▣ዒልም(ዲናዊ እውቀት) በእስልምና!
➲ታላቁ ታቢዒይ አብደሏህ ኢብኑል ሙባረክ እንዲህ ይላሉ▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
“የእውቀት መጀመሪያ መልካም ኒያ(ልባዊ እሳቤ) መኖር፣ከዚያም እውቀትን በትክክል ማዳመጥ፣ከዚያም እውቀትን መረዳት(መገንዘብ)፣ከዚያም በኋላ እውቀትን መሀፈዝ(መሸምደድ)፣ከዚያም
እውቀትን መተግበር(በስራ ላይ ማዋል)፣ከዚያም እውቀትን ማሰራጨት(ማስተማር) ናቸው።”
[📚ጃሚዑ በያኑል ዒልሚ ወፈድሊሂ ቅጽ 1 ገጽ 476]
➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!

🔥1
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል። እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።»
📚 ቡኻሪና ሙስሊም
📚 ቡኻሪና ሙስሊም
❤5
➲ከሶስት ዓይነት ሰዎች ጋር መከራከርን አትምረጥ!
➊ኛ ➛ደረቅ እምቢተኛ አላዋቂን ምክንያቱም
▪የፈለግኸውን ያህል መረጃና ማስረጃ ብታቀርብለት አይቀበልምና።
➋ኛ ➛ምቀኛንና ትዕቢተኛን ምክንያቱም
▪እሱ የሚከራከረው አላማው ሀቅን ፈልጎ ለመግባባት ሳይሆን አንተን ለማዋረድ ነውና።
➌ኛ➛ኩራተኛን ምክንያቱም
▪ሁሌም ራሱን ሐቅ ላይ አድርጎ ስለሚያይ ከሱ ጋር መከራከር ትርፉ ጊዜ ማባከን ነውና።
منقول

👍3
▣ውሽትና ክርስትና!
➦ብዙ ጊዜ ክርስቲያን አቃቤያን ነን የሚሉ ግለሰቦች በእስልምና "ውሸት በልቁ ይፈቅዳል" እያሉ ስቀጥፉ ይታያሉ!
"የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች" እያልን ለዚህም ስንኩል ገለባ ክስ የማያዳግም ምላሽ እንደሚከተለው እንሰጣለን እንሻ አሏህ🔥
➦እንደሚታወቀው በቁርዓንና በሀዲስ አስተምህሮ መሠረት በማድረግ በኡለማዎች ስምምነትና እይታ ውሸት በሶስት ሁኔታዎች(Conditions) እንጂ እንደማይቻል(እንደማይፈቀድ) ይስማማሉ።በጥቅሉ አስፈላጊ ሆኖ ጥቅምን በሚያመጣ መልኩ Conditionally ከሆነ ከዚህ አንፃር Consensus of Scholars አላቸው ማለት ይቻላል!🔥
So ከነዚህ Exceptional condition ውጪ በየትኛውም እንደማይፈቀድ በግልጽ ተቀምጦ እናገኛለን!
➲ወደ ክርስትና አስተምህሮ ስንመጣ የመፅሐፍ ቅዱስና የቤ/የአባቶችን አቋም እንመለከታለን!
➦የጳውሎስ ውሸት
“በእኔ ውሸት ግን የእግዚአብሔር እውነት ለክብሩ ከላቀ ስለምን በእኔ ደግሞ እንደ ኃጢአተኛ ገና ይፈርድብኛል?”ሮሜ 3፥7
➛በ4ኛ ክፍለ-ዘመን አካባቢ የነበረ ዮሐንስ አፈወርቅ(John Chrysostom) እንዲህ ይላል▼▼
“ማታለልን፣ማጭበርበርን ወይም ውሸትን መጠቀም አስፈላጊ የሚሆንባቸው ብዙ ሁኔታዎች አሉ፤እናም ይህንን መጠቀም በፖለቲካ ጉዳዮች ብቻ ሳይሆን፣በቤተሰብ ጉዳዮችም ጭምር ነው፤ባል ለሚስቱ፣ሚስት ለባሏ፣አባት ለልጁ፣ወዳጅ ለወዳጁ፣ልጆች ከአባታቸው ጋር እንኳን ይህንን መጠቀም ያስፈልጋቸዋል።
“የእኔ መልካምና ውድ ወዳጄ ሆይ፣እኔ ቀደም ሲል ማታለልን ወይም ውሸትን በጦርነት ብቻ ወይም በጠላቶች ላይ ብቻ ሳይሆን፣በሰላም ጊዜም እንዲሁም በምንወዳቸው ወዳጆች ላይ መጠቀም ተገቢ ነው ያልኩት ለዚህ ምክንያት ነው።”
📚St.John Chrysostom Book 1 Chapter 5 ገጽ 36]

