የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
560 subscribers
224 photos
79 videos
27 files
102 links
▣የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛ ና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ።(እርሷም) አሏህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣በርሱም ምንንም ማንንም ላናጋራ፣ከፊላችንም ከፊሉን ከአሏህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤በላቸው፡፡እምቢ ቢሉም፦እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:64]

🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥
Download Telegram
▣እውን እስልምና በግድያና በማስገደድ ነው የተስፋፋው?

➲T.W.Arnold (Sir Thomas Walker Arnold,1864–1930) ክርስቲያን የነበረ ምሁርና የታሪክ ተመራማሪ በመፅሐፉ እንዲህ የሚል ነገር ያስቀምጣል▼▼▼▼▼▼▼▼▼

“እነዚህ ሰዎች ወደ እስልምና ሲገቡ ዋነኛው ምክንያት ኃይል ወይም ማስገደድ እንዳልነበረ በክርስቲያንና በሙስሊም ዓረቦች መካከል ከነበረው ጥሩ ግንኙነት ማወቅ ይቻላል።

ሙሐመድም ራሱ ከብዙ የክርስቲያን ነገዶች ጋር ስምምነት አድርጎ ነበር።
በዚህም ለጥበቃቸው(ለከለላቸው) ቃል ገብቶላቸው፣ሃይማኖታቸውን በነፃነት እንዲያስተገብሩ ዋስትና ሰጥቷቸዋል።

እንዲሁም የክርስቲያን ቄሶችም ጭምር ቀድሞ የነበራቸውን መብትና ሥልጣን ሳይረበሹ እንዲቀጥሉ ፈቅዶላቸዋል።”

“በመሆኑም፣እነዚያ እስልምናን የተቀበሉት የክርስቲያን ነገዶች ይህን ያደረጉት በራሳቸው ምርጫና በነፃ ፈቃዳቸው ነው ብለን በእርግጠኝነት ልንደመድም እንችላለን።ለዚህም ማሳያ በዛሬው ዘመን በሙስሊም ሕዝብ መካከል የሚኖሩት ክርስቲያን ዓረቦችም የዚህ የመቻቻል ሕያው ምስክር ናቸውና።

[📚The preaching of Islam ገጽ 43-45-46]

"በሃይማኖት ማስገደድ የለም፡፡ቅኑ መንገድ ከጠማማው በእርግጥ ተገለጠ፡፡በጣዖትም የሚክድና በአሏህ የሚያምን ሰው ለርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ ዘለበት በእርግጥ ጨበጠ፡፡ አሏህም ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡"

[📚ሱረቱል በቀራህ:256]

➦ስለዚህ በጭፍን ጥላቻ የታወሩ ክርስቲያን ሚሽነሪዎች እስልምና በዋናነት የተስፋፋው እንዲሁ በደፈናው በኃይል ወይም በማስገደድ እንደሆነ ይሰብካሉ።ይህ ፈፅሞውኑ ከጥላቻ የተነሳ የሚፈልቅ መሆኑ ግልጽ ነው! እውነታው ግን ይህ ነው🔥

➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
▣ኢሬቻ(Irreecha) ኩፍር ነው!🔥

➚ይህ በዓል በዋናነት የሚከበረው በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቦታዎች ሲሆን ሃይማኖታዊና ፖለቲካዊ ይዘት ያለው ተግባር ነው!

➦«ኢሬቻ(Irreecha)»የሚለው ቃል የኦሮሚኛ ቃል ስሆን በቀጥተኛ ቋንቋዊ ትርጉም ደረጃ«ምስጋና» ወይም«አምልኮ»እንደማለት ነው።

➚ይህ ምስጋና የሚቀርበው ደግሞ አምላክ ተብሎ ለሚታሰበው ለዋቀ-ጉራቻ (Waaqa Gurraacha) "The Black God" ነው።

