የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
567 subscribers
223 photos
79 videos
27 files
103 links
▣የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛ ና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ።(እርሷም) አሏህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣በርሱም ምንንም ማንንም ላናጋራ፣ከፊላችንም ከፊሉን ከአሏህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤በላቸው፡፡እምቢ ቢሉም፦እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:64]

🔥"እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙ"[📚ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን:102]!🔥
Download Telegram
❤4
▣ሙስሊም ስትሆን ▼▼▼

➦እራስህን በእውቀት ማነፅና መታነጽ
➦ሙያህን ማወቅና በዛው ማገልገል!
➦በየትኛውም ነገር ላይ ፍትሃዊ(ሚዛናዊ) እይታ መኖር!
➦መቼም ቢሆን ለሐቅ ቦታ ሰጪ መሆን!
➦ከሀቅና ከሐቅ ባለቤቶች ጋር መሆን!
➦መቼም ቢሆን የሀቅ ባዳ አይኑርህ!
➦ለዲነል እስላም ዘብ(ተከላካይ ሆነህ) መቆም!
➦ሁሌም ለእውቀት ጉጉት ይኑርህ!
➦ሁሌም እራስን ከሐቅ ጋር መገምገም!
➦ለታይታ(ለይዩልኝ) ብለህ አትስራ!
➦የራስን ደረጃ ማወቅና መገንዘብ !
➦ሥራህን በእኽላስ ማድረግ (ለአሏህ ብሎ መሥራት)!
➦ለመልካም ነገር እንቅፋት አለመሆን!
➦በጠቃሚ ነገር ላይ ምሳሌ መሆን!
➦በተገቢው መልኩ የሀቅ ወገንተኛ መሆን!
➦በህይወትህ ውስጥ ጠላትህን ማወቅ!
➦ወዳጅና ጠላትን ለይቶ ማወቅና መረዳት!፥
➦ዲናዊ በሆኑ ነገሮች ላይ የራስን ግላዊ ዝንባሌ አለመከተል!
➦በጭፍን ለግለሰብ ወገንተኛ አለመሆን!

➦በሕይወት ዘመንህ በትኛውም ነገር ላይ ተስፋ አለመቁረጥ!

▼
▼
▼
▼
▼
▼
አሏህ በሐቅ ላይ ያፅናን🔥
❤3🥰1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➦እናንተ ሰዎች ተረጋጉ እስቲ እስልምና የማያውቀውን ነገር በግድ አስገድዳችሁ በስሜት ከዲን ለማድረግ አትሞክሩ🙃ሙቀታችሁን ቀንሱ ትጎዳላችሁ🔥

➦በመውሊድ ስም አትነግዱ!አሏህን ፍሩ ! ወደዳችሁም ጠላችሁም መውሊድ(የልደት ቀን ማክበር የሚባል ነገር) ድብን ያለ መጤ ብድዓ(ፈጠራ) ነው!

➦«የዝንጀሮ ቆንጆ የለውም ነው» ነገሩ!

➦ዲን የማንም ጁሃል ወጠጤ መፈንጫ አይደለም!

➦ውዴታ የሚገለጸው ሱናቸውን በመከተል እንጂ በመቃረን አይደለምና!
👍5❤3👎1
▪ሁሌም ሐቅ መራራ ነውና ብመረንም መዋጥ ግድ ነው🔥

▪የሰዎች ውዴታ ከሀቅ መንገድ እንዳያስትህ ተጠንቀቅ🔥
❤5👍2
👉   ለፈገግታ ! 

