዓለም ሕይወት ትቀበል ዘንድ መልካሙን የሃይማኖት ገድል
#ተጋደል››
(1ኛ ጢሞ 6፥12)

✔ጳውሎስም እንዲህ አለ ‹‹ መልካሙን ሀይማኖት ገድል
#ተጋድያለሁ፤ ሩጫዬን ጨርሻለሁ፤ ሃይማኖቴንም ጠብቄያለሁ።
( 2ኛ ጢሞ 4፥7-8)

✔'አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት” ኤፌ4:5

✔“መልካሙን የእምነት ገድል
#ተጋደል” 1 ጢሞ. 6፣16 »

✔ወደ ዕብራውያን 11:33
33 እነርሱ
#በእምነት #ተጋደሉ፤ ነገሥታትን ድል ነሡ፤ ጽድቅን አደረጉ፤ ተስፋቸውን አገኙ፤ የአናብስትንም አፍ ዘጉ ።

✔የይሁዳ መልእክት 1፡1-7
ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ
#ሃይማኖት #እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ


ለህፃናትና ለሽማግሌ ራሱ አይመለሱም አምላካቸው ህፃናትን ያስገድላል

ሆሴዕ 13፥16

“ሰማርያ በአምላክዋ ላይ ዐምፃለችና በደልዋን ትሸከማለች በሰይፍ ይወድቃሉ፥ ሕፃኖቻቸውም ይፈጠፈጣሉ፥ እርጕዞቻቸውም ይቀደዳሉ።”

📕 መዝሙር 137፥9

“ሕፃናቶችሽን ይዞ በዓለት ላይ የሚፈጠፍጣቸው የተመሰገነ ነው።”

📕 1ኛ ሳሙኤል 15፥3

“አሁንም ሄደህ አማሌቅን ምታ፥ ያላቸውንም ሁሉ ፈጽመህ አጥፋ፥ አትማራቸውም፤ ወንዱንና ሴቱን ብላቴናውንና ሕፃኑን በሬውንና በጉን ግመሉንና አህያውን ግደል።”

🎇🌐በእናታቸው ማህፀን እያሉ እንኳን እንዲቀደዱ ተነግሯል። በሚያሳዝን ሁኔታ ተቀደዋልም ።🎇🌐

📕 ሆሴዕ 13፥16

“ሰማርያ በአምላክዋ ላይ ዐምፃለችና በደልዋን ትሸከማለች በሰይፍ ይወድቃሉ፥ ሕፃኖቻቸውም ይፈጠፈጣሉ፥ እርጕዞቻቸውም ይቀደዳሉ።”

እስልምና

وَلَا تَقْتُلُوا النَّفْسَ الَّتِي حَرَّمَ اللَّهُ إِلَّا بِالْحَقِّ ۗ
ያቺንም አላህ ያወገዛትን ነፍስ ያለ ሕግ አትግደሉ፡፡[📕17:33]

መግደል ከባድ ሀጢያት ነው

ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 83, ሐዲስ 53
ዐብደሏህ ኢብኑ ዐምሪው እንደተረከው፦ “ነቢዩም”ﷺ” አሉ፦ *”ዐበይት ኃጢአቶች በአሏህ ላይ ማሻረክ፣ ወላጆችን አለማክበር፣ ነፍስን መግደል እና የውሸት መሓላ ናቸው”*። عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عَمْرٍو، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ الْكَبَائِرُ الإِشْرَاكُ بِاللَّهِ، وَعُقُوقُ الْوَالِدَيْنِ، وَقَتْلُ النَّفْسِ، وَالْيَمِينُ الْغَمُوسُ ‏”‌‏.‏

