የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰 pinned «ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒ ክፍል አንድ •••✿ ❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒ ✿••• በግዜው አባታችን አደም (ዐ ሰ) ከሞተ 15 ክፍለ ዘመናት(1500 አመት) ተቆጥሯዋል።የአደም ልጆች ቁጥር ምንም እንኳን ቢጨምርም በአደም ልጆች ዘንድ እስካሁን ምንም አይነት የኩፍር እንቅስቃሴ የለም ያን ዘመናት ሁሉ የአደም ልጆች አላህን በብቸኝነት እያመለኩት ነው። አሁን አሁን…»
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒ ክፍል አንድ •••✿ ❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒ ✿••• በግዜው አባታችን አደም (ዐ ሰ) ከሞተ 15 ክፍለ ዘመናት(1500 አመት) ተቆጥሯዋል።የአደም ልጆች ቁጥር ምንም እንኳን ቢጨምርም በአደም ልጆች ዘንድ እስካሁን ምንም አይነት የኩፍር እንቅስቃሴ የለም ያን ዘመናት ሁሉ የአደም ልጆች አላህን በብቸኝነት እያመለኩት ነው። አሁን አሁን…
❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒
ክፍል ሁለት 2
ለመጀመርያ ግዜ በቀለም መፃፍን የጀመሩትም እሳቸው ናቸው።
ለመጀመርያ ግዜ ልብስ ሰፍተው መልበስ የጀመሩትም ኢድሪስ ዐ ሰ ናቸው።
ሁሌም ልብስ ሲሰፉ መርፌዋን ባስገቡ'ና ባወጡ ቁጥር ሱብሀን አላህ ይሉ ነበር።
አላህም የኮከብ እውቀትን እና ስለ ሰነ ፈለክ አስተምሯቸዋል።
የእውቀትንም ሁሉ ቁልፍም አላህ ሰጥቷቸዋል።
በዘመናቸው የነበሩትን ሰዎች ስለ አፃፃፍም ያስተምሩ ነበር።
ሀገሪቷ ባቢሎን ትባላለች ዘመኑ ገና የስልጣኔ ጀምበር ብቅ ብቅ የሚልበት ዘመን ነበር። የከተማዋ ህዝብ ለሽርክ እና ለፈሳድ ገና ፍሬሽ ስለሆኑ ኢድሪስ ከዚህ ተግባራቸው እንዲቆጠቡ ቢመክሯቸውም ጥቂት ሰዎች ሲቀሩ ሰዉ ሁሉ አሻፈረኝ ብሎ ጥመት ላይ መፅናትን መረጠ።
ከብዙ እልህ አስጨራሽ የዳዕዋ ትግል በኋላ ኢድሪስ ዐ ሰ ሀገሪቱን ለቀው ወደ ሌላ ቦታ ለመሰደድ ወሰኑ።ጥቂት ተከታዮቻቸውንም ሲያማክሩ ምንም እንኳን ሀገራቸውን ጥለው ለመውጣት ትንሽ ቢያንገራግሩም በኢድሪስ ዐ ሰ አንደበተ ርቱዕነት በሀሳባቸው ሊስማሙ ቻሉ።
ኢድሪስ ዐ ሰ ከባቢሎን ከተማ ተከታዮቻቸውን ይዘው ወጡ'ና ብዙ ከተጓዙ በኋላ አፍሪካዊቷ ቀደምት ከተማ የሆነችውን ግብፅን ገና ስትቆረቆር ከህዝቧ ጋር ተቀላቀሉ።ገና ከተማዋን ከመግባታቸው ነበር ወደ አላህ እና ወደ መልካም ስነ ምግባር ዳዕዋ ማድረግ የጀመሩት።
https://t.me/Rightpathstudent
ይቀጥላል

Telegram
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
▣የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛ ና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ።(እርሷም) አሏህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣በርሱም ምንንም ማንንም ላናጋራ፣ከፊላችንም ከፊሉን ከአሏህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤በላቸው፡፡እምቢ ቢሉም፦እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:64]
🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥

❤1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➦Look ይሄ የኦርቶዶክስ መምህር ገና ዛሬ ሀቅ ተናገረ🔥
➦ብዙ ጊዜ በአዕሻ (ረዐ) ላይ “የአዞ እንባ” ለሚያነቡትና «አዛኝ ቅቤ አንጓች» ለሆኑ ወገኖቻችን ከገዛ ወገናቸው ምርጥ ምስክርነት🔥
ۚ وَشَهِدَ شَاهِدٌۭ مِّنْ أَهْلِهَآ
ከቤተሰቦቿም መስካሪ እንዲህ ሲል መሰከረ፡፡
[📚ሱረቱ ዩሱፍ : 26]

👍3😁1
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒ ክፍል ሁለት 2 ለመጀመርያ ግዜ በቀለም መፃፍን የጀመሩትም እሳቸው ናቸው። ለመጀመርያ ግዜ ልብስ ሰፍተው መልበስ የጀመሩትም ኢድሪስ ዐ ሰ ናቸው። ሁሌም ልብስ ሲሰፉ መርፌዋን ባስገቡ'ና ባወጡ ቁጥር ሱብሀን አላህ ይሉ ነበር። አላህም የኮከብ እውቀትን እና ስለ ሰነ ፈለክ አስተምሯቸዋል። የእውቀትንም ሁሉ ቁልፍም አላህ ሰጥቷቸዋል። በዘመናቸው የነበሩትን…
.❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒
ክፍል ሶስት 3
ኢድሪስ ዐ ሰ ከባቢሎን ከተማ ተከታዮቻቸውን ይዘው ወጡ'ና ብዙ ከተጓዙ በኋላ አፍሪካዊቷ ቀደምት ከተማ የሆነችውን ግብፅን ገና ስትቆረቆር ከህዝቧ ጋር ተቀላቀሉ።ገና ከተማዋን ከመግባታቸው ነበር ወደ አላህ እና ወደ መልካም ስነ ምግባር ዳዕዋ ማድረግ የጀመሩት።
በዛም መሀል ወደ ሻም/ሶርያ አከባቢ እና ወደ ፊለስጢን በመሄድ ሰዎችን ወደ አላህ ይጣሩ ነበር።ይሁን እንጂ ለመቀመጫነት ግን ግብፅን ነበር የመረጡት።እዛው ለልጆቻቸውም የተለያዩ ዱንያዊ እና አኺራዊ ትምህርት ይሰጡም ነበር።
በኢድሪስ ዐ ሰ ዘመን ዐለም ላይ ያለው ቋንቋ ብዛት 72 ነበር።የፈለጉበት በመሄድ ዳዕዋ ያደርጉ ዘንድም አላህ ሀሉንም ቋንቋዎች አሳውቋቸውም ነበር።
እንዲህ እንዲህ እያሉ ኢድሪስ ዐ ሰ እድሚያቸው 865 ደረሰ።አላህም እንዲህ ሲል ለኢድሪስ ወህይ አወረደላቸው፦"በያንዳንዱ ቀን የአደም ልጆች ሁሉ የሚሰሩትን አጅር ያህል ላንተም እፅፍልሀለሁ።"
ኢድሪስም ዐ ሰ ግን እድሜያቸው እንዲጨመርላቸው እና ሌላም ብዙ መልካም ስራ መስራት ነበር ፍላጎታቸው።ይሁን እንጂ ፍላጎታቸውን በምኞት ብቻ ሊገድቡት አልፈለጉም ነበር።
አንድ መልዓክ ጓደኛ ነበራቸው'ና እሱን ወደ አላህ ዘንድ እንዲወስዳቸው እና አላህ በእድሚያቸው ላይም ይጨምርላቸው ዘንድ ሊጠይቁት እንደሆነም አስረድተውት ከመልዐኩ ጋር መልዓኩ በሁለት ክንፉ መካከል ይዟቸው አየሩን እየሰነጣጠቁ ጉዞ ወደ ሰማያት ጀመሩ።
ይቀጥላል
https://t.me/Rightpathstudent
┈┈•••✿❒❒✿•••┈┈
ክፍል ሶስት 3
ኢድሪስ ዐ ሰ ከባቢሎን ከተማ ተከታዮቻቸውን ይዘው ወጡ'ና ብዙ ከተጓዙ በኋላ አፍሪካዊቷ ቀደምት ከተማ የሆነችውን ግብፅን ገና ስትቆረቆር ከህዝቧ ጋር ተቀላቀሉ።ገና ከተማዋን ከመግባታቸው ነበር ወደ አላህ እና ወደ መልካም ስነ ምግባር ዳዕዋ ማድረግ የጀመሩት።
በዛም መሀል ወደ ሻም/ሶርያ አከባቢ እና ወደ ፊለስጢን በመሄድ ሰዎችን ወደ አላህ ይጣሩ ነበር።ይሁን እንጂ ለመቀመጫነት ግን ግብፅን ነበር የመረጡት።እዛው ለልጆቻቸውም የተለያዩ ዱንያዊ እና አኺራዊ ትምህርት ይሰጡም ነበር።
በኢድሪስ ዐ ሰ ዘመን ዐለም ላይ ያለው ቋንቋ ብዛት 72 ነበር።የፈለጉበት በመሄድ ዳዕዋ ያደርጉ ዘንድም አላህ ሀሉንም ቋንቋዎች አሳውቋቸውም ነበር።
እንዲህ እንዲህ እያሉ ኢድሪስ ዐ ሰ እድሚያቸው 865 ደረሰ።አላህም እንዲህ ሲል ለኢድሪስ ወህይ አወረደላቸው፦"በያንዳንዱ ቀን የአደም ልጆች ሁሉ የሚሰሩትን አጅር ያህል ላንተም እፅፍልሀለሁ።"
ኢድሪስም ዐ ሰ ግን እድሜያቸው እንዲጨመርላቸው እና ሌላም ብዙ መልካም ስራ መስራት ነበር ፍላጎታቸው።ይሁን እንጂ ፍላጎታቸውን በምኞት ብቻ ሊገድቡት አልፈለጉም ነበር።
አንድ መልዓክ ጓደኛ ነበራቸው'ና እሱን ወደ አላህ ዘንድ እንዲወስዳቸው እና አላህ በእድሚያቸው ላይም ይጨምርላቸው ዘንድ ሊጠይቁት እንደሆነም አስረድተውት ከመልዐኩ ጋር መልዓኩ በሁለት ክንፉ መካከል ይዟቸው አየሩን እየሰነጣጠቁ ጉዞ ወደ ሰማያት ጀመሩ።
ይቀጥላል
https://t.me/Rightpathstudent
┈┈•••✿❒❒✿•••┈┈
Telegram
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
▣የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛ ና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ።(እርሷም) አሏህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣በርሱም ምንንም ማንንም ላናጋራ፣ከፊላችንም ከፊሉን ከአሏህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤በላቸው፡፡እምቢ ቢሉም፦እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:64]
🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥
🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➦የእስልምና እውነታ(ሐቅ) የገባው አካል እንዲህ ይሆናል! አሏህ ያጽናው ያፅናን!