ባልና ሚስት ቁጭ ብለው እየተጫወቱ ሳለ ሚስት ለባልዋ እስኪ እውነቱን ንገረኝ ያኔ እኔን ለትዳር ስተጠይቀኝ ማን ነበር የጠቆመህ ትለዋለች ።
  ባልም ቀበል አድርጎ ማን እንደሆነ አላስታውስም ምክንያቱም ጠላቶቼ ብዙ ናቸውና ብሏት እርፍ ! ።

ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው
😁10
➲እራሳቸውን ወደ ዲነል እስላም ያስጠጉ ሆነው ነገር ግን ከሌሎች ይልቅ እጅግ አደገኛና ፈታኝ ከሆኑ የጥመት ፊረቆች(አንጃዎች) መካከል፦ሺዓዎች፣ራፊዳዎች፣አህባሾች፣ሱፊዮች ናቸው!

➦ለሽርክና ለብድዓ መስፋፋት ትልቁን ሚና የሚጫወቱት እነዚህ መሆናቸው እሙንና ቅቡል የሆነ ነገር ነው🔥

➦Btw እዚህ ጋ መሰመር ያለበት ነገር ሌሎችም የሉም ማለት አይደለም🔥

➦አንድ መታወቅ ያለበት ነገር ከሩቅ ካለው ጠላት ይልቅ የቅርብ ጠላት ይበልጥ እንደሚጎዳን ማወቅ አለብን ባረከሏሁ ፊኩም!

N.B ፦ጉላቱ(غلاة) ሺዓዎችና ራፊዳዎች ከእስላም ክልል የወጡ መሆናቸውን ብዙ ኡለማዎች ጠቅሰዋል! በል የኡለማዎች ስምምነት(Islamic Scholars Consensus patrum) እንዳለም ይጠቅሳሉ!

▪አሏህ ሂዳያ ይስጣቸው እኛንም በሀቅ መንገድ ላይ ያፅናን!🔥
❤2
▣ጠቃሚ TIPS

➦ክርስትና መሠረቱ ሰው ሰራሽ ፈጠራና ስያሜውም ከጠላት የተገኘ ሃይማኖት ነው!

➦እስልምና ግን መሠረቱ ከአምላክ ዘንድ እውቅና ያለው ብቸኛ ሃይማኖት ነው!

➦ክርስትና ነቢያትን ይሰድባል፣ያንቋሽሻል! በነሱ ላይ ድንበር ያልፋል !

➦እስልምና ግን ነቢያትን በጠቅላላ በደረጃቸው ያከብራል!በነሱ ላይ ድንበር አያልፍም!

➦ክርስትና የሰው ልጅን በግድ ያለ ነፃ ፈቃድ(Free will) ሃጥያተኛ ያደርጋል!ሁሉም የሰው ልጅ ስወለድ(በተፈጥሮ) ሃጥየተኛ ነው ብሎ ያስተምራል!

➦እስልምና ግን የሰው ልጅ ነፃ ፈቃድ(Free will) እንዳለ ያስተምራል!የሰው ልጅ በተፈጥሮ ሃጥያተኛ ነው ብሎ አያስተምርም!

➦በክርስትና የሚመለከው አንድም ሦስትም የሆነ አምሳያ ያለው ፍፁም ሰውና ፍጡር ነው! የፍጥረት ባህርይ ያለውንና የተላበሰውን ነው!

➦በእስልምና የሚመለከው ዘላለማዊ አምሳያ የሌለው ብቸኛ የሆነ አንድ ፍፁም አምላክና ፈጣሪ ብቻ ነው!የፍጥረት ባህርይ የሌለውን ነው!
▪
▪
▪
▪
▪

➲እንግዲያስ ክርስቲያኖች ለሕይወታችሁ መዳን የትኛውን ትመርጣላችሁ¿

الحمد لله على نعمة الإسلام🔥

“All praise and gratitude is due to Allah for the blessing of Islam.”
❤1
ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒


          ክፍል አንድ

•••✿ ❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒ ✿•••

በግዜው አባታችን አደም (ዐ ሰ) ከሞተ 15 ክፍለ ዘመናት(1500 አመት) ተቆጥሯዋል።የአደም ልጆች ቁጥር ምንም እንኳን ቢጨምርም በአደም ልጆች ዘንድ እስካሁን ምንም አይነት የኩፍር እንቅስቃሴ የለም ያን ዘመናት ሁሉ የአደም ልጆች አላህን በብቸኝነት እያመለኩት ነው።