ለአብዮት ይቺን ካየን በቂ ነው ወሰላም አለይኩም
👍4
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
🔴ሸይኽ ሙሀመድ ጀሚል ዘይኑ ረሂመሁሏሁ አለይሂ ሙኽተሷር አል አቂደቱል እስላሚያህ ሚን አል ኪታቢ ወስሱነቲ الصحيحة በሚለው ገራሚ የአቂደህ ኪታባቸው ላይ እንዲህ ይላሉ 🔴የአሏህ ሀቅ በባሪያው ላይ ብለው፦ካሉ በኋላ እጅግ መሠረታዊ ነጥቦችን በማንሳት አጠር ና እጥር ምጥን አድርገው ማንም መረዳት በሚችለው መልኩ በጥያቄ ና መልስ ያቀርባሉ። ➣ጥያቄ፦ አሏህ እኛን የፈጠረን ዓላማ ለምንድነው? ➣መልስ፦አሏህ…
🔴ሙሀመድ ጀሚል ዘይኑ እንዲህ ይላሉ፦
➣ጥያቄ፦በሁሉም ነገር ላይ ከፍ ያለውን(የላቀውን) አሏህን እንዴት ነው የምናመልከው?
➾መልስ፦እሱን የምናመልከው አሏህ እራሱ ባዘዘን እና ነብዩ ﷺ ባዘዙን መሠረት ነው።
➾አሏህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል፦እናንተ ያመናችሁ ሙዕሚኖች ሆይ አሏህንና መልዕክተኛን ﷺ ታዘዙ ስራችሁን አታበላሹ።[📚 ሱረቱል ሙሀመድ፡33]

➣ነብዩ ﷺ እንዲህ አሉ፦ሥራን የሰራ አካል በዛ ስራ ላይ የኛ ትዕዛዝ የሌለበት ሥራ ቢሰራ ተግባሩ(ስራው) ውድቅ ነው።(ተቀባይነት የለውም)[📚ሙስሊም ዘግበውታል]

➣ጥያቄ፦አሏህን ፈርተንና ከጅለን እናመልካለን?
➾መልስ፦አዎ እሱን ፈርተንና ከጅለን እናመልካለን።
አሏህ እንዲህ ይላል፦ከቅጣቱ ፈርታችሁ ና ከእዝነቱ ከጅላችሁ አምልኩት(ለምኑት ተገዙት)።[📚ሱረቱል አዕራፍ፡56]
➣ነብዩ ﷺ እንዲህ አሉ፦አሏህን በትሩፋቱ ጀነትን እጠይቃለሁ ከቅጣቱም እጠበቃለሁ።[📚ሶሂህ በሆነ ሰነድ አቡ ዳውድ ዘግበውታል]
➣ኢህሳን(ስራን ማሳመር) ምንድነው?
➾መልስ፦ኢህሳን ማለት አሏህን በአምልኮው መጠባበቅ ነው።

➣አሏህ እንዲህ ይላል፦ያ አሏህ በምትቆምበት ያየሃል(ይመለከተሃል)።በሶላት ላይ ሆነህ በሱጁድ ላይ በሚትመላለስበት ጊዜም ይመለከተሃል።[📚ሱረቱል ሹአራዕ፡218-219]

➻የቴሌግራም ቻናላችን||
🔴ስለ ነቢዩ ﷺ ቸርነትና ስለ ረመዷን ወር ትልቅነት የሚናገር የታወቀ ሶሂህ ሐዲስ እንዲህ ይነበባል➷➷➷➷

➸ከኢብኑ ዐባስ (አላህ ከሁለቱም መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና) ተይዞ እንዲህ ብለዋል፦
"የአላህ መልእክተኛ ﷺ ከመላው ሰው ይበልጥ ለጋስ (ቸር) ነበሩ። ይበልጥ ለጋስ የሚሆኑት ደግሞ ጅብሪል (ዐለይሂ ሰላም) በሚያገኛቸው ጊዜ በረመዷን ወር ነበር። ጅብሪልም ረመዷን እስኪያልቅ ድረስ በየሌሊቱ ያገኛቸው ነበር፤ ነቢዩም ﷺ ቁርአንን ያቀሩት (ያነቡለት) ነበር። ጅብሪል በሚያገኛቸው ጊዜ፤ እሳቸው መልካም ነገርን በመለገስ ረገድ (ሁሉንም እንደሚያዳርስ) ተላኪ ንፋስ ይበልጥ ፈጣንና ለጋስ ነበሩ።"

