የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
565 subscribers
224 photos
79 videos
27 files
102 links
▣የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛ ና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ።(እርሷም) አሏህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣በርሱም ምንንም ማንንም ላናጋራ፣ከፊላችንም ከፊሉን ከአሏህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤በላቸው፡፡እምቢ ቢሉም፦እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:64]

🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥
Download Telegram
➲ሳትመራመሩ ብሉ😭አንድ በአንድ ልዘርዝር ብዬ.....ዳሩ ግን የምግብ ፍላጎታችሁን እንዳይዘጋ ብዬ በመስጋት ዝርዝሩን ለናንተ ትቻለሁ🔥

➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
🙈2
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
❒ ነብዩሏህ_ሷሊህ_ዐለይሂ_ሰላም_ታሪክ ❒                  ክፍል ሁለት   ብዙ ከመከሩ በኋላ በመጨረሻም ሳሊህን (ዐ ሰ) ያለ ተከታይ ብቻውን ለማስቀረት አንድ መፍትሄ አገኙ። እሱም፦"ሳሊህን የሚከተል ከአማልክቱ በኩል የማይድንን በሽታ ይይዘዋል።ከሳሊህም የሚርቅ ከነዚህ ነገሮች የተጠበቀ ይሆናል" በማለት ከተማይቷን ቀወጧት። ነገር ግን ትክክለኛይቱ የዳዕዋ ጥሪ መንገዷን ይዛ ቀጥላለች።በዚህ…
❒ ነብዩሏህ_ሷሊህ_ዐለይሂ_ሰላም_ታሪክ ❒

             ክፍል ሶስት

   ሳሊህ (ዐ ሰ) ለጌታቸው ሱጁድ በመውረድ ጌታቸውን ይማፀኑ ጀመር።አላህም የሱን መልዕክተኞች በህዝባቸው ፊት አያሳፍራቸውም'ና ተራራው በጣም መንቀጥቀጥ ጀመረ።

ህዝቡ ሁሉ አይኑን ተራራው ላይ ተክሏል።ካሁን አሁን ምን ሊከሰት ነው በማለት እርስ በርስ ይተያያሉ።

በዚህ ሁኔታ ላይ ሳሉ ተራራው ከፍተኛ ጩኸት ካስተጋባ በኋላ በጣም በመሰንጠቅ ከመሀከሉ ህዝቡ በጠየቀው መልኩ ትልቅ እና እርጉዝ ቀይ ግመል ወጣች።

ይህን ባዩ ግዜ አይኖቻቸው ፈጠጠ፣ አንደበታቸው ደረቀ፣ምላሶቻቸው ተሳሰሩ።ሳሊህም ዐ ሰ፦"ህዝቦቼ ሆይ! ይህች ግመል የአላህ ተዐምር ናት።

ታይዋታላችሁ፤ ትዳስሷታላችሁም እናንተ ዘንድም ትኖራለች።
ባስቀመጣችሁት መስፈርት መሰረት ትልቅ እና እርጉዝ ሴት ግመል እንደመሆኗ መጠን ካሁን በኋላ ውሀችሁንም ለጋራ ነው ምትጠጡት።

አንድ ቀን ግመሊቱ ስትጠጣ ቀጣይ ቀን እናንተ ትጠጣላችሁ። ምክንያቱም መጀመርያ ያስቀመጣችሁት መስፈርት ይህ ነው'ና።

ነገር ግን ይህችን ግመል አንዳችሁ በመጥፎ ከተተናኮላችኋት የአላህ ፈጣኑ ቅጣት ይወርድባችኋል" በማለት አስረዳቸው።
ከዚያም ህዝቡ ለሳሊህ ዐ ሰ ያለው አመለካከት 100% ተቀየረ።ሁሉም ከማንም በላይ ሳሊህን ያከብር ጀመረ።ብዙ ሺህ ሰውም የሳሊህ ተከታይ ሆነ።

