▪ሁሌም ሐቅ መራራ ነውና ብመረንም መዋጥ ግድ ነው🔥
▪የሰዎች ውዴታ ከሀቅ መንገድ እንዳያስትህ ተጠንቀቅ🔥
▪የሰዎች ውዴታ ከሀቅ መንገድ እንዳያስትህ ተጠንቀቅ🔥
❤5👍2
👉 ለፈገግታ !
ባልና ሚስት ቁጭ ብለው እየተጫወቱ ሳለ ሚስት ለባልዋ እስኪ እውነቱን ንገረኝ ያኔ እኔን ለትዳር ስተጠይቀኝ ማን ነበር የጠቆመህ ትለዋለች ።
ባልም ቀበል አድርጎ ማን እንደሆነ አላስታውስም ምክንያቱም ጠላቶቼ ብዙ ናቸውና ብሏት እርፍ ! ።
ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው

😁10
➲እራሳቸውን ወደ ዲነል እስላም ያስጠጉ ሆነው ነገር ግን ከሌሎች ይልቅ እጅግ አደገኛና ፈታኝ ከሆኑ የጥመት ፊረቆች(አንጃዎች) መካከል፦ሺዓዎች፣ራፊዳዎች፣አህባሾች፣ሱፊዮች ናቸው!
➦ለሽርክና ለብድዓ መስፋፋት ትልቁን ሚና የሚጫወቱት እነዚህ መሆናቸው እሙንና ቅቡል የሆነ ነገር ነው🔥
➦Btw እዚህ ጋ መሰመር ያለበት ነገር ሌሎችም የሉም ማለት አይደለም🔥
➦አንድ መታወቅ ያለበት ነገር ከሩቅ ካለው ጠላት ይልቅ የቅርብ ጠላት ይበልጥ እንደሚጎዳን ማወቅ አለብን ባረከሏሁ ፊኩም!
N.B ፦ጉላቱ(غلاة) ሺዓዎችና ራፊዳዎች ከእስላም ክልል የወጡ መሆናቸውን ብዙ ኡለማዎች ጠቅሰዋል! በል የኡለማዎች ስምምነት(Islamic Scholars Consensus patrum) እንዳለም ይጠቅሳሉ!
▪አሏህ ሂዳያ ይስጣቸው እኛንም በሀቅ መንገድ ላይ ያፅናን!🔥

❤2
▣ጠቃሚ TIPS
➦ክርስትና መሠረቱ ሰው ሰራሽ ፈጠራና ስያሜውም ከጠላት የተገኘ ሃይማኖት ነው!
➦እስልምና ግን መሠረቱ ከአምላክ ዘንድ እውቅና ያለው ብቸኛ ሃይማኖት ነው!
➦ክርስትና ነቢያትን ይሰድባል፣ያንቋሽሻል! በነሱ ላይ ድንበር ያልፋል !
➦እስልምና ግን ነቢያትን በጠቅላላ በደረጃቸው ያከብራል!በነሱ ላይ ድንበር አያልፍም!
➦ክርስትና የሰው ልጅን በግድ ያለ ነፃ ፈቃድ(Free will) ሃጥያተኛ ያደርጋል!ሁሉም የሰው ልጅ ስወለድ(በተፈጥሮ) ሃጥየተኛ ነው ብሎ ያስተምራል!
➦እስልምና ግን የሰው ልጅ ነፃ ፈቃድ(Free will) እንዳለ ያስተምራል!የሰው ልጅ በተፈጥሮ ሃጥያተኛ ነው ብሎ አያስተምርም!
➦በክርስትና የሚመለከው አንድም ሦስትም የሆነ አምሳያ ያለው ፍፁም ሰውና ፍጡር ነው! የፍጥረት ባህርይ ያለውንና የተላበሰውን ነው!
➦በእስልምና የሚመለከው ዘላለማዊ አምሳያ የሌለው ብቸኛ የሆነ አንድ ፍፁም አምላክና ፈጣሪ ብቻ ነው!የፍጥረት ባህርይ የሌለውን ነው!
▪
▪
▪
▪
▪
➲እንግዲያስ ክርስቲያኖች ለሕይወታችሁ መዳን የትኛውን ትመርጣላችሁ¿
الحمد لله على نعمة الإسلام🔥
“All praise and gratitude is due to Allah for the blessing of Islam.”