[📚ቡኻሪና ሙስሊም የዘገቡት/ሙተፈቁን ዐለይሂ]

➣የሐዲሱ ዋና ዋና መልእክቶች
➥የነቢዩ ﷺ ቸርነት፦ ነቢዩ ﷺ በማንኛውም ጊዜ ቸር ቢሆኑም፣ በረመዷን ወር ግን ቸርነታቸው በእጅጉ ይጨምር እንደነበር ያሳያል።
➥የቁርዓንና የረመዷን ትስስር፦ ረመዷን የቁርዓን ወር መሆኑንና በወሩ ውስጥ ቁርአንን ማጥናትና መቅራት ትልቅ ዋጋ እንዳለው ያስረዳል።
➥ ለጋስነት እንደ "ተላኪ ንፋስ"፦ "ከተላኪ ንፋስ ይበልጥ ለጋስ ነበሩ" የሚለው አገላለጽ፣ ቸርነታቸው የትኛውንም ድሃና ምስኪን ሳያዳርስ የማይታለፍና በጣም ፈጣን እንደነበር ለመግለጽ የተጠቀሙበት ውብ ምሳሌ ነው።

||የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ🔥🔥
🔴ክርስቲያኑ ደቃቁ አትናቴዎስ እና ተማሪዎቹ በዚህ መልኩ በጣኦታዊያን ወይም ኢ-አማኝ ፈላስፎች የሂሳብ ቀመር ውስጥ እየዋኙ ነው ስላሴን ለማስረዳት ስሉ እኛን 1+1+1 =1 ነው እያሉ ልባችንን እያደረቁ ከርመው መልሰው የሂሳብ ስላሴን ለማስረዳት የሂሳብ ቀመር አያስፈልግም ብለው ይሰክሱናል¡ መልሰው በጓሮ ሄደው A=B,B=A,A=A,B=C ..እያሉ... እራሳቸው በሂሳብ ቀመር ላባቸውን እያንጠባጠቡ ይገኛሉ¡😜 ይህማ የተቀደሰ ሀሳብ ነው¡¡ቀጥሉበት✍
😁1
➣ይህ የምን Calculations ወይም Formula ይመስላችኋል¡¿ገምቱ እስቲ!
➣ጥሩ ትዳር ወይም የሰመረ ትዳር ማለት ፍጹም የሆኑ ሰዎች ጥምረት ሳይሆን
አንዱ የሌላውን ጉድለት በዲንና በትዕግስት የሚሸፍንበት መድረክ ነው
።

➥በተቻለ መጠን በሶብር ትንሽ ሰበብ አድርሱ።በአሏህ ላይ ትክክለኛ መመካትን ተመኩ።

➥አሏህ ለሙዕሚን ባሪያዎቹ ከማያስብበት መንገድ መውጫ ያበጅለታልና።

➥ስለዚህ ተዘወጁ ያ ሸባብ ወሽሻባት!!በዚህም ምክንያት ከዚና(ከዝሙት) መንገድ ና መዳረሻ ለመጠበቅ ዋነኛ ፍቱን መድኃኒት ነውና።
🔴የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ፦

عَنْ عَبْدِاللَّهِ بْنِ مَسْعُودٍ : قَالَ لَنَا رَسُولُ اللَّهِ ﷺ: يَا مَعْشَرَ الشَّبَابِ، مَنِ اسْتَطَاعَ مِنْكُمُ الْبَاءَةَ فَلْيَتَزَوَّجْ، فَإِنَّهُ أَغَضُّ لِلْبَصَرِ، وَأَحْصَنُ لِلْفَرْجِ، وَمَنْ لَمْ يَسْتَطِعْ فَعَلَيْهِ بِالصَّوْمِ؛ فَإِنَّهُ لَهُ وِجَاءٌ. مُتَّفَقٌ عَلَيْهِ.

وَعَنْ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ : أَنَّ النَّبِيَّ ﷺ
حَمِدَ اللَّهَ، وَأَثْنَى عَلَيْهِ، وَقَالَ: لَكِنِّي أَنَا أُصَلِّي وَأَنَامُ، وَأَصُومُ وَأُفْطِرُ، وَأَتَزَوَّجُ النِّسَاءَ، فَمَنْ رَغِبَ عَنْ سُنَّتِي فَلَيْسَ مِنِّي. مُتَّفَقٌ عَلَيْهِ.