ይህ ያሳሰባቸው የከተማይቱ ሹማምንት አንድ ቀን ተሰብስበው ምን ማድረግ እንዳለባቸው ሲወያዩ ውለው በመጨረሻም ግመሊቱን በመግደል ተስማሙ።

ይህ የተወሰነውም በአንድ መጠጥ ቤት ውስጥ ሆነው ነበር።አጋጣሚ እዛው መጠጥ ቤት ሳሉ የመጠጥ ጥማቸው ሳይቋረጥም ከመጠጡ ቤት ጓዳ "መጠጥ አልቋል" የሚል መርዶ ደረሳቸው።

ሹመንቱም፦"ለምንድነው በርከት አድርጋችሁ ማትሰሩት" ብለው ሲጮሁባቸው
የመጠጥ ቤቱ ባለቤት፦

"ዛሬ ውሀ የግመሊቱ ተራ ስለሆነ ውሀ የለም'ና ብዙ መስራት አልቻንም" ብላ መለሰችላቸው።
ከመሀከላቸውም አንድ ቀዳር ኢብን ሳሊፍ ኢብን ጁንደዕ የተባለ አመፀኛ ከመሰል ጓደኛው ጋር ተነሳ'ና ግመሏን ሊገድል ጉዞ ጀመረ።

በጉዞ ላይ ሳሉም ሌላ ሰባት ሰዎችን መንገድ ላይ በመቀላቀል ዘጠኝ ሁነው ግመሏ ውሀ የምትጠጣበት ስፍራ ደረሱ።
ውሀው ዘንድም ደረሱ'ና በያዙት ሰይፍ ገደሏት።ከአጠገቧ ግልገሏ ነበር'ና ግልገሏንም አሳድደው በትልቅ ተራራ ላይ ይዘውት ገደሉት።ከሙጅሪምነታቸው የተነሳ የግመሊቱን ስጋ ቀኑኑ ተከፋፈሉት።

ሳሊህም ዐ ሰ ይህን በተመለከተ ግዜ፦"አሁን የጌታችሁን ቅጣት ተጠባበቁ።

የጌታችሁ ቅጣት ከመውረዱም በፊት ስጋውን ተሎ ተሎ በልታችሁ ጨርሱ" አላቸው።


      ይቀጥላል
➲ልክ እንደ ሴቶች የመርገም ደም(የወር አበባ) የሚያይ ወንድ ልጅ ተመልከቱልኝማ😐Btw የቤ/ክርስቲያን ጠባቂ ዘበኛ ነበር አሉ🤭መቼስ ከክርስቲያኖች ጓዳ የማይሰማ ጉድ የለም!

➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
🤭የሰይጣን ብልት የቆረጠው መነኩሴ(አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን)🫢አረዳዴ ልክ ካልሆነ አርሙኝ🔥
😁1
➲ሲራጥ በክርስትና እይታ🔥

➦ባህረ እሳት፦ማለት ገሀነም ወይም ሲዖል ማለት ነው!

“የባህረ እሳት ሁኔታ እንዴት ነው ቢሉ፣ ቀኙ የእሳት ባህር፣ግራው የእሳት ገደል የሆነ ጠባብ አንቀፅ ነው......መካከሏም ከጭራ የቀጠነች ጎዳና ናት፣ጎዳናይቱም ያለ አንድ ጫማ አታስቆምም።


በዚህም ጊዜ ያቺን ነፍስ ሂጂ ግቢ ተሻገሪ ይሏታል፣እርሷም ጌቶች ሆይ ቀኙ የእሳት ባህር፣ግራው እሳት ገደል መካከሏም ከጭራ የቀጠነች ጎዳና ናት ያለ አንዳች ጫማ አታስቆምም....በምኔ ልቁም

[📚መንገደ ሰማይ ገፅ 14-15]

➲ሲራጥ በእስልምና እይታ🔥

الصراط: وهو جسر على متن جهنم يمر عليه الأولون والآخرون فمن جازه سلم من النار، ووقت المرور عليه بعد مفارقة الناس لموقف الحساب، فإن الصراط ينجو عليه المؤمنون من النار إلى الجنة، ويسقط منه أهل النار فيها.