አሁን አሁን ግን ሰዎች አስተሳሰባቸው እየተቀየረ መጣ፣ትንሽ ትንሽ የሸይጣን ኮቴ ያንሸራትታቸውም ጀምሯል።

ነቢዩላህ ኢድሪስ (ዐ ሰ) ይባላሉ። ረጅም ሰዐት ዝምታ ያሚያስደስታቸው ሰው ናቸው።ከተናገሩም ሒክማ ያላትን እና አጠር ያለች ንግግር ነበር ሚናገሩት።
   

          ይቀጥላል
❤3👍1🤔1
▣መውሊድ አክባሪዎችና አስከባሪዎች ሆይ እስቲ እንጠይቃችሁ▼▼▼▼

➦እንደው እንበልና የትኛውን ቀን ነው የምታከብሩት¿

▪የተወለዱበትን ቀን¿
▪ወይስ የሞቱበትን¿
▪ወይስ ሁለቱንም በአንድ ላይ¿

➦እውነታው ግን ነብዩ ﷺ

📝እሳቸው በተወለዱበት ቀን ዙሪያ በኡለማዎች መካካል ኺላፍ ያለበት ጉዳይ ነው!
📝ነብዩ ﷺ በሞቱበት ቀን ላይ ግን ሁሉም ይስማማሉ!
📝በትክክል የሚታወቀው ነብዩ ﷺ የሞቱበት ቀን ረቢዐል አወል 12 እንደሆነ ነው!

➦ስለዚህ የተወለዱበትን ቀን ከሆነ እሳቸው ﷺ የሰሩት በፆም(በመጾም) እንጂ በመብላት፣በመጠጣት፣በጭፈራ፣በውዝዋዜ ወዘተ አይደለምና።! እናንተ ደግሞ ከዚህ በተቃራኒ በመብላት፣በመጠጣትና በመጨፈር ነው የምታሳልፉት😭
➦የሞቱበት ቀን ከሆነ ደግሞ በመውሊድ ስም እንኳን ነብዩ ﷺ ከኛ ተለዩ፣ሞቱ እያላችሁ መሆኑን ግን አትርሱ!😭

➦በውዴታ በኩል ከሆነማ ወዳጁ አካል ሱናቸውን የተከተለ እንጂ የሚቃረን አይደለምና!

➦እኛ ሙስሊሞች የማንንም የልደት ቀን(መውሊድ) እንዲናከብር በፍፁም አልታዘዝንም ቀኑን ለይተን አናከብርም አልሃምዱሊላህ!

➦መውሊድ የሽርክና የብድዓ መናኸሪያ ነው⚠️ አሏህ ይጠብቀን🔥

▪አሏህ ሂዳያ ይስጣችሁ!

➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent

ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
❤3🔥1
ቆይ ቆይ አንዴ መውሊድ አክባሪዎችም ቴሌዎችም ሳፋሪዎችም ተረጋጉ እስቲ ቴሌም ሳፋሪም ደሞ ለattention ብለህ በመሃል ጥልቅ ብለህ አታሽቃብጥ 😐ለመውሊድ ውድ ደንበኛ አይደለሁም ይቅርታ አትልፉ🙃ያንተ ምርጥ ደንበኛ እንዲሆን ከፈለግክ free Internet package ልቀቅ😀
😁6
ኧረ ለአሏህ ብላችሁ እኛን ተውን የልደት ቀን አናከብርም 🙃

▪ውዱ ነቢያችን ሙሀመድﷺ በመወለዳቸው ከማንም ከምንም በላይ ደስተኞች ነን !በማስመሰል ሳይሆን ትዕዛዛቸውን በተግባር በማክበርና በመስራት ከነፍሳችንም በላይ እንወዳቸዋለን!