➥በተለይም በዚህ ዝሙት እንደ ቀላል እንደ ፋሽን ተደርጎ በተስፋፋበትና በሚታይበት ዘመን!!✍️

➥ከትዳር ብዙዎች ያስፈራሩሃል ነገር ግን ከመጥፎ ነገርዐ (ከዝሙት)የሚያስፈራሩት በጣም ጥቂት ናቸው።
👍2
🚦ሀገራችን በ-F16 ተዋጊ ጄቶች ተጠቃች!

✈️ የሀገራችንን ህዝብ በተለይም ወጣቱን በአሁኑ ስዓት በቁም እያለ ያፈዘዘውና የገደለው አደገኛው መሳሪያ ጫት የተሰኘው አደንዛዥ እፅ ነው!።

🚫 ሙስሊሞች ሆይ! አሏህ ሙስሊም በመሆናችን አልቆን አተልቆን ለምን በራሳችን እጅ ወደታች ለመሆን እንፈቅዳለን!? ኢስላም ከቆሻሾች በሙሉ ፅድት ማለቱን ካፊሮች ተረድተው ወደ ኢስላም ሲመጡ ሙስሊሞች ነን እያልን ለምን እስላምን የሚያንቋሽሽ ተግባር እንፈጽማለን!? ስንቱ ነው ለመስለም መጥቶ የኢስላምን ስም የሚያስጠፉ ሙስሊሞችን አይቶ ወደነበረበት ጨለማ የተመለሰው? አረ ተዉ አሏህን እንፍራ! የአሏህ ቁጣ ሳይዘንብብን በፊት ብንነቃ ይሻለናል።✍

⚠️ጫት በዲናችን ከሚያስከትላቸው ጉዳቶች መካከል ለናሙና!፦

➥ከመጥፎ ጓደኛ መጎዳኘትንና መጥፎ ስራ በሚሰራበት ቦታ መቀመጥ።የአሏህን ትእዛዛት በማክበር ላይ ቸልተኛ መሆን አለፍ ብሎም ዲኑን ጨርሶ መተው። ቀስ-በቀስ ከሱሱ ክፋት አንፃር ስርቆትን፣ወለድን፣ጉቦን፣ሌሎችንም ሐራም የሆኑ የገንዘብ ማጠራቀሚያ መንገዶችን መጀመር።የፆታዊ ግንኙነት አቅም ቀንሶ የሚስትን ሐቅ አለመጠበቅና እሷን ለፍቺና ለዝሙት ማዳረግ አልፎም የወለዳቸው ልጆች አቅመ-ደካማ መሆን።

➦ጫት በጤናችን ከሚያስከትላቸው ጉዳቶች መካከል ለናሙና ያህል፦

➥የምግብን ፍላጎትና የውሃ ሽንት መቆጣጠሪያን አቅም ይቀንሳል።የአፍና የጥርስ በሽታና ግማት፣ሄሞሮይድ ወይም የመቀመጫ ኪንታሮት፣የጨጓራ በሽታ፣የኩላሊትና የጉበት በሽታና የነርቭ በሽታ.....ሌላም ሌላም በሽታ የማስከተል ዕድሉ ሰፊ ነው አሏህ ይጠብቀንና።⚠️

➣እሺ ቆይ ይህንን የተገነዘበ ሙስሊም ምን ብሎ ጫት ይቅማል በአ'ሏህ?ሱብሃነሏህ⚠️

|| የቴሌግራም ቻናላች ይቀላቀሉ🔥
😁1
🟢 ኢዕቲካፍ

 ➣ኢዕቲካፍ ማለት በቋንቋ ደረጃ አንድ ቦታ ላይ መዘውተር ማለት ሲሆን በሸሪዓዊ ትርጓሜው መስጂድ ላይ ለዒባዳ በኢኽላስ መቀመጥ ማለት ነው።
ይህ ተግባር ዒባዳ ለመሆኑ የአላህ መልእክተኛ ﷺ የሰሩት መሆኑ ነው።