➦እስቲ እራሳችንን ቆም ብለን እንፈትሽ🔥
سبحان الله😥
➦እስቲ እራሳችንን ቆም ብለን እንፈትሽ🔥
سبحان الله😥
❤4🔥1
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
.❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒ ክፍል ሶስት 3 ኢድሪስ ዐ ሰ ከባቢሎን ከተማ ተከታዮቻቸውን ይዘው ወጡ'ና ብዙ ከተጓዙ በኋላ አፍሪካዊቷ ቀደምት ከተማ የሆነችውን ግብፅን ገና ስትቆረቆር ከህዝቧ ጋር ተቀላቀሉ።ገና ከተማዋን ከመግባታቸው ነበር ወደ አላህ እና ወደ መልካም ስነ ምግባር ዳዕዋ ማድረግ የጀመሩት። በዛም መሀል ወደ ሻም/ሶርያ አከባቢ እና ወደ ፊለስጢን በመሄድ ሰዎችን…
.❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒
ክፍል አራት 4
አንድ መልዓክ ጓደኛ ነበራቸው'ና እሱን ወደ አላህ ዘንድ እንዲወስዳቸው እና አላህ በእድሚያቸው ላይም ይጨምርላቸው ዘንድ ሊጠይቁት እንደሆነም አስረድተውት ከመልዐኩ ጋር መልዓኩ በሁለት ክንፉ መካከል ይዟቸው አየሩን እየሰነጣጠቁ ጉዞ ወደ ሰማያት ጀመሩ።ሰማያትን በመልዓኩ ክንፎች እየቀዘፉ በከፍተኛ ፍጥነት 1ኛ ሰማይ ደረሱ...2ኛ....3ኛ....4ኛ ሰማይ ላይ እንደረሱ መለከል መውት ወደ ምድር እየተምዘገዘገ አገኙት'ና ኢድሪስን ዐ ሰ የያዘው መልዓክ መለከል መውትን አስቆሞ የኢድሪስን ዐ ሰ እድሜ ስንት እንደቀረው መዝገቡን እንዲያይለት ጠየቀው።መለከል መውትም መዝገቡን ተመለከተ'ና፦"ኢድሪስ የታለ" አለው።
መልዓኩም፦"እዚህ ክንፌ ውስጥ ነው" አለው መለከል መውትም፦"ይገርማል! አሁን እኮ የሱ ቀጠሮ ደርሶ እሱ ጋ ነበር ምከንፈው። እኔ ልገረም የቻልኩት አላህ የኢድሪስን ሩህ በ4ኛ ሰማይ ላይ ሄደህ አውጣ ሲለኝ ግራ ተጋብቼ ነበር ምክንያቱም ኢድሪስ በምድር ላይ ሳለ እንዴት አላህ ከአራተኛ ሰማይ ሩሁን እንዳወጣ ያዘኛል ብዬ ነው።" አለ
መልዓኩም ትንሽ እንዲያቆየው ቢጠይቀውም መለከል መውትም፦"አሁን ነፍሱን እንዳወጣ እዚችው ነው'ና የታዘዝኩት እዚችው ነው ማወጣት" ብሎ ኢድሪስ ዐ ሰ በተወለዱ በ 865 አመታቸው በመልዓኩ እቅፍ ውስጥ ሳሉ ሩሀቸው በ4ኛ ሰማይ ላይ ወጣች።
ለዚህ ነው አላህ በሱረቱ መርየም እንዲህ ያለው፦"በመጽሐፉ ኢድሪስንም (ሄኖክን) አውሳ፡፡ እርሱ እውነተኛ ነቢይ ነበርና፡፡
ወደ ከፍተኛም ስፍራ አነሳነው" ሰደቀላሁል አዚም
ኢድሪስ ዐ ሰ ከሞቱ በኋላ ለተወሰኑ አመታት የሰው ዘሮች አላህን ያለማጋራት በብቸኝነት ያመልኩት ነበር።
ያው ትውልድ ትውልድን ይተካል'ና አላህን በማምለክ ወደር የሌላቸው መልካም'ና በዘመኑ ለነበሩ ሰዎች አርዐያ የሆኑት ውስን ሰዎች ህዝቡን በሞት ይለዩ ጀመር....በዘመኑ የነበሩ ህዝቦችም በነዚያ ደጋግ ሰዎች ህልፈት እጅጉን አዝነዋል።
ሀዘናቸውን ለማስታገስ እና እነዚህን ደጋግ የአላህ ባሮችን ለማስታወስ ሀውልት ሊሰሩላቸው ተነጋገሩበትና እቅዳቸውንም እውን በማድረግ በ5 ትላልቅ እና ደጋግ ሰዎች ስም 5 ሀውልት በከተማ መሀል አቆሙላቸው።
1፦ወድ
3፦የጉስ
እንዲህ እንዲህ እያለ ሰዉ ለነዚህ ሀውልቶች ያለው ቦታ ሁኔታውን እየቀየረ መጣ።በሀውልቱ አጠገብ ሲያልፉ ለሀውልቱ ክብር በሚል እያጎበደዱም ማለፍ ጀመሩ።
ግዜው ይነጉዳል ክረምት እና በጋ ቀጠሮዋቸውን ጠብቀው በፍጥነት ይተካካሉ።ክረምት ሲመጣ ዝናቡ በጋ ሲመጣ ፀሀዩ የሀውልቶቹን ይዘት መቀየር ሲጀምር የከተማይቱ ነዋሪዎች ሀውልቶችን ከውድመት ለመታደግ አንድ ቤተ አምልኮ ውስጥ ሊያስገቧቸው ወስኑ።...እች ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ሀ!!!