➚ዋቃ ጉራቻ ማለት«ጥቁር አምላክ» እንደማለት ነው።ምክንያቱም የዚህ እምነት ተከታዮች በእሳቤያቸው"ዋቃን (አምላክን)"«ጥቁር ነው!»ብለው ያስቡታል።

➚ባጠቃላይ የእምነቱ ስያሜ፤«ዋቃ(አምላክ) [Waaqaa]»ከሚለው ስርወ ቃል የተወሰደ ሲሆን«ዋቄፈና (Waaqeffannaa)»ይባላል።

➚ለዋቃ ጉራቻ ምስጋና አቅራቢ የሆኑት የዋቄፈና እምነት ተከታይ ወንድ አማኞች«ዋቄፈታ (Waaqeffattaa)» ይሰኛሉ።ሴት አማኞቹ ደግሞ«ዋቄፈቱ (Waaqeffattuu)»ተብለው ይጠራሉ።

➚ይህን አምልኮ ፈጻሚ ምዕምናን ዋቄፈታዎች «miseensa»ሲባሉ፤እምነቱን የሚመሩት ካህናቶች ደግሞ«ቃሉ» "Kaaluu"ይባላሉ።ፖለቲካውን የሚመሩት ደግሞ«ገዳ»"Gadaa" በመባል ይታወቃሉ።


➚Actually ይህ እምነት በመመሪያነት የተያዘው በማስረጃ የተጠናቀረ ኃይማኖታዊ መጽሐፍም ሆነ የተጣራ ሌላ መመሪያ የለውም።እምነቱ በባህላዊ መንገድ የተያዘ ዘልማዳዊ ባዕድ አምልኮ ነው።

➦ይህም በዋናነት በሁለት መልኩ ይታያል▼▼▼▼▼▼▼▼▼
➦➊ኢሬቻ መልካ (Irreecha Malkaa)
የዝናብ ወቅት ወይም የክረምት ወቅት አልፎ በልግ(ብርሃን) ወቅት ሲገባ የሚከበረው ነው።ይህም በዋናነት ምስጋናን ወይም አምልኮን የሚገለጽ ነው“የክረምቱን ጨለማ አሳልፈህ ወደ አዲሱ ወቅት በሰላም አደረስከን”የሚል ይዘት አለው።

➋ኢሬቻ ቱሉ (Irreecha Tulluu)
➦ይህ ተግባር በተለይ በደረቅ ወቅት ዝናብ ስጠፋ የሚደረግ፣እንዲሁም መሬት እንዲለመልምና እንስሳትና ሰዎች እንዲበለጽጉ ለዋቀ(ለWaaqa) የሚቀርብ የልመና አይነት ነው።

ይህም የሚፈፀመው በዋናነት እርጥብ ሣር(ጨሌ) እና አደይ አበባ በመያዝ በዛፎች፣በወንዞች ዳርቻ፣በተራራዎችና በመሳሰሉት ቦታዎች ነው።እናም በዚህ ወቅት አምላክ(ዋቃ) በጥቁር ደመና መልክ ተመስሎ ይመጣል ብለው ያምናሉ ይገምታሉ።

➦በመሆኑም አንዳንድ ምስጢሩ ያልገባቸው፣በፖለቲካና በዘረኝነት የሰከሩ ሰዎች ኢሬቻ ባህል ነው በሚል አጉል ትርክት ሙስሊሞችን ለማጃጃል የሚሞክሩበትና በዓል ተብሎ የሚከበረው ኢሬቻ በሸሪዓ እይታና በዐቅል ባለቤቶች ስምምነት ጭምር ጣኦት አምልኮ ነው።ለዚህም ግልፅ ማሳያው በዚህ በዓል ላይ ለዛፍ(ለኦዳ) ይሰገዳል!ለዛፍ ቅቤ ይቀባል !ይታረዳል!ለዛፍ ከተቀባው ቅቤ ላይ መልሰው በረከትና ፈውስ ፍለጋ ይቀቡበታል ! ይህን እውነታ በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው ይመልከቱ ! ሊንኩን ስትከፍቱ ድምፁ ከፍተኛ ስለሆነ እንዳይረብሻችሁ መቀነሳችሁን አትርሱ⚠️
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
https://drive.google.com/file/d/1JUPsOCouZBGQV-3IqeUQID-CtBil1iI4/view?usp=drivesdk
    