    عن عائشة – رضي الله عنها – أن النبي – صلى الله عليه.وسلم– " كان يعتكف العشر الأواخر من رمضان حتى توفاه الله عز وجل "
                    متفق عليه

ዓኢሻ –ረዲየላሁ ዐንሃ –የአሏህ መልእክተኛ
"በረመዷን የመጨረሻዎቹ 10 ቀኖች(አሽሩል አዋኽር) ኢዕቲካፍ ይቀመጡ ነበር እስኪሞቱ ድረስ " ትላለች።
   
➣ኢዕቲካፍ በዒባዳ ንያ በመስጂድ እንጂ አይሆንም።የኢስላም ሊቃውንቶች መስጂድ የሚባለው ለመስጂድ ተነይቶ ተገንብቶ በመስጂድነት ሲታወቅ ነው ይላሉ።

➥ሙዕተኪፍ ለመሆን መፆም ይወደዳል አመዛኝ በሆነው የዑለሞች ቀውል ለኢዕቲካፍ ፆም ሸርጥ አይደለም ።ኢዕቲካፍ በራሱ ዒባዳ ስለሆነ በማንኛውም ጊዜ ያለ ፆምም ይቻላል።

➣ኢዕቲካፍ የሚቀመጥ ሰው ቢያንስ አንድ ለሊት መቀመጥ አለበት።ዑመር ለነብዩ አንድ ለሊት ኢዕቲካፍ ልቀመጥ ነዝር አድርጌያለሁ ሲላቸው በነዝርህ ሙላ ብለውዋቸዋል።ይህን መረጃ በማድረግ ከፊል ዑለሞች ትንሹ የኢዕቲካፍ ጊዜ አንድ ለሊት ነው አሉ።

➥ኢማሙ ማሊክ የተለያየ ቀውል አላቸው።10 ቀን፣3ቀን፣አንድ ቀንና አንድ ለሊት የሚል።በቀን ወይም በማታ ክፍለ ጊዜ ትንሽ ሳኣትም ቢሆን ይቻላል የሚሉ አሉ።ይህ የአቡ ሐኒፋና የኢማሙ ሻፍዕይም እይታ ነው።መረጃ የለውም በሚል አይሆንም የሚል መልስ ተሰጥቶበታል።

➥አስሩን የመጨረሻ ቀኖች ኢዕቲካፍ የሚያደርግ ሰው በ20ኛው ቀን ፀሀይ ከመግባቱ በፊት መግባቱ ይመረጣል ። የ21ኛው ቀን ከፈጅር በኋላ መግባቱ ይሻላል የሚሉ አሉ።ይህ ከሆነ የሚወጣው የዒድ ቀን ከፈጅር በኋላ መሆን አለበት።በ20ኛው ቀን ፀሀይ ከመግባቱ በፊት ከገባ የሚወጣው የዒድ ለሊት ፀሀይ ከገባ በኋላ ስለሆነ ይኛው ይመረጣል ይላሉ። 

➥የአላህ መልእክተኛ አዒሻ 21ኛው ቀን ፈጅር ከሰገዱ በኋላ ድንኳን እጥልላቸውና ይገቡ ነበር ትላለች።ጁሙሁሮች በ20ኛው ገብተው ቦታ ይዘው በ21ኛው ይገለሉ ነበር ይላሉ።

እዚህ ጋር ትኩረት መደረግ ያለበት በ21ኛው ቀን ከፈጅር በኋላ ገብቶ የዒድ ለሊት ፀሀይ ከገባ በኋላ ከወጣ አስር ቀን አይሞላም ይጎልበታል።ስለዚህ ጁሙሁሮቹ እንዳሉት በ20ኛው ቀን ፀሀይ ከመግባቱ በፊት መግባቱ ይመረጥለታል።ወላሁ አዕለም።
 