الحمد لله على نعمة الإسلام🔥
🥰5❤1
➦የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከባባድ የጫት መድፍ ተተኮሰ ተባለ!

➦ተኩሱም ብዙዎችን እያቆሰለ እንደሆነም የደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ።

➦ነገር ግን እስካሁን ለደረሰውና ወደ ፊትም ለሚደርሰው አደጋ ሀላፊነት አልወስድም እንዳለም ከድርጅቱ የተገኘው ዘገባ ያመለክታል!

▪ምንጭ፦ከወደ ጫቶሎጂት ፣በርጮሎጂስት ድርጅት ሰፈር😐
😁6🌚1
መውሊድ 33 ብዥታዎቹ እና መልሶቻቸው.pdf
1.1 MB
ሠላሳ ሦስት የመውሊድ ብዥታዎቹ እና መልሶቻቸው!
❤2
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰 pinned «ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒           ክፍል አንድ •••✿ ❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒ ✿••• በግዜው አባታችን አደም (ዐ ሰ) ከሞተ 15 ክፍለ ዘመናት(1500 አመት) ተቆጥሯዋል።የአደም ልጆች ቁጥር ምንም እንኳን ቢጨምርም በአደም ልጆች ዘንድ እስካሁን ምንም አይነት የኩፍር እንቅስቃሴ የለም ያን ዘመናት ሁሉ የአደም ልጆች አላህን በብቸኝነት እያመለኩት ነው። አሁን አሁን…»
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒           ክፍል አንድ •••✿ ❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒ ✿••• በግዜው አባታችን አደም (ዐ ሰ) ከሞተ 15 ክፍለ ዘመናት(1500 አመት) ተቆጥሯዋል።የአደም ልጆች ቁጥር ምንም እንኳን ቢጨምርም በአደም ልጆች ዘንድ እስካሁን ምንም አይነት የኩፍር እንቅስቃሴ የለም ያን ዘመናት ሁሉ የአደም ልጆች አላህን በብቸኝነት እያመለኩት ነው። አሁን አሁን…
❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒

ክፍል ሁለት 2

ለመጀመርያ ግዜ በቀለም መፃፍን የጀመሩትም እሳቸው ናቸው።
ለመጀመርያ ግዜ ልብስ ሰፍተው መልበስ የጀመሩትም ኢድሪስ ዐ ሰ ናቸው።
ሁሌም ልብስ ሲሰፉ መርፌዋን ባስገቡ'ና ባወጡ ቁጥር  ሱብሀን አላህ ይሉ ነበር።

አላህም የኮከብ እውቀትን እና ስለ ሰነ ፈለክ አስተምሯቸዋል።
የእውቀትንም ሁሉ ቁልፍም አላህ ሰጥቷቸዋል።
በዘመናቸው የነበሩትን ሰዎች ስለ አፃፃፍም ያስተምሩ ነበር።

ሀገሪቷ ባቢሎን ትባላለች ዘመኑ ገና የስልጣኔ ጀምበር ብቅ ብቅ የሚልበት ዘመን ነበር። የከተማዋ ህዝብ ለሽርክ እና ለፈሳድ ገና ፍሬሽ ስለሆኑ ኢድሪስ ከዚህ ተግባራቸው እንዲቆጠቡ ቢመክሯቸውም ጥቂት ሰዎች ሲቀሩ ሰዉ ሁሉ አሻፈረኝ ብሎ ጥመት ላይ መፅናትን መረጠ።
ከብዙ እልህ አስጨራሽ የዳዕዋ ትግል በኋላ ኢድሪስ ዐ ሰ ሀገሪቱን ለቀው ወደ ሌላ ቦታ ለመሰደድ ወሰኑ።ጥቂት ተከታዮቻቸውንም ሲያማክሩ ምንም እንኳን ሀገራቸውን ጥለው ለመውጣት ትንሽ ቢያንገራግሩም በኢድሪስ ዐ ሰ አንደበተ ርቱዕነት በሀሳባቸው ሊስማሙ ቻሉ።