ሀውልቶቹን መጠለያ ውስጥ ካስገቡ በኋላ ለሀውልቶቹ ያላቸው ቦታ ይበልጥ ጨመረ።በገቡ እና በወጡ ቁጥር ለሀውልቶቹ ማጎብደድ ጀመሩ።
ያን ግዜ አላሁ ሱብሀነሁ አተዓላ ከነዝያ ህዝቦች ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራቸው ዘንድ ኑህ የተባሉ መልዕክተኛን አስነሳ።
•••✿ ❒ ተ_ፈ_ፀ_መ ❒✿•••
❒ የነብዩሏህ ኑህ ዐለይሂ ሰላም ታሪክ ❒

➦አንዳንድ የዲነል-እስላም ካባ የለበሱ ብሎም በማር የተለወሰ መርዝ የተሸከሙ ከላይ ስታዩ በትልቅ ደረጃ የወጡ የስልጣን ጥማት ያለባቸው ሰዎች የኢትዮ ጠቅላይ ሚኒስተር ዓቢይ አህመድን "ነቢይ፣ወሊይ" ወደ ማለት ደረጃ ደረሱ እንዴ!😐 መቼም ፖለቲካን ከዲን ጋር የሚቀላቅል አካል እንዲህ ቢሆን አይገርምም!
➦የሚገርመው ግን አቢይ አህመድ እምነቱ(ሃይማኖቱ) ሙስሊም እንዳልሆነ ለማንም የተሰወረ ነገር አይደለም።እስካሁን officially የሚታወቀው እምነቱ ክርስቲያን እንደሆነ ነው !
➦Btw እንዲህ አይነት አመለካከት የሚያራምዱ ሰዎች አዲስ አይደሉም።ከዚህ በፊትም ይህንን የሚተካከል ነገር የተናገሩ ሰዎች ነበሩና ወደፊትም ሊኖሩ ይችላሉ።ዳሩ ግን በጣም ያሳዝናል😭ሱብሃነሏህ😥
https://www.facebook.com/share/r/14pmk4oGtrc/
ኦሮሚኛ መስማት የምትችሉ አዳምጡ🔥

▣ሐሰተኛ ነቢያትና የነቢዩ ሙሀመድﷺ መደምደሚያ ነቢይነት🔥
مَّا كَانَ مُحَمَّدٌ أَبَا أَحَدٍ مِّن رِّجَالِكُمْ وَلَـٰكِن رَّسُولَ اللَّهِ وَخَاتَمَ النَّبِيِّينَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمًا [📚سورة الأحزاب:40]
ሙሐመድ ከወንዶቻችሁ የአንድም ሰው አባት አይደለም፡፡ ግን የአሏህ መልክተኛና የነቢያት መደምደሚያ(መቋጫ) ነው፡፡አሏህም በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
[📚ሱረቱል አህዛብ 33:40]
قال ابن كثير رحمه الله: " وقوله: ولكن رسول الله وخاتم النبيين وكان الله بكل شيء عليما كقوله: الله أعلم حيث يجعل رسالته [الأنعام:124📚] فهذه الآية نص في أنه لا نبي بعده، وإذا كان لا نبي بعده، فلا رسول بعده بطريق الأولى والأحرى؛ لأن مقام الرسالة أخص من مقام النبوة، فإن كل رسول نبي، ولا ينعكس.وبذلك وردت الأحاديث المتواترة عن رسول الله صلى الله عليه وسلم من حديث جماعة من الصحابة"انتهى من "تفسير ابن كثير"(6/ 428).