❤2
▣የሸለ*ት ጥሎሽና ጋብቻ በባይብል🤭
1ኛ ሳሙኤል 18
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ ሳኦልም ዳዊትን በፍልስጥኤማውያን እጅ ይጥለው ዘንድ አስቦ፦ የንጉሥን ጠላቶች ይበቀል ዘንድ ከመቶ ፍልስጥኤማውያን ሸለፈት በቀር ንጉሥ ማጫ አይሻም ብላችሁ ለዳዊት ንገሩት አላቸው።
²⁶ የሳኦልም ባሪያዎች ይህን ቃል ለዳዊት ነገሩት፥ ለንጉሥም አማች ይሆን ዘንድ ዳዊትን ደስ አሰኘው።
²⁷ ዳዊትና ሰዎቹም ተነሥተው ሄዱ፥ ከፍልስጥኤማውያንም መቶ ሰዎች ገደሉ፤ ዳዊትም ለንጉሥ አማች ይሆን ዘንድ ሰለባቸውን አምጥቶ በቍጥራቸው ልክ ለንጉሡ ሰጠ። ሳኦልም ልጁን ሜልኮልን ዳረለት።
➦𐐛օօ𝚔 እንግዲህ እዚህ ጋ ከላይ ባየነው ጥቅስ መሠረት የሁለት መቶ ፍልስጤማውያን ወንድ ልጅ ሸለፈት ቆርጦ ለሴቶች ማጫ ማድረግ ከዚያም ሴቶችን መዳር 😭🤮
2ኛ ሳሙኤል 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ ዳዊትም፦ ይሁን፥ ከአንተ ጋር ቃል ኪዳን አደርጋለሁ፤ ነገር ግን አንድ ነገር ከአንተ እሻለሁ፤ ፊቴን ለማየት በመጣህ ጊዜ፥ የሳኦልን ልጅ ሜልኮልን ካላመጣህልኝ ፊቴን አታይም አለ።
¹⁴ ዳዊትም ወደ ሳኦል ልጅ ወደ ኢያቡስቴ፦ በመቶ ፍልስጥኤማውያን ሸለፈት ያጨኋትን ሚስቴን ሜልኮልን ስጠኝ ብሎ መልእክተኞችን ሰደደ።
¹⁵ ኢያቡስቴም ልኮ ከሌሳ ልጅ ከባልዋ ከፈልጢኤል ወሰዳት።
➦እዚህ ጋርም በተመሳሳይ የመቶ ፍልስጤማውያን ወንድ ልጅ ሸለፈት ቆርጦ ለሴቶች ማጫ ማድረግ ከዚያም ሴቶችን መዳር 😭🤮
እኛ የለንበትም ሰዎች🫣

Forwarded from ᴀʟʜᴀᴍᴅᴜʟɪʟʟᴀʜ
የአረብኛ ቋንቋ በነፃ መማር ትፈልጋላችሁን?
መልሳችሁ አዎ✅ ከሆነ
ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵
🚨ከናንተ ሚጠበቀው
ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇
https://t.me/abuyusuf1595
መልሳችሁ አዎ✅ ከሆነ
ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵
🚨ከናንተ ሚጠበቀው
ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇
https://t.me/abuyusuf1595
❤1
Forwarded from ᴀʟʜᴀᴍᴅᴜʟɪʟʟᴀʜ
Forwarded from ᴀʟʜᴀᴍᴅᴜʟɪʟʟᴀʜ