ኢድሪስ ዐ ሰ ከባቢሎን ከተማ ተከታዮቻቸውን ይዘው ወጡ'ና ብዙ ከተጓዙ በኋላ አፍሪካዊቷ ቀደምት ከተማ የሆነችውን ግብፅን ገና ስትቆረቆር ከህዝቧ ጋር ተቀላቀሉ።ገና ከተማዋን ከመግባታቸው ነበር ወደ አላህ እና ወደ መልካም ስነ ምግባር ዳዕዋ ማድረግ የጀመሩት።

https://t.me/Rightpathstudent

ይቀጥላል
❤1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➦Look ይሄ የኦርቶዶክስ መምህር ገና ዛሬ ሀቅ ተናገረ🔥

➦ብዙ ጊዜ በአዕሻ (ረዐ) ላይ “የአዞ እንባ” ለሚያነቡትና «አዛኝ ቅቤ አንጓች» ለሆኑ ወገኖቻችን ከገዛ ወገናቸው ምርጥ ምስክርነት🔥

ۚ وَشَهِدَ شَاهِدٌۭ مِّنْ أَهْلِهَآ
ከቤተሰቦቿም መስካሪ እንዲህ ሲል መሰከረ፡፡
[📚ሱረቱ ዩሱፍ : 26]
👍3😁1
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒ ክፍል ሁለት 2 ለመጀመርያ ግዜ በቀለም መፃፍን የጀመሩትም እሳቸው ናቸው። ለመጀመርያ ግዜ ልብስ ሰፍተው መልበስ የጀመሩትም ኢድሪስ ዐ ሰ ናቸው። ሁሌም ልብስ ሲሰፉ መርፌዋን ባስገቡ'ና ባወጡ ቁጥር  ሱብሀን አላህ ይሉ ነበር። አላህም የኮከብ እውቀትን እና ስለ ሰነ ፈለክ አስተምሯቸዋል። የእውቀትንም ሁሉ ቁልፍም አላህ ሰጥቷቸዋል። በዘመናቸው የነበሩትን…
.❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒

ክፍል ሶስት 3

ኢድሪስ ዐ ሰ ከባቢሎን ከተማ ተከታዮቻቸውን ይዘው ወጡ'ና ብዙ ከተጓዙ በኋላ አፍሪካዊቷ ቀደምት ከተማ የሆነችውን ግብፅን ገና ስትቆረቆር ከህዝቧ ጋር ተቀላቀሉ።ገና ከተማዋን ከመግባታቸው ነበር ወደ አላህ እና ወደ መልካም ስነ ምግባር ዳዕዋ ማድረግ የጀመሩት።
በዛም መሀል ወደ ሻም/ሶርያ አከባቢ እና ወደ ፊለስጢን በመሄድ ሰዎችን ወደ አላህ ይጣሩ ነበር።ይሁን እንጂ ለመቀመጫነት ግን ግብፅን ነበር የመረጡት።እዛው ለልጆቻቸውም የተለያዩ ዱንያዊ እና አኺራዊ ትምህርት ይሰጡም ነበር።
በኢድሪስ ዐ ሰ ዘመን ዐለም ላይ ያለው ቋንቋ ብዛት 72 ነበር።የፈለጉበት በመሄድ ዳዕዋ ያደርጉ ዘንድም አላህ ሀሉንም ቋንቋዎች አሳውቋቸውም ነበር።
እንዲህ እንዲህ እያሉ ኢድሪስ ዐ ሰ እድሚያቸው 865 ደረሰ።አላህም እንዲህ ሲል ለኢድሪስ ወህይ አወረደላቸው፦"በያንዳንዱ ቀን የአደም ልጆች ሁሉ የሚሰሩትን አጅር ያህል ላንተም እፅፍልሀለሁ።"
ኢድሪስም ዐ ሰ ግን እድሜያቸው እንዲጨመርላቸው እና ሌላም ብዙ መልካም ስራ መስራት ነበር ፍላጎታቸው።ይሁን እንጂ ፍላጎታቸውን በምኞት ብቻ ሊገድቡት አልፈለጉም ነበር።
አንድ መልዓክ ጓደኛ ነበራቸው'ና እሱን ወደ አላህ ዘንድ እንዲወስዳቸው እና አላህ በእድሚያቸው ላይም ይጨምርላቸው ዘንድ ሊጠይቁት እንደሆነም አስረድተውት ከመልዐኩ ጋር መልዓኩ በሁለት ክንፉ መካከል ይዟቸው አየሩን እየሰነጣጠቁ ጉዞ ወደ ሰማያት ጀመሩ።