❤1
ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒
ክፍል አንድ
•••✿ ❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒ ✿•••
በግዜው አባታችን አደም (ዐ ሰ) ከሞተ 15 ክፍለ ዘመናት(1500 አመት) ተቆጥሯዋል።የአደም ልጆች ቁጥር ምንም እንኳን ቢጨምርም በአደም ልጆች ዘንድ እስካሁን ምንም አይነት የኩፍር እንቅስቃሴ የለም ያን ዘመናት ሁሉ የአደም ልጆች አላህን በብቸኝነት እያመለኩት ነው።
አሁን አሁን ግን ሰዎች አስተሳሰባቸው እየተቀየረ መጣ፣ትንሽ ትንሽ የሸይጣን ኮቴ ያንሸራትታቸውም ጀምሯል።
ነቢዩላህ ኢድሪስ (ዐ ሰ) ይባላሉ። ረጅም ሰዐት ዝምታ ያሚያስደስታቸው ሰው ናቸው።ከተናገሩም ሒክማ ያላትን እና አጠር ያለች ንግግር ነበር ሚናገሩት።
ይቀጥላል

❤3👍1🤔1
▣መውሊድ አክባሪዎችና አስከባሪዎች ሆይ እስቲ እንጠይቃችሁ▼▼▼▼
➦እንደው እንበልና የትኛውን ቀን ነው የምታከብሩት¿
▪የተወለዱበትን ቀን¿
▪ወይስ የሞቱበትን¿
▪ወይስ ሁለቱንም በአንድ ላይ¿
➦እውነታው ግን ነብዩ ﷺ
📝እሳቸው በተወለዱበት ቀን ዙሪያ በኡለማዎች መካካል ኺላፍ ያለበት ጉዳይ ነው!
📝ነብዩ ﷺ በሞቱበት ቀን ላይ ግን ሁሉም ይስማማሉ!
📝በትክክል የሚታወቀው ነብዩ ﷺ የሞቱበት ቀን ረቢዐል አወል 12 እንደሆነ ነው!
➦ስለዚህ የተወለዱበትን ቀን ከሆነ እሳቸው ﷺ የሰሩት በፆም(በመጾም) እንጂ በመብላት፣በመጠጣት፣በጭፈራ፣በውዝዋዜ ወዘተ አይደለምና።! እናንተ ደግሞ ከዚህ በተቃራኒ በመብላት፣በመጠጣትና በመጨፈር ነው የምታሳልፉት😭
➦የሞቱበት ቀን ከሆነ ደግሞ በመውሊድ ስም እንኳን ነብዩ ﷺ ከኛ ተለዩ፣ሞቱ እያላችሁ መሆኑን ግን አትርሱ!😭
➦በውዴታ በኩል ከሆነማ ወዳጁ አካል ሱናቸውን የተከተለ እንጂ የሚቃረን አይደለምና!
➦እኛ ሙስሊሞች የማንንም የልደት ቀን(መውሊድ) እንዲናከብር በፍፁም አልታዘዝንም ቀኑን ለይተን አናከብርም አልሃምዱሊላህ!
➦መውሊድ የሽርክና የብድዓ መናኸሪያ ነው⚠️ አሏህ ይጠብቀን🔥
▪አሏህ ሂዳያ ይስጣችሁ!
➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!

❤3🔥1
➦የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከባባድ የጫት መድፍ ተተኮሰ ተባለ!
➦ተኩሱም ብዙዎችን እያቆሰለ እንደሆነም የደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ።
➦ነገር ግን እስካሁን ለደረሰውና ወደ ፊትም ለሚደርሰው አደጋ ሀላፊነት አልወስድም እንዳለም ከድርጅቱ የተገኘው ዘገባ ያመለክታል!
▪ምንጭ፦ከወደ ጫቶሎጂት ፣በርጮሎጂስት ድርጅት ሰፈር😐

😁6🌚1
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰 pinned «ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒ ክፍል አንድ •••✿ ❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒ ✿••• በግዜው አባታችን አደም (ዐ ሰ) ከሞተ 15 ክፍለ ዘመናት(1500 አመት) ተቆጥሯዋል።የአደም ልጆች ቁጥር ምንም እንኳን ቢጨምርም በአደም ልጆች ዘንድ እስካሁን ምንም አይነት የኩፍር እንቅስቃሴ የለም ያን ዘመናት ሁሉ የአደም ልጆች አላህን በብቸኝነት እያመለኩት ነው። አሁን አሁን…»
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒ ክፍል አንድ •••✿ ❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒ ✿••• በግዜው አባታችን አደም (ዐ ሰ) ከሞተ 15 ክፍለ ዘመናት(1500 አመት) ተቆጥሯዋል።የአደም ልጆች ቁጥር ምንም እንኳን ቢጨምርም በአደም ልጆች ዘንድ እስካሁን ምንም አይነት የኩፍር እንቅስቃሴ የለም ያን ዘመናት ሁሉ የአደም ልጆች አላህን በብቸኝነት እያመለኩት ነው። አሁን አሁን…
❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒
ክፍል ሁለት 2
ለመጀመርያ ግዜ በቀለም መፃፍን የጀመሩትም እሳቸው ናቸው።
ለመጀመርያ ግዜ ልብስ ሰፍተው መልበስ የጀመሩትም ኢድሪስ ዐ ሰ ናቸው።
ሁሌም ልብስ ሲሰፉ መርፌዋን ባስገቡ'ና ባወጡ ቁጥር ሱብሀን አላህ ይሉ ነበር።
አላህም የኮከብ እውቀትን እና ስለ ሰነ ፈለክ አስተምሯቸዋል።
የእውቀትንም ሁሉ ቁልፍም አላህ ሰጥቷቸዋል።
በዘመናቸው የነበሩትን ሰዎች ስለ አፃፃፍም ያስተምሩ ነበር።
ሀገሪቷ ባቢሎን ትባላለች ዘመኑ ገና የስልጣኔ ጀምበር ብቅ ብቅ የሚልበት ዘመን ነበር። የከተማዋ ህዝብ ለሽርክ እና ለፈሳድ ገና ፍሬሽ ስለሆኑ ኢድሪስ ከዚህ ተግባራቸው እንዲቆጠቡ ቢመክሯቸውም ጥቂት ሰዎች ሲቀሩ ሰዉ ሁሉ አሻፈረኝ ብሎ ጥመት ላይ መፅናትን መረጠ።
ከብዙ እልህ አስጨራሽ የዳዕዋ ትግል በኋላ ኢድሪስ ዐ ሰ ሀገሪቱን ለቀው ወደ ሌላ ቦታ ለመሰደድ ወሰኑ።ጥቂት ተከታዮቻቸውንም ሲያማክሩ ምንም እንኳን ሀገራቸውን ጥለው ለመውጣት ትንሽ ቢያንገራግሩም በኢድሪስ ዐ ሰ አንደበተ ርቱዕነት በሀሳባቸው ሊስማሙ ቻሉ።
ኢድሪስ ዐ ሰ ከባቢሎን ከተማ ተከታዮቻቸውን ይዘው ወጡ'ና ብዙ ከተጓዙ በኋላ አፍሪካዊቷ ቀደምት ከተማ የሆነችውን ግብፅን ገና ስትቆረቆር ከህዝቧ ጋር ተቀላቀሉ።ገና ከተማዋን ከመግባታቸው ነበር ወደ አላህ እና ወደ መልካም ስነ ምግባር ዳዕዋ ማድረግ የጀመሩት።

Telegram
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
▣የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛ ና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ።(እርሷም) አሏህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣በርሱም ምንንም ማንንም ላናጋራ፣ከፊላችንም ከፊሉን ከአሏህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤በላቸው፡፡እምቢ ቢሉም፦እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:64]
🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥

❤1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➦Look ይሄ የኦርቶዶክስ መምህር ገና ዛሬ ሀቅ ተናገረ🔥
➦ብዙ ጊዜ በአዕሻ (ረዐ) ላይ “የአዞ እንባ” ለሚያነቡትና «አዛኝ ቅቤ አንጓች» ለሆኑ ወገኖቻችን ከገዛ ወገናቸው ምርጥ ምስክርነት🔥
ۚ وَشَهِدَ شَاهِدٌۭ مِّنْ أَهْلِهَآ
ከቤተሰቦቿም መስካሪ እንዲህ ሲል መሰከረ፡፡
[📚ሱረቱ ዩሱፍ : 26]

👍3😁1
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒ ክፍል ሁለት 2 ለመጀመርያ ግዜ በቀለም መፃፍን የጀመሩትም እሳቸው ናቸው። ለመጀመርያ ግዜ ልብስ ሰፍተው መልበስ የጀመሩትም ኢድሪስ ዐ ሰ ናቸው። ሁሌም ልብስ ሲሰፉ መርፌዋን ባስገቡ'ና ባወጡ ቁጥር ሱብሀን አላህ ይሉ ነበር። አላህም የኮከብ እውቀትን እና ስለ ሰነ ፈለክ አስተምሯቸዋል። የእውቀትንም ሁሉ ቁልፍም አላህ ሰጥቷቸዋል። በዘመናቸው የነበሩትን…
.❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒
ክፍል ሶስት 3
ኢድሪስ ዐ ሰ ከባቢሎን ከተማ ተከታዮቻቸውን ይዘው ወጡ'ና ብዙ ከተጓዙ በኋላ አፍሪካዊቷ ቀደምት ከተማ የሆነችውን ግብፅን ገና ስትቆረቆር ከህዝቧ ጋር ተቀላቀሉ።ገና ከተማዋን ከመግባታቸው ነበር ወደ አላህ እና ወደ መልካም ስነ ምግባር ዳዕዋ ማድረግ የጀመሩት።