የእስላም አስተምህሮ ተውትና የትኛው አዕምሮ ነው ይህ ተግባር ባእድ አምልኮ አይደለም የሚለው!? ሰዎች በ21ኛው ክ/ዘመን ላይ ሆነው እንዴት ይህ አምልኮ አይደለም ይላሉ!? በዚህ በዓል የሚሳተፉ በዚያ ቦታ የሚሰግዱት ሰዎች እራሱ እምነታችን ነው እያሉ ስለሆነ ግልጽ ነው።በዚህ ተግባር ላይ እነዚህ ሰዎች ለዛፍ እየሰገዱ አምልኮ እንደሚፈፅሙ ለማረጋገጥ በሚቀጥለው ሊንክ በመግባት  ከራሳቸው አንደበት መስማት ይቻላል።▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
     https://drive.google.com/file/d/1O-GiEvNBJtLt-0YXv3T12l-aHiWpVd0U/view?usp=drivesdk

➦በመሆኑም የዚህ ተግባር ባለቤቶች ይህንን ቢያደርጉ መብታቸው ሊሆን ይችላል።የሚገርመው ግን እራሳቸውን ወደ እስልምና ያስጠጉ ይህ ባህል እንጂ አምልኮ አይደለም የሚሉ ተምረናል ባዮች ብዙ ናቸው።በተለይም ኦሮሚያ ክልል ውስጥ አብዛኛው ማህበረሰብ ሙስሊም እንደሆነ ይታወቃል! ስለዚህ ይህንን ማህበረሰብ ማንቃት ያስፈልጋል ባረከሏሁ ፊኩም!በተለይም እዛው አካባቢ ያላችሁ ተወላጆች ትልቅ አማና አለባችሁ🔥

إِنَّ ٱللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَن يُشْرَكَ بِهِۦ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَٰلِكَ لِمَن يَشَآءُ ۚ وَمَن يُشْرِكْ بِٱللَّهِ فَقَدِ ٱفْتَرَىٰٓ إِثْمًا عَظِيمًا
አሏህ በእርሱ ማጋራትን በፍጹም አይምርም፡፡ከዚህ ሌላ ያለውንም (ኀጢአት) ለሚሻው ሰው ይምራል፡፡ በአሏህም የሚያጋራ ሰው ታላቅን ኀጢአት በእርግጥ ቀጠፈ፡፡

[📚ሱረቱ ኒሳዕ:48]

إِنَّ ٱللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَن يُشْرَكَ بِهِۦ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَٰلِكَ لِمَن يَشَآءُ ۚ وَمَن يُشْرِكْ بِٱللَّهِ فَقَدْ ضَلَّ ضَلَٰلًۢا بَعِيدًا
አሏህ በርሱ የማጋራትን (ወንጀል) አይምርም፡፡ከዚህም ወዲያ ያለውን ለሚሻው ሰው ይምራል፡፡በአሏህም የሚያጋራ ሰው (ከእውነት) የራቀን መሳሳት በእርግጥ ተሳሳተ፡፡

[📚ሱረቱ ኒሳዕ:116]

حُنَفَآءَ لِلَّهِ غَيْرَ مُشْرِكِينَ بِهِۦ ۚ وَمَن يُشْرِكْ بِٱللَّهِ فَكَأَنَّمَا خَرَّ مِنَ ٱلسَّمَآءِ فَتَخْطَفُهُ ٱلطَّيْرُ أَوْ تَهْوِى بِهِ ٱلرِّيحُ فِى مَكَانٍۢ سَحِيقٍۢ
ለአሏህ ታዛዦች በእርሱ የማታገሩ ሆናችሁ (ከሐሰት ራቁ)፡፡በአሏህም የሚያጋራ ሰው፤ልክ ከሰማይ እንደ ወደቀና በራሪ እንደምትነጥቀው፣ወይም ነፋስ እርሱን በሩቅ ስፍራ እንደምትጥለው ቢጤ አምሳያ ነው፡፡