    ይቀጥላል
https://t.me/Rightpathstudent
 ┈┈•••✿❒❒✿•••┈┈
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➦የእስልምና እውነታ(ሐቅ) የገባው አካል እንዲህ ይሆናል! አሏህ ያጽናው ያፅናን!


➦እስቲ እራሳችንን ቆም ብለን እንፈትሽ🔥

سبحان الله😥
❤4🔥1
ለፈገግታ ያህል ነው አሉ
😁9😢2
የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
.❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒ ክፍል ሶስት 3 ኢድሪስ ዐ ሰ ከባቢሎን ከተማ ተከታዮቻቸውን ይዘው ወጡ'ና ብዙ ከተጓዙ በኋላ አፍሪካዊቷ ቀደምት ከተማ የሆነችውን ግብፅን ገና ስትቆረቆር ከህዝቧ ጋር ተቀላቀሉ።ገና ከተማዋን ከመግባታቸው ነበር ወደ አላህ እና ወደ መልካም ስነ ምግባር ዳዕዋ ማድረግ የጀመሩት። በዛም መሀል ወደ ሻም/ሶርያ አከባቢ እና ወደ ፊለስጢን በመሄድ ሰዎችን…
.❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒


ክፍል አራት 4

አንድ መልዓክ ጓደኛ ነበራቸው'ና እሱን ወደ አላህ ዘንድ እንዲወስዳቸው እና አላህ በእድሚያቸው ላይም ይጨምርላቸው ዘንድ ሊጠይቁት እንደሆነም አስረድተውት ከመልዐኩ ጋር መልዓኩ በሁለት ክንፉ መካከል ይዟቸው አየሩን እየሰነጣጠቁ ጉዞ ወደ ሰማያት ጀመሩ።ሰማያትን በመልዓኩ ክንፎች እየቀዘፉ በከፍተኛ ፍጥነት 1ኛ ሰማይ ደረሱ...2ኛ....3ኛ....4ኛ ሰማይ ላይ እንደረሱ መለከል መውት ወደ ምድር እየተምዘገዘገ አገኙት'ና ኢድሪስን ዐ ሰ የያዘው መልዓክ መለከል መውትን አስቆሞ የኢድሪስን ዐ ሰ እድሜ ስንት እንደቀረው መዝገቡን እንዲያይለት ጠየቀው።መለከል መውትም መዝገቡን ተመለከተ'ና፦"ኢድሪስ የታለ" አለው።
መልዓኩም፦"እዚህ ክንፌ ውስጥ ነው" አለው መለከል መውትም፦"ይገርማል! አሁን እኮ የሱ ቀጠሮ ደርሶ እሱ ጋ ነበር ምከንፈው። እኔ ልገረም የቻልኩት አላህ የኢድሪስን ሩህ በ4ኛ ሰማይ ላይ ሄደህ አውጣ ሲለኝ ግራ ተጋብቼ ነበር ምክንያቱም ኢድሪስ በምድር ላይ ሳለ እንዴት አላህ ከአራተኛ ሰማይ ሩሁን እንዳወጣ ያዘኛል ብዬ ነው።" አለ