በዛም መሀል ወደ ሻም/ሶርያ አከባቢ እና ወደ ፊለስጢን በመሄድ ሰዎችን ወደ አላህ ይጣሩ ነበር።ይሁን እንጂ ለመቀመጫነት ግን ግብፅን ነበር የመረጡት።እዛው ለልጆቻቸውም የተለያዩ ዱንያዊ እና አኺራዊ ትምህርት ይሰጡም ነበር።
በኢድሪስ ዐ ሰ ዘመን ዐለም ላይ ያለው ቋንቋ ብዛት 72 ነበር።የፈለጉበት በመሄድ ዳዕዋ ያደርጉ ዘንድም አላህ ሀሉንም ቋንቋዎች አሳውቋቸውም ነበር።
እንዲህ እንዲህ እያሉ ኢድሪስ ዐ ሰ እድሚያቸው 865 ደረሰ።አላህም እንዲህ ሲል ለኢድሪስ ወህይ አወረደላቸው፦"በያንዳንዱ ቀን የአደም ልጆች ሁሉ የሚሰሩትን አጅር ያህል ላንተም እፅፍልሀለሁ።"
ኢድሪስም ዐ ሰ ግን እድሜያቸው እንዲጨመርላቸው እና ሌላም ብዙ መልካም ስራ መስራት ነበር ፍላጎታቸው።ይሁን እንጂ ፍላጎታቸውን በምኞት ብቻ ሊገድቡት አልፈለጉም ነበር።
አንድ መልዓክ ጓደኛ ነበራቸው'ና እሱን ወደ አላህ ዘንድ እንዲወስዳቸው እና አላህ በእድሚያቸው ላይም ይጨምርላቸው ዘንድ ሊጠይቁት እንደሆነም አስረድተውት ከመልዐኩ ጋር መልዓኩ በሁለት ክንፉ መካከል ይዟቸው አየሩን እየሰነጣጠቁ ጉዞ ወደ ሰማያት ጀመሩ።
ይቀጥላል
https://t.me/Rightpathstudent
┈┈•••✿❒❒✿•••┈┈
ክፍል ሶስት 3
ኢድሪስ ዐ ሰ ከባቢሎን ከተማ ተከታዮቻቸውን ይዘው ወጡ'ና ብዙ ከተጓዙ በኋላ አፍሪካዊቷ ቀደምት ከተማ የሆነችውን ግብፅን ገና ስትቆረቆር ከህዝቧ ጋር ተቀላቀሉ።ገና ከተማዋን ከመግባታቸው ነበር ወደ አላህ እና ወደ መልካም ስነ ምግባር ዳዕዋ ማድረግ የጀመሩት።
በዛም መሀል ወደ ሻም/ሶርያ አከባቢ እና ወደ ፊለስጢን በመሄድ ሰዎችን ወደ አላህ ይጣሩ ነበር።ይሁን እንጂ ለመቀመጫነት ግን ግብፅን ነበር የመረጡት።እዛው ለልጆቻቸውም የተለያዩ ዱንያዊ እና አኺራዊ ትምህርት ይሰጡም ነበር።
በኢድሪስ ዐ ሰ ዘመን ዐለም ላይ ያለው ቋንቋ ብዛት 72 ነበር።የፈለጉበት በመሄድ ዳዕዋ ያደርጉ ዘንድም አላህ ሀሉንም ቋንቋዎች አሳውቋቸውም ነበር።
እንዲህ እንዲህ እያሉ ኢድሪስ ዐ ሰ እድሚያቸው 865 ደረሰ።አላህም እንዲህ ሲል ለኢድሪስ ወህይ አወረደላቸው፦"በያንዳንዱ ቀን የአደም ልጆች ሁሉ የሚሰሩትን አጅር ያህል ላንተም እፅፍልሀለሁ።"
ኢድሪስም ዐ ሰ ግን እድሜያቸው እንዲጨመርላቸው እና ሌላም ብዙ መልካም ስራ መስራት ነበር ፍላጎታቸው።ይሁን እንጂ ፍላጎታቸውን በምኞት ብቻ ሊገድቡት አልፈለጉም ነበር።
አንድ መልዓክ ጓደኛ ነበራቸው'ና እሱን ወደ አላህ ዘንድ እንዲወስዳቸው እና አላህ በእድሚያቸው ላይም ይጨምርላቸው ዘንድ ሊጠይቁት እንደሆነም አስረድተውት ከመልዐኩ ጋር መልዓኩ በሁለት ክንፉ መካከል ይዟቸው አየሩን እየሰነጣጠቁ ጉዞ ወደ ሰማያት ጀመሩ።
ይቀጥላል
https://t.me/Rightpathstudent
┈┈•••✿❒❒✿•••┈┈
Telegram
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
▣የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛ ና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ።(እርሷም) አሏህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣በርሱም ምንንም ማንንም ላናጋራ፣ከፊላችንም ከፊሉን ከአሏህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤በላቸው፡፡እምቢ ቢሉም፦እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:64]
🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥
🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➦የእስልምና እውነታ(ሐቅ) የገባው አካል እንዲህ ይሆናል! አሏህ ያጽናው ያፅናን!