ሲራጥ፦በጀሀነም ላይ የተዘረጋ ድልድይ ነው።የመጀመሪዎቹም ሆኑ የመጨረሻዎቹ ሰዎች በእርሱ ላይ ያልፋሉ።እርሱን ያለፈ ከእሳት ይድናል።በእርሱ ላይ የሚያልፉበት ጊዜ፣ሰዎች ከሂሳብ ቦታ ከተለዩ በኋላ ነው።ሲራጥ ላይ ሙዕሚኖች ከእሳት ተርፈው ወደ ገነት(ጀነት) ይሻገራሉ፤የእሳት ሰዎች (የጀሀነም ገቢዎች) ግን ከእርሱ ወደ ጀሀነም ይወድቃሉ።

ويقول شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله:"إن هذا هو الصراط المستقيم؛ الذي هو أحد من السيف؛ وأدق من الشعر ومن لم يجعل الله له نورا فما له من نور" انتهى من "مجموع الفتاوى" (4/375)

وفيه قوله ﷺ:«ويضرب الصراط بين ظهري جهنم فأكون أنا وأمتي أول من يجيز، ولا يتكلم يومئذ إلا الرسل.
❤1🥰1
አስ ሰላሙ ዓለይክ


✈️ጥያቄ ያለዉ ካለ ጥያቄዉን ማስቀመጥ ይችላል !✔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
➲እስቲ ከየትኛውም ነገር በፊት መማር፣ማወቅ፣መገንዘብ ይቅደም ባረከሏሁ ፊኩም🔥

📚ኢማም አልቡኻሪ እንዲህ ይላሉ▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼

قال الإمام البخاري في كتاب العلم، باب : العلم قبل القول والعمل لقول الله تعالى : {فاعلم أنه لا إله إلا الله} فبدأ بالعلم.

«እውቀት ከመናገርም ከመስራትም ይቀድማል" አሏህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ አለ፦አንተ ሙሐመድ ሆይ ከአንድ አሏህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ እንደሌላ እወቅ።አሏህ በእውቀት ጀመረ»

[📚ቡኻሪይ ዘግበውታል]

➚በተለይ ሰለምቴዎች⚠️! አዲስ ወደ እስልምና የተቀላቀሉና ወደ ፊትም የሚቀላቀሉ ቁጭ ብለው እስልምናን ከኡለማዎች ሥር ነቅሰው ካልተማሩ ዛሬም ነገም ለጥፋት መጋረጣቸውና እንዲሁም ለዲነል እስላም ጠላቶች በር ለመከፈት ወይም ለፖለቲካ ግብዓት የመሆን ዕድላቸው ሰፊ ነውና! ከሰለሙ ስልምልም ነው እስልምና ከየትኛውም ሃይማኖት ልዩ ነው!😐

➚የሚገርማችሁ ትናንት ሰለመ ተብሎ ገና ምንም ሳይማር በነገታው እስልምናን ካላስተማርኩ ካልተወያየሁ ብሎ በየ ሶሻል ሚዲያ platform ላይ ተደቅኖ የምውል አልጠፋምና!

➚ይህን ስንል ግን ሁሉንም አይደለም። በዛው ልክ ደግሞ የዲነል-እስላም መሠረታዊ ትምህርትን እየተማሩ ጎን ለጎን ለእስልምና ትልቅ አሻራ የሚጥሉና በመልካም ስነ-ምግባር ታጅበው ለብዙ ሰዎች ለሂዳያ ሰበብ የሚሆኑ አሉ! አሏህ ከጽናት ጋር መልካም ስራቸውን ይቀበላቸውና🔥