[📚ሱረቱል ሐጅ :31]

لَقَدْ كَفَرَ ٱلَّذِينَ قَالُوٓا۟ إِنَّ ٱللَّهَ هُوَ ٱلْمَسِيحُ ٱبْنُ مَرْيَمَ ۖ وَقَالَ ٱلْمَسِيحُ يَٰبَنِىٓ إِسْرَٰٓءِيلَ ٱعْبُدُوا۟ ٱللَّهَ رَبِّى وَرَبَّكُمْ ۖ إِنَّهُۥ مَن يُشْرِكْ بِٱللَّهِ فَقَدْ حَرَّمَ ٱللَّهُ عَلَيْهِ ٱلْجَنَّةَ وَمَأْوَىٰهُ ٱلنَّارُ ۖ وَمَا لِلظَّٰلِمِينَ مِنْ أَنصَارٍۢ
እነዚያ«አሏህ እርሱ የመርየም ልጅ አልመሲሕ ነው»ያሉ በእርግጥ ካዱ።አልመሲህም አለ፦«የእስራኤል ልጆች ሆይ ጌታዬንና ጌታችሁን አሏህን ተገዙ።»እነሆ በአሏህ የሚያጋራ ሰው አሏህ በርሱ ላይ ገነትን በእርግጥ እርም አደረገ፡፡መኖሪያውም እሳት ናት፡፡ ለበዳዮችም ምንም ረዳቶች የሏቸውም፡፡

[📚ሱረተል ማኢዳህ:72]

➦በመጨረሻም የአሏህ ባሪያና የነብዩ ﷺ ተከታይ የሆናችሁ ሙስሊሞች ሆይ ይህ ተግባር የሽርክና የኩፍር ተግባር ነውና ሸይጧን ከጎኑ አሰልፎ የጀሀነም ማገዶ እንዳያደርጋችሁ ነፍሳችሁን አድኑ ለማለት እንወዳለን!

➦ሽርክ ማለት በህይወት ዘመን ተውበት(ንስሓ) ሳያደርግ ሞት በቀደመው አካል ላይ አሏህ ዘንድ መኃርታ የሌለውና ለዘላለም ለጀሀነም የሚዳርግ የወንጀል ሁሉ ታላቅ ወንጀል ነው🔥

➦አሏህ ከሽርክ ጠብቆን በተውሂድና በሱና መንገድ ላይ ያፅናን
!🔥

منقول

➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ይህንን መልዕክት ሼር አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም🔥
➦Look እሬቻ እምነት እንጂ ባህል አይደለም እያሉ ከገዛ አንደበታቸው እምነት እንደሆነ admit or confirm እያደረጉ ነው! So ከዚህ በኋላ ኢሬቻ ባህል ብቻ ነው የምትሉ ሰዎች ከአባገዳዎች በላይ ታውቃላችሁን!?

➚እናም እሬቻ በርግጠኝነት የዋቄፈታዎች እምነት ነውና እኛ ሙስሊሞችን አይመለከተንም አይወክለንም ሙስሊሞች ጥንቃቄ አደርጉ ምክንያቱም ሽርክ ነውና!

➚በተለይም ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ያላችሁ መሻኢኮች፣ኡስታዞች፣ዱዓቶች አብዛኛው ክፍል ሙስሊም ነውና በዚህ አደገኛ በሆነ ባዕድ አምልኮ ላይ ለተሰማራውና ለተመረዘው ማህበረሰብ ክፍል ይህንን የኩፍር ተግባር ግልፅ እያደረጋችሁ በማስጠንቀቅ የግንዛቤ ማስጨበጫ መስጠት አለባችሁ ባረከሏሁ ፊኩም🔥


➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ይህንን መልዕክት ሼር አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም🔥
❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إنا لله وإنا إليه راجعون😭
😢3😁1
▣ዒልም(ዲናዊ እውቀት) በእስልምና!