➦እስቲ እራሳችንን ቆም ብለን እንፈትሽ🔥
سبحان الله😥
➦እስቲ እራሳችንን ቆም ብለን እንፈትሽ🔥
سبحان الله😥
❤4🔥1
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
.❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒ ክፍል ሶስት 3 ኢድሪስ ዐ ሰ ከባቢሎን ከተማ ተከታዮቻቸውን ይዘው ወጡ'ና ብዙ ከተጓዙ በኋላ አፍሪካዊቷ ቀደምት ከተማ የሆነችውን ግብፅን ገና ስትቆረቆር ከህዝቧ ጋር ተቀላቀሉ።ገና ከተማዋን ከመግባታቸው ነበር ወደ አላህ እና ወደ መልካም ስነ ምግባር ዳዕዋ ማድረግ የጀመሩት። በዛም መሀል ወደ ሻም/ሶርያ አከባቢ እና ወደ ፊለስጢን በመሄድ ሰዎችን…
.❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒
ክፍል አራት 4
አንድ መልዓክ ጓደኛ ነበራቸው'ና እሱን ወደ አላህ ዘንድ እንዲወስዳቸው እና አላህ በእድሚያቸው ላይም ይጨምርላቸው ዘንድ ሊጠይቁት እንደሆነም አስረድተውት ከመልዐኩ ጋር መልዓኩ በሁለት ክንፉ መካከል ይዟቸው አየሩን እየሰነጣጠቁ ጉዞ ወደ ሰማያት ጀመሩ።ሰማያትን በመልዓኩ ክንፎች እየቀዘፉ በከፍተኛ ፍጥነት 1ኛ ሰማይ ደረሱ...2ኛ....3ኛ....4ኛ ሰማይ ላይ እንደረሱ መለከል መውት ወደ ምድር እየተምዘገዘገ አገኙት'ና ኢድሪስን ዐ ሰ የያዘው መልዓክ መለከል መውትን አስቆሞ የኢድሪስን ዐ ሰ እድሜ ስንት እንደቀረው መዝገቡን እንዲያይለት ጠየቀው።መለከል መውትም መዝገቡን ተመለከተ'ና፦"ኢድሪስ የታለ" አለው።
መልዓኩም፦"እዚህ ክንፌ ውስጥ ነው" አለው መለከል መውትም፦"ይገርማል! አሁን እኮ የሱ ቀጠሮ ደርሶ እሱ ጋ ነበር ምከንፈው። እኔ ልገረም የቻልኩት አላህ የኢድሪስን ሩህ በ4ኛ ሰማይ ላይ ሄደህ አውጣ ሲለኝ ግራ ተጋብቼ ነበር ምክንያቱም ኢድሪስ በምድር ላይ ሳለ እንዴት አላህ ከአራተኛ ሰማይ ሩሁን እንዳወጣ ያዘኛል ብዬ ነው።" አለ
መልዓኩም ትንሽ እንዲያቆየው ቢጠይቀውም መለከል መውትም፦"አሁን ነፍሱን እንዳወጣ እዚችው ነው'ና የታዘዝኩት እዚችው ነው ማወጣት" ብሎ ኢድሪስ ዐ ሰ በተወለዱ በ 865 አመታቸው በመልዓኩ እቅፍ ውስጥ ሳሉ ሩሀቸው በ4ኛ ሰማይ ላይ ወጣች።
ለዚህ ነው አላህ በሱረቱ መርየም እንዲህ ያለው፦"በመጽሐፉ ኢድሪስንም (ሄኖክን) አውሳ፡፡ እርሱ እውነተኛ ነቢይ ነበርና፡፡
ወደ ከፍተኛም ስፍራ አነሳነው" ሰደቀላሁል አዚም
ኢድሪስ ዐ ሰ ከሞቱ በኋላ ለተወሰኑ አመታት የሰው ዘሮች አላህን ያለማጋራት በብቸኝነት ያመልኩት ነበር።
ያው ትውልድ ትውልድን ይተካል'ና አላህን በማምለክ ወደር የሌላቸው መልካም'ና በዘመኑ ለነበሩ ሰዎች አርዐያ የሆኑት ውስን ሰዎች ህዝቡን በሞት ይለዩ ጀመር....በዘመኑ የነበሩ ህዝቦችም በነዚያ ደጋግ ሰዎች ህልፈት እጅጉን አዝነዋል።
ሀዘናቸውን ለማስታገስ እና እነዚህን ደጋግ የአላህ ባሮችን ለማስታወስ ሀውልት ሊሰሩላቸው ተነጋገሩበትና እቅዳቸውንም እውን በማድረግ በ5 ትላልቅ እና ደጋግ ሰዎች ስም 5 ሀውልት በከተማ መሀል አቆሙላቸው።
1፦ወድ
3፦የጉስ
እንዲህ እንዲህ እያለ ሰዉ ለነዚህ ሀውልቶች ያለው ቦታ ሁኔታውን እየቀየረ መጣ።በሀውልቱ አጠገብ ሲያልፉ ለሀውልቱ ክብር በሚል እያጎበደዱም ማለፍ ጀመሩ።
ግዜው ይነጉዳል ክረምት እና በጋ ቀጠሮዋቸውን ጠብቀው በፍጥነት ይተካካሉ።ክረምት ሲመጣ ዝናቡ በጋ ሲመጣ ፀሀዩ የሀውልቶቹን ይዘት መቀየር ሲጀምር የከተማይቱ ነዋሪዎች ሀውልቶችን ከውድመት ለመታደግ አንድ ቤተ አምልኮ ውስጥ ሊያስገቧቸው ወስኑ።...እች ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ሀ!!!