➦ይህንን የቁርዓን አንቀፅ አስመልክቶ ታላቁ መፈሲር ኢብኑ ከሲር ረህመሁሏህ በተፍሲራቸው እንዲህ ይላሉ▼▼▼▼▼▼
«ይህ አንቀፅ የሚያሳየው ከነብዩ ﷺ በኋላ ሌላ ነቢይ በፍፁም እንደሌለና እንደማይኖር ግልፅ የሆነ ማስረጃ(ጥቅስ) ነው።
ከነቢዩ ሙሀመድ ﷺ ሌላ ነቢይ የማይኖር ከሆነ በሌላ መንገድ ደግሞ ከዚህ በተሻለና ግልፅ በሆነ መልኩ ሌላ ረሱል(መልዕክተኛም) የለም አይኖርምም ማለት ነው።
ምክንያቱም የመልዕክተኝነት ደረጃ ከነቢይነት ልዩ ደረጃ ያለው ስለሆነ ነው።ሁሉም ሩሱሎች(መልዕክተኞች) ነቢያት ናቸው።ነገር ግን ከዚህ በተቃራኒ ሁሉም ነቢያት ሩሱሎች አይደሉምና።
በዚህ ጉዳይ ላይ ከነቢዩ ﷺ እንዲሁም ከብዙ ሶሃቦች በኩል ብዙ ሙተዋቲር የሆኑ ሀዲሶች መጥተዋል።» [📚ተፍሲር ኢብኑ ከሲር ቅጽ 6 ገፅ 428]
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، أَنَّ رَسُولَ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ: فُضِّلْتُ عَلَى الْأَنْبِيَاءِ بِسِتٍّ: أُعْطِيتُ جَوَامِعَ الْكَلِمِ، وَنُصِرْتُ بِالرُّعْبِ، وَأُحِلَّتْ لِيَ الْغَنَائِمُ، وَجُعِلَتْ لِيَ الْأَرْضُ طَهُورًا وَمَسْجِدًا، وَأُرْسِلْتُ إِلَى الْخَلْقِ كَافَّةً، وَخُتِمَ بِيَ النَّبِيُّونَ .📚رواه] مسلم]
ከአቡ ሁረይራ ረዲየላሁ ዐንሁ ተይዞ የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦«በስድስት ነገር ከነቢያት መካካል የተለየ ደረጃ(ብልጫ) አለኝ ወይም ተሰጥቶኛል።
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
➊ኛ ጠቅላይ ንግግር ሆኖ በአጭር ቃላት ብዙ ጠቃሚ ትምህርትና ትርጉም የሚሰጥ ንግግርን ተሰጥቻለሁ።ይህም በዋናነት ቁርዓንና ሀዲስን ያጠቃልላል።
➋ኛ በጦርነት ጊዜ ጠላቶችን ከሩቅ ሆነው ባሉበት ቦታ የማስፈራትን ጥበብ ተሰጥቻለሁ።
➌ኛ በጦርነት(በጂሃድ) ወቅት ምርኮኞች ሀላል(ፍቁድ) ተደረገልኝ።
➍ኛ ምድር ንጹሕ(ጧሃራ)ና መስጂድ(መስገጃ) ተደረገልኝ።
➎ኛ እኔ ለሰው ልጆች በጠቅላላ ተልኬአለሁ።
➏ኛ ነቢይነት(ነቢያት) በእኔ ተደምድሟል(ተቋጭቷል)።»
[📚ሙስሊም ዘግበውታል]
عن- عن محمد بن جبير بن مطعم، عن أبيه، أَنَّ النَّبِيَّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، قَالَ: «لِي خَمْسَةُ أَسْمَاءٍ أَنَا مُحَمَّدٌ، وَأَنَا أَحْمَدُ، وَأَنَا الْمَاحِي، الَّذِي يُمْحَى بِيَ الْكُفْرُ، وَأَنَا الْحَاشِرُ الَّذِي يُحْشَرُ النَّاسُ عَلَى عَقِبِي، وَأَنَا الْعَاقِبُ ؛ وَالْعَاقِبُ الَّذِي لَيْسَ بَعْدَهُ نَبِيٌّ
ከጁበይር ኢብኑ መጢዕም ረዲየላሁ ዐንሁ ተይዞ
የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል▼▼▼▼▼▼▼▼
«ለእኔ አምስት ስሞች አሉኝ።እኔ ሙሐመድ ነኝ፣እኔ አህመድ ነኝ፣እኔ አል-ማሂ ነኝ ያም የሆነው በእኔ ምክንያት ክህደት(ኩፍር) የሚደመስሰበት(የሚጠፋበት) ወይም በእኔ ምክንያት አሏህ ክህደትን የሚደመስስበት፣እኔ አል-ሃሽር ነኝ በዛም ምክንያት ሰዎች በቂያማ(በትንሳኤ) ዕለት ከፊቴ የሚቆሙትና በሰዎች ፊት ቀዳሚ ነኝ፣እኔ ኣቂብ ነኝ ኣቂብነቴ(መጨረሻነቴ) ከእኔ በኋላ ሌላ ነቢይ የለም።»
[📚ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]
وعن أَبي هريرةَ قَالَ: قالَ رَسُول اللَّه ﷺ: كَانَت بَنُو إسرَائِيلَ تَسُوسُهُمُ الأَنْبياءُ، كُلَّما هَلَكَ نَبِيٌّ خَلَفَهُ نَبيٌّ، وَإنَّهُ لا نَبِيَّ بَعدي .متفقٌ عليه.
ከአቡሁይራ ረዲየላሁ ዐንሁ ተይዞ የአሏህ መልዕክተኛﷺ እንዲህ አሉ▼▼▼
«የእስራኤል ልጆች ነቢያት ይተካኩ ነበር።በዛ ህዝብ ላይ አንድ ነቢይ በሞተ ጊዜ አሏህ ሌላ መልዕክተኛ(ነቢይ) በመላክ ይተካላቸው ነበር።እነሆ ከእኔ በኋላ ሌላ ነቢይ አሏህ አይልክም አያስነሳምና።»
[📚ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]
➦በል እንዳውም የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ ከሳቸው በኋላ ሀሰተኛ ነቢያት እንደሚነሱ ተናግረዋል ማስጠንቀቂያም ሰጥተዋል።
عَن ثَوبَانَ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «وإِنَّه سَيَكُونُ فِي أُمَّتِي كَذَّابُونَ ثَلَاثُونَ كُلُّهُم يَزعُمُ أَنَّهُ نَبِيٌّ، وَأَنَا خَاتَمُ الأَنبِيَاءِ لَا نَبِيَّ بَعدِي». وَفِي رِوَايَةٍ: «ثَلَاثُونَ كَذَّابُونَ أَو أَكثَرُ». فَسُئِلَ ﷺ: مَا آيَتُهُم؟ أَي مَا عَلَامَتُهُم؟ قَالَ: «يَأتُونَكُم بِسُنَّةٍ لَم تَكُونُوا عَلَيهَا يُغَيِّرُونَ بِهَا سُنَّتَكُم، فَإِذَا رَأَيتُمُوهُم فَاجتَنِبُوهُم».