➲ታላቁ ታቢዒይ አብደሏህ ኢብኑል ሙባረክ እንዲህ ይላሉ▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼

“የእውቀት መጀመሪያ መልካም ኒያ(ልባዊ እሳቤ) መኖር፣ከዚያም እውቀትን በትክክል ማዳመጥ፣ከዚያም እውቀትን መረዳት(መገንዘብ)፣ከዚያም በኋላ እውቀትን መሀፈዝ(መሸምደድ)፣ከዚያም
እውቀትን መተግበር(በስራ ላይ ማዋል)፣ከዚያም እውቀትን ማሰራጨት(ማስተማር) ናቸው።”

[📚ጃሚዑ በያኑል ዒልሚ ወፈድሊሂ ቅጽ 1 ገጽ 476]

➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
🔥1
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል። እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።»

📚 ቡኻሪና ሙስሊም
❤5
➲ከሶስት ዓይነት ሰዎች ጋር መከራከርን አትምረጥ!

➊ኛ ➛ደረቅ እምቢተኛ አላዋቂን ምክንያቱም
▪የፈለግኸውን ያህል መረጃና ማስረጃ ብታቀርብለት አይቀበልምና።
➋ኛ ➛ምቀኛንና ትዕቢተኛን ምክንያቱም
▪እሱ የሚከራከረው አላማው ሀቅን ፈልጎ ለመግባባት ሳይሆን አንተን ለማዋረድ ነውና።
➌ኛ➛ኩራተኛን ምክንያቱም
 ▪ሁሌም ራሱን ሐቅ ላይ አድርጎ ስለሚያይ ከሱ ጋር መከራከር ትርፉ ጊዜ ማባከን ነውና።

منقول
👍3
▣ውሽትና ክርስትና!

➦ብዙ ጊዜ ክርስቲያን አቃቤያን ነን የሚሉ ግለሰቦች በእስልምና "ውሸት በልቁ ይፈቅዳል" እያሉ ስቀጥፉ ይታያሉ!

"የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች" እያልን ለዚህም ስንኩል ገለባ ክስ የማያዳግም ምላሽ እንደሚከተለው እንሰጣለን እንሻ አሏህ🔥

➦እንደሚታወቀው በቁርዓንና በሀዲስ አስተምህሮ መሠረት በማድረግ በኡለማዎች ስምምነትና እይታ ውሸት በሶስት ሁኔታዎች(Conditions) እንጂ እንደማይቻል(እንደማይፈቀድ) ይስማማሉ።በጥቅሉ አስፈላጊ ሆኖ ጥቅምን በሚያመጣ መልኩ Conditionally ከሆነ ከዚህ አንፃር Consensus of Scholars አላቸው ማለት ይቻላል!🔥

So ከነዚህ Exceptional condition ውጪ በየትኛውም እንደማይፈቀድ በግልጽ ተቀምጦ እናገኛለን!

➲ወደ ክርስትና አስተምህሮ ስንመጣ የመፅሐፍ ቅዱስና የቤ/የአባቶችን አቋም እንመለከታለን!

➦የጳውሎስ ውሸት

“በእኔ ውሸት ግን የእግዚአብሔር እውነት ለክብሩ ከላቀ ስለምን በእኔ ደግሞ እንደ ኃጢአተኛ ገና ይፈርድብኛል?”ሮሜ 3፥7

➛በ4ኛ ክፍለ-ዘመን አካባቢ የነበረ ዮሐንስ አፈወርቅ(John Chrysostom) እንዲህ ይላል▼▼

“ማታለልን፣ማጭበርበርን ወይም ውሸትን መጠቀም አስፈላጊ የሚሆንባቸው ብዙ ሁኔታዎች አሉ፤እናም ይህንን መጠቀም በፖለቲካ ጉዳዮች ብቻ ሳይሆን፣በቤተሰብ ጉዳዮችም ጭምር ነው፤ባል ለሚስቱ፣ሚስት ለባሏ፣አባት ለልጁ፣ወዳጅ ለወዳጁ፣ልጆች ከአባታቸው ጋር እንኳን ይህንን መጠቀም ያስፈልጋቸዋል።