ሀውልቶቹን መጠለያ ውስጥ ካስገቡ በኋላ ለሀውልቶቹ ያላቸው ቦታ ይበልጥ ጨመረ።በገቡ እና በወጡ ቁጥር ለሀውልቶቹ ማጎብደድ ጀመሩ።
ያን ግዜ አላሁ ሱብሀነሁ አተዓላ ከነዝያ ህዝቦች ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራቸው ዘንድ ኑህ የተባሉ መልዕክተኛን አስነሳ።
•••✿ ❒ ተ_ፈ_ፀ_መ ❒✿•••
❒ የነብዩሏህ ኑህ ዐለይሂ ሰላም ታሪክ ❒

➦አንዳንድ የዲነል-እስላም ካባ የለበሱ ብሎም በማር የተለወሰ መርዝ የተሸከሙ ከላይ ስታዩ በትልቅ ደረጃ የወጡ የስልጣን ጥማት ያለባቸው ሰዎች የኢትዮ ጠቅላይ ሚኒስተር ዓቢይ አህመድን "ነቢይ፣ወሊይ" ወደ ማለት ደረጃ ደረሱ እንዴ!😐 መቼም ፖለቲካን ከዲን ጋር የሚቀላቅል አካል እንዲህ ቢሆን አይገርምም!
➦የሚገርመው ግን አቢይ አህመድ እምነቱ(ሃይማኖቱ) ሙስሊም እንዳልሆነ ለማንም የተሰወረ ነገር አይደለም።እስካሁን officially የሚታወቀው እምነቱ ክርስቲያን እንደሆነ ነው !
➦Btw እንዲህ አይነት አመለካከት የሚያራምዱ ሰዎች አዲስ አይደሉም።ከዚህ በፊትም ይህንን የሚተካከል ነገር የተናገሩ ሰዎች ነበሩና ወደፊትም ሊኖሩ ይችላሉ።ዳሩ ግን በጣም ያሳዝናል😭ሱብሃነሏህ😥
https://www.facebook.com/share/r/14pmk4oGtrc/
ኦሮሚኛ መስማት የምትችሉ አዳምጡ🔥

▣ሐሰተኛ ነቢያትና የነቢዩ ሙሀመድﷺ መደምደሚያ ነቢይነት🔥
مَّا كَانَ مُحَمَّدٌ أَبَا أَحَدٍ مِّن رِّجَالِكُمْ وَلَـٰكِن رَّسُولَ اللَّهِ وَخَاتَمَ النَّبِيِّينَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمًا [📚سورة الأحزاب:40]
ሙሐመድ ከወንዶቻችሁ የአንድም ሰው አባት አይደለም፡፡ ግን የአሏህ መልክተኛና የነቢያት መደምደሚያ(መቋጫ) ነው፡፡አሏህም በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
[📚ሱረቱል አህዛብ 33:40]
قال ابن كثير رحمه الله: " وقوله: ولكن رسول الله وخاتم النبيين وكان الله بكل شيء عليما كقوله: الله أعلم حيث يجعل رسالته [الأنعام:124📚] فهذه الآية نص في أنه لا نبي بعده، وإذا كان لا نبي بعده، فلا رسول بعده بطريق الأولى والأحرى؛ لأن مقام الرسالة أخص من مقام النبوة، فإن كل رسول نبي، ولا ينعكس.وبذلك وردت الأحاديث المتواترة عن رسول الله صلى الله عليه وسلم من حديث جماعة من الصحابة"انتهى من "تفسير ابن كثير"(6/ 428).