➚በመሠረቱ ማንም በጭፍን ስሜት እየተነሳ በመሰለኝ በደስ አለኝ የሚመራ ዲን አይደለም ያለን አልሀምዱሊላህ 🔥

➚ችግር ካለ መመካከር ነው! ከዚያም ስህተታችንን አውቀን ማረምና መተራረም ግድ ነው! ምክንያቱም ነሲሃ(መመካር) ከዲን ነውና🔥

➚ከዚህ ጋር በተያያዘ ደግሞ ነገሮችን ከማስተካከል ይልቅ በስሜት ተነስታችሁ ሰዎችን ደግሞ ወደ እልህ እንዲገባ የሚታደርጉና የሚታባብሱ እንዲሁም ሁሌም መነጋገሪያ በመሆን የEgocentric ችግር ያለባችሁ ሰዎች አሏህን ፍሩ🔥
❤1🌚1
በዲናችን ውስጥ Egocentricና Theocentric ከተቀላቀለ It's dangerous okay🔥
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሱብሃነሏህ በዚህ ልክ ሰውን እንደ ሻንጉሊት አድርጎ መቁጠር ይቻላል ማለት ነው😭Intentionally የሰውን አዕምሮ Brainwash control በማድረግ በቢዝነስና በድራማ የቆመ too dirty foolish የሃይማኖት ድርጅት btw😱
😁2🤣2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኦርቶዶክስ ጓዳ ስፈተሽ➦የተረትም ልክ አለው😭ያው በድጋሚ ስሙት ለማለት ያህል ነው🔥
😁1
▣ኦርቶዶክስና አምልኮተ-ስዕል!

➦ለስዕል ባለመስገዳቸው ምክንያት ብቻ የኦርቶዶክስ ደም መጣጭ አጼዎች፣እንዲሁም አባቶች ስገድሉና ሰጨፈጭፉ ተመልከቱ😭

➦በተለይም «እስላም አርደው» ዋሉ የሚለው ይሰመርበት!😭


➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
▣አጭር ታሪካዊ ጭውውት

ከልጄ ጋር ወክ እያደረግን በቤተክርስቲያን አቅራቢያ በተሰቀለ የእየሱስ ክርስቶስ ምስል አጠገብ አለፍን።
"ባባ ባባ ይህ ማነው?" በማለት ጠየቀኝ
"እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ አምላካችን ነው" አልኩት።

ልጅ ግራ በመጋባት መንፈስ እያየኝ
"ለምን ሰውነቱ ቆሰለ ለምንስ ተሰቀለ?" በማለት ዳግም ጠየቀኝ።
እጁን ጠበቅ አድርጌ ያዝኩትና
"በእርሱ የማያምኑ አመፀኞች ናቸው የሰቀሉት" አልኩት
"ጠንካራ ጌታ አይደል? ለምን ራሱን አላዳነም? አባቱስ ለምን አልተከላከለለትም?!" ሲለኝ
"የልጁን ስቅለት ተቀብሎ ስቅለቱ ለእኛ የተከፈለ መስዋዕትና የኃጢአታችን ማስተሰሪያ እንዲሆን እግዚአብሔር ይህን መንገድ መረጠ" አልኩት።

ወደ ሐውልቱ ትኩር ብሎ እየተመለከተ
"አባቴ ሆይ! ልትከላከልልኝ እየቻልክ ለሌሎች ሲባል እኔ እንድሰቃይና እንድሰቀል ትፈቅዳለህን?"
"አልፈቅድም ይህማ አይሆንም" አልኩት
ቀበል አደረገና
"ታዲያ በልጁ ስቅላት እግዚአብሔር እንዴት ደስ ይሰኛል?! ልጁን ሳያሰቃይና ሳይቀጣ ኃጢአታችንን ይቅር ማለት አይችልምን?!"

ከልጁ አንደበት የተወረወሩት ጥያቄዎች
አባት እስልምናን እንዲቀበል ሰበብ ሆኑት።

منقول


የቴሌግራም ቻናል ጆይን በሉ👇

https://t.me/Rightpathstudent
🥰4❤1