“የእኔ መልካምና ውድ ወዳጄ ሆይ፣እኔ ቀደም ሲል ማታለልን ወይም ውሸትን በጦርነት ብቻ ወይም በጠላቶች ላይ ብቻ ሳይሆን፣በሰላም ጊዜም እንዲሁም በምንወዳቸው ወዳጆች ላይ መጠቀም ተገቢ ነው ያልኩት ለዚህ ምክንያት ነው።”

📚St.John Chrysostom Book 1 Chapter 5 ገጽ 36]
❤2
➦ከ360-435 AD አካባቢ የነበረ JOHN CASSIAN የሚለውን ተመልከቱ🔥
➦ከ2ኛው እስከ 3ኛው ክፍለ ዘመን ወይም ከ185-254 AD አከባቢ የነበረ Origen🔥
▣የሸለ*ት ጥሎሽና ጋብቻ በባይብል🤭


1ኛ ሳሙኤል 18
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ ሳኦልም ዳዊትን በፍልስጥኤማውያን እጅ ይጥለው ዘንድ አስቦ፦ የንጉሥን ጠላቶች ይበቀል ዘንድ ከመቶ ፍልስጥኤማውያን ሸለፈት በቀር ንጉሥ ማጫ አይሻም ብላችሁ ለዳዊት ንገሩት አላቸው።
²⁶ የሳኦልም ባሪያዎች ይህን ቃል ለዳዊት ነገሩት፥ ለንጉሥም አማች ይሆን ዘንድ ዳዊትን ደስ አሰኘው።
²⁷ ዳዊትና ሰዎቹም ተነሥተው ሄዱ፥ ከፍልስጥኤማውያንም መቶ ሰዎች ገደሉ፤ ዳዊትም ለንጉሥ አማች ይሆን ዘንድ ሰለባቸውን አምጥቶ በቍጥራቸው ልክ ለንጉሡ ሰጠ። ሳኦልም ልጁን ሜልኮልን ዳረለት።

➦𐐛օօ𝚔 እንግዲህ እዚህ ጋ ከላይ ባየነው ጥቅስ መሠረት የሁለት መቶ ፍልስጤማውያን ወንድ ልጅ ሸለፈት ቆርጦ ለሴቶች ማጫ ማድረግ ከዚያም ሴቶችን መዳር 😭🤮

2ኛ ሳሙኤል 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ ዳዊትም፦ ይሁን፥ ከአንተ ጋር ቃል ኪዳን አደርጋለሁ፤ ነገር ግን አንድ ነገር ከአንተ እሻለሁ፤ ፊቴን ለማየት በመጣህ ጊዜ፥ የሳኦልን ልጅ ሜልኮልን ካላመጣህልኝ ፊቴን አታይም አለ።
¹⁴ ዳዊትም ወደ ሳኦል ልጅ ወደ ኢያቡስቴ፦ በመቶ ፍልስጥኤማውያን ሸለፈት ያጨኋትን ሚስቴን ሜልኮልን ስጠኝ ብሎ መልእክተኞችን ሰደደ።
¹⁵ ኢያቡስቴም ልኮ ከሌሳ ልጅ ከባልዋ ከፈልጢኤል ወሰዳት
።

➦እዚህ ጋርም በተመሳሳይ የመቶ ፍልስጤማውያን ወንድ ልጅ ሸለፈት ቆርጦ ለሴቶች ማጫ ማድረግ ከዚያም ሴቶችን መዳር 😭🤮

እኛ የለንበትም ሰዎች🫣


➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
እዚህ ቤት መኖራችሁን በreaction አሳውቁን እስቲ😔
😇6👍2😁2🥰1🫡1