➦ይህንን የቁርዓን አንቀፅ አስመልክቶ ታላቁ መፈሲር ኢብኑ ከሲር ረህመሁሏህ በተፍሲራቸው እንዲህ ይላሉ▼▼▼▼▼▼
«ይህ አንቀፅ የሚያሳየው ከነብዩ ﷺ በኋላ ሌላ ነቢይ በፍፁም እንደሌለና እንደማይኖር ግልፅ የሆነ ማስረጃ(ጥቅስ) ነው።
ከነቢዩ ሙሀመድ ﷺ ሌላ ነቢይ የማይኖር ከሆነ በሌላ መንገድ ደግሞ ከዚህ በተሻለና ግልፅ በሆነ መልኩ ሌላ ረሱል(መልዕክተኛም) የለም አይኖርምም ማለት ነው።
ምክንያቱም የመልዕክተኝነት ደረጃ ከነቢይነት ልዩ ደረጃ ያለው ስለሆነ ነው።ሁሉም ሩሱሎች(መልዕክተኞች) ነቢያት ናቸው።ነገር ግን ከዚህ በተቃራኒ ሁሉም ነቢያት ሩሱሎች አይደሉምና።
በዚህ ጉዳይ ላይ ከነቢዩ ﷺ እንዲሁም ከብዙ ሶሃቦች በኩል ብዙ ሙተዋቲር የሆኑ ሀዲሶች መጥተዋል።» [📚ተፍሲር ኢብኑ ከሲር ቅጽ 6 ገፅ 428]
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، أَنَّ رَسُولَ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ: فُضِّلْتُ عَلَى الْأَنْبِيَاءِ بِسِتٍّ: أُعْطِيتُ جَوَامِعَ الْكَلِمِ، وَنُصِرْتُ بِالرُّعْبِ، وَأُحِلَّتْ لِيَ الْغَنَائِمُ، وَجُعِلَتْ لِيَ الْأَرْضُ طَهُورًا وَمَسْجِدًا، وَأُرْسِلْتُ إِلَى الْخَلْقِ كَافَّةً، وَخُتِمَ بِيَ النَّبِيُّونَ .📚رواه] مسلم]
ከአቡ ሁረይራ ረዲየላሁ ዐንሁ ተይዞ የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦«በስድስት ነገር ከነቢያት መካካል የተለየ ደረጃ(ብልጫ) አለኝ ወይም ተሰጥቶኛል።
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
➊ኛ ጠቅላይ ንግግር ሆኖ በአጭር ቃላት ብዙ ጠቃሚ ትምህርትና ትርጉም የሚሰጥ ንግግርን ተሰጥቻለሁ።ይህም በዋናነት ቁርዓንና ሀዲስን ያጠቃልላል።
➋ኛ በጦርነት ጊዜ ጠላቶችን ከሩቅ ሆነው ባሉበት ቦታ የማስፈራትን ጥበብ ተሰጥቻለሁ።
➌ኛ በጦርነት(በጂሃድ) ወቅት ምርኮኞች ሀላል(ፍቁድ) ተደረገልኝ።
➍ኛ ምድር ንጹሕ(ጧሃራ)ና መስጂድ(መስገጃ) ተደረገልኝ።
➎ኛ እኔ ለሰው ልጆች በጠቅላላ ተልኬአለሁ።
➏ኛ ነቢይነት(ነቢያት) በእኔ ተደምድሟል(ተቋጭቷል)።»
[📚ሙስሊም ዘግበውታል]
عن- عن محمد بن جبير بن مطعم، عن أبيه، أَنَّ النَّبِيَّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، قَالَ: «لِي خَمْسَةُ أَسْمَاءٍ أَنَا مُحَمَّدٌ، وَأَنَا أَحْمَدُ، وَأَنَا الْمَاحِي، الَّذِي يُمْحَى بِيَ الْكُفْرُ، وَأَنَا الْحَاشِرُ الَّذِي يُحْشَرُ النَّاسُ عَلَى عَقِبِي، وَأَنَا الْعَاقِبُ ؛ وَالْعَاقِبُ الَّذِي لَيْسَ بَعْدَهُ نَبِيٌّ
ከጁበይር ኢብኑ መጢዕም ረዲየላሁ ዐንሁ ተይዞ
የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል▼▼▼▼▼▼▼▼
«ለእኔ አምስት ስሞች አሉኝ።እኔ ሙሐመድ ነኝ፣እኔ አህመድ ነኝ፣እኔ አል-ማሂ ነኝ ያም የሆነው በእኔ ምክንያት ክህደት(ኩፍር) የሚደመስሰበት(የሚጠፋበት) ወይም በእኔ ምክንያት አሏህ ክህደትን የሚደመስስበት፣እኔ አል-ሃሽር ነኝ በዛም ምክንያት ሰዎች በቂያማ(በትንሳኤ) ዕለት ከፊቴ የሚቆሙትና በሰዎች ፊት ቀዳሚ ነኝ፣እኔ ኣቂብ ነኝ ኣቂብነቴ(መጨረሻነቴ) ከእኔ በኋላ ሌላ ነቢይ የለም።»
[📚ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]
وعن أَبي هريرةَ قَالَ: قالَ رَسُول اللَّه ﷺ: كَانَت بَنُو إسرَائِيلَ تَسُوسُهُمُ الأَنْبياءُ، كُلَّما هَلَكَ نَبِيٌّ خَلَفَهُ نَبيٌّ، وَإنَّهُ لا نَبِيَّ بَعدي .متفقٌ عليه.