መልዓኩም ትንሽ እንዲያቆየው ቢጠይቀውም መለከል መውትም፦"አሁን ነፍሱን እንዳወጣ እዚችው ነው'ና የታዘዝኩት እዚችው ነው ማወጣት" ብሎ ኢድሪስ ዐ ሰ በተወለዱ በ 865 አመታቸው በመልዓኩ እቅፍ ውስጥ ሳሉ ሩሀቸው በ4ኛ ሰማይ ላይ ወጣች።
ለዚህ ነው አላህ በሱረቱ መርየም እንዲህ ያለው፦"በመጽሐፉ ኢድሪስንም (ሄኖክን) አውሳ፡፡ እርሱ እውነተኛ ነቢይ ነበርና፡፡
ወደ ከፍተኛም ስፍራ አነሳነው" ሰደቀላሁል አዚም
ኢድሪስ ዐ ሰ ከሞቱ በኋላ ለተወሰኑ አመታት የሰው ዘሮች አላህን ያለማጋራት በብቸኝነት ያመልኩት ነበር።
ያው ትውልድ ትውልድን ይተካል'ና አላህን በማምለክ ወደር የሌላቸው መልካም'ና በዘመኑ ለነበሩ ሰዎች አርዐያ የሆኑት ውስን ሰዎች ህዝቡን በሞት ይለዩ ጀመር....በዘመኑ የነበሩ ህዝቦችም በነዚያ ደጋግ ሰዎች ህልፈት እጅጉን አዝነዋል።
ሀዘናቸውን ለማስታገስ እና እነዚህን ደጋግ የአላህ ባሮችን ለማስታወስ ሀውልት ሊሰሩላቸው ተነጋገሩበትና እቅዳቸውንም እውን በማድረግ በ5 ትላልቅ እና ደጋግ ሰዎች ስም 5 ሀውልት በከተማ መሀል አቆሙላቸው።
1፦ወድ
3፦የጉስ
  እንዲህ እንዲህ እያለ ሰዉ ለነዚህ ሀውልቶች ያለው ቦታ ሁኔታውን እየቀየረ መጣ።በሀውልቱ አጠገብ ሲያልፉ ለሀውልቱ ክብር በሚል እያጎበደዱም ማለፍ ጀመሩ።
ግዜው ይነጉዳል ክረምት እና በጋ ቀጠሮዋቸውን ጠብቀው በፍጥነት ይተካካሉ።ክረምት ሲመጣ ዝናቡ በጋ ሲመጣ ፀሀዩ የሀውልቶቹን ይዘት መቀየር ሲጀምር የከተማይቱ ነዋሪዎች ሀውልቶችን ከውድመት ለመታደግ አንድ ቤተ አምልኮ ውስጥ ሊያስገቧቸው ወስኑ።...እች ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ሀ!!!
ሀውልቶቹን መጠለያ ውስጥ ካስገቡ በኋላ ለሀውልቶቹ ያላቸው ቦታ ይበልጥ ጨመረ።በገቡ እና በወጡ ቁጥር ለሀውልቶቹ ማጎብደድ ጀመሩ።

ያን ግዜ አላሁ ሱብሀነሁ አተዓላ ከነዝያ ህዝቦች ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራቸው ዘንድ ኑህ የተባሉ መልዕክተኛን አስነሳ።

       •••✿ ❒ ተ_ፈ_ፀ_መ ❒✿•••
   ❒ የነብዩሏህ ኑህ ዐለይሂ ሰላም ታሪክ ❒
ይቀጥላል
     ┈┈•••✿❒❒✿•••┈┈
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መሳቅ የተከለከለ ነው Guys 😄
😁4👨‍💻1