ከሰውባን ረዲየላሁ ዐንሁ ተይዞ የአሏህ መልዕክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል▼▼▼
«እነሆ ወደ ፊት በዚህ ህዝብ ላይ ሠላሳ የሚያህሉ
ሀሰተኞች፣ውሸተኞች የሆኑ ነቢያት ነን ባዮች ይነሳሉ።ሁላቸውም እኔ ነቢይ ነኝ እያሉ ይሞግታሉ።እኔ የነቢያት ሁሉ መቋጫና መደምደሚያ ነኝ። ከእኔ በኋላ ሌላ ነቢይ የለምና»በሌላ ዘገባ ደግሞ ሠላሳና ከዚያ በላይ የሆኑ ሐሰተኛ ነቢያት ይነሳሉ።ከዚያም ነብዩ ﷺ "እነዚህ ሀሰተኞች ስመጡ ምንድነው ምልክቶቹ" ተብለው ተጠየቁ።ከዚያም እሳቸው እንዲህ ብለው መለሱ ፦በሱና ተመስለው ይመጡና እናንተ በማትከተሉበት ወይም በማትሆኑበት መንገድ ላይ ሱናችሁን(መንገዳችሁን) ይቀይራሉ።እነዚህን ባያችሁ ጊዜ ተጠንቀቋቸው።»
➦እናም ከዚህ በፊት ከተነሱት ሀሰተኛ ነቢያት መካካል ሙሰይለመቱል ከዛብ አንዱ ነበር!
➲አሏህ ከተንኮልና ከተንኮለኞች ወጥመድ ይጠብቀን🔥
➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!

▣የአሏህ ወሊይ(ወዳጅ) ማን ነው?
➦ወሊይ፦ማለት አሏህን የሚፈራና የሚጠነቀቅ እንጂ የሚያምፅ ከሃዲ አመፀኛ አይደለም!
{أَلَا إِنَّ أَوْلِيَاءَ اللَّهِ لَا خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ * الَّذِينَ آمَنُوا وَكَانُوا يَتَّقُونَ * لَهُمُ الْبُشْرَى فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا وَفِي الْآخِرَةِ} [📚
سورة يونس 62-64]
«አዋጅ(ንቁ) የአሏህ ወሊዮች(ወዳጆች) በነሱ ላይ ምንም ፍራቻም ትካዜም የለባቸውም።እነሱም እነዚያ ያመኑና አሏህን የሚፈሩ ናቸው። ለነሱ(ለወሊዮች) በዱኒያ ህይወትም በአኼራም ብስራት አለላቸው»[📚ሱረቱ ዩኑስ :62-64]
الحافظ ابن حجر -رحمه الله-:
«المراد بوليّ الله: العالِم بالله تعالى، المواظِب على طاعته، المخلِص في عبادته»[فتح الباري: ٢٠/٢٣٩]
"ኢብኑ ሀጀር አል አስቀላኒይ እንዲህ ይላሉ፦የአሏህ ወሊይ ስባል የተፈለገው የላቀውን አሏህን ያወቀና ትዕዛዙን የጠበቀ እንዲሁም በኢባዳ(በአምልኮው) ጥርት ያለ ማለት ነው።»[📚ፈትሁል ባሪ ቅጽ 20 ገጽ 239]
قال شيخ الإسلام: فكل من كان مؤمنا تقيا كان لله وليا.
ሸይኸል እስላም ኢብኑ ተይሚያ እንዲህ ይላሉ፦«ሁሉም ሙዕሚን፣አሏህን ፈሪ የሆነ አካል የአሏህ ወሊይ(ወዳጅ) መሆን ይችላል።የአሏህ ወሊይም(ወዳጅም) ነውና።»[📚አል-ፈታዋ-አል ኩብራ ቅጽ 1 ገጽ 206]
➲አሏህ በሐቅ መንገድ ላይ ያፅናን🔥

❤1
➲የጥንቃቄ መልዕክት⚠️⚠️
➦ይሄንን ልጅ ተጠንቀቁት ያ ጀማዐተል ሙስሊሚን🔥🔥ይህ ልጅ ብዙ ጊዜ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ(ትክታክ፣ቴሌግራም...ወዘተ) ላይ እየተንቀሳቀሰ ሺዓ ነኝ፣ራፊዳ ነኝ እያለ ነገር ግን በእውነታው ሺዓም ራፊዳም ያልሆነ ሙልጭ ያለ ካፊር ነው።
➦ክርስቲያኖች ይህንን ልጅ ተጠቅመው እስልምናን እንዲሳደብና እንዲያንቋሽሽ ሆን ተብሎ ለፖለቲካና ለድራማ የተዘጋጅ አካል ነው።!
➦ሁልጊዜም ቤቱን ከፍቶ አሏህንና ነብዩን ብሎም ሶሃቦችን እየሰደባና እያሰደባ የሚውል ቆሻሻ የሆነ የእስላም ጠላት ነው!
➦Actually ልጁ አረቢኛ ቋንቋ ለመናገር ይሞክራል! እናም አንድ አካል አረቢኛ መናገርና መፃፍ ስለ ቻለ ብቻ ሙስሊም ነው ብላችሁ እንዳትታለሉ አደራ! ሙሉ ማንነቱ ደግሞ በራሱ አንደበት መስክሯል!