ከአቡሁይራ ረዲየላሁ ዐንሁ ተይዞ የአሏህ መልዕክተኛﷺ እንዲህ አሉ▼▼▼
«የእስራኤል ልጆች ነቢያት ይተካኩ ነበር።በዛ ህዝብ ላይ አንድ ነቢይ በሞተ ጊዜ አሏህ ሌላ መልዕክተኛ(ነቢይ) በመላክ ይተካላቸው ነበር።እነሆ ከእኔ በኋላ ሌላ ነቢይ አሏህ አይልክም አያስነሳምና።»
[📚ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]
➦በል እንዳውም የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ ከሳቸው በኋላ ሀሰተኛ ነቢያት እንደሚነሱ ተናግረዋል ማስጠንቀቂያም ሰጥተዋል።
عَن ثَوبَانَ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «وإِنَّه سَيَكُونُ فِي أُمَّتِي كَذَّابُونَ ثَلَاثُونَ كُلُّهُم يَزعُمُ أَنَّهُ نَبِيٌّ، وَأَنَا خَاتَمُ الأَنبِيَاءِ لَا نَبِيَّ بَعدِي». وَفِي رِوَايَةٍ: «ثَلَاثُونَ كَذَّابُونَ أَو أَكثَرُ». فَسُئِلَ ﷺ: مَا آيَتُهُم؟ أَي مَا عَلَامَتُهُم؟ قَالَ: «يَأتُونَكُم بِسُنَّةٍ لَم تَكُونُوا عَلَيهَا يُغَيِّرُونَ بِهَا سُنَّتَكُم، فَإِذَا رَأَيتُمُوهُم فَاجتَنِبُوهُم».
ከሰውባን ረዲየላሁ ዐንሁ ተይዞ የአሏህ መልዕክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል▼▼▼
«እነሆ ወደ ፊት በዚህ ህዝብ ላይ ሠላሳ የሚያህሉ
ሀሰተኞች፣ውሸተኞች የሆኑ ነቢያት ነን ባዮች ይነሳሉ።ሁላቸውም እኔ ነቢይ ነኝ እያሉ ይሞግታሉ።እኔ የነቢያት ሁሉ መቋጫና መደምደሚያ ነኝ። ከእኔ በኋላ ሌላ ነቢይ የለምና»በሌላ ዘገባ ደግሞ ሠላሳና ከዚያ በላይ የሆኑ ሐሰተኛ ነቢያት ይነሳሉ።ከዚያም ነብዩ ﷺ "እነዚህ ሀሰተኞች ስመጡ ምንድነው ምልክቶቹ" ተብለው ተጠየቁ።ከዚያም እሳቸው እንዲህ ብለው መለሱ ፦በሱና ተመስለው ይመጡና እናንተ በማትከተሉበት ወይም በማትሆኑበት መንገድ ላይ ሱናችሁን(መንገዳችሁን) ይቀይራሉ።እነዚህን ባያችሁ ጊዜ ተጠንቀቋቸው።»
➦እናም ከዚህ በፊት ከተነሱት ሀሰተኛ ነቢያት መካካል ሙሰይለመቱል ከዛብ አንዱ ነበር!
➲አሏህ ከተንኮልና ከተንኮለኞች ወጥመድ ይጠብቀን🔥

▣የአሏህ ወሊይ(ወዳጅ) ማን ነው?
➦ወሊይ፦ማለት አሏህን የሚፈራና የሚጠነቀቅ እንጂ የሚያምፅ ከሃዲ አመፀኛ አይደለም!
{أَلَا إِنَّ أَوْلِيَاءَ اللَّهِ لَا خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ * الَّذِينَ آمَنُوا وَكَانُوا يَتَّقُونَ * لَهُمُ الْبُشْرَى فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا وَفِي الْآخِرَةِ} [📚
سورة يونس 62-64]
«አዋጅ(ንቁ) የአሏህ ወሊዮች(ወዳጆች) በነሱ ላይ ምንም ፍራቻም ትካዜም የለባቸውም።እነሱም እነዚያ ያመኑና አሏህን የሚፈሩ ናቸው። ለነሱ(ለወሊዮች) በዱኒያ ህይወትም በአኼራም ብስራት አለላቸው»[📚ሱረቱ ዩኑስ :62-64]
الحافظ ابن حجر -رحمه الله-:
«المراد بوليّ الله: العالِم بالله تعالى، المواظِب على طاعته، المخلِص في عبادته»[فتح الباري: ٢٠/٢٣٩]
"ኢብኑ ሀጀር አል አስቀላኒይ እንዲህ ይላሉ፦የአሏህ ወሊይ ስባል የተፈለገው የላቀውን አሏህን ያወቀና ትዕዛዙን የጠበቀ እንዲሁም በኢባዳ(በአምልኮው) ጥርት ያለ ማለት ነው።»[📚ፈትሁል ባሪ ቅጽ 20 ገጽ 239]
قال شيخ الإسلام: فكل من كان مؤمنا تقيا كان لله وليا.
ሸይኸል እስላም ኢብኑ ተይሚያ እንዲህ ይላሉ፦«ሁሉም ሙዕሚን፣አሏህን ፈሪ የሆነ አካል የአሏህ ወሊይ(ወዳጅ) መሆን ይችላል።የአሏህ ወሊይም(ወዳጅም) ነውና።»[📚አል-ፈታዋ-አል ኩብራ ቅጽ 1 ገጽ 206]
➲አሏህ በሐቅ መንገድ ላይ ያፅናን🔥