🔴ኢዕቲካፍ የሚያበላሹ ነገሮች፦
– ከተቃራኒ ፆታ ጋር ግንኙነት መፈፀም
– ያለ በቂ ምክንያት ከመስጂድ መውጣት
– ኢዕቲካፉን የማቋረጥ ኒያ

   ➥ኢዕቲካፍ ላይ ላለ ሰው የሚፈቀዱ ነገሮች የሚከተሉት ናቸው፦

– ግዴታ ለሆኑ ጉዳዮች መውጣት
– ጠያቂውን እስከ መስጂድ በር ድረስ መሸኘት
– ትልቅ መስጂድ ከሆነ አንድ ጥግ ላይ ድንኳን ለራሱ ማድረግ ።
– ፍራሽ ማንጠፍና የመሳሰሉ ነገሮች

➥ሙዕተኪፍ የሆነ ሰው ጊዜውን በዒባዳ ማሳለፍ ይኖርበታል።ሶላት በመስገድ፣ቁርኣን በመቅራት፣ዚክር በማድረግ፣ዱዓእ በማብዛት፣ደርስ ካለ በመከታተል እና በመሳሰሉ ዒባዳዎች ።

🔴ኢዕቲካፍ ላይ ያለ ሰው ሊርቃቸው የሚገቡ ነገሮች፦
– ከአልባሌ ንግግሮች መራቅ !
– በቡድን ሆኖ የማይጠቅም ወሬ ከማውራት መራቅ !
– ሞባይል ከመጎርጎር መራቅ
– እንቅልፍ ከማብዛት መራቅ
– ሙዕተኪፎችን አዛ ከሚያደርግ ተግባር መራቅ!
–መስጂድን ከሚያበላሽ ተግባር መራቅና የመስጂዱን ኣዳብ(አደብ) መጠበቅ ይገኙበታል።

➣አሏህ ከተጠቃሚዎች ያድርገን🤲

|| የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ🔥
🟢አጭር የግጥም መልዕክት 👉"ለጎዳናው ኢፍጣር ሰዎች"

ስሙ ተከሽኖ መልካም ቢመስልም፣
ከቢድዓ ሸክምነት አይወጣም መቼም፣
ድሮም ዛሬም ቢሆን ዲኑን አይወክልም፣
ዲናችን ሙሉ ነው ጭማሪ አይፈልግም፣
በሆነ ባልሆነው እያሳበባችሁ፣
አላዋቂውን ህዝብ እያጃጃላችሁ፣
ለመውሊድ ሰደቃን እንዳላከካችሁ፣
በነቢይ ውዴታ እንዳታለላችሁ፣
የጎዳና ላይ ኢፍጣር ምነው አማራችሁ?!
የማን ፈለግ ይሆን ማንስ አዘዛችሁ?!
አመትን በሙሉ ጠብቆ ማክበርን
"የጎዳናው መውሊድ "ውጤቱ ምን ይሆን?!
የመውሊዱ ጣጣ ሳይለቀው ኡማውን
በከንቱ ፈልሰፋ አትበርዙ ዲኑን
ባንድነት ሙገታ አትበታትኑን
የሀቅ ውዴታ ይሁን በተግባራችን
አቁሙ ተብሏል "አዲሱን መውሊድን"
ከፊትና ጠብቆ በሱናህ ይግደለን።

➣ይህ ተግባር የጎዳና ላይ ኢፍጣር ሳይሆን የጎዳና ላይ ዚና መፍጠሪያ ቢባል ማጋነን አይሆንም።

➥ከፊት ያለን ሰዎች አሏህን እንፍራ።

➥ለፈሳድ(በዋናነት ለዝሙት መዳረሻ ፣አጅነቢይ ወንድና ሴት መደባለቅ(ኢክቲላጥ) ወዘተ... ) መስፋፋት በር ከፋቾች አንሁን።

➥የኡማው አደራ አለብን!የፈተናን በር አንክፈት!የጠላት መጫወቻ አንሁን።

➥ዲን የተገነባው በማስረጃ(በደሊል) እንጂ በጭፍን ስሜት አይደለም!
➣አሏህ ከተጠቃሚዎች ያድርገን🤲

|| የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔥
👍4