➦ልጁ የሚውለውም ህብረቱም ከክርስቲያኖች ቤት ነው! እኛ ሙስሊሞች የሺዓና የራፊዳ እምነት ምን እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን አልሀምዱሊላህ ! ይህ ልጅ ግን ከሁለቱም ውጪ የሆነ ግለሰብ ነው! So ጥንቃቄ ይደረግ ባረከሏሁ ፊኩም ጀመዓው⚠️

😢4
➦ወንድም ጄክ ወዴት እየሄደ ነው ጀመዓው¿ ወዴትስ እየመራ ነው!?
አህባሾች የሚሉትና ጄክ እያለ ያለው ነገር እየገባኝ አይደለም ሀቂቃ😐
➦Personally የፈለገበት ዓላማና ኢላማ አልገባኝም🙃እኔ ባየሁት ልክ ይህ አካሄድ ኡማውን ሹብሃ ላይ ከመጣል ውጪ ሌላ ትርፍ ይኖራል ብዬ አላስብም🔥
➦ምናልባት የፈለገበት አላማው ኸይር እንኳን ቢሆን በዚህ መልኩ ሚዲያ ላይ ገጭ ብሎ እንዲህ አይነት አደገኛ ጉዞ ማሳየትና በውስጥም በውጪም ላሉት ለዲነል እስላም ጠላቶች ሽንቁር ለማሳየት መሞከር ምን ይባላል ጎበዝ?

▣እስልምናን የሚጎዱ ጠላቶች በጥቅሉ በሁለት መልኩ ይታያሉ!
➊ኛ ውስጣዊ ጠላቶች➛የእስልምናን ካባ ለብሰው በስውር የሚንቀሳቀሱ ሙናፊቆች(መናፍቃን ) ናቸው!
➋ኛ ውጫዊ ጠላቶች➛በብዛት ሙሉ ማንነታቸው የታወቁ ከሃዲያን(ካፊሮች) ወይም አጋሪያን ናቸው!
➲ከዚህም ይልቅ ደሞ የበለጠ ዲነል እስላምን የሚጎዱ ጠላቶች▼▼▼▼▼▼
➦በዋናነት ውስጣዊ ጠላቶች ናቸው።ከነዚህም መካካል ወደ ብድዓ ተጣሪዎችና የብድዓ ባለቤቶች ናቸው!
➦ለምሳሌ፦አህባሾች፣ጀህሚያዎች፣ራፊዳዎች፣ሺዓዎች፣ኸዋሪጆች፣እኽዋኖችና ልጆቻቸው ናቸው!
➦በአሁኑ ሰዓት ደግሞ ዓለም ላይ በስፋት በጣም እስልምናን እየጎዱ ያሉ ፊረቆች(አንጃዎች) መካካል በሁለት ይከፈላሉ!
➛የሩቅ ጠላት፦አህባሾች ፣ሺዓዎች፣ራፊዳዎች...ወዘተ ናቸው
➛የቅርብ ጠላት፦እኽዋኖችና ልጆቻቸው ናቸው!
➲ከነዚህም መካካል የበለጠ አደገኞቹ እነዚህ ናቸው!
➛አህባሾችና ልጆቻቸው እንዲሁም እኽዋኖችና ልጆቻቸው ናቸው!
➦መቼም ቢሆን ከሩቅ ጠላት ይልቅ የቅርብ ጠላትን በመጠንቀቅ ላይ አደራ! ምክንያቱም የበለጠ የሚጎዳው ያ ነውና!⚠️
➦ሀቅ መራራ ነውና የትም ብትሆን፣ የትም ብትወለድ ሀቅ ተናገር! ከሐቅና ከሀቀኞች ጋር ሁን!🔥
➦ሰዎች ወደ ዞሩበት ሳይሆን ሀቅ ወደ ዞረበት መንደር አብረህ ዙር!🔥
➦ወገንተኝነት ለሀቅ እንጂ ለሰዎች እንዳይሆን ተጠንቀቅ!🔥
➲አሏህ ከሁሉም አይነት የእስላም ጠላቶች ሸርና ተንኮል ይጠብቀን ይሰውረን አህባቢ ፊሏህ🔥

ይሄ ደግሞ ከየት ያመለጠ ነው ጎበዝ Mr.አዲስ OCAP ባጭሩ Mr.ጭማቂ ማኪያቶ😀
የገረመኝ Funny Part🤗
ጫት መቃም፣አስካሪ መጠጥ መጠጣት ይቻላል ግን መርቅኖ፣ሰክሮ መጥፎ ነገርን መስራት አይቻልም ሰክሮ ወይም መርቅኖ ብረታ-ብረትን ብበይድ ችግር የለም የሚለው part ነው😀ኦኬ ሰክሮ መበየድ የሚቻል ከሆነ ለምሳሌ በሰከረበት Condition ላይ ሆኖ እራሱን ለመበየድ ቢሞክርስ አስባችኋል😁ሌላውን ሂሳብ እናንተ ስሩበት🤗

😁1
❒ የነብዩሏህ ኑህ ዐለይሂ ሰላም ❒
ክፍል አንድ
አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ ከነዝያ ህዝቦች ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራቸው ዘንድ ኑህ የተባሉ መልዕክተኛን አስነሳ።
ኑህም ህዝባቸውን ሰበሰቡ'ና፦" እኔ ለእናንተ ታማኝ መልዕክተኛ ነኝ፡፡
አላህንም ፍሩ ታዘዙኝም፡፡
በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ(ክፍያ) አልጠይቃችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም" ብለው ህዝባቸውን ተጣሩ።
የጌታዬን መልክቶች አደርስላችኋለሁ፡፡ ለእናንተም እመክራችኋለሁ፡፡ ከአላህም በኩል የማታውቁትን ዐውቃለሁ።" አላቸው።
የኑህን ዐ ሰ ንግግር በሰሙ ግዜ በጣም በመገረም፦" አንተ ኑህ!!! አንተ እኮ እንደኛው ሰው ነህ እንዴት ነው መልዕክተኛ ነኝ ምትለው? በዛ ላይ ጥቂት ተከታዮች አሉህ ሁሉም ግን ድሀ እና ኮሳሳ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ያሉ ናቸው።
ያም አላንስ ብሏቸው እርስ በርስ በሚፈፅሙት የሀውልት አምልኮ እንዲፀኑ ይመካከሩም ጀመር።
ኑህም የህዝቡ ሁኔታ ተስፋ ሲያስቆርጠው በመለማመጥ መልኩ፦አላህን ልትፈሩና ይታዘንላችሁም ዘንድ ከእናንተው (ጎሳ) በኾነ ሰው ላይ እንዲያስጠነቅቃችሁ ከጌታችሁ ግሳጼ ቢመጣላችሁ ትደነቃላችሁን" እያለ ቢያግባባቸውም ክህደታቸው ይበልጥ እየጨመረ እንጂ ምንም አይቀንስም ነበር።
ምንም እንኳን ኑህ ዐ ሰ የህዝቡ ነገር ተስፋ ቢያስቆርጣቸውም ተልዕኮዋቸውን በሚገባ በማድረስ ላይ ቀጥለዋል።
እናም ሁሌ ቀን እና ማታ ህዝባቸውን ስለ አላህ ሲያስታውሷቸው ህዝባቸው የነቢያቸውን ዳዕዋ ከመስማት ጆሮዋቸውን መያዝ ጀመሩ።ጆሮዋቸውን ይዘው መስማት እንቢ ሲሉ ኑህ ዐ ሰ በምልክት ይነግሯቸው ነበር። ኑህም በምልክት ሲነግሯቸው ህዥቡ ግን አይኖቻቸውን በልብሶቻቸው ይሸፍኑ ነበር።

👍4❤1
.❒ የነብዩሏህ ኑህ ዐለይሂ ሰላም ❒
ክፍል ሁለት
ሁሌ ቀን እና ማታ ህዝባቸውን ስለ አላህ ሲያስታውሷቸው ህዝባቸው የነቢያቸውን ዳዕዋ ከመስማት ጆሮዋቸውን መያዝ ጀመሩ።ጆሮዋቸውን ይዘው መስማት እንቢ ሲሉ ኑህ ዐ ሰ በምልክት ይነግሯቸው ነበር። ኑህም በምልክት ሲነግሯቸው ህዥቡ ግን አይኖቻቸውን በልብሶቻቸው ይሸፍኑ ነበር።ምንም ተስፋ አልቆርጥ ብሎ መቆም መቀመጥ ሲከለክላቸው፦"ድሆች እና ዝቅተኛ ሰዎች ያንተ ተከታይ ሆነው ሳለ እኛም ከነሱ ጋር እንድንከተልህ ትሻለህን!!! ይልቁንስ እኛ እንድንከተልህ ከፈለግክ እነዚህን ተራ ሰዎች ከጎንህ አርቃቸው።" አሉት።
ኑህ'ም ዐ ሰ፦"እነሱ የሚሰሩትን አላህ ነው ሚያውቀው። እኔ ላባርራቸው አልችልም።
እንዴትስ ረዳቶቼን፣አክባሪዎቼን አባርር ትሉኛላችሁ!!! ቆይ ባባርራቸውስ እኔን ከአላህ ማን ያተርፈኛል? አታስተውሉምን?" ብሎ ጠንከር አለባቸው።
ኑህ ዐ ሰ መልካም ነብይ ነበሩ። ሀብታም፣ድሀ ደከማ፣ጠንካራ፣ትልቅ፣ትንሽ ስይሉ ለሁሉም በክብር የተላኩትን ዳዕዋ አደረሱ።
ምንም እንኳም ለ950 አመታት ዳዕዋ ቢያደርጉም ዳዕዋቸውን ከ80 በላይ ሰው ሊቀበላቸው ባለመቻሉ ሁኔታው ከአቅማቸው በላይ መሆኑን ለጌታቸው ስሞታ ለማቅረብ ተገደዱ።ከዚህ በኋላ የኑህ ዐ ሰ የዳዕዋ ጥሪ ዛቻ አዘል መሆን ጀመረ።እነሱም ለኑህ ዐ ሰ ዛች ግድ አልነበራቸውም ይልቁኑ፦"የምትዝትብንን አምጣ እውነተኛ ከሆንክ" እያሉ ሲሳለቁበትም ጀመር።
ኑህም፦"ይህ እኮ በኔ ቁጥጥር ውስጥ አይደለም። ያ የአላህ ስልጣን ነው" ይላቸዋል።
በመቀጠልም አላህ ኑህን ዐ ሰ የዘንባባ ችግኝ እንዲተክል አዘዘው።ያች ዛፍ ለማፍራት ስትበቃ የአላህ ቅጣትም በነዚያ ህዝቦች ላይ እንደሚፈፀም ቃል ገባለት።